Tilahun Gessesse - Habte Terfo Bezto

  Рет қаралды 308,860

Edime Mestewate

Edime Mestewate

Күн бұрын

00:00 01. ከሰው ወድያ በምድር
04:25 02. ምን ብለሽኝ ነበር
07:57 03. ሐብቴ ተርፎ በዝቶ
12:01 04. ልሳቅ ወይስ ልዘን
15:45 05. መጠኑ ስንት ነው ፍቅራችን

Пікірлер: 134
@wesilibrahem3880
@wesilibrahem3880 5 ай бұрын
የ5-6 ዓመት ልጅ ሆኜ የሸክላ ዲስኩን ኦፕሬት የማደርገው እኔ ነበርኩ ፣ነገር ግን የዘፈኑ ትርጉም የሚገባኝ ኣሁን ነው።ሼር ስላደረጋችሁን ኣመሰግናለሁ።
@edimemestewate755
@edimemestewate755 5 ай бұрын
በበኩሌም አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር።
@ghirmayshuli1925
@ghirmayshuli1925 Жыл бұрын
የድሮ አትዮጵያን ናፈቀኝ ወይኔ 🇪🇷❤️🇪🇹❤️🇪🇷👌
@danidana9787
@danidana9787 Жыл бұрын
ማንም የማይተካው የምርጦች ምርጥ ነው።ሞቶ እንኳ በህይወት ያለ የሚመስል
@FantuSahale
@FantuSahale Ай бұрын
ዘመንን የሚያስታዉሱን ቅርሶች
@user-mh1ux9zi3b
@user-mh1ux9zi3b Ай бұрын
I don't understand Ethiopian language but don't know why i love to listen Ethiopia 's songs 👍👍👍
@berihunashagre7140
@berihunashagre7140 Ай бұрын
If you listen to more instrumentals, you will love it
@eliasduli5028
@eliasduli5028 Ай бұрын
I read most of the comments there is nothing left unsaid, however let me say this: Tilahun was created to sing and he performed and obviously became the best of the best
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 Ай бұрын
ጥላሁን የኔ የብቻዬ የሙዚቃ ንጉሤ።
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 3 ай бұрын
ክሰው ወዲያ ማንም አይመረጥም በአሁኑ ሰአት ግን እርስ በርሳችን እየተባላን ለሰው ልጅ ይሚሰጠውን ክብር አሳጥተነዋል ያሳዝናል እግዚአብሔር የተሻለ ዘመን ያምጣልን ጥልሽ ነፍስ ግን ይማረው
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
ጥላሁንን ከሌላ አርቲስት ጋር ለማወዳደር መሞከር እንደሚያስቀጣ ወንጀል መቆጠር ነበረበት!!ነፍሱን ይማር!!
@yohannesdk4332
@yohannesdk4332 2 жыл бұрын
ጊዜው የግጥሙ መልዕክት ድምጻዊው ባንዱ እንዲህ ተገጣጥመው ጊዜና ትውልድ ተሻጋሪ ሙዚቃዎችን ለመድማት በቅተናል :: ዛሬ ላይስ የአብዛኛው ዘፋኝ ተብዬ
@frezerabdela6346
@frezerabdela6346 2 жыл бұрын
እሄን እርስ በእርሳችን ምንባላበትን ግዜ ከሚያሳየኝ የዛ የፍቅር ዘመን ትውልድ ሆኘ እድሜዬ ባጠረ ነበር
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
ለምን ይጠር ለጥቂት በጥባጭ ሲባል። ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ (እመኝልሻለሁ)። ከሠላምታ ጋር።
@frezerabdela6346
@frezerabdela6346 2 жыл бұрын
