ጧሀ ጀማሌ||ሰለሀዲን ሁሴን||TUHA JEMALE|| SELEHADIN HUSSEN||NEW MENZUMA 2016/2024 @SelehadinHussenofficial

  Рет қаралды 184,921

Al Faruk Multimedia Production

Al Faruk Multimedia Production

Ай бұрын

ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
@alfarukmultimediaproduction
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
@AMIRHUSSENofficial
ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
@SelehadinHussenofficial
በግጥም
____________
____________
ሠላቱሊሒ ዐላ ጠሀ ጀማሌ
ሸምሱል ዐዘሌ ሠይዱል ዐርሳሌ
❤ ቢስሚላሂ ብዬ በአላህ ረበና
ልጥራዉ ያንን ሠዉ ያን አይነኩሌ
❤ ፍቅሮ ሠርፆብኝ በሩህ በአካሌ
አንቱን አንቱን ነዉ ሚያሰኘኝ ሁሌ
❤❤#❤ ❤❤❤❤
❤የነቢ ምራቅ የዉዱ ጠሀ
ጣፋጭ ያደርጋል ጨዋማ ዉሀ
እንዳይነካዎ ሀሩሩ ፀሀይ
ሚንጣልላቸዉ ደመና
ከራሳቸዉ ላይ
እንዳይነካዎ ሀሩሩ ፀሀይ
ሚንጣልላቸዉ ደመና
ከራሳቸዉ ላይ
😍 እንዳይነካዎ * ሀሩሩ ፀሀይ
ደመናዉ ጥላ * ሆነዉ ከሠማይ
😍 ቱፍታዉ ምራቁ * የዉዱ ጠሀ
ጣፋጭ ያደርጋል * ጨዋማ ዉሀ

❤ አሠላም ዐለይኩም
የፍቅር እሳት * ነበልባሊቱ
ተጠምጥማበት * በኩላሊቱ
ሟሸሸ ገላዉ * ዋጀ አከላቱ
እጅግ ጠናበት * ባሠ ናፍቆቱ
እወዶታለዉ * እኔስ አብዝቼ
ናፍቄ አንቱን * አለሁኝ ጓጉቼ
ክብሮ ሞገሶ በልቤ ነግሶ❤
ናፍቆት ትዝታዉ ገዳይ ጨርሶ❤
😍 እንዳይነካዎ * ሀሩሩ ፀሀይ
ደመናዉ ጥላ * ሆነዉ ከሠማይ
😍 ተናፋቂ ነዉ እጅጉን ጨዋ
ተናፋቂ ነዉ ሙሐመዶዋ
❤❤❤❤❤ 2❤❤❤❤❤
ሠላቱሊሒ ዐላ ጠሀ ጀማሌ
ሸምሱል ዐዘሌ ሠይዱል ዐርሳሌ
❤ ዱዐ አድርጉልኝ ለዚች ፈረሴ
እግሯ ተይዞ ተጨንቋል ነፍሴ
❤ ዛሬን አድኑኝ ብቻ ጀማሌ
አይታጠፍም አይላላም ቃሌ
❤❤❤❤❤
❤ መሬት ብትይዘዉ * ሩሁ ተጨንቃ
ባኮ አድኑኝ * አለ ሱራቃ
ዋይ ዋይ እያለ**ዋይ ዋይ እያለ
አድኑኝ ነቢን አላቸዉ
ተማፀናቸዉ
ዋይ ዋይ እያለ**ዋይ ዋይ እያለ
አድኑኝ ነቢን አላቸዉ
ተማፀናቸዉ
😍 ሡራቃ ሄደ ቀድሞ በቶሎ
መቶ ግመልን ሊሸለም ብሎ
😍 ነቢን ለመግደል አየከጀለ
ፈረስ ተጭኖ ጉዞ ቀጠለ

❤ አሠላም ዐለይኩም
ትንሽ ተጉዞ * አየ ከሩቁ
ከነብዩ ጋር * ሆነዉ ሲዲቁ
ሊይዝ በማሰብ * ነቢን ለመግደል
ቀስቱን ለማዉጣት * በእጁ ሲታገል
የፈረሡ እግር * እስከ ጉልበቱ
ሲሰጥም ታየዉ * በዐይኑ ብረቱ
ሱራቃም ያኔ * ብሎ ተጣራ
ባኮ አድኑኝ * ያኸይረል ወራ
❤ ዱዐ አድርጉልኝ ለዚች ፈረሴ
ብሎ አላቸዉ ተጨንቋል ነፍሴ
❤ ብቻ ፈረሴ ከዚ ትዉጣጂ
አለ እሆናለዉ ያንቱ ወዳጂ
****************************
****************************
KZfaq
/ @alfarukmultimediaprod...
Facebook
276514076450...
Telegram
t.me/ethioalfaruk
Website
alfarukmultimedia.com
TikTok
www.tiktok.com/@alfaruk_multi...
=======================
ይህን ቪድዮ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው!
Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright © 2024 @alfarukmultimediaproduction

