ጤንነት ምርጫ ነው! ዶ/ር ዳዊት መንግስቱ @DawitDreams

  Рет қаралды 128,155

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official KZfaq channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZfaq channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZfaq channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift #dawitdreams #የማክሰኞእንግዳ #dr_Dawit_Mengstu

Пікірлер: 162
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጤና ከምን በላይ አሰፈላጊ ነገር ነው በዙ ትምሪለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
በጣም
@soliyan
@soliyan Жыл бұрын
could you put his address please. thank you
@merimamahmud3212
@merimamahmud3212 Жыл бұрын
77779
@2004moha
@2004moha Жыл бұрын
It’s Amazing Video አስተያየት አለኝ በዚህ መድረክ ላይ ሙስሊም አስተማሪዎች ሲያስተምሩ አላየሁም ...ማህበረሰብን ሚያነቃቁ ጥሩ ነገር ሚያስተምሩ ብዙ አሉ በዚህ ትልቅ መድረክ ላይ እነሱም ተጋብዘው ህዝብን ሲያንፁ ማየት እፈልጋለው ...እንደ አብበከር:ያሲን ኑሩ:ካሊድ ክብሮም:በድሩ ሁሴንና ሌሎችም ....በተረፈ ዳዊታችን አዳናቂህ ነኝ በርታ👍
@radiyamohammad2530
@radiyamohammad2530 Жыл бұрын
Xiru iyitaa nawu maashaa Allah
@weredemelaku9047
@weredemelaku9047 Жыл бұрын
i'am so impressed , it also inspired me to go to health college . amazing doctor ,amazing explanation 🙏
@mmmarketing5683
@mmmarketing5683 Жыл бұрын
Teach ur own muslim nations this is nothing to do with relgion funny he Dr and teaching how to keep our body healthy dont just shit here borring
@betesaidaalemusong6431
@betesaidaalemusong6431 Жыл бұрын
ሊንክ ካላቸው ሼር አድርገን
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Жыл бұрын
አቤት ስርዓት አቤት የፈጣሪ እምነት ከጨዋነት አንደ በት የሚወጣ ትምህርት እንዴት ለጤና ተስማሚ ነው እናመሰግናለን ዶክተር ዳዊት
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Жыл бұрын
እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን ለ170ጓደኞቼ ሼር አደረግሁት ስለ ራሳችን ሳናውቅ እንደተረከብን ገባኝ 66 አመቴ ነው በአገራችን የምንበላው ምግብ እኮ ደረጃ መዳቢ መጠኑን አልገለፀም ወጥ ስንሠራ ስንት ደቂቀ? ዘይት ምን ያሕል ይጨመር? ድንች ካሮት ጎመን ቆስጣ ቀይስር ስኳር ድንች ኦንቁላል ጎደሬ ሐሬ ኮቴ ስንት ደቂቀ ይቀቀሉ? አልተጠናም የትኞቹ ሳይቀቀሉ ይበሉ በጣም ድጋሚ አመሰግናለሁ
@dejeneluche8994
@dejeneluche8994 Жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን! ጤናችን በእጃችን እንደሆነ በተግባር ስላስተማርከን!
@Alfa1M
@Alfa1M Жыл бұрын
"Eat and drink, but be not excessive." QURAN (7:31)
@mmmarketing5683
@mmmarketing5683 Жыл бұрын
U are wrong i dont know what ur quran say cos it is stolen from bible and remix with mohammed words but God never creat human to eat and abuse animals and animal products but he create us to eat vegtables and fruits so he is teaching good we dont care about ur quran but to save ppl's lives he is Dr u are nothing so zip ur mouth dont tell us to eat በሺታ this not about bible or quran not relgion ewww
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Жыл бұрын
👍😊
@AbduHusen-qj7mp
@AbduHusen-qj7mp 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-jg8yw7qd4d
@user-jg8yw7qd4d Жыл бұрын
ኣሁን ሁላችንም ኢትዮጵያን እንቀይራታለን ጦርነት ይጥፋን ዘረኝነት ይጥፋልን
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 Жыл бұрын
ኢንሻ አሏህ አይቀርም በአሏህ ፍቃድ
@fanayedemessieamare9161
@fanayedemessieamare9161 Жыл бұрын
ዶ/ር ዳዊት መንግሥቱ ፣በጤና ዙርያ ሰውና ተፈጥሮን በትክክል የተረዱ ! ስለ በዛሎት ጸጋ እግዚአብሔር ይመስገን !
