ንጥቀት ክፍል 1-2

  Рет қаралды 81,840

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

7 жыл бұрын

Produced with CyberLink PowerDirector 13

Пікірлер: 190
@kidist56
@kidist56 3 жыл бұрын
አቤት ታድላችሁ ! አስፋው የናንተ መምህር ስለሆነ ልትኮሩ ይገባል:: እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትክክለኛውን ወንጌል በጥሩ ሁኔታ ስለሚያስተምር ከማክበርም በላይ በጌታ ፍቅር እወደዋለሁ:: ቃልህ አይንጠፍ!
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 Жыл бұрын
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ አሁንም ዕድሜ ሰጥቶህ የበለጠ ፀጋ ሰጥቶህ ይጠቀምብህ ጌታዬ ኢየሱስ።በምን በኩል እንደማገኝህ አላውቅም እንጂ መንፈሳዊ ችግሬን አዋይህ ነበር ከአዋሳ ነኝ ቸር ሰንብት
@danielnegash7985
@danielnegash7985 Жыл бұрын
ይህን ስብከት ለአራተኛ ጊዜ ነዉ የሠማሁት የማይጠገብ ነዉ ይብዛልህ ፓስተር
@user-xu5xn1zd9z
@user-xu5xn1zd9z 6 ай бұрын
Ameen ✋🏻 ✋🏻 ✋🏻 ❤❤❤❤
@user-xu5xn1zd9z
@user-xu5xn1zd9z 6 ай бұрын
Tebarkh ❤
@user-xu5xn1zd9z
@user-xu5xn1zd9z 6 ай бұрын
Marnth ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bbezawitddinku125
@bbezawitddinku125 4 жыл бұрын
አቤት ምን አይነት መገለጥ ነው ነፍሴ እረካች በእውነት ተባረክ እስከዛሬ እንዴት እንዳልሠማሁህ ቢቆጨኝም ጊዜን የሰጠኝ እግዚአብሔር ይባረክ ለዘለአለም ትክክለኛ ወንጌል ኡፍ ተባረክ 🙏
@mehretgtsigie271
@mehretgtsigie271 2 жыл бұрын
ከአዲስ አበባ ነው መልክቶችህን የምሰማው : በጣም ነው የምወድህ እኔ ብቻ ሳልሆን የ8 ዓመት ልጄ ብዙ እናዳምጣለን: እግዚያብሔር ይባርክህ ሁሌም በመንፈስ ሆነህ ታገለግላለህ:: እውቀትህን ያለመሳሳት ስለምትሰጥ ጌታ ይባርክህ:: ቤትህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ:: አሜን!
@tewabechabebe5821
@tewabechabebe5821 Жыл бұрын
ደንቅ ተባረክልን ከሻሸመኔ ቦጋለ ነኝ
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 2 жыл бұрын
እንደ ርዕሱ ንጹህ ወንጌል የሚሰበክበት መድረክ! ፓስተር አስፋው ጌታ ዘመንህን ይባርክ! ዝም አትበል! እውነቱን መስክር!
@brhaneyakob4038
@brhaneyakob4038 5 жыл бұрын
Pastor አሰፋ ብሩክ ቅዱስ የጌታ አገልጋይ የሻሎም አምላክ ባርያ የሀቅ መስካርና የ መጻሐፍ ቁዱስ ሰባኪ ከልቤ ተባረክ አንደናንተ የጌታ ቅድሳን ሰባኪዎች የሰጠን ጌታ የሱስ ስሙ ይባረክ ሃለሉውያ አሜን ይሄ ሁሉ መግለጽ ከጌታ ነውና ተመስገን የሱስ ጌታ ነዉ ይመጣል ማራናታ የሱስ x7 =የሱስ ይመጣል ማራናታ ሃለሉውያ አሜን
@kazkazi7619
@kazkazi7619 6 жыл бұрын
በጣም የሚገርም የምወደው ትምህርት ነው ስለ ንጥቀት በተለይ ትኩረት ባደረከው ከሚነጠቁ ስዎች ነኝ ወይ ብየ እንዳስብ ነው ያደረገኝ ጌታ ይባረክ ተባረክ የምትለቃቸው ትምርቶችህ እስከ ዛሬ ባለ መስማቴ ተጸጽቻለው ሞር እንድትለቅ አበረታታሀለው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ብዙ ትምህርቶችህን እየተከታተልኩ ነኝ በጣም እያነጸኝ እየገስጸኝ እያስተማረ እየሞረደኝ የሚገኝ ትምህርቶችን ነው የምትለውቀው ተባረክልን ፓስተር ይብዛልህ
@henoktsegaye2366
@henoktsegaye2366 3 жыл бұрын
@henoktsegaye2366
@henoktsegaye2366 3 жыл бұрын
@henoktsegaye2366
@henoktsegaye2366 3 жыл бұрын
//g
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ 3ጌዚ በላይ ነዉ አንተ ብቻ ነህ ይህን ትምህርት የምታሰተምረዉ አሁንማ ጌታ በደጅ ነዉ ደግመ ደጋግመ እንደገና ብታሰተምረዉ ፀጋ ይብዛልህ
@mataworkhabtamu8920
@mataworkhabtamu8920 9 ай бұрын
የምወድህ እና እጅግ የማከብርህ መጋቢዬ ተባረክ🙏ባንተ መንፈስ ቅዱስ መፀሐፍን ስለ ገለጠን ስሙ ይባረክ!!!