@@edimemestewate755እንዲ እንድል እኮ ያሰኘኝ የበፊቱን ፍቅር አይቼ በዚ ግዜ ፍቅር ማጣቴ ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ከምንም በላይ ዩቱብአችዉን ወድጀዋለሁ
@matkento
@matkento 2 жыл бұрын
@@edimemestewate755 Mert asteyayet. Amesegnalehu
@seyoumnaramo8026
@seyoumnaramo8026 2 жыл бұрын
ክቡር ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ የዘመኑ ክስተት ነበሩ።
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
የማይታበል እውነት ነው።
@tsinatb8817
@tsinatb8817 2 жыл бұрын
ይህን ምርጥ ሙዚቃ ስላካፈላቸሁን በጣም አመሰግናለሁ። ሰላም ለኢትዮጵያ።
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ፣ ሠላም ለአንተም ይሁን። ክከበረ ሠላምታ ጋር።
@ayalewtadesse629
@ayalewtadesse629 2 жыл бұрын
አምላክ ጥልቅ በሆነ የፍጥረት ብቃቱ ከፈጠራቸው ልዩ ሰዎች ጥላሁን ለኢትዮጵያ ዕንቁ አርጎ ፈጥሩዋል ብል ያጋነንኩ አይመስለኝም። ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@oneethiopia1482
@oneethiopia1482 2 жыл бұрын
የኔ ወርቅ፣ መካሪ አስመካሪ ዘመን ተሻጋሪ
@bessottamer3808
@bessottamer3808 2 жыл бұрын
ጥልሽ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ በህይወት ዘመኔ ታላቅ ክብር ስቸርህ እኖራአለሁ። ነፍስህን በገነት ጥልሽ።
@teddy-kd8uo
@teddy-kd8uo 2 жыл бұрын
2021ማን ነዉ እየሰማዉ ያለ😟
@metema23
@metema23 5 ай бұрын
ወንድሜ ቻናልህ ምርጫዬ ሆኗል መልካም ስራህ ሊመሰገን ይገባል good job! በዚህ አጋጣሚ "ከሰው በላይ በምድር" የሚለውን ዘፈን ለሀገራችን ፓለቲከኞች ጋብዣለሁ።
@edimemestewate755
@edimemestewate755 5 ай бұрын
በበኩሌም አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር።
@seifuhuluka431
@seifuhuluka431 2 жыл бұрын
ይሕንን ዘመን ተሻጋሪ የጥላሁንን ዘፈን ከብዙ ግዜ በኳላ ስላሰመችሁኝ በጣም አመሰግናለሁ።
@getachewmeshu5707
@getachewmeshu5707 2 жыл бұрын
ምርጥ ጥላሁን
@getnetendale5044
@getnetendale5044 2 жыл бұрын
ጥሌ ደስ ሲለኝ ደስታዬን እማደምቅበትስከፋም ሃዘኔን እማስታምምበት ለእኔ እሚሆን ድንቅ ዜማ አለህ እና ክበር አንተ እኮ ጥላሁን ገሰሰ ነህ!
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 2 жыл бұрын
እውነት ነው እድሜ መስታወት ነው ይሄው በልጅነቴ የሰማውት ዛሬ በትዝታ ወደ ልጅነቴ መለስከኝ ትልቅ አክብሮት አለኝ🙏🙏🙏 •••ከሰው ወዲያ በምድር••• 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። ከከበረ ሠላምታ ጋር።
@hailukidanewgebriel6067
@hailukidanewgebriel6067 Жыл бұрын
🎀th@@edimemestewate755
@mightyg8545
@mightyg8545 2 жыл бұрын
ሰሜኑ: ደቡቡ: ምስራቅ : ምእራቡ ያለምንም ልዩነት የሚወደው ኢትዮጵያዊ💚💛❤️ ንፍስህ በሰሌም ትረፍ🙏🏽