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን Dawit dreams ዶ/ር ዳዊት መንግሰቱን ስለጋበዝክልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እዉነት ነው ጤንነታችን በእጃችን ላይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በተፈጥሮ ታድለናል ፍራፍሬ,አትክልት...
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 9 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ዶ/ር ዳዊት❤❤❤
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 Жыл бұрын
ዶክተር ዳዊት ምርጥ ሰው ነው አብሬህ በሰራውበት ወቅት እጅግ ትሁትና ሰው አክባሪ ነህ እስከዛሬም ድረስ የማትለዋወጥ ጥሩ አባት ሰው ፈላጊ ምጡቅ አእምሮ ያለህ ኑርልኝ።
@OrthodoxTewahedo-
@OrthodoxTewahedo- Жыл бұрын
ጥሩ ምክረ ሃሳብ ነው፨ እንዲህ ምሁራን ተጋብዘው መቅረባቸው እጅግ ጠቀሜታ አለው ፨
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው የሰጡን እናመሰግናለን
@addisababa7677
@addisababa7677 Жыл бұрын
All dreams family thanks 😊 🙏 ❤️ 😘 💙 💕
@asmarudesse5575
@asmarudesse5575 Жыл бұрын
ዶክተር ትምህርትም በጣም ነው የወደድኩት በመጀመሪያ ደረጃ ፈጣሬን በማመን እራስን ማዳን ወ ይም ማከም በተፈጥሯውይ አመጋገብ በጣም ክልብ ነው የተቀበልኩት አመስግናለሁ።
@sofiseid6257
@sofiseid6257 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@danielmulugeta9442
@danielmulugeta9442 Жыл бұрын
Wow ዶክተር ዳዊት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ያስተማርከን long live with good health God bless you our d.r
@Alfa1M
@Alfa1M Жыл бұрын
“No human being has ever filled a container worse than his own stomach. The son of Adam needs no more than a few morsels of food to keep up his strength, doing so he should consider that a third of his stomach is for food, a third for drink and a third for breathing” Prophet Mohammed (pbuh)
@amiwoldeyesus2304
@amiwoldeyesus2304 Жыл бұрын
ይህን ግሩም የእግዚ አብሔር ጥበብ ከማለት ውጪ ምን ይባላል አምላኬ ሆይ ግሩምና ድንቅ አድርገህ ፈጥረኸኛልና አመሰግንሀለሁ ፡፡
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 Жыл бұрын
ዋውውውው ተባረክ
@ethioentertainment7947
@ethioentertainment7947 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳይት&ዶክተር
@addisababa7677
@addisababa7677 Жыл бұрын
Thanks Dr Dawit Mengstu . I can't enough to say thank you 🙏. I learn a lot thing today. Please 🙏 guys share this video
@senaitteklehaimanot8725
@senaitteklehaimanot8725 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩና ጠቃሚ ትምሕርት ነው: መሻሻል የሚገባን እኛ ኢትዮጵያውያን የራሳችንን ቆንቅዋ እያለን ለምንድነው እንግሊዘኛ እየጨመርን ለማስተማር የምንሞክረው:: የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉም እንጊልዘኛ ተናጋሪ አይደለም :: ይሄ ልምድ መሻሽል ይገባዋል:: በጠቅላላው እንግሊዘኛ እየጨመሩ አለማውራት ኢትዮጵያውያን ማሻሻል አለበን ብየ አምናለሁ::
@meazazerfu4492
@meazazerfu4492 Жыл бұрын
Awo lik nesh gin andand kalat muyawi yihonuna be amharic kalat yelelachew alu
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 15 күн бұрын
ሁሌ እንግሊዝኛ ስለምጠቀሙ ይሆናል እኔ ኩዌት ስለምኖር አማርኛም ሆና የረሰችን ቋንቋ ሰወራ አረብኛ ይቀላቀልብኛል ሚስኪኗ እናቴ ልጄ ምን እየልሽኝ ነው ብለትጠይቀኛለች
@FerealemSorensen
@FerealemSorensen Жыл бұрын
Dawit, you are divinely sent! Few years ago, I wish and pray to have a person who can teach, and motivate the Habesha people in the language we understand, here you are shaking the earth. You, are extraordinary person! I am so grateful I look forward to see you in person! Dr Dawit, thank you for giving us the most valuable life lesson kindly!