Пікірлер: 225
@SelehadinHussenofficial
@SelehadinHussenofficial
Aselamu alykum werahmetullahi weberekatu wed ye Al faruk tube teketatayoch hulachunem amesegenalew le metsetun asteyayet🙏😍 bezi sera letesatefachutem beateqalay mesganaye laq yale new faruqe allah yaqoyeh🙏🥰
@DiboraKiyaa
@DiboraKiyaa
የተዋህዶ ልጅ ነኝ ነገር ግን ያንተን እና የወንድምህን ነሺዳም ሆነ መንዙማዎች አንድም አያመልጡኝም በጣም ነው የምወዳችሁ እድሜያችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-or2xm2tl6t
@user-or2xm2tl6t
ሀቂቃ ድንቅ ነዉ ስራችሁ ሰለሀድንዬዬ አላህ ይጨምርላችሁ ሁቢዬወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hd5ym4eu8x
@user-hd5ym4eu8x
ሠላቱላሒ ዐላ ጧሀ ጀማሌ ሠይዱል ዐርሳሌ የኔ ነቢ ❤ ሀቢቢ ረሱለላህ ሰሉ ዐላ አሸረፊል ኸልቂላህ💝☪️☪️☪️🌹አሚሬ በጣም የተዋጣለት ስራ ነዉ ወላሒ ማሻኣላህ💜
@Humyra-ew3oc
@Humyra-ew3oc
ወላሂል ዓዚም ቆሜ ነው ያሸኩት አረ እድሜያቹን ያርዝመው
@NadyaAhmed-lw9ne
@NadyaAhmed-lw9ne
❤️👌❤️👌👌❤😊😊
@user-or2xm2tl6t
@user-or2xm2tl6t
❤❤ዉዴታዉ የሰፈረበት ናፍቆት የበረታበት አንቱን ነዉ ዬማነሳሳዉ ሁል ግዜ በየሂዴኩበት❤❤❤❤❤❤
@user-vu2vo8wv6c
@user-vu2vo8wv6c
ማሻአላህ አላህ ይውደድሊህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወላህ ደስይላል ቀጥሊበት የኔ ወንድም صل الله عليه وسلم ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MurshidaNuru-mb3lx
@MurshidaNuru-mb3lx
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ሳላየ ሀያት ጀባ ብያለሁ
@nuruomer2294
@nuruomer2294
Salu nice new.... Specially Alifo. Mashallah
@user-dn5yz6kx1u
@user-dn5yz6kx1u
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔልዩወች
@AMIRHUSSENofficial
@AMIRHUSSENofficial
Quality work My Brother something else….masha allah❤❤❤
@mohammedseid8434
@mohammedseid8434
አዎ ደስ ይላል እኛም ነገ በአኼራ ከሀሩርም በላይ ከሆነው እሳት የረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሸፈዐነታቸውን የምናገኝ አሏህ ያድርገንንንን🙏🙏🙏አሚንንንንን
@MmmmMmmm-de7mr
@MmmmMmmm-de7mr
ማሻአላህ እየጠበቅናችሁ ነበር ሀቢቦቸ የተለየ ስራ ነው እኛም በሰማነው እናንተም በስራችሁ የምንጠቀም አላህ ያርገን ❤❤❤❤❤
@Zhra6767
@Zhra6767
❤❤❤❤ماشاء الله تبارك الرحمن الله يحفظكم❤❤صلى على محمد وآل محمد الطيبين الطاهرين صلوات ربي وسلامه عليه وسلم
@fuadshemsuofficial9637
@fuadshemsuofficial9637
Great work wendme ❤️👌
@Rahmet01ousman-ej7uw
@Rahmet01ousman-ej7uw
የናንተን ስራ የማደንቅበት አንደበት ቃል የለኝም የኔ ጀግናወች በማሻ አላህ ብቻ ልለፈው ማሻ አላህ ተባረከሏህ ማሻ አላህ ተባረከሏህ የኔ እንቁ ይለያል 👌አላህ ይጨምርልክ በርቱ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@zeanbzeanb
@zeanbzeanb
ማሻ አላህ❤❤❤ አላህ ይጨምርላቹህ❤❤❤ ተጠቃሚ ያድረጋቹህ ❤❤❤እናንም ቀልባችን ያርጥብልን
@siyammuhidin3231
@siyammuhidin3231
Mashallah ❤️🙏
@mohammedseid8434
@mohammedseid8434
Masha allah ❤❤❤❤ gen betam atasmeshuben sentebkachihu selemnwul kemeshe tolo likekuln🙏🙏🙏
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 91 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
23 July 2024
8:43
Nejat abdulukdir Abdulukadir
Рет қаралды 6 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 91 МЛН