አቶ ጌጤ | ያለ ስሙ ስም የተሠጠዉ መነጋገሪያ የሆነዉ ሙሉ ፊልም | 1.7 Views | Ethiopian Amharic Movie Ato Gete 2020

  Рет қаралды 2,572,040

ሰባት 7 Seven Tv

ሰባት 7 Seven Tv

4 жыл бұрын

ሰዉን ሁሉ ያነጋገረዉን የሚወራዉ እና የሚባለዉ ምንም ጭራሽ የማይገናኘዉ የነጭ እና ጥቁር ያህል ልዩነት ያለዉ ፊልም ይመልከቱ እና እራሶት ይፍረዱ
ሚሊዮን ብርሃኔ (ጩባዉ)፤ ሰለሞን ታሼ (ጋጋ)፤ ዳዊት አልማዝ (ሻሩክ)
የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
www.tiktok.com/@zena_bey_ethi...
t.me/ZenaBeyEthiopia
#EthiopianMovies#FullLengthMovies#AmharicMovies#YeemamaBet#EthiopianFilms#Ethiopan2020Movies#Ethiopia#HabeshaMovies#Comedymovies#FunnyVideos

Пікірлер: 3 400
@user-lu3ye8wh4n
@user-lu3ye8wh4n Жыл бұрын
😂😂😂😂🤣🤣🤣ክክክክክ አይ ጩብቲ የተዋህዶ እንቁ ይሄ ፊልም በጣም እያጣጣሉት ነበር እኔም ፈርቼ አላየሁትም ነበር አሁን ግን አየሁት ምንም የሚያስጠላ የለውም ያውም በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አቤት የሰው ወሬ 🥰🥰🥰🥰🥰
@alemayehuferenji5312
@alemayehuferenji5312 6 ай бұрын
You your young and the 😅family are not going out and the rest is your job but the other is that in a 😅😅you and the other person is not your dog yyyy you are not going 😂 I have 😅 one that 😂in my 😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅❤❤you who has a good friend who has not a 😅 is not an abortion or your son or a child you can be you of a man or you would 0 and your son would 😅😅😅😅❤❤❤
@abigiagetachew8163
@abigiagetachew8163 3 жыл бұрын
ጩባውን እንደኔ የሚወደው በ ላይክ
@sentutesfa5555
@sentutesfa5555 4 ай бұрын
Am Ll😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😢😮🎉🎉😢😮😢😮😢😮😢😢😮😢🎉😅😮
@shalomyadate
@shalomyadate 3 ай бұрын
👍
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 жыл бұрын
አይ ጌጤ አቦ ይመችሽ እስት ጌጤ የተመቻችሁ like like
@meridtube3217
@meridtube3217 Жыл бұрын
FOLOW ARGIYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYY
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 3 жыл бұрын
ሚሊዬ ባንተ 100% አሰርግጠኛ ነበርኩ ተክልዬ ይጠብቅህ ❤🙏
@yosefendale1221
@yosefendale1221 3 жыл бұрын
ሚላን ስወደው እንደኔ የሚወደው
@gamochogamango9585
@gamochogamango9585 2 жыл бұрын
ማነው
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 2 жыл бұрын
ስወዳት ማለትሽ ነው😂😂😂😂😂
@user-om8hm5py4n
@user-om8hm5py4n 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nardoszerihun6221
@nardoszerihun6221 2 жыл бұрын
Enenenga
@bettydenku7004
@bettydenku7004 3 жыл бұрын
አየ ሀበሻ ለማንኛውም ክፉ ነገር አለመናገሬ ጠቀመኝ ሚሊን በጣም ስለምወደው ሰሞኑን ሲራገብ ክፉ ቃል አልወጣኝም እንደተወራው አይነት ተራ ሰው አይደለም ምርጥ ፊልም ነው ወደነዋል በርቱ😘😘😘
@addisserda3478
@addisserda3478 3 жыл бұрын
Aqwerr
@addisserda3478
@addisserda3478 3 жыл бұрын
Asdfffghhh7786yyu
@addisserda3478
@addisserda3478 3 жыл бұрын
Asdf
@user-fd8ng8xr5k
@user-fd8ng8xr5k 6 ай бұрын
ጌጤ በሰቅ ገደለቺኝ😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 жыл бұрын
እደ ችል ብቻዬን እየሳኩ ዋልኩ በጣም ዘና ያረጋል😂😂😂😋 አቶ ጌጤ
@hayu9254
@hayu9254 3 жыл бұрын
በጣም ነው ስስቅ የነበረው ልክ እንደ እብድ
@kimo9103
@kimo9103 3 жыл бұрын
👎
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 жыл бұрын
@@kimo9103 ?😡
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 2 жыл бұрын
ክክክክክበጣም
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
እኔእርሱ😂😂😂😂
@motishimelis5604
@motishimelis5604 4 ай бұрын
Any one in 2024😊
@tsegatadese6450
@tsegatadese6450 3 жыл бұрын
Who else is reading comment while watching 😁🍿
@KikiKitchenwesi
@KikiKitchenwesi 3 жыл бұрын
Sis subscribe adergeg eski
@tsegatadese6450
@tsegatadese6450 3 жыл бұрын
@@KikiKitchenwesi አርጌያለሁ በርቺ
@KikiKitchenwesi
@KikiKitchenwesi 3 жыл бұрын
Tsega Tadese Eshi weda ❤️
@gaema9673
@gaema9673 3 жыл бұрын
Me
@ethiolove9444
@ethiolove9444 3 жыл бұрын
Me😁
@user-cm4en9lv8v
@user-cm4en9lv8v 3 жыл бұрын
ፖስተሩን ሳየው ደብሮኝ ነበር ሲቀባበሉት ግን ምንም አስተያየት ባለመስጠት ስለተቆጠብኩ ፊልሙን ሳየው ደስ አለኝ
@user-tb2oe2jt3q
@user-tb2oe2jt3q 3 жыл бұрын
ገና እያየሁት ነው በጣም ከፍቶኝ ነበር በሳቅ ፍርስ አልኩ
@meridtube3217
@meridtube3217 Жыл бұрын
SUBSCRIBE ARGUYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYY
@helengetachew9380
@helengetachew9380 Жыл бұрын
ጩቢቲን እደኔ ማነው የመመወደው❤
@wradabdar3536
@wradabdar3536 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ሳየው አሳጠልቶኝነበር ፊልምን ሳይው ያዝናናል👍
@Seni-Afro
@Seni-Afro 3 жыл бұрын
ወይ ሀበሻ ፖስተር አይቶ ብቻ ስንት ሰው አበደ ለማንኛውም ጩባ ውስጤ ነው❤️😍በጣም ዘና ብያለሁ
@Menelik27
@Menelik27 3 жыл бұрын
ምነው ባልጠፋ ፖስተር ያንን የሚለጥፉት እራሱ የፊልም ፅሀፊውን ትንሽነት ነው የሚያሳየኝ።
@Seni-Afro
@Seni-Afro 3 жыл бұрын
በርግጥ ፖስተሩ ደባሪ ነው ግን በሽፋን ብቻም ማወቅ እንደማይቻል ተረድቼአለሁ ደግሞ እንደዛ አይነት ፖስተር በመስራታቸው ጥፋተኞች ናቸው እኛ ግን አይተን መፍረድ ብንማር ጥሩ ነው
@ekrutube2155
@ekrutube2155 3 жыл бұрын
@@Menelik27 እንዛመድ
@ekrutube2155
@ekrutube2155 3 жыл бұрын
@@Seni-Afro እንዛመድ
@Aseg135
@Aseg135 Ай бұрын
ረረሸረሸሰሸ 1:14:00 // / A B c ጋ ጋሊ ጋ D ታ A B c $ ] ተ ባ D E F ❤​@@Menelik27
@abelgirma925
@abelgirma925 3 жыл бұрын
ፊልሙ ደስ ይላል ፖስተሩ ነው ችግር ያለበት ግን ሳያዬ መፍረድ ግን ጥሩ አደለም!!