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
ከአጥናፍ አስከ አጥናፍ
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 2 жыл бұрын
ሁሌም አዲስ የጥልሽ ዘፈን
@AwekeAsefa-ox3po
@AwekeAsefa-ox3po Ай бұрын
ቃላት የሉኝም የምለው።
@wasehunabebaw4176
@wasehunabebaw4176 2 жыл бұрын
የኢትዮጲያ የሙዚቃ ንጉስ ነኪም ተኪም የለህም ነፍስህን በገነት ያኑራት
@zewdutadesse9698
@zewdutadesse9698 2 жыл бұрын
ክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሠሠ እንደዘመኑ ታለንት የለሽ ዘፋኞች ሌላ ቋንቋ ሳይደባልቅ በጀመረው ቋንቋ ጀምሮ የሚጨርስ ዘፈኖቹም ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ልዩ የሆነ አርቲስት ነበር። እንኳን ሊወዳደር አጠገቡ የሚደርስ ዘፋኝ በአሁኑ ጊዜ የለም።
@endris960
@endris960 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እያሰማህኝ ያለው ሙዚቃ ልጅ እያለሁ በፋዘር ሬዲዮ እንደቀልድ ሰምቻቸው ነበር የሙዝቃ ጉልበቱ ትውስታው ነው መልካም ቀን
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
መልካም ቀን።
@mezanyilma5653
@mezanyilma5653 2 жыл бұрын
የኔን ሙሉ ስሜት ገለፅክልኝ 🙏
@Bella-ethio
@Bella-ethio 3 ай бұрын
ሀብቴ ተርፎ በዝቶ የሚለው ዘፈን በጣም እወደዋል❤❤❤❤❤
@user-ux9bd1ly5r
@user-ux9bd1ly5r 2 жыл бұрын
ዘመኔን በሙሉ ሠማሁት ሁልግዜ አዲስ ይሆንብኛል ለሀዘኑም ለደስታውም የሚመች ነፍስ አለምልም የሆነ ሙዚቃ ከገጣሚ አስከ ሙዚቃ መሣርያ አድማቂዎች አከብራችኃለሁ ።
@yoditpetrosbernabedi2695
@yoditpetrosbernabedi2695 2 жыл бұрын
😍😍😍
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 3 ай бұрын
እነዚህ ዘፈኖችህ ነበሩ ት/ ቤት ከምንማረው የግብረገብ ትምህርት ጋር በስነምግባር ታንፀን ያደግንባቸው ወይ ንጉሡ
@begnagojomedia
@begnagojomedia 2 жыл бұрын
ጋሽ ጥላሁን ዘመን የማይሽረው ሁሌም የሚደመጥ ምርጥ ዘፋኝ
@mesayabebedagfa302
@mesayabebedagfa302 2 жыл бұрын
የእውነት ዘመን የማሽረው ትልቅ ሰራ ነው የንጉሶች ንጉሥ ነው ጥልዬ
@erminadew7087
@erminadew7087 5 ай бұрын
ክቡሩ ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
በእውነተኛ ታሪክ የተሰሩ ስራዎች ሁሌም ዘላለማዊ ሆነው ይኖራሉ!!! አቤት የዛኔ የነበሩ የግጥም። ባለቤቶች። የሚከበሩ ናቸው።
@fekadugtsadik5304
@fekadugtsadik5304 2 жыл бұрын
የጥሌ ዘፈኖች ምን ይወጣላቸዋል? አስተማሪ፣አዝናኝ፣ገሳጭ እና እንዲሁም አዝናኝ ናቸው። ጥሌ ሁሌም በሰው ልብ ውስጥ ስላለ ሞተ ብዬ አላምንም
@LgG-sd6om
@LgG-sd6om 2 жыл бұрын
Betam keyet enagignachew ahun ayy gize..
@AhmedJemal-g8x
@AhmedJemal-g8x 13 күн бұрын
Thanks so whate invite Tolahun Gesesses collections.
@edimemestewate755
@edimemestewate755 13 күн бұрын
Thank you as well. Have a good day.
