No video

Tigist Asmare - dersenal tebekun |ትዕግስት አስማረ -ደርሰናል ጠብቁን-New Ethiopian Music(Official Video) 2024

  Рет қаралды 30,002

Kokeb Ethiopia Entertainment

Kokeb Ethiopia Entertainment

7 ай бұрын

Tigist Asmare - dersenal tebekun | ትዕግስት አስማረ - ደርሰናል ጠብቁን- New Ethiopian Music(Official Video)Ethiopian Official Music 2024 ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ተጋብዘዋል :: በየቀኑ አዳዲስ ሙዚቃዎች እንዲደርስዎት ላይክና ሰብስክራይቭ ያድርጉ ::
Don't forget to like and subscribe to watch this kind of songs every day.
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Henok Ayfokru
#Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Nwww.kokebethiopiewethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic
Copyright©2021: Kokeb Ethiopia Entertainment

Пікірлер: 42
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 7 ай бұрын
ይህ ዘፈን የመጨረሻው የአማራ ትግል ያመለክታል ። ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 7 ай бұрын
ደመላሹ ትውልድ ተፈጥሯል!😊😊❤❤❤❤
@abiavi43
@abiavi43 7 ай бұрын
ድል ለተጮኮነው አማራ❤
@Tazabiw.3
@Tazabiw.3 7 ай бұрын
እሳቱ ትውልድ ❤❤❤
@davidson5423
@davidson5423 7 ай бұрын
WAKE UP LIONS of ETHIOPIA 🦁🦁🦁
@asseb9842
@asseb9842 7 ай бұрын
አማራዬ💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ድል ለአማራ ህዝብ💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@namanekemti8556
@namanekemti8556 7 ай бұрын
አርቲስቶች አገር ጠባቂዎች ናቸው
@davidson5423
@davidson5423 7 ай бұрын
🦁🦁🦁💚💛❤💚💛❤🦁🦁🦁
@bisotyeweledew
@bisotyeweledew 6 ай бұрын
Iam proud of Amhara ..... my blood is in❤❤❤
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 7 ай бұрын
ፋኖ ነበልባሉ 💚💛❤💪
@Werke541
@Werke541 7 ай бұрын
ድል ለተገፋው ወገኔ ድል ለነበልባሉ ፋኖ 💚💛❤✊✊✊
@user-xk1fr7ng4e
@user-xk1fr7ng4e 7 ай бұрын
ድል ለፍኖ ድል ለመላው ኢትጰን በሙሊ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@-Bogy
@-Bogy 7 ай бұрын
አማራዬ ፋኖ💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪
@user-zk3hj5ef2t
@user-zk3hj5ef2t 7 ай бұрын
Amhara ehtiopia 💚💛❤️
@R-ro5lq
@R-ro5lq 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mebeacake
@mebeacake 7 ай бұрын
ዋው 👌
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 7 ай бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@teklehayhaymanot-eg8pq
@teklehayhaymanot-eg8pq 7 ай бұрын
ድል ለክንደነበልባሉ ፋኖ❤❤❤❤
@godismysaver3817
@godismysaver3817 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedseid5861
@mohammedseid5861 7 ай бұрын
ፋኖኖኖኖኖኖኖ
@dawitdawit5032
@dawitdawit5032 7 ай бұрын
ሳተናው ፋኖ
@efremyeyeshareg6954
@efremyeyeshareg6954 7 ай бұрын
❤❤
@efremketsela4478