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Жыл бұрын
የማስተማር ዘለዎ, የሚያነሱት ምሳሌ ድንቅ ነው ድምፅዎ እንቅስቃሴዎ ምርጥ ነው
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta Жыл бұрын
ጎደሬ ፣ሐሬኮቴ ምንድነዉ ??
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Жыл бұрын
waw GOD BLESS YOU I AM SO LUKE TO STUDY SUCH KIND OF HEALTH EDUCATION Godbless you i will do
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 Жыл бұрын
ተባረክ የአረብ የምግብ አጠቃቀም ነው
@user-jg8yw7qd4d
@user-jg8yw7qd4d Жыл бұрын
well cam የኛ ጅግናች
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
Very interesting to hear that this will help us to understand the importance Thanks for sharing 🙏❤️
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
Be Ewunet betaammm newu yetegermekut wawo tebarekuln
@user-gs6gp5cg5x
@user-gs6gp5cg5x Жыл бұрын
Its amazing tnx docteur and spécial tnx for the super man dawit deams
@demekechayele1855
@demekechayele1855 Жыл бұрын
thanks Dr. Dawit
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
I always thank God about you Dr. Dawit. Bless you more!
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
1/fruits..specialy orange..refer sadhguru 2/vegetables 3/peanut 4/dont drink soft drinks 5/dont eat processed feeds ....this is a combined food for ♥️reverse aging ❤high consciousness and brain chemistry ♥️ physical wellbeing ❤high immunity
@fotyen2121
@fotyen2121 Жыл бұрын
እሰይ ደስ ክብል ትምህርቲ 🕊️😍
@helenadugnaabomsa9337
@helenadugnaabomsa9337 Жыл бұрын
Woow 😊thanks for sharing!
@tigistasres5496
@tigistasres5496 Жыл бұрын
Thanks so much 🙏 God bless you 🙏
@berekettufo3240
@berekettufo3240 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@gabi6813
@gabi6813 Жыл бұрын
One of the best Docter and Nutrtionist in Addis .
@amanu1131
@amanu1131 Жыл бұрын
could you tell me his adres pleas
@gabi6813
@gabi6813 Жыл бұрын
@@amanu1131 ቦሉ አካባቢ savour resturan አ ጠገብ ወይም የድሮው ሁለት ሺ አበሻ ሬስቶራንት ጀርባ ነው ሻላ ዌልነስ ሴንተር ነው የሚባለው
@HirutGezahagn
@HirutGezahagn 9 ай бұрын
Tebareklegne dr
@lililetel9128
@lililetel9128 Жыл бұрын
Dr Dawit Mengstu you'r amayzing complete speacial docter.2 Dawits thank you. God Bless.❤