@user-kp4co1wi3d
@user-kp4co1wi3d 3 жыл бұрын
በእውነት ለገባው ሰው ጥሩ መልክት አለው ስጦታ ምንም ትንሽ ቢሆን ትልቅ ክብር አለው
@user-fv4bv6te5f
@user-fv4bv6te5f 11 ай бұрын
😢😢😢
@tsegidope2255
@tsegidope2255 3 жыл бұрын
ፊልሙ ያበደ ነው እስኪ የተመቸው
@lubaba2583
@lubaba2583 2 жыл бұрын
ጉድና ጂራት እረአሳቀኝ
@user-ut3mc2fe1x
@user-ut3mc2fe1x 3 жыл бұрын
ከፍቶኝ ነበረ የቤሩት ህይወት ሲኦል ሆኖብኝ ጩቢቲዬ እንኳን ቀልድህ ለቅሶህም ያስቃል ፊልሙ ዋው ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ኮሜንት ላይ ደግሞ ምተናገሩትን አስተውሉ ፊልሙ እኛን ለማስተማር እስከሆነ እንኳን የሤትን መስሎ እንሠሣም መስለው ሚኖሩ አሉ አትፍረዱ ይፈረድባችሗል እሽ እዩና አስታየታችሁን ስጡ ብርታት እንዲሆናቸው
@meyoshmeyosh4276
@meyoshmeyosh4276 Жыл бұрын
Ayezoeshi ema fitari kanechegar yehune
@user-fk1fo1dx9g
@user-fk1fo1dx9g Ай бұрын
​@@meyoshmeyosh4276❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
ጋጋ ያለበትን ፊልም እየፈራዉ በሰቀቀን ነዉ የማየዉ 🥺🥺መጨረሻዉ ግን በጣም አስተማሪ ነዉ ሰዉ የሰጠንን ስጦታ አሳልፈን ለሌላ ሰዉ መስጠት እንደሌለብን ያስተምራል እኔም ስጦታዬን አሳልፌ የምሰጥ ሰዉ ነኝ ከእንግዲ ግን አላደርገዉ የእስካሁኑን ይቅር ይበለኝ😭ድሮ ህፃን ሳለዉ የስጦታ ጫማ ለጓደኛዬ ሰጥቻት እናቴ እንደተቆጣችኝ አስታዉሳለዉ እንደዛም ሆኖ ግን አልተማርኩም ትልቅም ሆኜ አደረኩት በጣም አናድዳለዉ🥺🥺
@youaremymother7008
@youaremymother7008 3 жыл бұрын
ወይ ጌጤ ኑሪልን በእውናት በዚህ ፊልም የሳኩበት ነገር ቢኖርኝ ይህ ፊልምነው
@fetadaily5950
@fetadaily5950 3 жыл бұрын
woow
@enatkeya300
@enatkeya300 3 жыл бұрын
እኔኮ ብያለው መልዕክቱን ሳያዳምጡትና ሳይሰሙት መፍረድ ተገቢ አይደለም ምርጥ እያዝናና እያስተማ የሚመስጥ ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ሀሀሀ ጩቢቲ ኡፍ በሳቅ ፍንድት ነዉ ያረከኝሀሀሀሀ
@hew9742
@hew9742 3 жыл бұрын
He’s so freaking talented 😂😂😂 Literally dying
@yiregaassefa1193
@yiregaassefa1193 3 жыл бұрын
የተለቀቀ ሰሞን አቶ ጌጤ የሚለውን ፊልም እንዳታዩ ግብረ ሰዶምን ያበረታታል ሲሉ ሶምቼ እስካሁን አላየሁትም ነበር ሳየው ግን ያ ሌላ ይሄ ሌላ እስከዛሬ እነሱን ሰምቼ ስላላየሁት ተናደድሁ የምር በጣም ያሳቀኝ ፊልም ይመችህ ጩባው
@addisserda3478
@addisserda3478 3 жыл бұрын
Adddfgjkkmkl
@addisserda3478
@addisserda3478 3 жыл бұрын
Asddff
@addisserda3478
@addisserda3478 3 жыл бұрын
Asdffhkjhf
@gidumageleta9254
@gidumageleta9254 3 жыл бұрын
Xxx
@addisserda3478
@addisserda3478 2 жыл бұрын
Uiooi
@ninaelare1262
@ninaelare1262 3 жыл бұрын
ዋው ምንም የማይወጣለት ፊልም ነው በጣም የምወደው ተዋናይ ነው
@user-jo3cz3nk7j
@user-jo3cz3nk7j 3 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ ቀዳዶቹ ይፈሩ ምድረ በጥራቃ ጩቢቲ ምርጤ😘😘😘👈
@10minuteswithnature65
@10minuteswithnature65 3 жыл бұрын
ከረጅም ግዜ በኻላ ከልቤ የሳቀኝ የአማሪኛ ፊልም ነዉ:: ፒፒዉ ምን እንደነካዉ ኣላዉቅም:: 😂😂
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 3 жыл бұрын
Best
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 3 жыл бұрын
አቶ ጌጤ ወድጄዋለው
@zuzutyoub8177
@zuzutyoub8177 3 жыл бұрын
🤣🤣
@yeriasu4355
@yeriasu4355 3 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ፊልም ነው በጣም ነው ዘና ያረገኝ ሳናይ አንፍረድ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
ልየው?
