"The Greatness Show" -ልባችን ውስጥ ያሉት ሴሎች ያያሉ፡ይሰማሉ፡ያስታውሳሉ በ

  Рет қаралды 72,290

The Greatness Show

The Greatness Show

Жыл бұрын

"The Greatness Show" -ልባችን ውስጥ ያሉት ሴሎች ያያሉ፡ይሰማሉ፡ያስታውሳሉ በ #አዲስአመትስንቅ #ዶ/ር ሰላምአክሊሉ #thegreatnessshow
ብዙ ያስተማረችኝ ለብዙዎች ወገብ ፈዋሽ የሆነችው ዶክተር ሰላም አክሊሉ እንዴት አእምሮአችን ከልባችን ጋር ተስማምቶ ህይወታችን ሊመራልን እንደሚችል የምትነግረን አላት
#አዲስአመትስንቅ #thegreatnessshow #sofiamedia #ethiopianinspiration #ethiopiannewyear #ethiopianshow #drselamaklilu
ለላይፍ ቡክ ዝግጅት 5ኛ ዙር ምዝገባ ይህንን ይጫኑ
forms.gle/epRAvSzXUrzVkH4A8
ለ30 ደቂቃ የነፃ ኮቺንግ እዚህ ላይ ይመዝገቡ
forms.gle/fGVDny8gxSataYgv9
የላይፍ ቡክ ተማሪዎች ተሞክሮ
• የ ላይፍ ቡክ 1ኛ ዙር ተማሪዎች የ...
• የ ላይፍ ቡክ ተማሪዎች 2ኛየምረቃ ...
sign up for free 30 minute Greatness Coaching
here forms.gle/fGVDny8gxSataYgv9
Join our website for more free training and resources
.greatnesset.com
connect with us on
Facebook: / thegreatnessshow
Instagram: / greatness_show
Tiktok:- tiktok.com/greatnessshow
Telgram:- t.me/thegreatnessshow
Listen to The Greatness show PODCAST here
thegreatnessshow.podbean.com​
thegreatnessshow.buzzsprout.com/

Пікірлер: 150
@joshkeb3471
@joshkeb3471 5 ай бұрын
ሳይንስ ያረጋገጠው ይሄ አሁን የተናገርሽ እውነት መጽሐፍ ቅዱስ አስቀድሞ በዝርዝር የጻፈልን እውነት ነው እግዚአብሔር እርስ በርስ ተዋደዱ ይቅር ተባባሉ በያለቱ በሁሉ አመስግኑ ምስጋና ለፍጥረት ሁሉ ስጡ መልካም ነገር ለማድረግ ሁል ጊዜ በምስጋና በአምልኮ በፀሎት በፊቱ የልባችሁን ክፋት ለውጡ ያለው ቃሉ ነው ሳይንስ የእግዚአብሔርን ቃል ነው ያረጋገጠው ስለዚህ እንደ እግዚአብሔር ቃል እንኑር በጸሎት በምስጋና በዝማሬ እግዚአብሔርን እያመሰገንን ስንኖር ፍርሃትን ትተን መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለን በእምነት ስንኖር የእግዚአብሔርን ታምር እናያለን እምነት እንዲኖረን አደል ጌታ ኢየሱስ እንኳን ያስተማረን ግኝቱን ማምጣትሽ ደስ ይላል ምክንያቱም የመጽሐፍ ቅዱስን እውነተኝነት የእግዚአብሔርን አምላክነት የሚያረጋግጥ ነው ወደ እግዚአብሔር አሁንም መፀለይ ምስጋናን ማቅረብ አታቋርጡ
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 Жыл бұрын
ሳያችሁ የመጀመሪያዬ ነው ጣፈጣችሁኝ ከለሊቱ 7 ሰአት ጀምሮ ነው ያዳመጥኳችሁ እድሜዬ 66 ነው መሣጭ ሳቢ ማራኪ ነው ሳይንስ ነው ለሰላም ለጤና ለሥራ ለእድሜ እጅግ ጠቃሚ ትምሕርት ነው ብዙ ነገሮቼ አረማችሁት ድምፃችሁ በመሐል ሳቃችሁ በጣም አማረ የሰጠሽን ምሳሌዎች ድንቅ ናቸው ዛሬ ጉድ ነው የሰማሁት. እንኳን ዩቲዩብ ተገኘ በምን አገኛችሁ ነበር ለ85 ጓደኞቼ ልጆቼና ሚስቴ ሼር አደረግሁት. ደግሜ ልሰማ ሴቭ አደረግሁት እጅግ በጣም እናመሰግናለን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@user-re2cd4gc1s
@user-re2cd4gc1s 20 күн бұрын
@user-re2cd4gc1s