@muluken07
@muluken07 Жыл бұрын
Thank you so much it is very important
@ayalwello_
@ayalwello_ Жыл бұрын
ውሀ እያሳሳቀ ነው የሚወስድህ!!! ነብስ ይማር 😥😥😥 እሑድ እለት ወጣቶች ተሰባስብን ወደ እንሳሮ ፏፏቴ ጉዞ አድርገን ነበር፣ ዋሻና ተፈጥሯዊ የመሬት አቀማመጦች ከተመለከትን በኋላ ወደ መዳረሻችን ወደ ፏፏቴው አቀናን። አርባ ምንጭ ተወልጄ እንደማደጌ በዋና ልታማ እንደማልችል እየፎከርኩ ወደ ውሃው ልገባ ተሰናዳሁ (በርግጥ ወደ ውሀው ውስጥ እንዳንገባ በአስጎብኛችን ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶናል)፣ ከ3 በላይ ወንዞች እና 2 ሀይቆች ላይ ስዋኝ ላደኩ ለእኔ ሰብሰብ ያለ የፏፏቴ ኩሬ ውስጥ መዋኘት ቀላል እንደሆነ እያሰብኩ ወደ ውሃው ገባሁ፣ ሀይቅ ውስጥ ስዋኝ ላደኩ እኔን ኩሬ ሲፈትነኝ ታወቀኝ፣ ወደ ወሀው ከሚያስገባው ጫፍ እስከ ፏፏቴ ጫፍ መድረስ ቀላል መስሎኝ ቀዘፋ ጀመርኩ፣ ነገር ግን ዉሀው እጅግ ጥልቅ እና ወደታች የመጎተት ሀይል የነበረው ስለሆነ ሁለቴ ወደ ጫፍ ሳልደርስ ተመለስኩ። ከእኔ ቀድመው 3 ዋናተኞች አቋርጠው ወደ ፏፏቴው እየዋኙ ስላቋረጡ እንዴ በሚል ወኔ ትንፋሽ ሰብስቤ ድጋሚ ሞከርኩ በብዙ ጥረት ተሻገርኩ፣ በመሀል ውሃው ምን ያህል ሊያሰጥመኝ እንዳታገለኝ አልረሳም። 3ኛው ፎቶ ከተሻገርኩ በኋላ ያለሁበት ነው። ውሀው ውስጥ ከነበሩት 2ቱ ፎቶዎች ላይ ያለው የደብረ ዘይት ልጅ ተጓዣችን ግን እንደ ቀልድ ከአይናችን የተሰወረበት ነበር። ሁሉ ህልም ይመስል ነበር፣ 3 ውሀ ያደከማቸው ነፍሶች ውሀ ውስጥ ነበሩ፣ እኔ ደክሜ የተሻገርኩትን ውሀ ትንፋሽ በመሰብሰብ ላይ ነበርኩ፣ ነገር ግን ህልም የሚመስለው ትዕይንት እውን መሆኑን ስረዳ ውሀው እንዳደከማቸው ስመለከት ባልተሰበሰበ ትንፋሽ ወደ ዉሀው ዘልዬ ገባሁ፣ ወደ ሚወረደው ጠንካራ ፏፏቴ ጋር ተጠግተው ነበር፣ ወደ ኋላ መመለስ አይችሉም ፏፏቴውም ወደ መሀል እየሳባቸው ነበር፣ ቀድሜ እየሰጠመች የነበረችው ሴት ለመታደግ የተቻለኝን አደረኩ፣ ደክማ ስለነበረኝ እኔንም ማስጠም ጀመረች፣ የሌለ አቅሜን ተጠቅሜ ወደ ነበርኩበት ወደ ዳር ገፋኋት፣ ዘወር ስል ግን አንደኛው ሰው ማግኘት አልቻልኩም፣ አልቻለም ሰጠመ😭 እኔም ወደ ዳር መምጣት ከብዶኝ ልሰጥም ትንሽ በቀረኝ ሰዓት በተዓምር ከዳር ደረስኩ፣ ዘወር ብዬ ስመለከት ከ3ቱ ሁለቱ ከጫፍ ደርሰዋል አንደኛው ቀርቷል። በደስታ የነበረ ድባባችን በሀዘን ተዋጠ፣ ለማትረፍ የተሞከሩ ሙከራዎች አልሰሩም፣ በሰዓቱ ሬሳውን ምናወጣበት መንገድ አልነበረም፣ ከሁለት ቀናት በኋላ ሬሳው ሊወጣ ችሏል። ይህው እያልቀስን ጎደኞችንን ቀበርነው እግዚአብሔር ለቤተሰቡ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይላክ። Via አማን ሻሎም 😭htrryyyc
@genethabdi2647
@genethabdi2647 Жыл бұрын
wow ! Thank you Dr. Dawit. Bless you !
@danielmekonen4044
@danielmekonen4044 Жыл бұрын
Doctors the best guiding life style Tanks
@Tenayemedia_tsegaw
@Tenayemedia_tsegaw Жыл бұрын
great thanks dr.dawit from tienaye media
@aynalemduki7366
@aynalemduki7366 Жыл бұрын
Thankyou Dr. God bless you
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Thank God about you Dr. Dawit I wish long live!
