አውቶማቲክ መሸመኛ ማሽንና ማጠንጠኛ የሰራው መምህር

  Рет қаралды 4,729

Fana Television

Fana Television

Жыл бұрын

#fana_tv #fana_digital #fana_tech
በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት እያገለገለ ይገኛል፡፡ ቻላቸው ተማሪ ሳለ የሚሰራው ፕሮጀክት ችግር ፈቺ እንዲሆን ይፈልግ ነበር፡፡ ይህንንም መሰረት በማድረግ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ወደ ሚገኘው ‘’ትራዲሽናል ላብራቶሪ’’ ውስጥ በአድቫይዘሩ ወይንም በአማካሪው አማካኝነት ይገባል፡፡ በዚያም በአድካሚ ሁኔታ ክር የሚያጠነጥኑ አንድ ሸማኔ ያገኛል፡፡ ይህ ሁኔታም የፈጠራ ስራው መነሻ ሆኖት በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠራ አውቶማቲክ መሸመኛ ማሽንና ማጠንጠኛ እንዲሰራ አብቅቶታል፡፡ ከፋና ዲጂታል ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል፡፡

Пікірлер: 34
@MelakuA57
@MelakuA57 Жыл бұрын
Waw በጣም የሚገርም ፈጠራ ነው። እግዚአብሔር ጉልበትህን እውቀትህን ለሀገር ለወገን የሚተርፍ ያድርግልህ።
@mekonnen2384
@mekonnen2384 Жыл бұрын
የዚህ አይነቱን ለራሰ እድገት ለሀገር እድገት ለህዝብ የሰራ ፈጠራ የሚሆን ሰራ ነው የሚያሰፈልገው !!!! የሚዲያ ነገረኞና ሰራፈት አያሰፈልግም !! በጣም የሚያኮራ ሰራ ነው በርታ !!!!
@megedelawitgaredew5685
@megedelawitgaredew5685 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የተደስኩት እኔ አቅሜ አይፈቅድም ግን ሸማኔዎችንና እንሰት የሚያወጡትን ማነው የሚያሻሽላቸው እያልኩ አስብ ነበር እግዚአብሔር እውቀትህን ያብራልህ
@WeAre-te9mt
@WeAre-te9mt Жыл бұрын
በርታ መምህር ኢትዮጵያ የምትፈልገው ድውር ወርዋሪ እንጂ ድንጋይ ወርዋሪ ትውልድ አይደለም::
@berhanubanti9482
@berhanubanti9482 Жыл бұрын
እ.በ.ጥሩ ነው በርታ እኛም እናበረታታ ለዚህ ግዴታም አለብን ።
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 Жыл бұрын
Good job. God bless you
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l Жыл бұрын
Great job. If 100 people like you, the country future is bright. We have a lot of politicians but few technologist.
@kerimdubela3819
@kerimdubela3819 Жыл бұрын
ቻሌ ምርጥ ሰው ምርጥ መምህሬ ነበርክ AAiT
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 Жыл бұрын
አሪፍ ፈጠራ ነው
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
Endih newu fetera shemanewoch elili newu yemilut excellent +++
@sirajshesefa7123
@sirajshesefa7123 Жыл бұрын
Fantastic man
@betelehemgashaw-wt3hi
@betelehemgashaw-wt3hi Жыл бұрын
Big job
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 Жыл бұрын
We must hear the Man
@Bestyared
@Bestyared Жыл бұрын
keep up your good work
@endalkachewgirma6322
@endalkachewgirma6322 Жыл бұрын
Great job bro.
@Tedalemariyam
@Tedalemariyam 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ግን ለማስተማርም በርታ
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
precision ሰትል precision laser cutting machine ማለትህ ከሆነ አገር ቤት ይህን ማሸን የሚሰሩ ልጆች አሉ ጥቃቅን sprocket ወዘተ ከፈለግህ 3D Printer የሚሰሩ ያገር ልጆች አሉ አነሱን ብታናግር አኔ ደሩን መወርወርያዉን በaluminum ጥሩ ነዉ እላለሁኝ. እንደዉም aluminum ከብረቱ ከረከሰ ጠቅላላዉን መሰኮት በሚሰሩበት ፍሬም በመሰራት አሉሚኒየም እንደብረት ግዜህን ሰለማወሰድብህ በቀላሉ ሰለሚበሳ ግን ብዙ ክብደት ይዞ በቀላሉ የማይሰበር ግን ክብደቱ ቀላል ነዉ ለዚህ ነዉአሮፕላን የሚሰራበት ሲቀጥል አራት ማሸን ሰርቼ ተክያለሁ ብለሀል ክልሉ ያንተን ፈጠራ ተረድተዉ አንድ ትልቅ አደራሸ ቢሰጡህ ለግዜዉና መቶ ማሸን ተክለህ የባህር ዳርን ሰዎችን ከለበሰክ አዲሳበባ ገበያን ሰብረህ መግባት ሳይሆን ይህንን ማሸን የጠዙ ሰዎች ገቢያቸዉ በአራት እጥፍ ሰለሚያድግ ይመርቁህ ነበር
@ggirma9043