@user-re2cd4gc1s 20 күн бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ግን ለኔ የሚረዳኝ ልቤን የሰበሩትን ሰዎች በጣም ያሳዘኑኝን መለየትና አጥብቄ ስለያቸ ስርቃቸው ነው ሰላም የማገኘው ለበደሉኝ ላስለቀሱኝ ልቤን ለሰበሩት ሁሉንም ለነሱ ትቼ የራሴን ንስሀ ገብቼ ለእግዚአብሄር ትቼዋለሁ ግን ከነሱ አጥብቄ ካልተለየሁ ባየኋቸው ቁጥር ክፋታቸው መቆሸሻቸው አዕምሮዬ ውስጥ እየተመላለሰ ስለሚረብሸኝ መለየት ትልቁ ምርጫዬ ነው እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤
@healthywealthyethiopia7849
@healthywealthyethiopia7849 Жыл бұрын
ዶ/ር ሰላም ክስድስት አመት በፊት ለህክምና መጥቸ ያለምንም መድሃኒት በንግግር ብች አክመሽኛል፡፡ ህይወትን ቀይረሽልኛል፡፡ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ አሁን ደግሞ ይህንን ድንቅ ጥበብ እያስተማርሽን ነው፡፡ በድጋሚ አመሰናለሁ;፡፡ አንቺን የመሰለ ድንቅና ደግ ሰው ስለሰጠን ለአላህ ምስጋናየን አቀርባልሁ፡፡ ረጅም እድመ እና ጠና ይስጥልኝ፡፡
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 Жыл бұрын
Plz yet nw yalchew i wish to meet her just to say thank you
@mekkahtube6016
@mekkahtube6016 Жыл бұрын
አድራሻዋን ብትነግረን እባክህን
@Ewinettiketinalech.
@Ewinettiketinalech. Ай бұрын
አቤቱ ንፁ ልብን ፍጠርልኝ የቀናዉን ቅዱስ መንፈስ በዉስጣችን አድስ አሜን
@gospelvoice4266
@gospelvoice4266 Жыл бұрын
" ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩየመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤" ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:18-19)
@tigistusiba7837
@tigistusiba7837 3 ай бұрын
ክብርቷ ዶክተር ድንቅና በጣም ማንንም ሊገነዘበው በሚችለው መንገድ በሽታንና ጭንቀትን እንዴት ተዋግተን ማሸነፍ እንደምንችል አስቀምጠውታልና እግዚአብሔር የባረካቸው ታላቅ ስጦታችን በመሆናቸው ታላቅ አድናቆቴን ለክብርቷና ለፈጣሪ ለመግለፅ እወዳለሁ ። ፈጣሪ ይጠብቅልን!!!
@tilahung3043
@tilahung3043 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርታዊ ውይይት ነበር :: እግዚአብሔር ይባርካችሁ :: መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችን ይሁን::
@tezazubireda3706
@tezazubireda3706 Жыл бұрын
እንደቀልድ ጀምሬው ጨረስኩት! በጣም ጠቃሚ ሃሳብ ሲሆን በጉዋደኞች መሃል፣ በቤተሰብ፣ በመስሪያ ቤትና በሀገር ደረጀ ያሉብንን ችግሮቸቻችንን በአእምሮና-ልብ መግባባት ዘዴ አንዴት እንረዳቸው እንዴትስ እንፍታቸው የሚለውንም ብትዳስሱ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጨምርላችሁም!
@hanaengda330
@hanaengda330 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ አዎ ልባችን ከአይምሮ ጋር ካልሰራ ማስተዋል አንችልም ጌታ ይርዳን በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ መልካም አዲስ አዲስ አመት ይሄን እንድረዳ ስላደረከኝ ጌታ እየሱስ ተመስገን🙏
@tersiteshebeshi6158
@tersiteshebeshi6158 12 күн бұрын
ቶሎ ባለመስማቴ ባዝንም መልእክቱ ስላላመለጠኝ ደስ ብሎኛል አስተማሪያችንም አዘጋጂዋንም ጌታ ይባርካችሁ የሚቀጥለውን በጉጉት እንጡብቃለን
@shashukeleta5428
@shashukeleta5428 Жыл бұрын
I have learned a lot and apreciated God's words in the Bible, the power of believing, the power of love, the power of believing in yourself as the image of God the creator and all. Thank you.