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Жыл бұрын
Amazing thank for sharing Dr Dawit
@eseyastekie4807
@eseyastekie4807 Жыл бұрын
It's captivating!!! Thanks dr. Dave
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o Жыл бұрын
Wow, thank you for your time
@bizuayehumengistu4996
@bizuayehumengistu4996 2 ай бұрын
So great Dr. Dawit!
@negerukedane9212
@negerukedane9212 Жыл бұрын
እናመሠግናለን very interesting lecture
@fekershoarga910
@fekershoarga910 Жыл бұрын
Great info! Thanks!
@millamedia2053
@millamedia2053 Жыл бұрын
What an amazing presentation!!
@yemegirma5820
@yemegirma5820 Жыл бұрын
Profound! I’m in agreement with the recommended back to Eden plan. Again I say profound!!
@_Gebetamedia8751
@_Gebetamedia8751 Жыл бұрын
Thank you Dr.
@Hiku980
@Hiku980 5 ай бұрын
Ende endemwedachu❤❤❤
@ethiopian-oromoll2035
@ethiopian-oromoll2035 Жыл бұрын
Daviye my brother God bless you. Your teaching was amazing. Keep up the good work. ❤😘
@hayatjemal8629
@hayatjemal8629 Жыл бұрын
Thank you so much ❤
@koyachewazez119
@koyachewazez119 Жыл бұрын
🙏🙏🙏እናመሰግናለን
@rahmarobaabdu4697
@rahmarobaabdu4697 5 ай бұрын
ዶክተር እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው የስጠከንጥያቄ አለኝ እኔ ከታመምኩ ነው ብዙ እንቅልፍ የምተኛው ለምድነው?
@akberetteare5094
@akberetteare5094 Жыл бұрын
Thanks for sharing 😊
@FetyaHora
@FetyaHora Жыл бұрын
Thank you for showing me this you helping me to see my self much respect and love ❤👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s Жыл бұрын
GOD BLESSING
@zhararixabajamalali7648
@zhararixabajamalali7648 Жыл бұрын
Great explanation for prevention disease
@mercyz6252
@mercyz6252 Жыл бұрын
Egziabher Yimesgen! 🙏
@H1oney
@H1oney Жыл бұрын
Thank u
@linaabesha6428
@linaabesha6428 Жыл бұрын
It is amazing 🥰🥰🥰
@elsayeabiy8323
@elsayeabiy8323 Жыл бұрын
I missed you doc i well came aging soon ❤❤❤ Thanks for all you help me a lot God blessed you more and more
@yididiyatadese3696
@yididiyatadese3696 Жыл бұрын
Waw denqe ngegre, zemenke yebareke! Future docter mhone nw yebelxe xeqmognale Thanks Doctor .
@abebemandefro291
@abebemandefro291 Жыл бұрын
Dawit, I am proud of you for your achievement, and more so, your decision to be back to help your people! ! ! . . . !
@yayetattoo
@yayetattoo Жыл бұрын
What amazing life style we have if we did what you have said.
@gdamteful
@gdamteful Жыл бұрын
Dr. Dawit Mengestu looks so strong and healthy. Even by looking at him you could learn a lot from him. He is a Health lecture is super -if we follow his advice we will have good health mentally physically and spiritually for this amazing lecture. I am so thankful.
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 Жыл бұрын
Dr ዳዊት አመሰግናለሁ
@geletogemechu8752
@geletogemechu8752 Жыл бұрын
Interesting Dr. Dawit for introducing the best doctors
@johnhabtughdey4212
@johnhabtughdey4212 Жыл бұрын
sometimes hate languages ​​because of some horrible people but if you listen to good people then you are glad you know the language. So Dawit dreams you have good programs I learn so much from you thank you for being my mother tongue is Tigringa but I understand Amharic language too
@senaitnegussie1768
@senaitnegussie1768 Жыл бұрын
hate is the problem, no excuse for hate. language is a tool to communicate how can you hate something because you hate the one using it ,its like hate the bible while you watch someone you hate is reading it. it doesn't make sense .
@johnhabtughdey4212
@johnhabtughdey4212 Жыл бұрын
@@senaitnegussie1768 i was.
