እጅግ የሚያምር B+ G+ 2 ቪላ ቤት

  Рет қаралды 48,869

ዘ-tube

ዘ-tube

4 ай бұрын

Пікірлер: 60
@dejenmengistu830
@dejenmengistu830 4 ай бұрын
ዋው በጣም ትላልቅ ሰው የሚኖሩበት! እንዴት ነው እነዚህ ለአንተ ትልልቅ የሆኑት ሰዎች እዚህ ቤት ነው እንዴ ሊዳበሉ የተዘጋጁ ናቸው ወይስ ይህን ቤት ለገዛ ሰው እንደ ቦነስ የሚሰጡ ናቸው? ወንድሜ ስራህ የሚበረታታ እንደሆነ ጥርጥር የለውም ግን ይህን ከማለት ይልቅ ደህንነቱ የማያሰጋ እንደሆነ ብትል ይሻላል። የዲያስፖራ አካውንት ያልከው እውነትክን ነው ይህን መልዕክት ሰምቶ የዲያስፖራ አካውንት የሚከፍት ካለ በኛ የደረሰ አይድረስብህ ብቻ ብለን ሰራህ ያውጣህ ነው የምንለው። ጥሩ ስራ ወንድሜ
@geemayle7969
@geemayle7969 3 ай бұрын
ምን ማለት ነው?
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 4 ай бұрын
Brother ሰላም ከሌለ ወርቅ ብታነጥፍ ገዚ እይኖርም
@user-nm2oq3uj7y
@user-nm2oq3uj7y 4 ай бұрын
ምን ሰላም አለና ሰላም ካገኘን ቤቱ በቀረብን ድልብ መሀይም መጫወቻ የሆነች ሀገር
@Dani_Tikur
@Dani_Tikur 4 ай бұрын
I suggest based on current Maket price 10,000,000 birr
@Giligil16
@Giligil16 4 ай бұрын
Ever heard information like this እጅግ በጣም ጥሩ መረጃ ነው! በርታ በዚህ ቀጥል God Bless😀😀👍👍🙏🙏
@melakufantaye5842
@melakufantaye5842 4 ай бұрын
ከ $2,000,000 በላይ ዲያስፓራ ይሄን ከገዛ ቀልደኛ ይመስለኛል
@djbenti1347
@djbenti1347 4 ай бұрын
Thank you for your info!
@ZachTube1
@ZachTube1 4 ай бұрын
Nice shot
@zeekonjo6339
@zeekonjo6339 4 ай бұрын
ታዲያ መግዛት ምንትርጉም አለዉ ስም ካላ ካላዞርክ
@etaneshbaba1274
@etaneshbaba1274 4 ай бұрын
nice berta yilkal
@catking4639
@catking4639 4 ай бұрын
Ayee Ethio wesebsebu yebezabate agree
@kiditube109
@kiditube109 4 ай бұрын
😍😍😍
@mercymercy9309
@mercymercy9309 4 ай бұрын
አረ በዚህ ዘመን ቤት ማን ሊኖርበት ነው? ወቶ መግባት ስጋት በሆነበት ሀገር 😢 ላይ? እንዴ ቡርኪና ፋሶ በሰላም አልኖርም እንዴ ኢትዮጵያ ላይ ተሳቆ ከመኖር ?ነፍስ ቀልድ የሆነበት ሀገር 😢
@TheTalisman212
@TheTalisman212 4 ай бұрын
Is it negotiable?
@nuramussa1416
@nuramussa1416 4 ай бұрын
I q wish to buy 😮😮😮
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 4 ай бұрын
ሰዉ ሁሉ ያለውን ንብረት ባገኘው ዋጋ እየሸጠ አገር እየለቀቀ በሚሸሽበት ጊዜ ጋላ ብቻ ነው የሚገዛው! Until that day! ይላል ፍረንጅ ሲተርት።
@Tola-pl2vx
@Tola-pl2vx Ай бұрын
ባለጌ ባለጌ ያሳደገው
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 Ай бұрын
@@Tola-pl2vx የጋላ ነገር 2 ወር ፈጀብህ comment ለማድረግ! 🙉🙉🙉
@Tola-pl2vx
@Tola-pl2vx Ай бұрын
@@AhunmTetalen-2 ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ሆነኮ። የሆነ ክትባት ሳትከተብ ያመለጠህ ይመስለኛል።ያለምክንያት የሆንከውን አልሆንክም
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 Ай бұрын
@@Tola-pl2vx ቀብሬ እንዳትመጣ እኔም ቀብርህ አልመጣም!
@user-bt3my1zs7l
@user-bt3my1zs7l 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ei9ys1dd1b
@user-ei9ys1dd1b 4 ай бұрын
Where is the exact location?
@AMANOKabeto
@AMANOKabeto 15 күн бұрын
