ብልህ ሁኑ! ከእነዚህ 5 አይነት ጓደኞች ራቁ | be wise avoid these 5 types of friends | tibeb silas | tibebsilas

  Рет қаралды 36,840

tibebsilas

tibebsilas

11 ай бұрын

ብልህ ሁኑ! ከእነዚህ 5 አይነት ጓደኞች ራቁ | be wise avoid these 5 types of friends | tibeb silas | tibebsilas
tibebsilas official KZfaq channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
Be family and supporter of this informative channel by subscribing and sharing the videos for others.
ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
" ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።

Пікірлер: 40
@user-et4cu2wc1n
@user-et4cu2wc1n 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያገኘሁት 🎉በርታ ወንድማችን ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 11 ай бұрын
እኔስ የልጅነት ጓደኛሆቼ ካገር ስወጣ እነሱም ከኔ ወጥተዋል ምክንያቱም ሁሌ እኔ ፈላጊ ብቻ መሆን የለብኝም ስለዚህ ትቻቸዋለው አሁን ብቸኛ ነኝ ከማይረባ ጓደኛ ብቸኝነት ይሻላል 🤔🤔🤔
@MsKusi-jr4ku
@MsKusi-jr4ku Ай бұрын
ጥሩምክሪ ነው👌👌👌👌😍😍😍😍
@AAa-nv7wz
@AAa-nv7wz 11 ай бұрын
ስለሰጠህን ትምርት በጣም ነው እምናመሰግነው አላህ የስጥልን
@SnitSenayt-uz4ub
@SnitSenayt-uz4ub 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ኣሪፍ ማንቂያ ትምህርት ነው ❤❤😔🙏🙏
@israelwolde2877
@israelwolde2877 11 ай бұрын
በጣም ደሰ የምል ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@Jonon852
@Jonon852 11 ай бұрын
ጥሩ መልዕክት ነው
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 11 ай бұрын
ተባረክ ❤
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ብሮ
@user-od5eu7lb1d
@user-od5eu7lb1d 10 ай бұрын
በጣምእናመሰግናለንወላሂደስየሚልትምህርትነውየሰጠኸን
@rehanaabdulkadir5039
@rehanaabdulkadir5039 9 ай бұрын
Absolutely true I see this from someone in this time absolutely
@27211
@27211 9 ай бұрын
እኔ ለጋደኛዩ እንዲህ እንዳልሆን ትልቅ ትምህርት ነው።እግዚያብሄር ይመስገን ይሄን ባህሪ አሳ ላይ አላየሁም
@asterwarga14
@asterwarga14 11 ай бұрын
Wow, it’s true that’s amazing really like it ❤❤❤
@YilmaWako-cd1du
@YilmaWako-cd1du 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ።
@user-ey9ne1fh6q
@user-ey9ne1fh6q 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@user-qn5bg7sj9i
@user-qn5bg7sj9i 11 ай бұрын
Nice advice❤❤❤
@TsiHeaven
@TsiHeaven 11 ай бұрын
thank you
@zenashederesi5526
@zenashederesi5526 11 ай бұрын
ንቃተ ሄሊናይን ነው yechimirekiw ma men ተባረክ
@abdenabelew9934
@abdenabelew9934 9 ай бұрын
eshi endet beye lngerew yikeyemegnal bye feraw😮😢
@user-og7wv1mg9r
@user-og7wv1mg9r 11 ай бұрын
Betam ameseginakehu gin bizu alifal
@tsiondaniel1482
@tsiondaniel1482 10 ай бұрын
Amesegenalew 🙏
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy 11 ай бұрын
thenkw
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 11 ай бұрын
አንድ ነገር ልንገራችሁ ገንዘብ ወዳድ ጓደኛ ካላችሁ በቃ እናንተ ተበልታችኃል 😓😓😓 እኔ የደረሰብኝ ነው ለገንዘብ ሲሉ አሳልፈው ሰጡኝ🤕🤕🤕🤕🤕 ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት ኡፍፍፍፍፍ ባመኑት መከዳት
@zenashederesi5526
@zenashederesi5526 11 ай бұрын
Yooo ma men God yekesehal l ya sew money kanti biletobital ena berr yagegal anti gen sew biletobehal beriket tagigalihe ma men enim diresobegal yehi mud bro ayzon
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 11 ай бұрын
@@zenashederesi5526 ❤️❤️❤️❤️🙏
@user-og7wv1mg9r
@user-og7wv1mg9r 10 ай бұрын
Misigana yanisihal gin bizu alefe
@user-qr3ci3un5h
@user-qr3ci3un5h 10 ай бұрын
Wondeme hakeno bitekekele
@nardoszewditu5699
@nardoszewditu5699 11 ай бұрын
Eshi
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 10 ай бұрын
እናመሠግናለን እኔማአ ጓደኛአ አይወጣልኝም አልሀምዱሊላሂ ብቸኝነቴ
@WardaMahdii-lk8id
@WardaMahdii-lk8id 11 ай бұрын
❤❤😮
@tibebsilas
@tibebsilas 11 ай бұрын
❤👍
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 11 ай бұрын
❤❤❤
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 11 ай бұрын
ሰለ አሰመሳይና ቀናተኛ ጓደኞች ሰራልነሰ ፕሊሰ
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy 11 ай бұрын
በውስጥ መስመር ላማክርህ እፍልጋለው ወድሜ እንደት ላግኝህ
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 7 ай бұрын
ኧረ፣የኔስ፣የልብ፣ጓደኛየ፣እንደዚህ፣ናት፣ያአላህ፣የስትር፣ያረብ፣ብወዳትም፣መተዉ፣ግዴታየ፣ነዉ
@samsamsun367
@samsamsun367 7 ай бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ እኔ መወሰን አልችልም በቃ ያረቢ ጨካኝ ቆራጥ እለምናለሁ 😢
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 7 ай бұрын
@@samsamsun367 ኧረ፣አምልጪ፣ዉዴ፣ወላሂ፣በህልሜ፣ለራሱ፣ያሳየኛል፣በጣም፣አደገኛ፣ናት፣አላህ፣የስትር፣በስ።
@meaza2509
@meaza2509 11 ай бұрын
🤎🙏እናመሰግናለን
@haymanotbalcha8441
@haymanotbalcha8441 11 ай бұрын
❤️❤️❤️
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 52 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 1,8 МЛН
የተዘጋ እድላችንን እንዴት እንክፈት?
49:43
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 98 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН