@TamagneShow with Yehunie Belay Part 1 | ታማኝ ሾው ከይሁኔ በላይ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]

  Рет қаралды 97,740

Tamagne Show

Tamagne Show

7 ай бұрын

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
​​@TamagneShow with Yehunie Belay Part 1 | ታማኝ ሾው ከይሁኔ በላይ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
===================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
KZfaq
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and KZfaq Channel
KZfaq
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Пікірлер: 107
@hannagerma3505
@hannagerma3505 7 ай бұрын
ይሁኔ ምነው ፍኖተሰላም በድሮን ሲጨፈጭፍ ዝምተን መረጥህ የመጣህበት ህብረተሰብ መከራውን ሲያ ዝም አልህ. እንተ ታዋቂ ስለሁንህ ነው። ዳሞት ጀግና ነው። ማነንም አይፈልግም ግን እንደ አንድ ዳሞት ዝም ማለት አይገባም. በስኪትህ ኩርተነል ግን አንተም ለህዝብህ መቆም ነበረብህ. wr still love you.
@rot.9552
@rot.9552 6 ай бұрын
Museachen belachut yemiyawerdew tefa
@shwangizawtefera
@shwangizawtefera 7 ай бұрын
ይሁኔ ድንቅ ሰው!!!ትልቅ ክብር እና ፍቅር ለአንተ።
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 6 ай бұрын
ታማኝ ኩራ በሀገህ ጥንታዊ ባለ ታሪክ ኢትዮጵያ ችን ነባር ዘለዓለም የምትኖር የእግዚአብሔር ምድር ተባረክ ይሁኔ በርቱ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 7 ай бұрын
እንኳን ጋበዝከው ይሁኔን በጣም ነው የምወደው እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@temabrand3382
@temabrand3382 7 ай бұрын
ይሁኔ እናታማኝ እወዳቹሀለው እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ ወንድም አማቹቹ❤❤❤❤
@haregchane135
@haregchane135 7 ай бұрын
ይሁኔ አንተኮበጣም ትለያለህ ባህሌን በዘፈኖችህ አጥግበህኛል እግዚአብሔር ለአንተም ለውድ ቤተሰቦችህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we 7 ай бұрын
ታማኝ በየነ አሉ ወይ ጉድ ????
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 7 ай бұрын
ኩሩ የኡትዮጵያ አገራችን "እንቆች" እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ! አሜን
@Yeshi2121
@Yeshi2121 7 ай бұрын
አይ ታማኝ በየነነነነነነነነነ😍🤔🤔🤔🤔
@Ayalew18
@Ayalew18 7 ай бұрын
በእርግጠኝነት ይሁኔ ሰው አክባሪ ስለሆነ ነው የመጣለት እንጅ ደስተኛ አለመሆኑ ያስታውቃል
@BeBetter25803
@BeBetter25803 7 ай бұрын
ታማነኝ የማከብርህ, ለወገንህ ድምፅ ሁን። እስከመቼ ?
@user-xq2oy8rm9o
@user-xq2oy8rm9o 6 ай бұрын
ሀገር ወዳዱ ታማኝ እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@saraberhe6491
@saraberhe6491 6 ай бұрын
አሁንም አብይ እግሩን ላይ ወድቀህ ሰግደሕ አትመጣም ወይ
@user-po9tk8uw1f
@user-po9tk8uw1f 7 ай бұрын
አይ ታማኝኝኝኝኝኝ ታሳዝናለህ ምኑ ዞረህ?
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 7 ай бұрын
አንተ ጎበዝ ብሀገርህ ይምትኮራ በራስህ የምትኮራ እግዚአብሔር የስጠህ ፅጋ ነው እኮ በቀላሉ እይገኝም ስው በራሱ አይተማመንም ችግር አለበት በሌላውም ዓለም እስራኤሎች ኔቲቭ እሜሪካ የጠፍት የተስደዱ የግሪክ ህዝቦች ይሞታሉ ማነታቸው እንዳይጠፋ እኔም ሀገሪን እወዳታለሁ ቆንቆችን ባህላችን ሌላ ነው የጌቶች ጌታ ነን እንዳለ ፍቅር ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ባላገሩ እህት እጎትዬ ስላቸው ወዳጄ ይሉኛል እስሪ ነው የምጠራቸው ወዳጄ እንዲሉኝ ኢትዮጵያ ሁለመናዋ ፍቅር ነው ይባርክህ የእስራኤል ንጉሥ
@batamariam1350
@batamariam1350 6 ай бұрын
ታላቅ ስው የባህላችን አምባሳድር ምርጥ እንቁ ይህ ነው ስልጣኔ ኔ ማልፕት በማነንፕት መኮረት የረስን ባህል ቌንቋ ማስፈፈት. ይህ ነው አዋቂነት እናመስግናለን ረጀም እድሜ ከጤነት ጋር ይስጥልን
@Mr.believer123
@Mr.believer123 7 ай бұрын
Thank you so much for everything you did for our country and for what you doing. We are so grateful Tamageye!