@hananm1530
@hananm1530 Жыл бұрын
Enameseginalen
@mmmarketing5683
@mmmarketing5683 Жыл бұрын
I love Dr. Dawit he is right God create us to eat leaf's, fruits while Adam and Eve were in heaven we the human beings start abusing animals and its products buttet, chees, eggs, meat, this all brings siknesses so follow him u will live longer and healtheir
@fisoneden7750
@fisoneden7750 10 ай бұрын
ዳዊት ድሪምስ በዘመንክ እያንፅባረቅ ኑር ❤❤❤❤
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
❤I love you man❤ may Allah protect you.
@alemdemissie1124
@alemdemissie1124 Жыл бұрын
ማጠቃልያ ከከተማ ወጥተህ ገጠር ግባ:: ገጠር ስትኖር 1. Organic ምግብ ትመገባልህ:: Processed ምግብ ታስወግዳልህ 2. ንጹህ አየር ተነፍሳለህ 3. Cosmetics አትጠቀምም:: ለጸጉር ቅቤ ትቀባልህ 3. Apartment ውስጥ በAC and heater አታሸግም:: በቂ የፀሀይ ብርሀን ታገኛለህ 4. መኪና ስለማይኖርህ በእግርህ ብዙ ትሄዳለህ:: የአካል እንቅስቃሴ ይኖርሀል 5. ውጥረት Stress depression የሌለብት ነጻ ህይውት ትኖራልህ 6. ተፈጥሮን እያየህ ፈጣሪን ታመልካልህ
@nanioddu2528
@nanioddu2528 Жыл бұрын
Dawit please start online class for people outside Ethiopia.
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s Жыл бұрын
Edime yistoti👏👏👏👏👏🥰🥰
@ameleworkhailu2580
@ameleworkhailu2580 Жыл бұрын
Dr dawiet betam enamsegnalen ene bante miker yemigerem yet a akuwam Ena teru yesewenet akuwame tekeyro aychewalehu betam amsegnalew eweket yechemreleh
@heni6814
@heni6814 Жыл бұрын
Wow
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 Жыл бұрын
Thank u dr dawit mengistu ❤❤❤
@maseraalemu4890
@maseraalemu4890 Жыл бұрын
በጣም ስውነቴይሞቃ መፍቴፈልጌ
@debdeb3027
@debdeb3027 Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@marthamartha2060
@marthamartha2060 Жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@directeroffice
@directeroffice Жыл бұрын
D.r Dawit Ena Meseker Neg Tetekemalhu betam Gerum sew new Ergem Edema Ke tena gare Yestewote
@habteyeshiwas3450
@habteyeshiwas3450 Жыл бұрын
Wow amazing
@mustafi7174
@mustafi7174 Жыл бұрын
❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@SADORATUBE
@SADORATUBE Жыл бұрын
Emigerm Temert new, Dawit edmehen yarzemew
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
የፀሐይ ጨረር ለማግኝት ሙሉ ልብስ ሳንለብስ ነው ወይ፣? ከሆነ ያለንበት አካባቢ አመቺ ላይሆን ይችላል ።ወይንስ ከነ ልብሳችን ፀሐይ ብንሞቅ ይጠቅመናል ውይ ??
@haregewoingochel4269
@haregewoingochel4269 Жыл бұрын
Thank you Dr. Dawit I need your address to meet you. Thank you.
@abenitube6158
@abenitube6158 Жыл бұрын
በትክክል ዶ/ር ምግብ ያድናል ምግብ ይገድላል
@estifanosabdu4798
@estifanosabdu4798 Жыл бұрын
Please teach Ethiopians about breathing through nose close lips there is only 16 cases human lips can be far from each other. It has tremendous benefits
@saradav2853
@saradav2853 Жыл бұрын
enamsgaln
@yeabtsegaarega777
@yeabtsegaarega777 Жыл бұрын
Wowwww🙏👌👍👍👍
@gizeworkaniley3234
@gizeworkaniley3234 Жыл бұрын
"we are what we eat"
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 9 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 8 МЛН
ወሳኙ ቫይታሚን "ቫይታሚን ዲ"
14:26
Pink Lotus Ethiopia
Рет қаралды 17 М.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 9 МЛН