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 6 жыл бұрын
Wowwww አርርርር አሜንንንንን ሽልማቴን እቀበላለሁ ተዘጋጂተን እንጠብቀው ሙሽራውን ናፍቅሁት እሰይይይ ከምንነጠቅ ወገኖች ያድርገን ልናይክ ናፍቀናል እየሱሴ ናናናና እንናፍቃለን በቅድስና መመላለስ ይሁንልን እንዴት ደስ ይላል ከበጉ ግብዣ መጋበዝ ውይውይውይ እየሱሴ ስምክ ይባርክ ፓስተር ዘመንክ ይለምልም በዚህ ዘመን ምድር ምድር እየተሰበከ መነጠቅን እየሱሴ መምጣቱ ብዙም አይሰበክም ከምድር ጋር ያጋባን ነገር በዝቶአል ቸርችን ለክርስቶስ ማጨት ይሁንልን
@gachacottoncandy7614
@gachacottoncandy7614 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen✋✋✋👏👏
@abrahamelias9134
@abrahamelias9134 3 жыл бұрын
አሜን ጌታን ቤ ፍተትልፍት እናያሌን ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@fasikafyissa6867
@fasikafyissa6867 6 жыл бұрын
Amen የጊዜዉ መልእክት ነዉ መጋቢ እግዚአብሔር ይባርክህ
@mikiyashaile8963
@mikiyashaile8963 4 жыл бұрын
Amenn God bless you paster
@melkamusonko
@melkamusonko 10 ай бұрын
እውነተኛ መካሪያችን መጋብያችን በዝህ ዘመን አብዛኛው ነብይ እና ሐዋሪያ ነን ባዮች እድህ አይነት ትምህርት ሽታ የላቸውም ነገር ግን የቀደሙ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ነው እንድህ አይነት ትምህርት ያላቸው እና ተባረክ የወንጌል አርበኛ ትምህርት ሁለ ይናፍቀናል
@MebratuMinistry
@MebratuMinistry 2 жыл бұрын
የልቤ ናፍቆት ነው ንጥቀት መንፈስ እርድቶሃል ፕስተር ልዩ በረከት ሁነህልናል ለክርስቶስ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ተባረክ
@Charis849
@Charis849 Жыл бұрын
Ayyy america tesfachu izaw indayimeslachuuu Amen lemalet iyetechegeru nw Lezi sibket wenber kaltesebere leyetinyaw liseber nw ihene america tihedalachu bibal......... pasteriye wedihalew yene abat 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rutjesus9708
@rutjesus9708 6 жыл бұрын
Oh Geta hoy silezih sew amesenhalew thank you postor tetekimealew more blessing
@tsehayneshalemneh1105
@tsehayneshalemneh1105 Жыл бұрын
ጌታ እዬሱሰ ብርክ ያርግህ የተባረከውን ተስፋችንን እየሱስን ተዘጋችተን እንድንጠብቅ እሚያዘጋች ነው ትምህርት የጌታ ጸጋ እረዳህ ጌታ ክብሩን ይውስድ
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 5 ай бұрын
አሜን ማራናታ ኢየሱስ ይመጣል
@reskyazennich6206
@reskyazennich6206 6 жыл бұрын
ተባረክ
@yergalemmeles2842
@yergalemmeles2842 4 жыл бұрын
Lbin tekatele wow amazing hallelujah
@e.a.9923
@e.a.9923 6 жыл бұрын
Amen hallelujah. Temesgen Geta sle Pastor, slasnesahachew agelgayochg, kehulu belay sle ewnetegna kalh. Temesgen sle lijeh Eyesus Kristos bedemu sle tewagen. Kibr Kibr Kibr le Ante yehun.