@Nyarimapuranga
@Nyarimapuranga 6 ай бұрын
I thank you for your brave service for our community I love you and respect you my Tamagn
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 7 ай бұрын
ይሁንዬ የእዉነት እራስህን መስለህ የምትኖረዉ የጠፋዉን ያገራችንን ቆላደጋ ዳሞትን ስሰማ በጣም ደስ አለኝ ቃላቶችህ ሁሉ ጣዕም አላቸዉ መነሻህን የማትረሳ ፍፁም ጨዋነት የተሞላበትንግግር ነዉ ታማኝዬ ክብረት ይስጥህ። ❤❤❤❤
@amsaleatraga1929
@amsaleatraga1929 7 ай бұрын
Yhune you are real artist .and you are historian .I enjoyed it thank 's a lots.
@DAMOT88
@DAMOT88 7 ай бұрын
ዳሞቴው ይሁኔን የምትወዱ እስኪ ?
@staypostive6611
@staypostive6611 6 ай бұрын
Pure talent !
@user-un8po6xf2l
@user-un8po6xf2l 6 ай бұрын
ኑርሉኝ የአገር ኩራት ❤️❤️❤️♥️
@user-wq1oe7jh7b
@user-wq1oe7jh7b 7 ай бұрын
ዛሬ ስው ጋበዝክ ታማኝ።
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 7 ай бұрын
ታማኝ በዬን የት ነህ ዘንድሮ
@user-ml6vz7ws8h
@user-ml6vz7ws8h 6 ай бұрын
ሙቶ ተነሳ ክክክ
@adanekassie208
@adanekassie208 7 ай бұрын
የባህል ዘፈን አምባሳደር ነህ የአማራ ኩሩ
@nigatuteshale8933
@nigatuteshale8933 7 ай бұрын
❤❤❤ የልጅነት ትዝታየ
@esfesf9708
@esfesf9708 6 ай бұрын
ክብር አለኝ ለይሁኔ በጣም እንወድህ አለን ታማኝ ላንተም ክብር አለኝ ይሁኔ ጤና እድሜ ላንተም
@blindjustice360
@blindjustice360 7 ай бұрын
Yihunie Belay is the legend artist and I appreciate him, but now it is not the time to talk about this issues, since as you know our country Ethiopia may doesn't continue as a country (internal distraction), so instead of this talk please say something for the concerned body and save our country from total distraction first!
@TeboMedia24
@TeboMedia24 7 ай бұрын
ይሁንሻ አከብርሃለሁ ታማኜ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏
@abyelove9263
@abyelove9263 7 ай бұрын
Part two pls.
@teklemariamamare-qy9bp
@teklemariamamare-qy9bp 6 ай бұрын
Everything is original amazing.
@bilenhindi
@bilenhindi Күн бұрын
Antuyewa betam mert sera new. sent gize endayehut! 💚💛❤
@yidnie
@yidnie 7 ай бұрын
Thank you Tamagne
@gethab2306
@gethab2306 7 ай бұрын
Well, not sure where to start as time, places, condition and status have changed in time and chronological orders. Yet, would like him to shine, for good or otherwise, about the young women ብዙአየሁ ጐበዜ and others who participated in the song. He tried to touch bases at the begining of the interview while ታማኝ was less interested on issues as such. ካምስታችን ሁለታችን ነው ...ሲል የሰማሁት መሰለኝ if not mistaken. Thank you!
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 7 ай бұрын
ስውዳችሁ ወንድሞቸ ምርጥ ሰው ናችሁ❤❤❤
@user-hj1mh8xw1r
@user-hj1mh8xw1r 7 ай бұрын
ምነው ታማኝ ምነው ፍኖን ዝም ኣልከው
@fekertam
@fekertam 7 ай бұрын
ቃል የለውም ጉልበትምየለውም እነሱን የሚተርክ የአብይ ፍቅር ስጋ ነፍስ መንፈሱን እንቅ አርጎ ይዞትል ፋኖ አብይን አሩን ሲያበላው ሀዘንም አለመቀመጡ ያው ተው ቻለው ሆዴ እየዘፈነ ነው
@millikebe3537
@millikebe3537 7 ай бұрын
Ye higdef telalaki silahone
@saraberhe6491
@saraberhe6491 6 ай бұрын
አብይ ጋር ይጣላ እንዴ እግሩ ላይ ወድቆ
@habtamubayou8565
@habtamubayou8565 6 ай бұрын
Yihune my favorite singer
@Mashquke
@Mashquke 7 ай бұрын
ከነይሁኔ በላይ ጋር በሕብረትርኢት አድገናል ሙዚቃዎቻችሁን ስንሰማ ግዜ፣ቦታ፣የምንወዳቸው ያሁሉ ይመጣል ሕይወት Memory Back አንተን የመሰለ የአማርንኛ ባሕላዊ ስራዎችህን እንወዳለን ግን የአማራ ሕዝብ በታሪክ ሆኖ ማያውቅበት ግዛውስጥ ሆኖ አዲሱን ስራህን ጀባ ስትል ተበሳጭቻ ነበር ።እንደውም ፍኖተሠላም ስትል ጦርነቱ ያለበት ትዝም አለን።on the right time ቢሆን ስራህን እንወዳለን።ቢሆንም መቶ ግዜ ይቅርታ እንደሚለ እርግጠኛ ነን ይሁኔን በቡኩሌ ከነቤተሰቤ እንወድሀለን።ጎበዝ!!!!