በጠቅላላ ስንት ሳሎን መኝታ ከB-G+2 ጀምሮ ያሉት ክፍሎች ብዛት ስንት ነው እንደ አፐርታማ ማከራየት ይቻላል?
@abiykebede2067
@abiykebede2067 4 ай бұрын
መንግሥት ይሄን ያህል አለው?
@MihretuElias-bg5cc
@MihretuElias-bg5cc 4 ай бұрын
125 million birr 😮
@papaelseifu255
@papaelseifu255 4 ай бұрын
Eli Eyaya ሠላም
@ethioabelsd
@ethioabelsd 4 ай бұрын
we need peace first in Ethiopia peace peace peace first
@adishugurmu3877
@adishugurmu3877 4 ай бұрын
How much
@emmy1365
@emmy1365 4 ай бұрын
ፈራሽ ቤት ያለው መሬት ብታቀርብልን!! በተመጣጣኝ ዋጋ. አመሰግናለሁ!!
@meserettekie1421
@meserettekie1421 4 ай бұрын
ኣለኝ አኔ
@meserettekie1421
@meserettekie1421 4 ай бұрын
ስልክህን ኣስቀምጥ
@hailemariam5133
@hailemariam5133 4 ай бұрын
How is it possible without name change?!
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z 4 ай бұрын
ወይ ዋጋ
@kidstimetogrow2927
@kidstimetogrow2927 4 ай бұрын
BERTA
@bashirkadir8369
@bashirkadir8369 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂
@meazabirru293
@meazabirru293 4 ай бұрын
amibara real estate
@ayalqie4587
@ayalqie4587 4 ай бұрын
125 ሚልየን ብር ጆሮዬ ነው? 1፡5 USD ? ካሽ ያለው ዲያስፖራ ሲጀመር የለም ሲቀጥል በዚህ ብር ፎቅ አልሰራም እንዴ? 😅😅😅
@papaelseifu255
@papaelseifu255 4 ай бұрын
ታንከር በዚህ አሰራር ያስጠላል።
@heavenfantaw420
@heavenfantaw420 4 ай бұрын
ስም ማዞሩን ከአፋጠናችሁ በዚህሀሳምት ለግዥ እሚቀርብ ዲያስፖራ ይዘን ከች እንላለን
@hailemariam5133
@hailemariam5133 4 ай бұрын
፻፪፭ ትእልፊት ከፍለህ፥ ስም ሳታዘዋውር እንዴት ይሆናል?!
@kingjuicy7684
@kingjuicy7684 4 ай бұрын
Why are you assuming that the diaspora has this kind of money?
@ethioabelsd
@ethioabelsd 4 ай бұрын
bc we steal money from parking lot and 7 11
@orthodoxtewahedo1221
@orthodoxtewahedo1221 4 ай бұрын
But not every one steals money from parking lot nor 7 11. There are decent and God fearing diasporas'. Dont generalize every body. Im just saying! 😏
@tomasaraya4028
@tomasaraya4028 4 ай бұрын
መልካም ይልቃል ነገር ግን በጣም ተንዛዛ እጥር ምጥን ያለ ነገር ቢሆን
@melakufantaye5842
@melakufantaye5842 4 ай бұрын
More 5 $2,000,000 ዲያስፓራ ይሄን ከገዛ ቀልደኛ ይመስለኛል
@ffm377
@ffm377 4 ай бұрын
Dreaming tuletula frist the country peace tuletula kkkkk😢
@Getaneh188
@Getaneh188 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ቤት እኮ ለከብቶች ራሱ አይሆንም😂
@hussiennuri9695
@hussiennuri9695 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ አያት ዞ 5 አሁን ቤቶቹ አሉ
@user-xp6id4vh7n
@user-xp6id4vh7n 4 ай бұрын
ምን ማለት ነው ይሔን ቤት ለመገንባት እንደው ከሰላሳ ሚሊዮን በላይ ይወጣል ይሔን ያህል የተጋነነ ዋጋ ምብድነው ። በዚህ ብር እዚሁ አሜሪካ እና ካናዳ ሁለት ቤት አይገዛም እንዴ ።
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 4 ай бұрын