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v 3 жыл бұрын
ኢሄ ምን ላብካ በአመድ ህዝብ እኮ ነው ደሞኮ አንድ ቀውስ ሊያ ሾ የሚልዋት ናት ጀማሬ ዮኒማኛ አብኪነው 😡😡😡😡ዝጋታሞች ጩቢቲ ይግደለኝ የኔ ምርጥ እወደዋለው 😍😍😍😍
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 3 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk ሁለቱም ወንፊቶች ናቸው እኮ ለዛነው
@tersow7819
@tersow7819 3 жыл бұрын
ውይ የኛ ሀገር አሽቃባጮች እኮ ሲያካብዱ እውነት ይህ ፊልም በጣም አሪፍ ነው ምድረ የዮቱብ ጡረተኛ ሁላ
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 3 жыл бұрын
ቁሪማሞ
@siredtodamonsalvatore9491
@siredtodamonsalvatore9491 3 жыл бұрын
its f#$$ bad poster
@ekrutube2155
@ekrutube2155 3 жыл бұрын
@@afewerkberhe771 እንዛመድ
@ekrutube2155
@ekrutube2155 3 жыл бұрын
@@siredtodamonsalvatore9491 እንዛመድ
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 3 жыл бұрын
ዩትዩበር ቴክኖሎጅን በአግባቡ መጠቀም ማለት ነው ዛሬ ላይ እነ አማዞን፣ኢቤይ፣አሊኤ ክስፕረስ፣ፋችን ኖቫ ፣የአለም ብራንድ መኪናዎች ሚተዋወቁት ዩትዩቭ ላይ ነው ስድብ አይደለም ከማዳም ቤት ከመጠግረር ሆም ኬር ሆም ነርሲግ ከመስራት ሺህ ጊዜ በነፃነቱ ብቻ ይመረጣል።
@jesusislord8986
@jesusislord8986 3 жыл бұрын
ወይኔ እንዴ ዘሬ ስቄ አለዊቅም በፍልም😂😂😂😂😂
@yashelove7169
@yashelove7169 3 жыл бұрын
አረ በጣም ነው ደስስ የሚለው የእኛ ህዝብ ለየት ያለ ነገር አይወድም ማካበድ እንወዳለን ፊልሙ አሪፍ ነው በርቱለኝ
@kaledfhf6532
@kaledfhf6532 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ፌሥቡክ ሣነፍሡት ነው ላየው የፈለኩት በጣም ምርጥ ነው የኛሠ ው ግን መጨረሻውን ሳያዩ በጥረቃቸው ይገርማል
@emukiya7490
@emukiya7490 3 жыл бұрын
Please 🙏🏻Subscribe aderigugn ethiopiyanet 🇪🇹melkaminet newu ena
@mesaydilebo3490
@mesaydilebo3490 3 жыл бұрын
እኔም እዳችው
@emukiya7490
@emukiya7490 3 жыл бұрын
Jonas Kifle 😆😆waye
@emukiya7490
@emukiya7490 3 жыл бұрын
Jonas Kifle subscribe techan enji ahun 😊
@mikotube75
@mikotube75 3 жыл бұрын
Eko
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 3 жыл бұрын
ጩቢቲ ካለበት ምንም ሆነ ምን ድስስስስ ብሎኝ ነዉ የማይዉ እስኪ ልይ እና ድስስስ ይበለኝ
@abbaanana9598
@abbaanana9598 4 күн бұрын
በጣም ምረጥ ፊልም የሚያሰቅ የሚያዝናና የሚያሰተምረነው❤❤❤❤❤❤
@user-hh8cn3iq1t
@user-hh8cn3iq1t 3 жыл бұрын
የሚያዝናና ደስ የሚል ፊልም ደግሜም ላየው ነው አካበዳችሁ ከባህል የወጣ ምናምን እያላችሁ ግን እድናየው ነው ያረጋችሁት ያምራል
@hananhanan-pl3gr
@hananhanan-pl3gr 3 жыл бұрын
ኢሄ ህዝብ መንጋ ሆኗል በቃ ትንሽ መንገድ አስተው መሮጥ ብቻ ነው። አሪፍ ፊልም ነው ጥርሴን ሳልዘጋ አለቀብኝ ጩቢቲ ዝም ብዬ ባይህ እራሱ ስቃለው😂
@mikotube75
@mikotube75 3 жыл бұрын
Haha
@kimo9103
@kimo9103 3 жыл бұрын
👍😂
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
በትክክል የስጦታ ትንሸ የለውም ስጦታ ከአልማዝ ከዳይመንድ አወርቅ ከሁሉም በላይ ነው አቶ ጌጤ ጥሩ ነው እንደተባለው አይደለም ጋጋ ና ሚሊዮን በቃ ትችላላችሁ ይመቻቹሁ ተመችቶኛል
@7seventv21
@7seventv21 3 жыл бұрын
thank you mimi our sister
@kgtrak6084
@kgtrak6084 3 жыл бұрын
ሚሚ ማር ልክነሺ
@emukiya7490
@emukiya7490 3 жыл бұрын
Please 🙏🏻Subscribe aderigugn ethiopiyanet 🇪🇹melkaminet newu ena
@emukiya7490
@emukiya7490 3 жыл бұрын
Kgt Rak Please 🙏🏻Subscribe aderigugn ethiopiyanet 🇪🇹melkaminet newu ena
@lemlemtesfay7081
@lemlemtesfay7081 3 жыл бұрын
የእውነት ብዙ ቦታ comment ስሰጪ አያለሁ ሚሚዬ በጣም ስርአት አለሽ ተባረኪ 😍❤🙏
@belayberhanu7988
@belayberhanu7988 3 жыл бұрын
አዝናኝና ትምርት ሰጪ ነው ልክ ነው ንፁህ ፍቅር በገዘብ አይገዛም ከስጦታዎቹ ሁሉ የወደዱትን ማግኘት ነው በርቱ ያምራል