@mekdesgetachew2381
@mekdesgetachew2381 Жыл бұрын
its very powerful
@merrykebede384
@merrykebede384 Жыл бұрын
እንዴት ያለሽ ሰው ነሽ አምላክ ይጠብቅሽ እድሜ ጤናን ይስጥሽ እዴት የሚጣፍጥ አደበት ነው ያለሽ ዶክተርዬ ተባረኩ
@user-ti3kp2wl6i
@user-ti3kp2wl6i Жыл бұрын
ዶ/ር ሠላም አክሊሉ እንዲሁም ሶፊያ አብዱልቃድር የዚህን ፕሮግራም አቅራቢ ፈጣሪ በረከትን ያድልልን ብዙ ሰዎችን የምታክሙበት ፀጋን ይስጥልን ።ክበሩ
@tgstamre2724
@tgstamre2724 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ከዚህ ቀን ጀምሮ ለ21 ቀን እለማመደውና ውጤቱን ከሀገሪ ስመለስ እመሰክራለሁኝ እመኑኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🇬🇭🇬🇭 በዚሁ ሾው
@zomamekonnen6027
@zomamekonnen6027 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እንኳን አደረሳችሁ
@fetahiedagnew5088
@fetahiedagnew5088 Жыл бұрын
አመሠግናለው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@dessibedada3788
@dessibedada3788 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበብ ጨምሮ ይስጣቹ ።መልካም ዘመን ይሁንልን
@korebmount1203
@korebmount1203 Жыл бұрын
ዶክተር ዘመንሽ ይባርክ ኑሪልን ይህንን መረዳት አቅቶን ብዙ ችግሮች ውስጥ ገብተናም በምስጋና ድል አለ ይላል ታላቁ መፀሀፍ ቅዱስ በመሆኑም አሁን ከአንቺ ደግሞ በጣም ድንቅ አድርገሽ አብራርተሽዋል ሌላው የሚገርመው መፀሀፍ ቅዱስም የልባችሁ አይኖች ሲበሩ እያለ ብዙ ቦታ ላይ አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ የህይወት መውጫ ነውና ይላል በጣም ነው የሚደንቀው እግዚአብሔር ን ቀድመን ብንሰማው ኖሮ እንደዚህ አይነት የትውልድ ኪሳራ ውስጥ አንገባም ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቀጥሉ በርቱ እናመሰግናለን ውዶች
@eyobkidan211
@eyobkidan211 Жыл бұрын
Thanks DR Yes we can change ourselves and Ethiopia with gratitude and THE POWER OF HEART
@solomon6445
@solomon6445 Жыл бұрын
ዶ/ር ሰላም እጅግ ምወድሽና ማከብርሽ ሰው ነሽ እግዚያብሔር ዕድሜ ከጤንነት ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ።
@meskimeski5419
@meskimeski5419 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ!!!
@TB-ou6qh
@TB-ou6qh 10 ай бұрын
ይህን ለኔ ያሰጣ እግዚአብሔርን አመሰግናለ ይህን ጥበብ ስለ ገለጣቸው እናንተ ታበረኩ
@FitsumMeftehie
@FitsumMeftehie Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን ዶ/ር እናመሰግናለን!!!
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ የበለጠ የሰዎችን አስተሳሰብ የምትቀይሩበት እውቀት ይጨምርላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@teferatesema8514
@teferatesema8514 Жыл бұрын
እናቶቻችን አንድ አባባል አላቸው "ከልብህ ሁን" እራስህን ግዛ"ከልብህ ሥራ" ከእስፖት ሥራ በህውዋላ ትንፋስህን ዋጥ አድርገህ ቆየት ብልህ ተንፍሰው ድካምህ ይለቅሀል ተናድደህ ስትራመድ እንቅፋት ይመታሀል " ይህ ሁሉ እውነታዎች የሚገጥመን የተፈጥሮ ሕግጋት ግን እኛ የማናውቃቸው ግራ እግራችንን እንቅፋት ሲመታን መጥፎ ነገር እንደሚገጥመን ውስጥ እጃችንን ሲበላን ገንዘብ እንደምናገኝ ግራ እጅ ሲሆን ገንዘብ ወጪ እንደሚሆን ማነው መልእክቱን የሚያስተላልፈው??
