ቲክቶከሮቹ ይቅርታ ጠይቀዋል ግን ......፣ አንዳንድ ክርስቲያኖች ግን ....... | Anun Reaction

  Рет қаралды 5,478

Anun_Reaction

Anun_Reaction

Ай бұрын

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀምዓ ሰላም ጤና ፍቅር በያላቹበት የአለም ጥግ ዳር ድንበር ይህ ኢስላሚክ ሪአክሽን ሺዲዮ የሚለቀቅበት የቁም ነገር ቤት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እድትቀላቀሉን በአክብሮት እንጋብዛለን ። ስለመጣቹ እናመሰግናለን ።
ቲክቶከሮቹ ይቅርታ ጠይቀዋል ግን ......፣ አንዳንድ ክርስቲያኖች ግን ....... | Anun Reaction
#Anun_Reaction #አኑን_ሪአክሽን #anun_reaction

Пікірлер: 66
@Anun_Reaction
@Anun_Reaction Ай бұрын
እኔ የለሁም ግን ላይክ አድርጉ 👍
@ImanSaiid-jf9ks
@ImanSaiid-jf9ks Ай бұрын
_ኢንሻአላህ ወንድሜ ብቻ አሏህ ይጠብቅህ_
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 Ай бұрын
👍
@rosaliealayon5764
@rosaliealayon5764 Ай бұрын
አብሽር
@ሰናእ
@ሰናእ Ай бұрын
ለምን ኣተ የለለህበት ደስ ኣይልም ወላሂ😢😢
@badrea36
@badrea36 Ай бұрын
​@@ሰናእ😂
@Ra7ema1995
@Ra7ema1995 Ай бұрын
ያሙቀሊበልቁሉብሰብትቁሉበናአላዲንክ❤❤❤❤❤
@user-iq6lv7zk2e
@user-iq6lv7zk2e Ай бұрын
አላህ ያቀናው ማንም አያጣምመውም አላህ ያጣመመው ማንም አያቃናውም አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ
@imubilal6947
@imubilal6947 Ай бұрын
ሀያትን ዝም ማለት ይሻላል አላህ ቀጥተኛውን ይምራት ጥፋተኛ መሆኖን እራሡ አላወቀችም
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Ай бұрын
ይችን ልጅ ግን ምን አለ ብተዋት በአላህ ተመከራት አይደል መስማት አለመስማት የራሳ ነው ይባስ እንድብስባት ነው ያደርጋቹሀት እፍፍፍ
@user-gi2ky1oc1o
@user-gi2ky1oc1o Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ስለሁሉምነገር አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ምራኝ መጨረሻየንም አሣምረልኝ ያረብ በተሳሳተመንገድ ሣታደርግ ግደለኝ ያረህማን ያረሂም ሁላችንንም መጨረሻችንን አሳምርልን😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-fj4vo5co1z
@user-fj4vo5co1z Ай бұрын
መሲ ጀግና ይህ ልፋትሽ አንድቀን ፍሬ ያፈራል❤
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal Ай бұрын
አቤት የኛ ነገር ሌላ ቦታ ነዉ የተጠመድነዉኮ ኧረ እነዚህንም እናሥታዉሣቸዉ እነሡም ወደ ኸይር ነገር እያሥታወሡን ነዉ ወንድሜ በርታ
@HeyahH-rm1cu
@HeyahH-rm1cu Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢሰላም
@saadase4968
@saadase4968 Ай бұрын
ምፅ ወይኔ እየሱስዬ ሲል የሳቀ ማነው ክክክክክ
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW Ай бұрын
አረይመቺህ ወድሜ ይሄጂል ያየ አይመስልም አፉ ሞልቶ ሄዴ እሚለዉ የኛ ዉድ ነብይ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Ай бұрын
ወንድማችን ማሽ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ መልስህ ያስላም ❤❤❤❤❤
@abdram7680
@abdram7680 29 күн бұрын
እደኔ ኢ ምሩንየሚወደውአለ አላህ ይባርክህ ወድሜ
@user-xh7tl2yk7j
@user-xh7tl2yk7j Ай бұрын
ግን ግርም ይለኛል ክህዴታቸውኮ ወዴረ የለውም የአላህ ሷሊሆችን አብዛልን አልሃምዱሊላህ ወላሂ የኛ ወድሞች በማስረጃነዉ የሚነግሯችሁ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ የአላህ አልሃምዱሊላህ አላህ ለሁሉም መልስ አውርዷል ለሁሉም ነገረ አልሃምዱሊላህ የአላህ
@uaeuae8066
@uaeuae8066 27 күн бұрын