@alimamustafa670
@alimamustafa670 3 жыл бұрын
በጣም ደስይ የሚል ደራማ ነዉ ስደተንያ ነንዬ በጣም ከፍቶንዬ ነበር ግን ፊልሙን ስአይ ትንሽዬ ሳቁ ደስዬ ብሎንያል ደሞ በጣም ያስቃል::
@nahomedesalgn3763
@nahomedesalgn3763 3 жыл бұрын
እኔ እውነት ለመናገር ዴቭና ሚሊ መቼም የረከሰ ነገር እደማይሱሩ አውቃለው ስለዚ የተሳሳተ ነገር አላስብም ምርጦቼ በጣም ነው የምወዳቹ የማከብራቹ ስለፊልሙ ካየሁ በኃላ እመለሳለሁ
@aresamabirnanu9385
@aresamabirnanu9385 3 жыл бұрын
የተሳሳተማ ነው እሱ ሴት ሆኖ ከሚሰራ ሴት ተዋንያን ጠፍቶ ነው
@anguachalemayew3989
@anguachalemayew3989 3 жыл бұрын
Ehen eko yasebut hablunim endihum lijituan lemagnet yalew amarach ehe silehone new set meslo yegebaw
@nahomedesalgn3763
@nahomedesalgn3763 3 жыл бұрын
@@aresamabirnanu9385 filemun kelebesh honesh kayeshew menem yayenet setet yelewem mene dero habetana dereja seseru sate tewanaye yelem neber enda letelach kemechkolachn befit enasetewel
@lebanonbeirut9576
@lebanonbeirut9576 3 жыл бұрын
ጩባው ሲጀመር እሄን መተወን የለበትም እዳኔ አሳብ እሱ በዕምነቱ ጠካራ ስለሆነ
@originalcel2563
@originalcel2563 3 жыл бұрын
የምር ፊልሙ አሪፍ ነው ግን ሀበሻ የማካበድ ሱስ አለበት
@emukiya7490
@emukiya7490 3 жыл бұрын
Please 🙏🏻Subscribe aderigugn ethiopiyanet 🇪🇹melkaminet newu ena
@leylamuzye5614
@leylamuzye5614 3 жыл бұрын
ቀላል ያካብዳሉ
@Moneybag444
@Moneybag444 3 жыл бұрын
yes we are stupid such kind of losers things!! We dont know who u r?
@sindewbekele7199
@sindewbekele7199 3 жыл бұрын
ትክክል
@mikotube75
@mikotube75 3 жыл бұрын
Eko
@tsega2734
@tsega2734 2 жыл бұрын
አስተማሪና በጣም የሚያዝናና ከልብ ያሳቀኝ ኮሜዲ ፊልም ነው በርቱልን 🙏
@habtemariamkefale4840
@habtemariamkefale4840 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣 እረ በለው ገራሚ ፊልም ነው በእውነቱ ደስ ብሎኛል በተለይ በተለይ ባለሱቁ 😍😍😍😍😍 ገራሚ ነው በጣም ነው የሚያስቀው
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 3 жыл бұрын
አረ ፌልሙ ምንም ችግረ የለበትም
@elshaday5662
@elshaday5662 3 жыл бұрын
አቤት ኢትዮጵያ ን ስንባል እርኩሶች ነን ሳናቅ ሳንረዳ ለሁሉም ነገር ለመፍረድ እንቸኩላለን እራሳችንን ልክ እንደ ፈጣሪ እንጂ ፍጡር መሆናችንን የዘነጋን ዜጎች ነን ስደቡኝ ደሞ አሉ I'm not surprised
@janakhatoun9209
@janakhatoun9209 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ ስንቱን ስድብ አውርደንበት እኔስ አፈርኩኝ በራሴ
@hildanahildu3216
@hildanahildu3216 3 жыл бұрын
@@janakhatoun9209 ኸኸሰከኸከ
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 11 ай бұрын
እውነት ለመናገር ፊልም አስቂኝ እና ከገንዘብ ፍቅር ይበልጣል የሚል መልክት አለው። ሙያተኞቹም ሚሊዮን ብርሃኔ ለፊልሙ ነፍስ ዘርቶበታል። ለፍቅር ሲባል አንድ ተራ ሰው የተባለ ነገር ግን ለፍቅር ሁሉን ሲሰጥ ዋጋ ሲከፍል ያሳያል። ፊልሙ የድምጽ አልፎ አልፎ ማስቸገር ወይም መቆራረጥ አለበት። የሜካፑ የገጸበሪያት የትወና ብቃት ❤ ወድጄዋለው። ተባረኩ ከዚበላይ እንጠብቃለን
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 3 жыл бұрын
አቤት እኛ ሀበሻ ለወሬ ስቸኩል ግን አሪፍ ነው ለኔ ሚሊዬን♥♥። አሳቀኝ በጣም ...ምንም አይነት አፀያፊ አደለም
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 3 жыл бұрын
ቢሰራ ቢሰራ ጩባው አይሰራም እውነት ከስት ሰው ጋር ተጣላው ሳታዩ አትፍረዱ ብዬ እናመሰግናለን 😍😍😍በሰውም መፍረድ አይቻልም ምክንያቱም አሁን ያለንበት ሁኔት ነው እንጂ በፊት ስንት አርቲስቶች ብዙ ነገር ሰርተው የለ እንደሴት መስለው
@7seventv21
@7seventv21 3 жыл бұрын
ጄሪዬ ተማምነሽብን ስለተከራከርሽልን እመቤቴ ትስጥልኝ እኛም እንዳልሽዉ በሰዉ አንፈርድም ሰሞኑን የተወራዉ ነገር ነዉ በጣም ነገሩን ያጋነነዉ
@hayatabebe4209
@hayatabebe4209 3 жыл бұрын
Ena posteru mndin new?