@sirgutretta5308
@sirgutretta5308 Жыл бұрын
Dear Dr. Selamye you are amazing person you inspire me , you are a gift to our society! May God bless you and your family abundantly ❤❤❤
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
Very helpful lesson! Thanks a lot 🙏🙏🙏
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 Жыл бұрын
GOD bless u Wonderful It's amazing teaching
@fasikaasfaw3872
@fasikaasfaw3872 Жыл бұрын
Thanks again for sharing your beautiful experience I love you both 🙏
@muliyana3760
@muliyana3760 Жыл бұрын
Thank You!
@bekelechalemu4566
@bekelechalemu4566 Жыл бұрын
በእዉነት በእዉነት በጣም የሚገርም መልእክት ነዉ!!
@mulugetagabrielhuit1726
@mulugetagabrielhuit1726 Жыл бұрын
Thank you Doc & also thank you 🙏 u wonderful
@demisskassaya4250
@demisskassaya4250 Жыл бұрын
Thank you for teaching me the simplest way of heart mind coherence!!
@workneshtedla5512
@workneshtedla5512 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመስግናልን
@tilayeagonafir6326
@tilayeagonafir6326 Жыл бұрын
Gratitude; a great charge of joy. Thank you Dr. Selam.
@mamushhawaz9691
@mamushhawaz9691 Жыл бұрын
ምስጋናዬን ከወዲሁ ጀምሬያለሁ። ሰሊ የድምፅሽ ቶን ድንቅ ሪትም አለው ከልቤ ምት ጋር ተጋምዶ እንደ ኦክስጅን ነው መላ መልእክትሽ የማግኳቸው። ሶፌዬም ሁሉንም አቀናብረሽው 2015 የእውነት ሽግግር እንድናደርግ ከመጀመሪያው መጀመሪያ ቀን ያለ አንዳንች የጊዜ ብክነት ፩ ብለን እንድንጀምር ፈር ቀደሽልናል።አመሰግናለሁ። The Greatness Show Really!!!
@zinabugirma
@zinabugirma Жыл бұрын
lovely mom Dr selam Thankyou so much , lovely sis sofiye thankyou so much for letting us know such alluring perspectives!
@rahelabera1252
@rahelabera1252 Жыл бұрын
Doc hou are AMAZING !!!
@hanifaibrahim7229
@hanifaibrahim7229 Жыл бұрын
You are amazing Doctor...thank you so much
@tsionfiseha8724
@tsionfiseha8724 Жыл бұрын
I have always aired you. You have opened my eyes, it's a new paradigm for me tebareki!!
@bizuayehutube7171
@bizuayehutube7171 Жыл бұрын
Waw really thank you very much for Dr selam Aklilu and also lovely producer.....
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
Allah mantioned heart in the Quran more than 100 times.It is really amazing!!! thank you so much!!!
@yeshiemebet1624
@yeshiemebet1624 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ
@haymanotakale280
@haymanotakale280 5 ай бұрын
Thanks
@teferishiden3813
@teferishiden3813 5 ай бұрын
Thank you Dr. Selam❤
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 5 ай бұрын
Great speech wonderful
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 Жыл бұрын
ሶፊ ከእናቴ ጋር አብሪያት የተወያየን ነው የመሰለኝ ወይኔ ታድላ ድርበብ ብላ በተተጋጋ መልኩ ምክሮዋ አስገራሚ ድንቅ ግንዛቤ ነው ያስጨበጠቼኝ እና አትጠገብም ከምር ሰላም ነው የምትሰጠው" ስም ያወጣል መልዓክ " ለዶር ሰላም በልኮዎ ነው የተሰጣት አሳዳጊዎቾን በደንብ በአንደበትዎ ነው ለማየት የቻልኩትኝ አከበርኮቸው ወላጆቾን… ………………………ሶፊ ኧረ በእናትሽ አርቲስት ሙላቱ አስታጥቂን ስፊ ሰአት ወሰፈሽ እንግዳ አደርጊልን አደራ
@tigistwami2583
@tigistwami2583 Жыл бұрын
Thank you so much
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Жыл бұрын
Thank you Doctor Selam
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 Жыл бұрын
Thanks!!
@user-lw9tc1zt4n
@user-lw9tc1zt4n 2 ай бұрын
Thank you 🙏🙏🙏
@Alemye777
@Alemye777 5 ай бұрын
Thank you for this wonderful lesson
@Alemye777
@Alemye777 5 ай бұрын
Wow !!!what a great lesson 👏
@jh2500
@jh2500 4 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ይህንን መገለጥ የሰጣችሁን እግዚአብሔር አናመሰግናለን የሰማችሁ ዳይ ወደ ተግባር እንግባ ልባችንን እያዳመጥን እናመስግን ተባረኩ🙏🏽
@user-ie5kh1ye3y
@user-ie5kh1ye3y 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ሰላም
@HiluT
@HiluT Жыл бұрын
Beautiful ❤️
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Жыл бұрын
Thank you for sharing
@muna1839
@muna1839 Жыл бұрын
Thanks dear sophi👌👌
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም አመሰግናለው እንኳን አደረሳችው
@gethachewmeheret7489
@gethachewmeheret7489 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤
@solianahailu4074
@solianahailu4074 Жыл бұрын
waw amazing God Bless You More And More great Info Love it Keep It Up 😍😍😍Happy New Year
@denaytgoytom6294
@denaytgoytom6294 Жыл бұрын
Thanks a lot 🙏🙏💖💖
@rahelb1953
@rahelb1953 Жыл бұрын
Sofiye! I don’t know you much but watched a couple of your interviews and you are the one and maybe only mature interview host by far! Very mature conversation! Please keep up the good work that you do my dear!!! 21 days break any habits and I will join you!!! I agree with Doc!!! Much love and hugs!!! Thank you 🙏🏾
@mikiinspire
@mikiinspire Жыл бұрын
I read a bunches of self help books but difficult for me implementing heart to brain coherence thing or my breathing
@ethiotube9805
@ethiotube9805 Жыл бұрын
Egziyabher yibarkachihu
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 Жыл бұрын
Waw.... betame enamesegenalene......
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምሕርት ነዉ ተባረኩልኝ።
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ እግዚአብሔር የተግባር ሰው ያርገን
@alem7785
@alem7785 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል greatness show እንዴት እስከዛሬ እንዳላየኋችሁ ይገርማል እናመሰግናለን
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ጌታ ይባርክሽ ግን ዋናው መሰረቱ መፅሀፍ ቅዱስ ነው ሁሉም ሀሳብ ያለው በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ካለው መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ነው ሳይንስም አለምም ተመራማሪወችም ከየትም አላገኙትም ዋናው ወደ ሰው ልብ መድረሱ ነው እና ሰው ወደ መጀመሪያው ወደ እግዚአብሔር ቃል ቢመለስ ዘመኑን ያጣጥማል ተባረኩ
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@dawitg25
@dawitg25 Жыл бұрын
እጅግ ግሩም የሆነ ማስተዋል ነው። ዶክተር መስገረም ግዜሽን ወስደሽ እንዲህ አይነት ማስተዋልን በማካፈለሽ አናመሰግናለን።
@ethiotube9805
@ethiotube9805 Жыл бұрын
Wonderful my dears ❤️❤️❤️
@fikruabebe9143
@fikruabebe9143 Жыл бұрын
Dear the greatness show provider I have heard the heart and mind communion greater than than light. It is great truth one can not easily discover it. please you have mentioned that one book we listeners to read it. please where can we get it.
@shitayekinfe6108
@shitayekinfe6108 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ትልቅ የህይወት ዘመን ስንቅ ነው የሰጣችሁን !!!
@mebakidan7407
@mebakidan7407 6 ай бұрын
እናንተ መልካምና ድንቆ ሰዎች ተባረኩ❤❤ በጣም አመግናለሁ!!!