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
ጥላሁን ገሰሰን የሚወዳደር ድምፃዊ በሐገራችን የለም፣ ሌላው አስገራሚው ነገር በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመን የሙዚቃ እድገት ደረጃ ከፍተኛ መሆኑ ነው፣ ጥላሁን የሚያጅበው የንጉሰነገስቱ የክብር ዘበኛ ኦርኬስትራ /Imperial bodyguard orchestra/ በኋላቀር መሳሪያዎች አሁን ከምንሰማው የተሻለ ቅንብርና ጣእም ያለው ሙዚቃ መጫወቱ ነው ! አርመናዊው የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነርሲስ ናልባንዲያንም ለሐገራችን ሙዚቃ እድገት ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል ፣ አመሰግናለሁ ፣ጨረስኩ!!
@edimemestewate755
@edimemestewate755 Жыл бұрын
ደስ ስለሚያሰኘው አስተያየትህ እኔም ከልብ አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከከበረ ሠላምታ ጋር።
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
@@edimemestewate755 እኔም እጅግ አመሰግናለሁ !!
@tigesttadesse2362
@tigesttadesse2362 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭ጥልዬ የአባቴ ትዝታዎች ናቸው ድምፆችህ ልጅነቴ ከምኔው ነው ግን ያደኩት ትዝታ ለካ ቅርብ ነው አባቴ ኑርልኝ እወድሃለሁ
@tsige_d6685
@tsige_d6685 2 жыл бұрын
የጥላሁን ዘፈኖች ሁሉንም ክስተቶች የሠሚዳስሱ ናቸው፣ አንድ ጊዜ ተመልሶ የምናየው ቢሆን መልካም ነበር። ነፍሱን በገነት ያኑራት።
@tsige_d6685
@tsige_d6685 2 жыл бұрын
የዛሬዎቹ አርቲስቶች ብሔርን በተናጠል እየጠሩ ከማወደስ፣ ኢትዮጵያውያንን በአንድ ባካተተ ስለ ሚዘፍኑለት ርዕስ ቢያቀነቅኑ መልካም ነው እላለሁ
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
@@tsige_d6685 እኔም የምስማማበት አስተያየት ነው። እግዚአብሔር ይስጥለኝ ከሰላምታ ጋር።
@mentochutube8320
@mentochutube8320 2 жыл бұрын
Abshir kesu yebasu tayaleh wendime Ethiopia Hule tiweldalech
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 2 жыл бұрын
ትክክል እኔማ የሞተም አይመስለኝም ጥልዬ የሚመጣ ይመስለኛል
@TechGPTet
@TechGPTet 2 жыл бұрын
Amen to that my brother 🙏
@girmamogus4975
@girmamogus4975 2 жыл бұрын
Tilahun is the definition of true Ethiopian!!!!
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
No question about it. Thank you.
@muhibzaki6147
@muhibzaki6147 2 жыл бұрын
King👑
@girmamogus4975
@girmamogus4975 2 жыл бұрын
Thank you so much for sharing this beautiful clip!
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
You are very welcome. I thank you too for your comment.
@AhmedJemal-g8x
@AhmedJemal-g8x 13 күн бұрын
Enem lij eyalehu wondeme beshekila keftot yademetikut ahune tawosegne.
@muluye333
@muluye333 Жыл бұрын
ጥሌ ነፍስህን በገነት ያኑራት ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
@Beto2923
@Beto2923 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም። ቀጥሉበት
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ። ሠላምታዬንም አቀርባለሁ።
@fasilgetu6072
@fasilgetu6072 2 жыл бұрын
ጥላሁን ማለት ከሱ በታች ላሉ አርቲስቶች ጥሩ አሻራጥሎወደማይቀርበት አለም ተሰናብቶናል እናምሁሌም ልናነሳው ይገባናል!!
@metema23
@metema23 5 ай бұрын
"ከሰው ወዲያ በምድር "ተብሎ ይድተካከልልኝ😊
@ambetube8247
@ambetube8247 Ай бұрын
Still listening 2024 as new song
@berihunashagre7140
@berihunashagre7140 Ай бұрын
እናመሠግናለን ❤
@edimemestewate755
@edimemestewate755 Ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከከበረ ሰላምታ ጋር።
@SolomonAfework-yy8ny
@SolomonAfework-yy8ny Жыл бұрын
Tille le ethiopia musica ante batinor min ywten neber.