አላህ ይመልሳት ጥፍተኛ መሆኗን እራሱ አላወቀችም ለግዜው ነው እንጂ ብልጭልጭ መልበሴ አፈር አይደለም ወይ የዘላለም ልብሴ አላህ ልቦና ይስጣት ስለ እስልምና ምንም የምታውቀው ነገር የለም መጀመሪያ ይቅርታ የምንጠይቀው ጥፍታችንን አቀን ለአላህ ነው
@user-dl5xt8oe9q
@user-dl5xt8oe9q Ай бұрын
ሱብሀነክ አልሀምዱሊላህ አላ ድነል ኢስላም
@user-ip8db2do5d
@user-ip8db2do5d Ай бұрын
ሰይዶ ማሻ አላህ❤
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt Ай бұрын
እህቴ አሥያ በርቺልኝ ውዶ አቺ በምሰጭው መልሥ በጣምነው የምደነቀው ውዲ ሙሥሊም ወንዲሞቸ የምታረጉት ትልቅነውእና በርቱ 💪💪💪💪 ከነን ሙሥሊሞችጋር የምታረጉት ክርክር ትልቅ መዋጋትነው
@Yfdbkg
@Yfdbkg Ай бұрын
የክርስቲያኖች እግዛቤር ተኝቶባቸው😂😂😂😂😂😂አስተግፉሩላህ
@anakedir9017
@anakedir9017 29 күн бұрын
Ere yihen kift aff zigut inshaAllah Mott w Laena
@MuhammedHassen-b4l
@MuhammedHassen-b4l 22 күн бұрын
Allah ymran
@aumkhaledk2818
@aumkhaledk2818 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SadaSada-mu4sg
@SadaSada-mu4sg Ай бұрын
👌👌👌
@sadat0fik166
@sadat0fik166 26 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመቲል ኢስላም
@user-kq3qe9nw2y
@user-kq3qe9nw2y Ай бұрын
አወ ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላረገን
@KimiaYoussouf
@KimiaYoussouf 29 күн бұрын
Mashallha❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@ZaharaZed-nu2mw
@ZaharaZed-nu2mw Ай бұрын
❤❤S❤❤A❤❤W❤❤
@user-di2ox4yn7e
@user-di2ox4yn7e 28 күн бұрын
lezi koshaha bota atesetewe wendema allahe yejune yesetewale insha allah
@Ugkvi
@Ugkvi Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kl1bi9bp2c
@user-kl1bi9bp2c Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SophiaAwale
@SophiaAwale Ай бұрын
💕💕💕💕💕💕💕👊💕💖💖🌹
@rukiya6481
@rukiya6481 29 күн бұрын
ክክክክ ሁለቱም የእልክ መልስ ነዉ የሠጡት
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c Ай бұрын
አህለን ወሰህለን
@rozaqatar1653
@rozaqatar1653 Ай бұрын
Welhi Are. Tegaremalshe. Yanche. Yeqerta. Nenem. Ayexaqemanem. Allhane. Yeqerta. Xayeqewe. Sawene. Atanadejen. Menawe. Shenita mere nda. Nawe. Alshe
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
ወዲም ሰዪዲ እስታዝ ሣዳት ካተ ምንም አዪጠቀምም አተግን ትጠቀማለህ እስልምናችንን. ከመጥፏ መከልከል በመልካም በማዘዝ ታዘናል
@anakedir9017
@anakedir9017 29 күн бұрын
Ere yihema widd wesdo nw
@richo3295
@richo3295 Ай бұрын
ጅላንፎ የሆነ ሰውዬ ከአልኮል ነጻ የሆነ ወይን እንዳለ አያውቅም እኛጋ የተጠቀምነው ነበር ጠርሙሱን ስለጣልኩት እንጂ እህ ስንቱን አውቆ አበድ እንቻል
@asiyaakmel5741
@asiyaakmel5741 29 күн бұрын
እውነት ሰይዶ አራዳ ነክ! ማሻ አላህ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Ай бұрын
ቆይ እኔ እምለው ይቅርታ ጠይቂ የምትሏት ለራሷ ነው ለሰልምና የምጎዳው ይቅርታ ጌታዋን ነው ማለት ለሰላም ምንም አይጎዲልበትም በቃ ተዋት ልጂቷኮ ሰተቷን ሰታውቅ ነው
@sadat0fik166
@sadat0fik166 26 күн бұрын
አዎ ወላሂ አላህን ይጠይቁ እንጂ እኛ ይቅርታ አረግን አላረግን ምን ሊጠቀሙ ምንስ ሊጎዱ
@SarahTota-vg3gm
@SarahTota-vg3gm Ай бұрын