@zainabahassa8604
@zainabahassa8604 3 жыл бұрын
ደረጀ ና ሀብቴ ሙያሽ ሲሰሩ ለምን አላበዱም ኧረሌላም አለ መኮነን ላእከ ቤት ሰራተኛሁና ስንት ሰሩ ክክክክክክክክ አድስአይደለም
@zainabahassa8604
@zainabahassa8604 3 жыл бұрын
እኔ እደዛሬ ስቄ አላቅም ክክክክክክክክክክ
@mikotube75
@mikotube75 3 жыл бұрын
Ekoo
@tsionbehailu960
@tsionbehailu960 3 жыл бұрын
konjo film new beteley erekebotun yizo siweta yalew part betam new yasakegn . tnx
@samrawit2485
@samrawit2485 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው የእውነት ብዙ ሲያወሩ ሳይ ተናድጄ ነበር ምክንያቱም እንደሚወራው እንደማይሆን ተስፋ አርጌ ነበር ይመቻችሁ
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ውስጤ ይነግረዋል ጩባው እንደዚህ አይነት ፊልም እንደማይሰራ ግን ደግሞ ኤፍ ቢ ስገባ ተጥለቅልቋል ብቻ ምርጥ ፊልምነው ሐወደፊቱ ሳናይ አንፍረድ ከኔ ጀምሮ።
@emukiya7490
@emukiya7490 3 жыл бұрын
Please 🙏🏻Subscribe aderigugn ethiopiyanet 🇪🇹melkaminet newu ena
@frezerfgirma4917
@frezerfgirma4917 3 жыл бұрын
I loved it!! It was funny and the actresses and acters where amazing!!!
@ann8115
@ann8115 3 жыл бұрын
@user-zc7bf5br4i
@user-zc7bf5br4i 3 жыл бұрын
በጣም አሪፊ ፊልም ነዉ ዘና ፈታ አድርጓኛል
@ABEGIRMA-up3bh
@ABEGIRMA-up3bh 11 ай бұрын
47111
@ABEGIRMA-up3bh
@ABEGIRMA-up3bh 11 ай бұрын
❤ 4:04
@user-pv4uu7ni2v
@user-pv4uu7ni2v 3 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ።ማዳሜ አበደች እዴ እስክትለኝ ድረስ ነው የሳኩት።አዬ ጌጤ ሁላችሁንም ወዳችሁ አለሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ።ለጓደኛ መስዋእት መክፈል እንዲህ ነው አለቀ ለጓገኛህ ስትል ምንም ሁነህ ማስደሰት ግድ ነው።በቃ ተመችቶኛል ።ደግሞ አንዳንድ ኮማቾች ግብረሰዶም ምናምን እያላችሁ ያልሆኑትን አትወንጅሏቸው ምንም ጥፋት የለውም ለጓደኛ ሲል በቃ መሆን ማይፈልገውን ሁኖለት አስደስቶታል። ምድረ ሰገጤ ሁላ እንዳውም ትምህትርት ነው በደምብ ላስተዋለው።አይ እኛ ሀበሾች ስንባል አንድ ሰው መልካም ነገር ከሰራ እወደድ ባይ ብለን መጥፎ ከሰራ የበለጠ አንቋሸን እንዘልቀዋለንና ቱ
@habeshalove3486
@habeshalove3486 3 жыл бұрын
ብዙዎች ስለዚህ ፊልም አስተያየት ሲፅፉ ሲቃወሙ ነበር መጀመሪያ የፊልም ትርጉም ይግባቹ ምድረ ዱላ ራስ አሁን ምኑ ነው ግብረሰዶም መልእክት ያለው አይ ሀበሻ ምንቀኞች እኮ ነን።
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 3 жыл бұрын
በጣም ምን መጥፎነገር የለውም ኮመዲ ነው
@henokmekuriaofficialchannel
@henokmekuriaofficialchannel 3 жыл бұрын
Dulla rass
@user-re6ly9ti7f
@user-re6ly9ti7f 3 жыл бұрын
ነን ያለችው ተመቸችኝ
@ethiotube42
@ethiotube42 3 жыл бұрын
Ma nigga...🤙🤙🤙
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 3 жыл бұрын
የተባለው ፊልሙ ምንም ቢሆን ፖስተሩ ሌላመልክት ያስተላልፍል ነው የተባለው አትጫጩ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 3 жыл бұрын
ሚሊ ስወድክ ጩቢቲ ኧረ ድንቡሼ የደመቁ ወንድም ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ ሚሊዬ ትችላለክ ከምር ስራክ ሁሉ ውስጤ ነው ወይኔ ሚሊ በሳቅ😆😆😆😆😆😆
@hanetube9931
@hanetube9931 3 жыл бұрын
እቺን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይሰውራችሁ ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🙏
@user-oi3ng4xf6b
@user-oi3ng4xf6b 3 жыл бұрын
አሜን🙏
@user-qh2bu7cv8c
@user-qh2bu7cv8c 3 жыл бұрын
አሚን
@addisaddis8701
@addisaddis8701 2 жыл бұрын
Amen
@user-ml8zl2lu5e
@user-ml8zl2lu5e 8 ай бұрын
አይ ጌጤ ፊልሙን ስወድለት ማነው እደኔ የሚወደው
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 3 жыл бұрын
ሱፍ ና ጫማ ክክክክክክክ በጣም ምወዳቸዉ በአድ መስራታቸዉ በጣም ልዩ ነው ዋዉ
@alfiyafaris6271
@alfiyafaris6271 3 жыл бұрын
Wow በጣም አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው አዳሜ ሁሌም መጨረሻው አንድ አይነት የሆነ ፊልም ለምደሽ የተለየ ነገር ሲመጣ ትንጫጫላቹ ውይይይይ መች ነው ሚገባቹ ግን
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 3 жыл бұрын
Btkikil 😍😍👍👍👍
@ehtamariam2207
@ehtamariam2207 3 жыл бұрын
በጣም አስቂኝ ድራማ ነው👍 it’s nothing like the rumours they spreading everywhere!