@AhmedJemal-g8x
@AhmedJemal-g8x 13 күн бұрын
No body being Tilahune Gesesse.
@girmayhailemelekot4989
@girmayhailemelekot4989 2 жыл бұрын
የእውነት የእናት ፍቅርህ የሚያንገበግብህ ሞት ለውጥ ቢኖረው እኔ ሞቸ በሂወት በኖርክልኝ
@finally7664
@finally7664 2 жыл бұрын
Edime mestewate god bless you for sharing this wonderful music of Thilahun Gesesse
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
God bless you too.
@AhmedJemal-g8x
@AhmedJemal-g8x 13 күн бұрын
Yin yekoye zeme semten zim aydelem entesaseb.
@frezerabdela6346
@frezerabdela6346 2 жыл бұрын
በእውነት ሀብቴ በዝቶ ሚለዉን ከዚ ቀደም ሰምቼው አላውቅም የሰማሁትም እሄው በናንተ ቻናል ነው ለዛዉም ከሚገርማችሁ ነገር ወላሂ ለሃይማኖት ትምህርት ዳእዋ ለ40 ቀን ወጥቼ እሄው አሁንም የናንተን ዘፈን እየሰማሁ ነው አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ
@Nadhiifg-mb5ze
@Nadhiifg-mb5ze 5 ай бұрын
ዘጸኑ በራሱ ዳዋ ኮ ነው❤
@samibaheru4029
@samibaheru4029 2 жыл бұрын
How big is our ❤️...? Big enough.
@yaredtesfaye5578
@yaredtesfaye5578 2 жыл бұрын
Thanks millions for sharing this golden voice!!!!
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
Thank you as well.
@dagimworkkebede-og4gf
@dagimworkkebede-og4gf Жыл бұрын
Yemingizem inqu neh Tiliye,ine yanten dimts mechem altegbim, nebsihin begenet yanurew!
@abdulmusbha-tq9iw
@abdulmusbha-tq9iw Ай бұрын
Edema mestawet naw ba tekikle buertu
@edimemestewate755
@edimemestewate755 Ай бұрын
አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከሠላምታ ጋር።
@zerguat
@zerguat 2 жыл бұрын
በ1964 ላይ የተዘፈነ ነው
@asfawdemeke120
@asfawdemeke120 2 жыл бұрын
oh ,thamks
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
You are welcome. Thank you as well.
@juglasbonbos
@juglasbonbos 2 жыл бұрын
በአለም ላይ በዚህ ደረጃ መልእክት ያለው ዘፈን እንደ ጥሌ የዘፈነ አለ
@peterjackson7876
@peterjackson7876 2 жыл бұрын
ፍፁም የለም አይኖርምም
@AhmedJemal-g8x
@AhmedJemal-g8x 13 күн бұрын
Tile tonfashi almotem ale.
@user-uv5oq2kz2e
@user-uv5oq2kz2e 10 күн бұрын
I will always love Tilahun, because he takes me back to the old days in no time!
@dr.michaelabebe2721
@dr.michaelabebe2721 2 жыл бұрын
ምትክ የሌለው የ ኢትዮጵያ ዕንቁ ጥላሀሁን ገሰሰ! አዉሮፕላን መጣ እየገሰገሰ በዘፈን አንደኛ ጥላሁን ገሰሰ !
@dr.michaelabebe2721
@dr.michaelabebe2721 2 жыл бұрын
ሰርጌ በክብር ዘበኛ live band የደመቀ ነበር !! ምን እንዝፈንላችሁ ተብለን ስንጠየቅ እኔ ሳላመነታ እሩቅ ምስራቅ ሳለሁን መምረጤ ትዝ ይለኛል !!