@ephremtesfaye4915
@ephremtesfaye4915 7 ай бұрын
Best musician Yihune Belay❤
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 6 ай бұрын
ድምፃዊ ይሁኔ በላይ አድናቂህ ነኝ
@chalachewmelaku4547
@chalachewmelaku4547 6 ай бұрын
ሁለታችሁንም በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi 7 ай бұрын
እወዳችኋለሁ 🥰🥰ኑሩልኝ
@zahrazaza5705
@zahrazaza5705 7 ай бұрын
አንተ ታማኝ የምትባል ካሀዲ የአማራ ሞት በ በቤትህ ይግባ
@nightsky4544
@nightsky4544 7 ай бұрын
የሚረግሙ የተረገሙ ይሆናሉ ይላል መፀሀፍ ቅዱስ
@saraberhe6491
@saraberhe6491 6 ай бұрын
እንዴት ይገባል አጎንብሶ ጫማ ልሶ እንዴት ይሆናል
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 7 ай бұрын
ግዝየው አዛገን እንጂ ሁለታችሁም መልካም ስብዕና ነው ያላችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@africansava8782
@africansava8782 6 ай бұрын
ይሁኔ በላይ በጣምነዉ የምወድህ አድናቂህነኝ❤❤❤❤
@Nyarimapuranga
@Nyarimapuranga 6 ай бұрын
I do respect you so much my brother
@meskineway4162
@meskineway4162 7 ай бұрын
ሁለታችሁንም እወዳችኋለው ለወገናችሁ ድምፅ ሁኑ
@DemlewMelesech
@DemlewMelesech 6 ай бұрын
Yhanks tamagn
@girmatesema2720
@girmatesema2720 6 ай бұрын
i greatly atuyewa firstly muzika yhine belay i love you
@Hule-adis
@Hule-adis 7 ай бұрын
ይሁኔ ድሮ ልጅ እያለሁ 🥰🥰🥰
@BeleteGetoch
@BeleteGetoch 2 ай бұрын
ታማኝ እንደ ሰሙ ኢትዬጽያዊ ታማኝ።
@dkm1666
@dkm1666 7 ай бұрын
betam amesegenalehu tamagne beyene
@Obsee-le4yp
@Obsee-le4yp 6 ай бұрын
USA 🇺🇸......Kenya......Borena / Ethiopia 🇪🇹
@Obsee-le4yp
@Obsee-le4yp 6 ай бұрын
Cyber & energy.....marathon
@aminayasin4428
@aminayasin4428 6 ай бұрын
እረ ምን ሆናችሁ ነው ወቅቱን አያማክልም
@ephremephrem9413
@ephremephrem9413 6 ай бұрын
ታማኛ በዬነ በጣም ነው የምወድህ
@abayaschale5295
@abayaschale5295 6 ай бұрын
Many people said me you looks Yehuine Belay and Chrisian Tadele 😁😁
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 7 ай бұрын
አኔ ልጅ ሆኘ ሞቢል ወይም ቶታል ነዳጅ ማደያ ሲዘፍን አስታውሰዋለሁ ይገርማል አሁን አሱ ትንሽ ልጅ ይመስላል አኔ አባቱን መስያለሁ
@M7T21
@M7T21 7 ай бұрын
አይዞን ቀረጻው የቆዬ ይመስለኛል🤣ከማህደር እያወጣ ሳይሆን አይቀርም upload የሚያደርገው።
@hayutube222
@hayutube222 7 ай бұрын
😂😂
@zinasheamare545
@zinasheamare545 7 ай бұрын
❤❤❤❤ETHIOPIA 🎉🎉🎉
@user-tg7pq5vo9f
@user-tg7pq5vo9f 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mulureta8500
@mulureta8500 4 ай бұрын
Yhune betam new emakebirhe funteslam yedgoche agire engeda akebabele yeekalu makiberi
@almazderess8971
@almazderess8971 6 ай бұрын
@girmatesema2720
@girmatesema2720 6 ай бұрын
second lovly kuku melekote tamagn u listen
@kedirahmed5846
@kedirahmed5846 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lc7xs7xm6t
@user-lc7xs7xm6t 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂
@manolisdalenza4121
@manolisdalenza4121 7 ай бұрын
Mang minew chekenik by fano??????