Yegna hayemanot tiru nw lemaletema hulum yechelal gen kesewoch tedebeko haram kemeserat fetarin mefirat ayeshalim eneman endehonachu bedenb tawekutalachu atiferdu endayeferedebachu
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
ዪችን ሀያት ተብየ ተዋት ጪራሽ ምን አጥፍቸነዉ
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j Ай бұрын
እኛ የኔሱ ይቅርታ አስር ግዜ. ሀዬ እየባሰባት መጣ አላህ ይመልሳት በቃ እሷ ቤት ሂዳችሁ አትኮምቱ ሙስሊሞች እሷ የምትዉለዉ ተኩፋሮች ጋ ታዳ እንደት አትቀየርም ኩፋሮች. የሚለብሱትም ልብስ የታወቀነዉ የሚዉሉበትምየሚጠጡትም.
@assajod5093
@assajod5093 Ай бұрын
ይሄ ቀራፎ ክርስቲያን ሁሌ ከሙስሊሙ አይብ ለማውጣት ይዟል ትግል አታገኝም አትልፍ
@user-rx9cj1zo3l
@user-rx9cj1zo3l Ай бұрын
እኔ ምለው ይችሃያት የምትሉት ለናንተ ለምን አሳሰባችሁ ብትፈልግ ልብን አውልቃ እራቁቷን ትሂድ እናንተን ምን አሳሰባችሁ ወላሂ ስለሷ አታውሩ ምንም ብትሰራ ስለሷ አታውሩ ንቃችሁ ተዋት። እኔ አሁን አላውቃትም ፎሎ አላረኳትም እናንተ ስታሳያዋት ነው የማቃት ስለዚህ ንቃችሁ ተዋት።
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 28 күн бұрын
ትክክል
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Ай бұрын
ስታስጠላ ይቺ ሐያት የምትባል ሴት አለባበሳ አነጋገራ መልከ በለል
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW Ай бұрын
አይ ሜካብ ይስራህን ይስጥህ😂😂😂😂😂 ብትይስ ማነይከተልሻል ቀተዉ መስሎሽ ነዉ እሚመክሩሽ ለራስሽነዉ ጂል ሰዉን ሳይሆን አላህን ነዉ ይቅርታ መጠየቅ መጄመሪያ
@user-qy7eo5ir4w
@user-qy7eo5ir4w Ай бұрын
እኔ የምለው እቺን ልጅ ለምን አትተዋትም እረ እኔ የናንተ ጭቅጨቃ ነው የሰለቸኝ ወይስ ታፈቅሯታላቹ ግራ ገባኝ ኡፍፍፍፍ
@user-yx8zs7uh7g
@user-yx8zs7uh7g Ай бұрын
አይሀያት አላህ ዉርደትን ያከናንብሺ
@assajod5093
@assajod5093 Ай бұрын
ካፊርች እየሰከራችሁ ሙስሊሙን አትረብሹሹሹ የተሻለ የላችሁም
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt Ай бұрын
እነዝህ ክርስቲን ወንዲሞች ግን ወይ እውቀት ኑሮቸው አይከራከሩ ወይ አርፈውአይቀመጡ ዝምብሀው መጃጃልብቻነው ሥራቸው ለመሣደብግን ከመምህር ተብየው እስከ ታች አንደኛ ዲግሪ ጭነዋል ቱቱቱቱቱ አላህየ አተ በጥበብህ እስልምናላይ እዲኖር ላረከኝ አልሀምዱሊላ አተ እስከመጨረሻየ አጥናኝ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Ай бұрын
ካፊሮችን ወንድሞች አትበይ በአላህና በመልክተኛው የማያምኑት ወንድም እህትአይሆኑም
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt Ай бұрын
@@user-dq1pl4wt8p በሀይማኖማት በኩል ወንዲም አይደሉም እደሠወኛ ግን ሰው በመሆናቸው ብቻ ወንዲሞች ማለት ምንም ችግርየለውም እኔ ያልኩት እደአንዲ ሀገር ተወላጂ እደሠው እጂ በሀይማኖት በኩል አልወጣኝም መጀመሪ በደንብ ተረጂው ተዛ ለማስተካከል መሞከር ችግርየለውም
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Ай бұрын
@@ggghhh-cr5jt ወገኖቻችን ብለሽ ጥሪቸው
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Ай бұрын
ይሄንቆሻሻ ግማታም ደብተራ አንድስው ለምንማግጭላውን አይልም እስኪ ወንድከሆንክ ይችን የተናገርካትን መገድ ላይውጣና ተናገር መጋጭላህን ብለን እንገላግልህ ነበር ቆሻሻ
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 49 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 60 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 16 МЛН
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 27 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 21 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 16 МЛН