@efremketsela4478 7 ай бұрын
👏👏👏🙏🏽🙏🏽🙏🏽☑️☑️☑️
@user-gi9fg2ib9l
@user-gi9fg2ib9l 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fanoforever314
@Fanoforever314 6 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው ግን ከጊዜው ጋ ሚሄድ አደልም ካንቺ ከዚህ በፊት የሰማሁትን ስራሽ እወደው ነበር ዛሬ ግን የጠበቁትን ያክል አለገኘሁም
@MekaeshetuKasaw
@MekaeshetuKasaw 3 ай бұрын
ነበልባሉፋኖድልለናተ፤ነፃነትለተገፍውአማራያረብ
@KedrWerqu
@KedrWerqu 7 ай бұрын
ቀረፃቹህ አይለይም መጥራት አለበት ነዉ እጅ ሙዚቃቹህ ተመችቶናል
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf 7 ай бұрын
💚💛❤
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 7 ай бұрын
ፋኖ🎉መልካም በዓል
@dvgffgh
@dvgffgh 7 ай бұрын
የምን ኢትዮጵያዊ ነው አማራ ብቻ ኢትዮጵያ 86 ነው ኢትዮጵያ ከአማራ እራስ መውጣት አለበት
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 7 ай бұрын
ምን ? ታላቅ ስህተት ኢትዮጲያን ከአማራ ጭንቅላት መውጣት አለበት ? እንዴ ምን ማለት ነው ? ጀግናው የኢትዮጲያ ህዝብ አማራ እንደዚህ አይነት አባባል አይቀበልም ይፀየፈዋልም አይባልምም ። አማራ ሲጀመርም እስከዛሬ ሲገደል ሲዋደቅላት የኖረው እና የሚኖረው ኢትዮጲያዊ ነኝ እያለ በመኖሩ ነው አማራ ነህ ኢትዮጲያ አትበል ብለው በጎጥ የተለከፉ ዘረኛ ፖለቲከኞች በአማራ ህዝብ የዘመቱበት ። ጎጠኝነትን ፣ ዘረኝነትን የሚፀየፈው የአማራ ህዝብ እራሱ ፈልጎ አይደለም አማራ ነኝ ብሎ እየታገለ ያለው ። አማራ ሲነበብ ሲገለፅ ትርጉሙ ኢትዮጲያዊ ነው ኢትዮጲያ ስትገለፅ አማራ ። ስለዚህ የአማራ ፋኖ ቅድሚያ የአማራ ህዝብ በህይወት አትኖርም ስለተባለ ለህልውናው ይታገላል የትግሉ መጨረሻ ግን ሙሉ ኢትዮጲያን ከአውሬው ባንዳ አገዛዝ ነፃ ማውጣት ነው ። ድል ለጀግናው ኢትዮጲያዊ አማራ ፋኖ ።
@Fanoforever314
@Fanoforever314 6 ай бұрын
ዛሬ ለአማራ ወጣት ኢትዮጵያ እያልክ መስበክ ትግልህን አቁም ማለት ነው! አማራ አማራ ሁኖ ሲገኝ ብቻ ነው ኢትዮጵያን ሚያቆያት. አማራነት ይቅደም 🥰
@heyatheyat9873
@heyatheyat9873 7 ай бұрын
ድል ለተገፋወለተከዳወ ህዝብ ሞት ለአገርአፍራሽ ትችላላችሁ አንበሦች ሌሎችአርትሣሥቶች ከነሡተማሩ ህዝብአገርሢጠፋከዝብ ከአገርጎንመቆምአለባችሁ::
@asas-uf7rp
@asas-uf7rp 7 ай бұрын
እሳቱ ትዉልድ
@yelmag2511
@yelmag2511 7 ай бұрын
ድል ፡ ለአማራ ፡ ፋኖ🟩🟨🟥 ፡ ሞት ፡ ለወሸላው እምነት ፡ የለሹ ፡ የሰይጣን ፡ ጉራጁ አብይ ፡ አህመድ ፡
@realperson960
@realperson960 7 ай бұрын
እትዮጵያ ምን ሆነች ? ምን አይነት መደንቆር ነው? አማራ የዘር ፍጅት እየተፈጸመበት ትንፍሽ ያለ የለም አዳሜ አፍህን ተከፍታለህ። ቱትሲዎች ፣ አይሆዶች ወ ዘ ተ ሰለደረሰባቸው ግፍ እንጂ ርዋንዳ ጀርም ሲሉ አልሰማንም?
@fatoumahoussein5348
@fatoumahoussein5348 7 ай бұрын
አይ አማራ ሳይሆን ባትዘፍኑ ምናለ ።
@YeskeDagne
@YeskeDagne 6 ай бұрын
እናንተ ደደብ እና ዘመኑ የሚጠይቀውን ጥበብ የማታውቁ አማረኛ ተናጋሪ አርቲሰት ነን የምትሉ እባካቹህ ኢትዬጵያን ከአማሀራ እራሰ ላይ አውርዱ ለጊዜው
@Fanoforever314
@Fanoforever314 6 ай бұрын
ዛሬ ለአማራ ወጣት ኢትዮጵያ እያልክ መስበክ ትግልህን አቁም ማለት ነው! አማራ አማራ ሁኖ ሲገኝ ብቻ ነው ኢትዮጵያን ሚያቆያት. አማራነት ይቅደም 🥰
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 23 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 15 МЛН
"SABBAR ZEENA (ODUU AMMEE)" Tadele Gemechu 2023 #musicvideo #sewasewmultimedia
6:41
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 23 МЛН