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 Жыл бұрын
Weyene des sety Dr selam thank you
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የፕሮግራሙን አዘጋጅ በጣም አመሰግንሻለሁ በተረጋጋ መንፈስ ጠለቅ ያለ እና ቡዙ ዕዉቀት የሚሰጠን ሃሳቦች እያመጠሽ ብዙ ዕዉቀት አግኝተናል ለዶ /ር ለእሳቸዉ ዘመናቸዉ የተባረከ ይሁን ❤ፍቅር ያሸንፋል፤
@tizazuzewge2894
@tizazuzewge2894 Жыл бұрын
Wow ! Egzeabher edme ena tenna yistilin Dr
@user-gs6gp5cg5x
@user-gs6gp5cg5x 9 ай бұрын
ብሰማው ብስማው ሁሌም የምማርበት ቪዲዮ ተባረኩልኝ❤❤❤❤
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 Жыл бұрын
Omg she is so intelligent i thank you 💕 Dr i come to this channel by accidente i love it 💕 thank you
@user-vq5ek8vx8m
@user-vq5ek8vx8m 11 ай бұрын
እናመሰግናለን እናታችን❤
@yilmagulema9789
@yilmagulema9789 Жыл бұрын
አንድ እውነት ፣ጽኑ እምነት አዎ ሞኝነት ነው። ደግሞ አባቶቻችን "ሕሊና የእግዚአብሔር እንደራሴ ነው" ይላሉ።
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 5 ай бұрын
Wow that’s amazing life experience ❤
@GOODiTSustainability
@GOODiTSustainability Жыл бұрын
This is by far the most beautiful conversation on this topic …Dr.Selam is very well articulated, makes the topic very relatable and appropriately expressed … I hope you bring her on your show again I appreciate your calmness as she talked through the points and the great discussion points you raised …keep it up:)
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 Жыл бұрын
Betam enamesegenalen🙏
@hayatookemal968
@hayatookemal968 Жыл бұрын
Wow❤❤
@semiralove1228
@semiralove1228 Жыл бұрын
Waw it's amazing 🤩
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 Жыл бұрын
Betam tekami mikikir neber.Enameseginalen huletachihunim.
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 Жыл бұрын
Dr ሰላም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@melkamlezasamuel8921
@melkamlezasamuel8921 Жыл бұрын
Wow....amazing... woman of the year for me.... well deserved time i spent to listen this message 👏 thank you Dr. 😊 precious gift for our country ❤ I will definitely practice what you just said ! Thank you
@almazdejene3732
@almazdejene3732 5 ай бұрын
I saw this today I don't know how I missed it all thru the year. Now I will share it practice it, thank you
@zuriashm4355
@zuriashm4355 Жыл бұрын
Dr Selam, I missed you !!
@tsigeayele2154
@tsigeayele2154 2 ай бұрын
እግዝብሕርን ይፈጠረንን እንድንተነፍስ ኩላሊትን ሣንብን ሊላውንም የስጠንን እናመስግናለን
@user-nq9fc9on5b
@user-nq9fc9on5b 5 ай бұрын
አለባበሳቸው ደስ ሲል ምን አለበት የብልቶቻቸውን ቅርፅ ፍንቲው አድርጎ ከሚያሳይ ሱሪ መሳይ ራቁትነት ወይ የውስጥ ፓንት ከሚያሳይ ቁራጭ ቀሚስ በራቁትነት የሚደሰቱ እህቶች ከእነኝህ ቢማሩ?
@tigistaltaye4407
@tigistaltaye4407 Жыл бұрын
ሶፊዬ በርቺ 👍👍👍👍
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 Жыл бұрын
Wooooooow I have no words
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 14 күн бұрын
የናዝሬት ልጅ ናት ጎበዝ ናት ቀና ናት ጥሩ ትምሕርት ነው
@nesanetabay6669
@nesanetabay6669 Жыл бұрын
እንዴት የሚደቅ እውቀት ነው የነገርሽን የምር ሞክሬው ልቦናዬን ነው ያበራሽው ተባረኩ እናመሰግናለን ፡፡ ❤❤ 🙏🙏
@firehiwottefera8360
@firehiwottefera8360 Жыл бұрын
Thank you 🙏🏼 🙏🙏🏼 Happy New Year 🎆🎊
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 132 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 91 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 91 МЛН
ዮጋ እንዴት ይዘወተራል? በማን ይሰራል?
26:46
Fana Television
Рет қаралды 6 М.
ምናባዊ እይታ || The Power of Imagination - ክፍል 1
33:57
Impact Seminars
Рет қаралды 190 М.
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 132 МЛН