@Obsee-le4yp
@Obsee-le4yp 6 ай бұрын
🎤 🎙
@slmtemesgen3628
@slmtemesgen3628 6 ай бұрын
Look Pakistani
@tiruaynetalemu6493
@tiruaynetalemu6493 7 ай бұрын
Yehuna endet endemewedachew serawochehen beteleyaye bota leteweleden ye akebBew tewelaj lejoch bahlachenen endenawek redtonal enamesegnalen
@decouvrirethiopie9208
@decouvrirethiopie9208 3 ай бұрын
GORGORA GUZARA GONDER
@zinasheamare545
@zinasheamare545 7 ай бұрын
❤❤❤ETHIOPIA
@josephasfaw9842
@josephasfaw9842 7 ай бұрын
Amhara genocide by Oromummaa government.
@millikebe3537
@millikebe3537 7 ай бұрын
You are higdef
@alexhonjamo409
@alexhonjamo409 3 ай бұрын
ስም አተጥፉ ታማኝም እጅግ ሰው አክበረ ነው
@shewargaynalem8718
@shewargaynalem8718 6 ай бұрын
Edat nahe tamagn batsebehe edat nachu
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 6 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ ከምር ዋው
@ewnetuderseh2071
@ewnetuderseh2071 7 ай бұрын
ይሁኔ በጣም ትለያለህ!!!
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 7 ай бұрын
ETHIOPIA. FIRST. !!!!
@belachewkejela2759
@belachewkejela2759 6 ай бұрын
Are you guys kidding Whike Fano sacrifices to liberate Amhara , Tamagn is gambling
@zinasheamare545
@zinasheamare545 7 ай бұрын
ETHIOPIA
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 7 ай бұрын
ይሁንየ አንተን ስለምወድህ ነው ፕሮ ግራሙን ያየሁት❤❤
@user-pz5sf6gz5s
@user-pz5sf6gz5s 7 ай бұрын
ይሁኔ ግን ፊሊፕስ ነው:: መቼም አያረጅም:: ሁሌ ቤቢፌስ ነው:: ታድሎ::
@Abbatobia
@Abbatobia 7 ай бұрын
የቢትወደድ መንገሻ አቲከም አገር ሰው ነህ መሰለኝ።
@birukKene-ou2jm
@birukKene-ou2jm 6 ай бұрын
ታማኝ ምርጥ የስው ዘር ❤❤❤
@saiedyeasin1210
@saiedyeasin1210 7 ай бұрын
ታማኝ በየኔ
@user-dn7xy3cn8w
@user-dn7xy3cn8w 7 ай бұрын
The quastioner has not competent quastion.
@daniyeshneh9743
@daniyeshneh9743 6 ай бұрын
ተቀርጾ የቆየ ፕሮግራም ነው ።
@sisayshariff6102
@sisayshariff6102 7 ай бұрын
ታማኝ እንደ ስሙ የታመነ ኢትዮጲያዊ ጀግና በርታ በርታ ጠልፈው እዳይጥሉክ ልጆችክ ዘመንክ ይባረክ ለኢትዮጲያ ባለውለታ ልጅ ነክ
@user-ef5wh1ty8f
@user-ef5wh1ty8f 7 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ዛሬ አማራው ቤቱ ሲገደል ዝም አለ
@adanekassie208
@adanekassie208 7 ай бұрын
አጎንብሶ የአብይ አህመድን ጫማ ከመሳሙ በፊት እኔም እወደው ነበር
@etheth5034
@etheth5034 6 ай бұрын
የጎፈንድሚ ጀግና ጫማ ላሽ
@user-xr9gu3po9g
@user-xr9gu3po9g 7 ай бұрын
የቆይ ቪዲዮ ነው
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,3 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 23 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 46 МЛН
#ethiopia #መንግስት የለም ወይስ? #ethiopianews #may 6, 2024
54:06
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 111 М.
Seifu on EBS with Solomon Bogale and Filfilu - MUST WATCH
15:26
Seifu Show
Рет қаралды 2,8 МЛН
Sion princess funny Haribo Donuts 🍊🚆😅🤣
0:35
SION /紫音
Рет қаралды 17 МЛН
Телега - hahalivars
0:55
HAHALIVARS
Рет қаралды 2,8 МЛН
Ахахах 👅
0:44
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 964 М.
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 14 МЛН