@dagitamirat21
@dagitamirat21 27 күн бұрын
What a blessed pastor
@kasechmessele9966
@kasechmessele9966 3 жыл бұрын
እሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና
@hannatesfaye3698
@hannatesfaye3698 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ፓስተር
@saronguta2149
@saronguta2149 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይብርክህ ጌታ ባንተ እየባረከን ነው
@teshaleyonas4262
@teshaleyonas4262 Жыл бұрын
አሜን !
@zahraala6507
@zahraala6507 2 жыл бұрын
Amen amen
@mintesinotaklilu1047
@mintesinotaklilu1047 3 жыл бұрын
God bless you a lot pastor
@senayetberhe9244
@senayetberhe9244 4 жыл бұрын
Amen zemenih yibarek pasted Atakuartew
@Grace-kz6uu
@Grace-kz6uu 2 жыл бұрын
Eyesuse hoye nalene Maranta Thank you pastor
@mameabireallsocialforgerme4559
@mameabireallsocialforgerme4559 6 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ፋስተር በጣም ከዚ ትምህርት ቡዙ ነገር ተምርለው ግን ከዚ ትምህርት ሰሚቼ የማላቀውን ሰምቼለው 7መቅስፍት ረእይ 16 ላይ የለው ከተፈጸመ ቦሐላ ነው የምንንጠቀው እስኬ ጥቅስ ፈሊጌለው በፍጥነት መልስ በዚ ነገር በጣም ክርክር ነበረ
@derejegetahun705
@derejegetahun705 8 ай бұрын
More grace up on you Pastor!
@elsabethlelisa599
@elsabethlelisa599 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓሰተር
@kalebtahir4518
@kalebtahir4518 9 ай бұрын
Ameeeeeeeen Maranata Geta hoy tolo na❤❤❤❤❤❤❤❤
@gashawalemayehu4873
@gashawalemayehu4873 2 жыл бұрын
ዘመንህ ብርክ ይበል
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 3 жыл бұрын
pasterye Zemnh Yilmelm Endet eco enfemwedeh Endet denk tmheret new ykirestosen megelts endenenafek ymiaderg Amennnn Maranata .
@birukcts2104
@birukcts2104 Жыл бұрын
God belese you!
@birukabebe1640
@birukabebe1640 5 жыл бұрын
God bless you more pastor asfaw!!✋✋✋
@kalabyeshitaye
@kalabyeshitaye Жыл бұрын
amen
@user-wk2fe3zp1d
@user-wk2fe3zp1d 3 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን!
@hibratradai8446
@hibratradai8446 3 жыл бұрын
God bless you my beloved brother.
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 9 ай бұрын
እፎይ! ጌታ እይጨመረ ይግለጥህ ተባረክልኝ።
@abebatanga7958
@abebatanga7958 3 жыл бұрын
God bless you pastor.Thank you so much.
@shalom1008
@shalom1008 6 жыл бұрын
WOW.......my God bless you pastor
@mimitube270
@mimitube270 4 жыл бұрын
Waw paster tsegawen yabzaleh men yibalal 🙏
@aregatamirat-mp5hj
@aregatamirat-mp5hj Жыл бұрын
Paster Geta yibark i will pray for you may God bless you abundantly in name of. Jesu's
@sebleagede6324
@sebleagede6324 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 geta hoy Tolo na
@zolafun4587
@zolafun4587 2 жыл бұрын
Amennnnnnnn
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 4 жыл бұрын
Amen
@desalegnmarkos2132
@desalegnmarkos2132 Жыл бұрын
pastor am no words, God bless u really it's amazing explanation
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
ሀሌሉያ
@burtkwanburtkwan6729
@burtkwanburtkwan6729 3 жыл бұрын
Amennnnnnn eeeeelllllllllll 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 tabareki 🍒
@nardinardi40
@nardinardi40 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንን አሜንንን ማራነታ እየሱስ ቶሎ ና
@hailejoseph2508
@hailejoseph2508 5 жыл бұрын
Geta iyesus yibarkihi tabaraki.Maranata
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 4 жыл бұрын
Ohhhhhh God bless you and your family
@betelhemshimeles
@betelhemshimeles Жыл бұрын
Amen maranata get hoy tolona
@merontefera8566
@merontefera8566 2 жыл бұрын
ጸጋ ይብዛልህ ጋሼ
@alemneshwoldegiorgies8906
@alemneshwoldegiorgies8906 4 жыл бұрын
Yes Amen hallelujah wow
@user-je5vm8vv2q
@user-je5vm8vv2q 6 жыл бұрын
amen tbke eyesuse yidenle sera ayidenm
@tsehaynegatu8741
@tsehaynegatu8741 4 жыл бұрын
More bless pastor!