@addisserda3478
@addisserda3478 3 жыл бұрын
Wwerryioppwwee
@teenateena3461
@teenateena3461 3 жыл бұрын
የምር ግን እደው ምኑ ነው የሚደብረው ለኔ ምችት ብሎኛል ይመቻችሁ 👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘 የኛ ሰው በጅ ሲሉት በእግር ይላል
@wajo_tube
@wajo_tube 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ልብ ብለው ያንብቡት ✍ባንዲት ትንሽ መንደር ቤት ለቤት እየተዘዋወረ ደረቅ ምግቦችን በመሸጥ የዕለት ጉርሱንና የትምርት ቤት ክፍያውን እየቻለ የሚኖር ልጅ ነበር፡፡ ታዲያ አንድ ቀን ግን ገበያ አልቀናውምና እንኳን የትምህርት ቤት ክፍያ የዕለት ጉርሱን የሚሸፍንበት መስራት አልቻልም፡፡ ስለሆነም ርሃቡን ለማስታገስ ባቅራቢያው ካለው ቤት ምግብ እንዲሰጡት ለመጠየቅ ወስኖ በር ይቆረቁር ጀመር፡፡ በሩን የከፈተችለትን የምታመር ወጣት ባየ ጊዜ ግን የምግብ ጥያቄውን ወደ ውሃ ቀይሮ ውሃ እንድታጠጣው ጠየቃት፡፡ ልጅቱም እንደራበው ተረድታው ነበርና በብርጭቆ ወተት ይዛለት መጣች፡፡ ወተቱን ጠጥቶ እንደጨረሰ “ምን ያህል ነው መክፈል ያለብኝ?”ሲል ጠየቃት፡፡ “ምንም አይነት ክፍያ መክፈል አይጠበቅብህም፡፡ እናቴም ላደረግሽው ማንኛውም በጎ አድራጎት ክፍያ አትቀበይ ብላኛለች” ስትለው ልባዊ ምስጋናውን አቅርቦ ጉዞውን ቀጠል፡፡ በዚህ ጊዜ ያስብ የነበረው ከእራቡ መገላገሉን ብቻ ሳይሆን የፈጣሪን መግቦት ጭምር ነበር፡፡ ይኸ ከሆነ ከአመታቶች በኋላ ያቺ ወጣት ልጅ በከፋ ሁኔታ ታመመች፡፡ የምትኖርበት ከተማ ዶክተር ህክምናውን ሊሰጣት ባለመቻሉ ወደ ዋናው ከተማ የሕክምና ቦታ እንድትሄድ መራት፡፡ ለሕክምና በደረሰች ጊዜ ያያት ዶክተር በልጅነቱ እርቦት ወተት የሰጠችው ነበርና የመጣችበትን ከተማና ስሟን ስትነግረው በደንብ አስታወሳት፡፡ በተመለከታት ጊዜም ውላታዋን አስታውሶ ስለደግነቷ በዓይኑ እንባ አቀረረ፡፡ ከዚህ በኋላ የእሷን ጉዳይ ተከታትሎ ከበሽታዋ እንድትድን አደረጋት፡፡ልጅቱም ድና ወጥታ ክፍያዋን ልትከፍል ቢሏን ስትልክ ዶክተሩ የሆነ ነገር ቢሉ ላይ ጽፎ መለሰላት፡፡ ዋጋው ይበዛል ብላ ከመፋራቷ የተነሳ ቢሉን ለማየት አልደፈረችም፡፡ በመጨረሻ ቢሉን ባየች ጊዜ ከቢሉ ጨፍ ላይ የሰፈረው ሀሳብ ትኩረቷን ሳበው፡፡“በአንድ ብርጭቆ ወተት የሕክምናሽ ወጪ ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል” የሚል መልዕክት ከፊርማ ጋር ሰፍሯል፡፡ የእንባ ጎርፍ ዓይኖቿን አጠቡት፡፡ በልቧ አምላኳን እንዲህ አመሰገነችው “ያንተ ፍቀር በሰው ልጆች ልብ ተዳርሷልና አመሰግንሃለሁ፡፡” ✍ደግነት እራሱን ይከፍላል፡፡ ደግነት ደግነትን ይስባል፡፡ የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@bizuneshhebte2779
@bizuneshhebte2779 3 жыл бұрын
ልክነው መልካምነት ለራስ ነው ሚባለው ለራስ ነው
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 3 жыл бұрын
ትክክል ደግነትጥሮነወ
@endalik6150
@endalik6150 3 жыл бұрын
እኔንም ሰብስክራይብ አድርገኝ እኔም አደርጋለሁ
@nesimdire3109
@nesimdire3109 3 жыл бұрын
100 like
@veratchoupourian7915
@veratchoupourian7915 3 жыл бұрын
Thank you for you're great information bro. Baxami xuru giximi nw barita.!!!!