@solomonali2689
@solomonali2689 2 жыл бұрын
ስለጥሌለማወቅመጨረሻየታተመውመፅሐፍማበብይጠቅማል
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
የመጽሐፉን ስም ብትጠቅሰው መልካም ነበር። ከሰላምታ ጋር።
@tesfayeanshebo2473
@tesfayeanshebo2473 2 жыл бұрын
@@edimemestewate755 N
@tsehayadmasugebrejesus8961
@tsehayadmasugebrejesus8961 2 жыл бұрын
Tankyou my dear RIP🙏🏾
@solomonali2689
@solomonali2689 2 жыл бұрын
ስለጥሌተነግሮመችያልቃል
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 2 жыл бұрын
I missed this guy
@DrDemissieTadesse
@DrDemissieTadesse 2 жыл бұрын
ተደጋግሞ መፈጠር የነበረበት የሰው እንቁ ነው።
@yonaskebede2419
@yonaskebede2419 2 жыл бұрын
Zm I like this music
@hailemelekotmewael4508
@hailemelekotmewael4508 6 ай бұрын
😮
@abiyeworku2149
@abiyeworku2149 11 ай бұрын
Who First ? Who are first for our Earth home ideally and physically Both men and women to treat each others and others equally Which Nation be the first to give 50%s' of women We know, they are more responsible to treat up to nineteen Women and up to nineteen years need more treatments Please men leaders to stop discriminations and ignorances Citizeen Animals need enough budget and treatments We are to treat plants and the whole environments Which Nation is the first champion in equity and inclusive Treating women equally in both life parcisipative Abiye T W Source From Dr. Telahune Gessess song ".......Ke Seww Wedeya Bemedir........"
@AkkamNaguma
@AkkamNaguma Жыл бұрын
ያለው ሰው ሲደሰት ያጣ ሲቀር መና፣ ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እና፡፡ ያለው ሰው ሲደሰት ያጣ ሲቀር መና፣ ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እና፡፡ የኑሮ እንቅፋት ሲመታው ጎራዴ፣ ለማን ተደስቶ ለማን ያዝናል ሆዴ፡፡ ደጉንም ክፉንም ስላየሁ በህይወቴ፤ ጨነቀኝ ለመሳቅ ምን ይሁን አንጀቴ፡፡ ያለው ሰው ሲደሰት ያጣ ሲቀር መና፣ ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እና፡፡ ያለው ሰው ሲደሰት ያጣ ሲቀር መና፣ ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እና፡፡ ግማሽ ጎኔ በሳቅ ግማሽ ጎኔ በሀዘን፣ ተጨንቋል መንፈሴ ልሳቅ ወይስ ልዘን፡፡ ያለው ሰው ለሌለው ቢሰጠው በጥቂቱ፣ ኖሮትም ባይመልስ ይሳሳል አንጀቱ፡፡ ያለው ሰው ሲደሰት ያጣ ሲቀር መና፣ ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እና፡፡ ያለው ሰው ሲደሰት ያጣ ሲቀር መና፣ ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እና፡፡ መሳቅ ወይ መለገም ድሎትን የሚያስገኝ፣ የሚያስከብርና ታላቅ ሰው የሚያሰኝ፡፡ ስለዚህ ለመሳቅ በጣም ጨነቀኝ፣ ልሳቅ ወይስ ልዘን ሰዎች ቁርጡን ንገሩኝ፡፡ ያለው ሰው ሲደሰት ያጣ ሲቀር መና፣ ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እና፡፡ ያለው ሰው ሲደሰት ያጣ ሲቀር መና፣ ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እና፡፡ ልሳቅ ወይስ ልዘን ቸግሮኛል እናናናናና ፡፡
@marietedla9997
@marietedla9997 2 жыл бұрын
"ትናንትን አማሁት : ላፌ ለከት የለው የዘንድሮው መጣ እጅ እግር የሌለው " ብሏል ገጣሚው ይሄን ዘመንስ ምን ተብሎ ይዘፈንለት ነበር? በተረፈ ጥሌንም ዘመኑንም እንደገና ብታመጣልን: ምን እናሸግርህ ይሆን ? ሐብቴ ሞልቶ ተርፎ ብሎ ከንቱ መሆኑን ነግሮናልኮ
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
ወርቅ የሆነ አስተያት። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከከበረ ሠላምታ ጋር።
@omerta8529
@omerta8529 Жыл бұрын
Man nebwr getamwu ?