@PetroseGabure-ju7xr
@PetroseGabure-ju7xr 10 ай бұрын
AmeeeeeeeeeeN God bless you Pastor ❤️🙌
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf 9 ай бұрын
Egizabeher yibarek yene abat
@woynmarr4876
@woynmarr4876 5 жыл бұрын
God blesse you amizg
@mahletmelesse4961
@mahletmelesse4961 Жыл бұрын
Amen 🙏
@amanueldemisse
@amanueldemisse 11 ай бұрын
አሜን አርፓዞ ብያለው ፖስተር በእርግጥም እንገናኛለን ሳአደምጥ ሰባት አመታትን ቆጠርኩ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ፐሩሺያ አሜን
@adinewdessie4401
@adinewdessie4401 6 жыл бұрын
yene wondim teberek ,tsega ybzelih
@maartaafirdiisaa6410
@maartaafirdiisaa6410 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን+ ዘመናቸው ይባረክ በጣም ነው የወደድሁዋቸው። አግልግሎታቸው በጣም ተባርካለሁ። ተባረኩልን ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️ ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
@yergalemmeles2842
@yergalemmeles2842 4 жыл бұрын
Betam des blonal endih aynet tmrt altesemam geta ybarek
@temesgenabera7232
@temesgenabera7232 6 жыл бұрын
thanks v.much!!
@tadessenefso8518
@tadessenefso8518 11 ай бұрын
Be blessed !!
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 2 жыл бұрын
Ulum adaenet news nw Jesus Christus andu yulu geta yerdan amsgnalu
@dagmawitwakeyo3181
@dagmawitwakeyo3181 Жыл бұрын
Amen. Maranata!!
@selamtoall1
@selamtoall1 6 жыл бұрын
Amen Jesus is Lord
@aderamillo4576
@aderamillo4576 2 жыл бұрын
Dear Brother God bless you. WE TO RAPTURE ALWAYS THE TIME IS NOW.
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 5 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ለምልምልን
@zelekechaka1294
@zelekechaka1294 6 жыл бұрын
tebark pastor
@betybetybassa5579
@betybetybassa5579 6 жыл бұрын
GBU paste✋
@abrhamkidane2911
@abrhamkidane2911 3 жыл бұрын
pastor God bless you. I wanna know about rupture. Indeed it is the most urgent teachings.
@genetsenbeto4041
@genetsenbeto4041 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ ተባረክ እባክህን የስላሴ ምስጢር ግር ይለኛል ማግኘት እችላለው?
@sikoyayo6948
@sikoyayo6948 4 жыл бұрын
GBU dear brother I got it
@maranathajesus6895
@maranathajesus6895 5 жыл бұрын
Organic gospel::
@shalomshalomgod7884
@shalomshalomgod7884 3 жыл бұрын
Amenn
@hibratradai8446
@hibratradai8446 6 жыл бұрын
God bless you
@fitsumisrael4529
@fitsumisrael4529 11 ай бұрын
Enameseginalen
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnn
@user-zu8zq7pe1r
@user-zu8zq7pe1r Жыл бұрын
geta besu endinkom yirdan
@semi4072
@semi4072 4 жыл бұрын
Would you please share part two? thank you
@dagmawitwakeyo3181
@dagmawitwakeyo3181 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 geta hoye....