@yonnaszegeye1233
@yonnaszegeye1233 3 жыл бұрын
ሲጀመር እናንተ የሚያምርባችሁ እንደ እማማ ቤት አይነት እጫጭር ድራማ ነው ሲቀጥል ፊልሙ እንደፊልም ዝቅተኛ ከሚባሉት ፊልሞች ውስጥ የሚመደብ ነው ሆኖም ግን እንደ ፊልምነቱ ምንም ያን ያክል የሚያስቀይም ነገር ባይኖርበትም ማስታወቂያው ግን ፍፁም ፍፁም አስቀያሚ ነው ።
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 3 жыл бұрын
ምርጥ ፈልምነው በሳቅልሞት😂😂😂😂😂 ሚሊ ትችላለህ❤❤❤
@hiwetadonay6520
@hiwetadonay6520 3 жыл бұрын
Betam arif movie new 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@senaihaile1532
@senaihaile1532 3 жыл бұрын
Deki ere ke alekum dikum 🤣🤣🤣👍👍👍
@haniyalondon815
@haniyalondon815 3 жыл бұрын
በጣም አዝናኝ አስቂኝ እስከ መጨረሻው ያየሁት የአማርኛ ፊልም እዩት በጣም ትወዱታለችሁ
@kalkidanhaile3204
@kalkidanhaile3204 3 жыл бұрын
ሲጀመር ጩቢቲን በዚህ አንግል ማሰብ በራሱ እብደት ነው አንድ ሰው ፊልም ሰራ or ፖስቸሩ እንደዚህ ሆነ ተበሎ አዋራ ማስነሳት በጣም ከባድ ነው አይቶ መፍረድ እና ሳያዩ መፍረድ ልዩነት አለው ጩቢቲ ትደላኛለክ ፊልሙም ምርጥ ነው ይመቻቹ መልካም እለተ ሰንበት
@user-vt5yo4dr2j
@user-vt5yo4dr2j 3 жыл бұрын
የመጬ ተመችቶኛልልል😂😂😂😂 እንደዚህ ፈታ እያረጋቹን ማስተማሩን ተመችቶኛል wowwww የምር👏👏👏
@user-ms4ht3vw4i
@user-ms4ht3vw4i 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ፍልም ነው
@user-ln9ns8vy5j
@user-ln9ns8vy5j 3 жыл бұрын
ለፍቅር ብሎ መፀዋትነትን መክፈል ያሥተምራል እደኔ አሥተያየት
@neimahussen7156
@neimahussen7156 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-bd9ik1hm4c
@user-bd9ik1hm4c 3 жыл бұрын
አየእኛሠው ስንባል ወይ አፋቺን ጩባው ይህን አይሠራም የጩባው አድነቂ የሆናቺሁ በላይክ ግጩኝ
@emukiya7490
@emukiya7490 3 жыл бұрын
Please 🙏🏻Subscribe aderigugn ethiopiyanet 🇪🇹melkaminet newu ena Yene konjo
@mehabewnibiretu7631
@mehabewnibiretu7631 3 жыл бұрын
ነውርሽን ማታውቂ
@KikiKitchenwesi
@KikiKitchenwesi 3 жыл бұрын
Weda subscribe adergeg mama
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
ሀይ ውዷ ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ፡፡
@emukiya7490
@emukiya7490 3 жыл бұрын
Kemmy Multimedia Hawassa ኬሚ esh damiregn enam lidamiresh
@globalcitizen4754
@globalcitizen4754 3 жыл бұрын
በስሜት መነዳት (emotionality) ብቻ! ከሚጠቅም መሰረታዊና ዋና ከሆነ ነገር ይልቅ ማይጠቅም፤እድሜን ጊዜን ህይወትን ሀገርን በሚያጠፋ ነገር ራስን መንዳት!ከዛ እንደየትኛውም ተፈጣሪ (ህይወት ያለው) ኖረው ምንም ሳይጠቅሙ ለዳቦ እንደኖሩ እንደገደሉ እንደሮጡ ሞቱ! ሆሞ ኢረክተስ! እንቢ እንቢ በል ያገሬ ልጅ ሱልጡኑ የሚያስበው ምክንያታዊው የ 21 ክ/ዘመን ሰው እሆናለሁ ወይም ነኝ በል! ፍቅርና ሰላም ለኢትዮጵያዊ ለአለም ለሰው ልጅ ሁሉ!
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 жыл бұрын
ወይ ጩባው ብለክ ብለክ ችክ ሆንክ😂😂😂😂😂 ጌጤ 🤣🤣🤣 በሳቅ ሞትኩኝ ጩባው ይመችክ የአራዳ ልጅ👌👌👌👌 በቀትር ፀሀይ ማጅራታችን እየተመታን ይለዋ እሰይ አላለም አይ ጩቢቲ😂😂😂
@dawitfikre8367
@dawitfikre8367 3 жыл бұрын
😂😂😂mechiw man honena
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 жыл бұрын
@@dawitfikre8367 እራሱ መቺ ራሱ እሰይ አለ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 3 жыл бұрын
♦️ይሄኮ የተለመደ ነው ትምርት ቤት ላይ ክፍል ውስጥ ድራማ ሢሠራ ወዱ ልጂ ሴት ይሆናል በሌላ አተርጉሙት ሥሬየሥሊ ሠው ፊልም መሆኑን ያቃል አሥመሥሎ መሥራት መሆኑን ያቃል ዋናው ሊያሣዮት የፈለጉትን ሀሣብ ነው መረዳት ያለብን የኛሠው ከብዙ ጥሩነገር ትንሽ ሠበብ ይፈልጋል ለመተቸት ለመሣደብ የዮቲዮቦቹ ለጡረታቸው ነው የፌስቡክ አርበኞቹ ወሬ ለማሞቅ ነው እረ ተባቃን አቃጠሉንኮ ሶሻል ሚዲያ ነገር ተከድኖ ይብሰል😎😋😋😋 1♦️ፊልሙ የሚሥተምረው ነገርአለ የሚፈልጉትን ነገር ለማገኘት መሥዋት መክፈል እዳለ ያሥተምራል 2♦️የሠውስጦታ ምንም ይሁን ምን መከበር እዳለበትም ያሥተምራል 3♦️ሠው ለካ እዲህም መሸወድአለ ሊኖርይችላል ብሎእዲጠነቀቅ ትምርትም ይሆናል ብቻ ያሥተምራል አዘባርቁ ጥሩነገን እናሥብ
@tube3771
@tube3771 3 жыл бұрын
አቤት ሰው ለውሬ መሮጣቸው ምርጥ ድራማ ነው በርቱ
@grandgrand5552
@grandgrand5552 3 жыл бұрын
በርቱ ፊልሙ በጣም ደሰ ይላል ጩብቲ በጣም እን ወዲሀለን አንተ ካለህበት ምንም ቢሆን አየዋለሁ
@sosimark6389
@sosimark6389 3 жыл бұрын
WOW PERFECT I APERICIATE ACTORS SPECIALY CHUBAW
@z-aethiopica-tube
@z-aethiopica-tube 3 жыл бұрын
ውይ በሳቅ ፍርስ ነው ያረገኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እናመሰግናለን! 👏👏
@asds8008
@asds8008 3 жыл бұрын
እኔ መቸም ሚሊወን በሳቅ ነው የገደለኝ ጨበው ይመቻል ባጠቃላይ ውድድድድድድድ ነው እማደርጋችሁ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹
@user-po9up8by6k
@user-po9up8by6k 3 жыл бұрын