@nigussbekele7475
@nigussbekele7475 7 ай бұрын
You are nevertheless
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 жыл бұрын
Techonlogy nef new mixing zemanwi keyboard endelib studio endelib akanabari sheeee getami shee zema derasi bet yikterew yihe ahun new Ye befitu ye zih hulu tekarani hone be million yibeltal
@mizanmulugeta3707
@mizanmulugeta3707 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@samuelabebe4210
@samuelabebe4210 2 жыл бұрын
Waw
@khaleedaldeini9393
@khaleedaldeini9393 2 жыл бұрын
እባካችሁን የአበበ ኃ/ሚክዔልን በ1974/75ዓ/ም የዘፈነውን ዘፈን ጎዳናው ፍቅር ጎዳናው በልቤ ላይ ጥሎ ሚጓዘው የሚለውን እዚህ ፖስት ብታደርገው እናመሰግናለን።
@habtamutsegaye1995
@habtamutsegaye1995 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bsV7hrWn39ilcqs.html&ab_channel=Cannybird
@floridaefrim3558
@floridaefrim3558 2 жыл бұрын
💯👌😭😭😭
@floridaefrim3558
@floridaefrim3558 2 жыл бұрын
💋💋💋💋💋💋💋💋💋🙏🙏🙏
@Li40664
@Li40664 Жыл бұрын
Almost 2023💞💞💞💞
@user-uv5oq2kz2e
@user-uv5oq2kz2e 10 күн бұрын
Almost 2025 now time goes by so fast 😂
@behailubayu2902
@behailubayu2902 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Gantana844
@Gantana844 2 жыл бұрын
The great and golden times in Ethiopia has long gone ! All we have now is useless and stupid artists and stupid governments
@senaittube502
@senaittube502 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@besu1219
@besu1219 2 жыл бұрын
አመሰግናለው እንደዚ የድሮችን አምጣልን እንማርበት ዘፈን ብቻ አደሉም ትምህርት ጭምር ናቸው፡ እባክህ በዚህ ቀጥል ፡ሰብሥክራይብ አደረጉ
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ከከበረ ሠላምታ ጋር።
@universitytutorial21
@universitytutorial21 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት እና የጥላሁን ገሰሰ ልጅ ዳዊት ዘፈኖችን ለማግኘት እኔ ቻናል ላይ አሉ ቻናሉን ለማግኘትfasil kenema tube ፋሲል ከነማ የሚለዉን ስትጫኑት ይመጣላችሃል
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 жыл бұрын
እሺ።
@tesfayeengida6331
@tesfayeengida6331 2 жыл бұрын
Simply Thanks
@abateabegaz2805
@abateabegaz2805 Жыл бұрын
No one nears to him
ጥላሁን ገሠሠ ሙሉ አልበም/Tilahun Gesese mulu album
49:51
#EthiopiainMusic ጥላሁን ገሰሰ | Tilahun Gessese | Music
22:41
Tsinat Channel
Рет қаралды 188 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Mahmoud Ahmed With Roha Band (1986)
1:02:38
gorgozonn
Рет қаралды 959 М.
Kurullanta Gee Gayanna By Dr.Victor Rathnayaka
3:43
Nishabha Ranatunga
Рет қаралды 50 М.
Bezunesh Bekele - Addis Fekir
28:42
Edime Mestewate
Рет қаралды 20 М.
Tilahun Gessesse Best Song Collection Part 1
1:02:42
Wabii Sabaa
Рет қаралды 1,4 МЛН
Aster Aweke - Sebebu (Full Album)
1:00:58
Aster Aweke
Рет қаралды 2,6 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 11 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 821 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 212 М.