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
Oh geta hoy maren maregn😭😭😭😭
@mesibrhane78
@mesibrhane78 4 жыл бұрын
Pasite GTA abzito Anzio Anzio Anzio Anzio Anzio ybarikhe
@febentefera6789
@febentefera6789 Жыл бұрын
ወደ ኤፌስዬን ሰዎች
@ssd2867
@ssd2867 2 жыл бұрын
😪
@yonasketa6017
@yonasketa6017 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እርዳኝ
@galgalabariso
@galgalabariso 4 жыл бұрын
Pastor እዚህ ስብከት ላይ ለማይነጠቁ በምል ርዕስ አዘጋግቻለሁ ያልከዉን ስብከት የለም አታሁት please attach አርግልኝ
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 4 жыл бұрын
,አልልልልልልልልልልልልል
@ephaye1820
@ephaye1820 2 ай бұрын
ere kifl huletu yet naw yalew
@Lyzo777
@Lyzo777 4 жыл бұрын
The message of the second coming and or eschatology is the abandoned gospel in almost all of today's church houses. I appreciate this message immensely! Very refreshing, encouraging and soul awakening! Thank you! Quick questions; 1. As per Mathew gospel in cheaper 24 we learn Yeshua HaMashiach teaching about the event Rapture or second coming? It looks both events are mentioned and will transpire one after the other. In your message, you said we will be taken and that there will be a seven years period before the second coming, could you please cite a specific biblical verse/chapter? 2. As per your teaching, we will come back along with Yeshua, on second coming, again would you please give verse/chapter that substantiates? 3. In your sermon, you talked about being ordinary and extraordinary in Yeshua's kingdom. Is there a difference between those who kept their salvation until the end Vs those who ministered/served/preached etc? Isn't the goal through Yeshua to become born again and that same spirit transformed him from the dead within us transfigure this corruptable to incorruptible? If so, we are changed in twinkling of an eye to that resurrection body through the same spirit, so how does one become less than the other? Being awarded as a faithful servant gives one a different position? Didn't Yeshua said when teaching about John the baptist ”Assuredly, I say to you, among those born of women there has not risen one greater than John the Baptist, but he who is least in the kingdom of heaven is greater than he” doesn't that indicate whoever is considered less won't be less than the fathers?
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 жыл бұрын
היי בת ציון תודה שאוהבת את ישוע! אתה באמת מבורך. נראה שאתה מעוניין מאוד ללמוד את דבר האל. Your questions: 1. As per Mathew gospel in cheaper 24 we learn Yeshua HaMashiach teaching about the event Rapture or second coming? My Answer: Dear sister, Mathew 24 speaks about Jacobs’ trouble (tribulation period) which is the last 7 years before the coming of Yeshua! The key to understanding what is described in Matthew 24:30 is to understand the timeline of Matthew 24 Your question: could you please cite a specific biblical verse/chapter? As He was sitting on the Mount of Olives, the disciples came to Him privately, saying, “Tell us, when will these things happen, and what will be the sign of Your coming, and of the end of the age?” Matthew 24:3 Notice that the disciples are primarily interested in the signs of His coming, or the important events that will occur before the second coming of Christ. Therefore, Matthew 24 is chronological in nature, culminating in Christ’s return. In verse 4 Christ starts to describe events that will occur before His return. The second coming should also not be confused with the event referred to as the Rapture. The Rapture refers to a time when Jesus Christ will come to remove all believers from the earth (1 Thessalonians 4:13-18; 1 Corinthians 15:50-54). The church holds many positions on the rapture, but the Second Coming is undisputed. The Second Coming is the event when Jesus Christ returns to the earth to defeat evil and establish His reign of justice and peace. 2. As per your teaching, we will come back along with Yeshua, on second coming, again would you please give verse/chapter that substantiates? · ZECHARIAH 14:3-5 3 Then shall the LORD go forth, and fight against those nations, as when he fought in the day of battle.4 And his feet shall stand in that day upon the mount of Olives, which is before Jerusalem on the east, and the mount of Olives shall cleave in the midst of it toward the east, and toward the west, and there shall be a very great valley; and half of the mountain shall remove toward the north, and half of it toward the south.5 And you shall flee to the valley of the mountains; for the valley of the mountains shall reach to Azal: yes, you shall flee, like you fled from before the earthquake in the days of Uzziah king of Judah: and the LORD the saints with you. · 1 THESSALONIANS 3:13 (Paul) 13 To the end he may establish your hearts blameless in holiness before God, even our Father, at the coming of our Lord Jesus Christ with all his saints. · JUDE 14-15 14 And Enoch also, the seventh from Adam, prophesied of these, saying, Behold, the Lord comes with ten thousands of his saints.15 To execute judgment upon all, and to convince all that are ungodly among them of all their ungodly deeds which they have ungodly committed, and of all their hard speeches which ungodly sinners have spoken against them. · 1thessalonians 4:16 For the Lord Himself will descend from heaven with a shout, with the voice of an archangel, and with the trumpet of God.\And the dead in Christ will rise first. Your question: 3. In your sermon, you talked about being ordinary and extraordinary in Yeshua's kingdom. Is there a difference between those who kept their salvation until the end Vs those who ministered/served/preached etc? Isn't the goal through Yeshua to become born again and that same spirit transformed him from the dead within us transfigure this corruptable to incorruptible? If so, we are changed in twinkling of an eye to that resurrection body through the same spirit, so how does one become less than the other? Being awarded as a faithful servant gives one a different position? Didn't Yeshua said when teaching about John the baptist ”Assuredly, I say to you, among those born of women there has not risen one greater than John the Baptist, but he who is least in the kingdom of heaven is greater than he” doesn't that indicate whoever is considered less won't be less than the fathers? Answer; It is a good question…. Let me try to summarise it first: “your are saying if Jesus saved us we all will be raptured, why will there be some left behind? Aren’t we all saved by the grace of God?” here is what I believe … No true Christian will be left behind. That means: If we have been born again and are walking in faith, our destiny is assured. But don’t forget rapture is exclusive only for those who believe in Yeshua HaMashiach. Those who will be left behind will be backslider and unbelievers. If you mean the reward: yes Salvation is free for all believers but crown and reward is for faithful servants of God. Dear daughter of Ghion, if you are interested in prophecy teaching, I can send a free English material. www.operationezra.com Stay blessed!
@Lyzo777
@Lyzo777 4 жыл бұрын
asfaw Bekele many many thanks for the thorough explanation! I love my king for he loved me while I was wicked! I pray for the duration here on earth to shorten so he comes and takes us away, I need to sit and to assess the verses you provided. Eschatology is one of my very favorite subject next to creation, however, end-time prophecy can be very complex and difficult to pinpoint the events accurately, thus many avoid the subject altogether. I am very interested in learning more, I would love to have the materials you offered. I listen to your teaching and I must say among Ethiopian pastors you are the only one I know who teaches in length on these subjects. May He shine His face upon you and grant you more grace! Shalum!
@aderamillo4576
@aderamillo4576 2 жыл бұрын
RAPTURE IS THE BLESSED HOPE.
@mameabireallsocialforgerme4559
@mameabireallsocialforgerme4559 6 жыл бұрын
ንፍስ ትሞታለቺ ካልሞተቺ ንገር ፋስተር በጌታ እለምናለዉ በክፋል አስተምር
@fikertewodajo4636
@fikertewodajo4636 Жыл бұрын
ፐ/ር ፦መልእክቱን ሰምቻለሁ፤ጌታ ይባርክህ። ነገርግን ንጥቀት እስራኤልን አይመለከትም ቤ/ክንን ብቻ ነው የሚለው ሀሳብ ጥያቄ ፈጠረብኝ፤ እኔ የዳንሁ እስራኤላዊ ነኝ፤ እንዲሁ መሲሁን የተቀበሉ የዳኑ አሉ ። ንጥቀት እስራኤልን አይመለከትም የሚለው ሀሳብ እንዴት ይታያል?
@kalebtahir4518
@kalebtahir4518 9 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስን እንደግል አዳኝህ አድርገህ ከተቀበልክ እግዝአብሄርም ከሙታን እንዳስነሳዉ በልብህ አምነህ በአፍህ ከመሰከርክ ድነሀል እንደ እግዝአብሄር ቃል ኑር ትነጠቃለህ❤❤❤❤❤
ህዳሴ በትንቢተ ዘካሪያስ PASTOR ASFAW BEKELE
1:01:32
NFJ International
Рет қаралды 22 М.
ጎግ ማንጎግ እና አርማጌድዮን
1:32:11
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 90 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 24 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 24 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 64 МЛН
ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶች-- በወንድም ዳዊት ፋሲል
31:17
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 24 М.
እንዳያመልጥዎት ሰማያት ይከፈታሉ፤ ሕሙማን ይፈውሳሉ (ርኅወተ ሰማይ)
29:16
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 223 М.
የዘንዶ መንፈስ ክፍል 1
28:01
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 18 М.
እነሆ ንጉሣችን ክፍል ሁለት...
38:27
Aroma Official
Рет қаралды 23 М.
እየሱስ ማነው?/ ፓስተር አስፋው/ መታየት ያለበት
2:33:39
Evangelist Teklu Temesgen
Рет қаралды 11 М.
የህብረት ጥቅም | ኮይኖኒያ  | ክፍል አንድ | ፓስተር አስፋው በቀለ |Asfaw Bekele
32:37
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 24 МЛН