የ2013 ምርጥ አስቂኝ ፊልም ከጅምሩ እስኪያልቅ ድረስ ስቂያለሁ ይመቻችሁ ተሳታፊዎቹ በሙሉ እናመሰግናለን ብያለሁ
@ANa-cr7xu
@ANa-cr7xu Күн бұрын
ጌጥዬ😂😂😂አረ ይቀጥልል😂😂🎉❤❤❤
@hiwi1262
@hiwi1262 3 жыл бұрын
ታካብዳላችሁ እንዴ በጣም ፀደይ ፊልምነው በጣም ማለትነው ግን እኛ ሀበሻ ስንባል አንድ ሰው ክፉ ካወራ ተከትለን መሄድ እንወዳለን ሳታዩ አትፍረዱ ስጦታ ምን ያክል ክብር እንዳለው ለማሳየት ነው እንጂ ገብረ ሰዶምያ ምናምን ትላላችሁ ሆ ለማንኛውም በጣም ፀደይ ፊልም ነው😘😘😘
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 3 жыл бұрын
በጣም አዝናኝ ነበር የተወራው ሌላ ጩባው ደሞ የተዋህዶ ልጅ ነው እርካሽ ስራ እንደማይሰራ አውቃለሁ 😍😍😍
@Minilik-cl6to
@Minilik-cl6to 3 жыл бұрын
ye kedesmaryamn mesel ena ye Michalen mesel bezi melku eyaqerebu kezi Belay men yesadebu
@user-ee5sl1em9n
@user-ee5sl1em9n 3 жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነው ችግር የፈጠረው ፖስተሩ ነው ሳናይ ከመፍረድ ትምርት እንውሰድ
@dibbadib9791
@dibbadib9791 11 ай бұрын
ዎኔ በጣም ዳስ ያላል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@SaraSara-tu8sp
@SaraSara-tu8sp 3 жыл бұрын
ክክክክክ አንደኛ ነው በጣም ደስ የሚል ደግሞ በጣም የሚያስቅ ዘና አደረጋቺሁን ዘና በሉልን 🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁 የምር በጣም ነው ያዝነሰነኝ አቶ ጌጤ ሌላው ለምንድነው የሚያካብዱት የረቱብ በሮች ለብራቸው ሲሉ ሌቦች
@ekrutube2155
@ekrutube2155 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@ancd5125
@ancd5125 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አዝናኝ ነው እናመሰግናለን
@mabagirum6090
@mabagirum6090 3 жыл бұрын
Very good film
@retopia2716
@retopia2716 3 жыл бұрын
ጩቢትዬ ምርጥ ስራነው ማንም ባሽቃብጥ አትስማቸው ያው የኛ አገር ሰው ሲበዛ አሽቃባጭ ነው ከዚየባሠ ብዙነገር ሲደረግ ያላወሩ ውላ 👍👍👍👍
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
ኪኪ በሳቅ ጩቤው እኔማ ሰደቡኝ ኮምቼ ኤፍ ቢ ላይ ተው መፀሀፉም ተገልጦ ሲያነቡት ነው ብዬ
@retopia2716
@retopia2716 3 жыл бұрын
ኧረ እኔን ሰድበውኛ ል
@genetfikere1009
@genetfikere1009 3 жыл бұрын
መፀሀፍ በሽፋኑ አይገመገም:: ለወሬ የቸኮለ ህዝብ
@robaboyka3337
@robaboyka3337 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-fk1fo1dx9g
@user-fk1fo1dx9g Ай бұрын
እረወይኔ ጌጤ ሞትኩ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ❤
@merrysweet9977
@merrysweet9977 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ነው በርቱ ሚሊውን ብረሀኔ የሚደነቅ ችሎታ ነው ያለህ የእውነት ምድረ አሽቃባጫች ሀይማኖት የማይፈቅድ ከባህል ውጪ የሆነ ፊልም ነው እያሉ ሲፈተፍቱ
@aluz3306
@aluz3306 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ሰው ብዙ ያወራል ግን
@KikiKitchenwesi
@KikiKitchenwesi 3 жыл бұрын
Weda eski subscribe adergeg mama
@aluz3306
@aluz3306 3 жыл бұрын
@@KikiKitchenwesi eshi enat
@ekrutube2155
@ekrutube2155 3 жыл бұрын
@@KikiKitchenwesi እንዛመድ
@ekrutube2155
@ekrutube2155 3 жыл бұрын
@@aluz3306 እንዛመድ
@KikiKitchenwesi
@KikiKitchenwesi 3 жыл бұрын
Ekru Tube gebi Eshi
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
አቤት አቤት የሶሻል ሚዲያ ስዎች አቧራ አስነስተው ፊልሙ ቶሎ እንዲለቀቅ ስላደረጉ ደስ ብሎኛል👏👏👏👏👏👏 በጣም የተዋጣለት ፊልም ነው ተጀምሮ እስከሚያልቅ ዘና ፈታ እያልኩ ነው ያየሁት 😁😁😁😁😘💚💛❤ ፊልሙ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤ ህዝቡ ሽፋኑን አይቶ ሌላ ነገር ቢያስብ አትፍረዱበት ዘመኑ ስለተበላሸ ነው።
@user-rl4tf5ho5g
@user-rl4tf5ho5g 3 жыл бұрын
ስለ ፊልሙ ብዙ ሲወራ ልየው እስቲ ብዬ አከሁት ምንም መጥፎ መልክት ሆነ ግብረ ሶዶም ይዘት የለውም ሶሻል ሚድያ ላይ ያምታራግቡ ፊልሙን ሳታዩ ና ታሪኩን ምን ይዘት እንዳለው ሳትተዱ ሰዉ ታወዛግባላቹ ግብር ሶዶም አስታሳሰባቹ ነው
@kidusyoseph1414
@kidusyoseph1414 3 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ ግን አስተናጋጁ ጉላሽ ተብሎ ኮተሌቴ ያመጣው ነገርስ😂😂ጩብቲ ምርጥ movie new man✊🏾
ወቶ አደር ሙሉ ፊልም Weto Ader full Ethiopian movie 2021
1:46:27
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.35 "የፉክክር ቤት"
40:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 725 М.
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
Ethiopia: የፍቅር ሰው - Yefiker Sew New Ethiopian Movie 2020
1:49:00
BABY Comedy : Gift for baby💔
0:41
BABY Comedy
Рет қаралды 1,5 МЛН
Giga Chad vs Watermelon 🗿🍉 #gigachad
0:21
The Logan Chitwood
Рет қаралды 2 МЛН