@ggirma9043 Жыл бұрын
He meant CNC machines that means computer guided measuring cutting welding drilling including laser to meet accuracy and precision
@Hkim185
@Hkim185 Жыл бұрын
ሰልኩን ለምትፈልጉ ቀጥታ ባህር ዳር ዩኒቨርሰቲ መደዉል ነዉ ዉይም ፋና ቲቪ ጋ ደዉሎ ጉዳያቹሁን ማሰረዳት ነዉ
@derbteklewold3098
@derbteklewold3098 Жыл бұрын
ለመግዛት የወስጥ መስመር እንዴት ማግኘት ይቻላሊ
@samhuw4922
@samhuw4922 Жыл бұрын
Mashallah
@Tedalemariyam
@Tedalemariyam 2 ай бұрын
ሙሉ እቃው ስንት ይፈጃል መልስልኝ እባክህ እፈልገው አለው።እናተ ጋ መለማመድስ ይቻላል
@derbteklewold3098
@derbteklewold3098 Жыл бұрын
ስልክ እንዴት ማግኘት ይቻላል
@abebayemesfin
@abebayemesfin Жыл бұрын
የፈጠራ ባለቤቱን ለማግኘት ለፋና ፕሮግራም አዘጋጆች በመደወል ወይም ፌስቡክ ላይ Chalachew Setegne Mihiret ብላችሁ በመፈለግ ወይም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መከኒካል ኢንጅነሪንግ ት/ት ቤት ወይም አ/አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ኢንተርፕራይዝ ቢሮ በመሂድ።
@hanyethio2183
@hanyethio2183 26 күн бұрын
ይህን ማሽን መግዛት እፈልጋለሁ
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail Жыл бұрын
👍👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍
@user-dt5fj5zl1d
@user-dt5fj5zl1d Жыл бұрын
በቅንንት ንገሩኚ የትነው ያለው ቦታው እፈልገው አለሁ መልሳቺሁ አቅርብት እስከ ቁጥሩ
@abebayemesfin
@abebayemesfin Жыл бұрын
የፈጠራ ባለቤቱን ለማግኘት ለፋና ፕሮግራም አዘጋጆች በመደወል ወይም ፌስቡክ ላይ Chalachew Setegne Mihiret ብላችሁ በመፈለግ ወይም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መከኒካል ኢንጅነሪንግ ት/ት ቤት ወይም አ/አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ኢንተርፕራይዝ ቢሮ በመሂድ።
@melatterefe6123
@melatterefe6123 Жыл бұрын
Can you please share his phone contact ???
@user-dt5fj5zl1d
@user-dt5fj5zl1d Жыл бұрын
ቁጥሩን ካወቃቺሁት ተባባበሩኚ
@habteselassie4975
@habteselassie4975 Жыл бұрын
ሥራን የሚያፈጥን፤ የሚያቃልል ቴክኖሎጂ ሥራ ላይ ማዋል እጅግ የሚበረታታ ነገር ነው። ላደረግከው ጥረት ምስጋና ይገባሃል። እናከብርሃለን። በምርምር ላገኘከው ልዩ ጭማሪ / ኢኖቬሽን ፓተንት አስመዝግበሃል? ከውጭ እየገቡና ጥቅም ላይ ካሉ ማሽኖች በምንና እንዴት ይለያል / ይሻላል? ዩኒቨርሲቲው ለንዲህ ያለ አዲስ ግኝት ወደ ቢዝነስ እንዲያድግ "business / start up incubator" program የለውም? በሌላ በኩል ሚሊኒየሮቻችንስ የት ናቸው?... ገለጻውን ስከታተል በአምሮዬ ውስጥ ብቅ ያሉ ጥያቄዎች።
@chalestgs.9039
@chalestgs.9039 2 ай бұрын
Thank you so much! Yes I have utility model patent. It is registered by EIPA.
@grunscotch
@grunscotch Жыл бұрын
አሁን ባንተ ቤት ሰርተህ ሞተሃል። የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ሆነህ ሁለት መቶ አመት የሆነው ማሽን ሰራው ማለት አይከብድም። ደሞኮ ለስሙ ማስተርስ አለህ
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 25 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
የከበሩ ድንጋዮችን ላኪዋ ወጣት
9:32
Fana Television
Рет қаралды 26 М.
ሰው በዛ የመኖሪያ ቤት ጠፋ
19:54
Fana Television
Рет қаралды 3 М.
Что не так с раскладушками? #samsung #fold
0:42
Samsung laughing on iPhone #techbyakram
0:12
Tech by Akram
Рет қаралды 463 М.
Hisense Official Flagship Store Hisense is the champion What is going on?
0:11
Special Effects Funny 44
Рет қаралды 3,2 МЛН
Красиво, но телефон жаль
0:32
Бесполезные Новости
Рет қаралды 996 М.
СТРАШНЫЙ ВИРУС НА МАКБУК
0:39
Кринжовый чел
Рет қаралды 1,1 МЛН