የስም ዝውውር ወዲያውኑ የማታደርጉ ከሆነ ቤት አትግዙ
@SEP2922
@SEP2922 4 ай бұрын
ሰዉ ንብረቱን እየሸጠ ከሀገር እየሸሸ ነዉ ,,,,ሁሉም አዲስ አበባና ዙሪዩዉ ኦሮሚያ ነዉ ብለዉ እያፈናቀሉ ቤት እያፈረሱ ህዝቡን መንገድ ላይ እየጣለ ያለ ነፍስ በላ አዉሬ እየመራት ባለበት ሀገር ምንድነዉ ማስተማመኛዉ አንድ ሰዉ ይሄን ቤት በገዛ በሳምንቱ አንገቱን ብለዉ ቤቱን ላለመዉረሳቸዉ!? ህይወትም ገንዘብም የሚታጣበት ቢሆንስ!? በነጻም ቢሰጠኝ በዚህ ሰአት እዛች ሀገር አልኖርም!
@solomonkebede2217
@solomonkebede2217 4 ай бұрын
You guys are crazy, the real estate market going down like crazy. If I were a person, thinking about buying this houses just wait. You will buy it 60% off in 6 month. Economy is dead. People are broke, banks don’t wanna take a risk. Everybody went to real estate business on a bad economy and flooded the market with it. 1st thing is peace,
@musietesgai2037
@musietesgai2037 4 ай бұрын
ከዛሬ 3 አመት በፊት 25 ሚሊዮን ብር የገዛሁት ቤት ዛሬ 20 ሚሊዮን የሚገዛኝ ላገኝ አልቻልኩም:: ቀልደኛ
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 4 ай бұрын
Ymishetewm ymigezawm kmichekulew belay chikulu geta aleha wedaje yanten chikolahn tizzh west chemrew anten bitntnhn awetetto egodawalew yalkewn sew apartment bichawn ymilegsew cheru allah yethedena new yanten andit tinta ymigelewn fesekent qezenam gura minferawcsent mitayew matayew serawit ut eskiiiiii mokkkkkrata....fithn wedejerbah azuro masader ymichlew getyyes knbetesebh hohohoho tizzh west chwemrew mulu secured allah bicha new aserbethn shiteh ymaybeqahn beshta endilettfbh ymichlew khaliq kdemserachin qerb newa...naaal tushtush wurre hula khaaf rebbek feqwtt hulu brsu ej new yanten betthn tiizzzhwest chemrew
@sameson19
@sameson19 3 ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ሃገራችን እኮ አፍሬካ ውስጥ አደለች እንዴ በዝህ ላይ ህግ የሌለበት ሃገር ሆናለች እኮ ታዲያ ይሄን ያህል ብር አውቶ መግዛት በጣም ፌሬ አደለም አውሮፓ እና አሜሬካ በዝህን ያህል ብር የሚገርም ቤት ትገዛበታለህ የዓለማችን ውድ የቤት ሽያጭ ያለው ሞናኮ እንካ በዝህ ብር የሚገርም ቦታ ላይ ቤት ታገኛለህ ከእስታሮች እና የዓለም ባላሃብቶች ጋር ተቀላቅለህ እየኖርክ የምር የሃገራችን የቤት ሽያጭ በጣም በጣም ተጋናል እኔ ሞናኮ ነው የምኖረው bro የፈለከው አፍሬካ ሃገር ቤት ቼክ አድርግ እንደ ኢትዮጲያ ሃገር የተጋነነ ሽያጭ የትም የለም ሻጮቹም መንግስትም ለመዝረፍ ነው ይደብራል በጣምይሄ ሁኔታቸው የምው
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 Ай бұрын
አረ አትግዙ ዋ
@mebrihittedros6199
@mebrihittedros6199 4 ай бұрын
ኤርትራውያን መግዛት ንችላለን ወነድመ
@catking4639
@catking4639 4 ай бұрын
$ 125 million 😂😂😂😂
@user-bt3my1zs7l
@user-bt3my1zs7l 4 ай бұрын
❤❤❤❤
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 42 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 67 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН