Top 5 Jobs In Ethiopia : 5 በኢትዮጲያ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ ስራዎች

  Рет қаралды 794,714

Andafta

Andafta

7 жыл бұрын

Пікірлер: 398
@sanfekede9040
@sanfekede9040 6 жыл бұрын
ይገርማል በዚህ ኑሮ ይሄን ያክል ፈጣሪ ይባርክላቸው
@samiarsenal9228
@samiarsenal9228 6 жыл бұрын
ለወታደርና ላስተማሪ ሚገባውን ደሞዝ
@sevdahanim8128
@sevdahanim8128 Жыл бұрын
memhir nesh mesel
@realsigama-p2u
@realsigama-p2u 5 күн бұрын
ወታደር ከማንም በላይ ቢከፈለው ደስ ይላል መምህር ግን ትውልድ ገዳይ እበት የማይረባ ነው
@vintage4312
@vintage4312 2 жыл бұрын
the fact that doctors aren’t in these😭😭
@user-cj5lw3fv9z
@user-cj5lw3fv9z 7 жыл бұрын
ጥሩ ነው አላህ ይባርክላቸው
@jimmatube6844
@jimmatube6844 5 жыл бұрын
Amen
@thesisresearchproposalscho7558
@thesisresearchproposalscho7558 3 жыл бұрын
Good Info! Such information is relevant for all of us.
@antenehabera5870
@antenehabera5870 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርክላቸው
@lulumohammed9446
@lulumohammed9446 Жыл бұрын
ያስተማሬዎችስ የስቱን ባህሪ ተሽክመው እዚህ ላደረሱት ስንት ይሆን ክፍያቸው ውለታቸው ከባድ ነው ወላሂ
@platiniummobile1361
@platiniummobile1361 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር. ይባርክላችሁ
@zemenlemlemlemlem1796
@zemenlemlemlemlem1796 6 жыл бұрын
አረ በለው የኔ የ4 አመት ደሞዝ እነሡ በወር ጉድ ነው ነገሩ የድሀ ግብር ተሰብስቦ ነዋ
@user-ez9ut5ys5q
@user-ez9ut5ys5q 6 жыл бұрын
zemen lemlem lemlem ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር!! ምን ዋጋ አለው ለሆዳቸው እንጂ ለሀገሪቱ አይደለም
@jonybegashaw2463
@jonybegashaw2463 5 жыл бұрын
Mene yaghenagewale kee deha gebere garee bulshit men
@enathagere7069
@enathagere7069 6 жыл бұрын
በቃ ሀገሬ እንደ ገባሁ ማናጀር ነው የምሆነው ካላስ
@user-hb5kq5xl5y
@user-hb5kq5xl5y 6 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔ ከ7 እሚያልፍ አይመስለኝም ነበር
@SHADABGEL
@SHADABGEL 6 жыл бұрын
በ አመት መሆን አለበት መቼም በወር አይሆንም
@savedbyhisgracert8061
@savedbyhisgracert8061 6 жыл бұрын
ሁሉም ነገር የተወደደው ለማናጀሮች ደሞዝ ማሞቂያ ይመስላል 🤨🤨 ምስኪን ሀገሬ።
@lulumohammed9446
@lulumohammed9446 Жыл бұрын
አይገርምም ይሄ ሁሉ ብር የህዝብ ነው
@user-ko7zy3wb8s
@user-ko7zy3wb8s 2 жыл бұрын
ጥሩ ምልከታ ነው!
@sintayehufasil281
@sintayehufasil281 5 жыл бұрын
deer thanks
@kidesteshetu2562
@kidesteshetu2562 6 жыл бұрын
ዋዎ በጣም ደስ ይላል
@user-jp2rj1kf5h
@user-jp2rj1kf5h 6 жыл бұрын
እናት ደስ ይበላት
@selamseli8395
@selamseli8395 3 жыл бұрын
Enat manech
@abdunur8211
@abdunur8211 6 жыл бұрын
Alhamdulilah besdet lai newu enji 100 000 agegnalehu
@eliasalemu3320
@eliasalemu3320 3 жыл бұрын
Ere enem wesedgn
@gebiyamulat6795
@gebiyamulat6795 3 жыл бұрын
እደኔያለች ምስኪን ደግሞ ይህው ድግሪ ይዛ 4አመቷ በ2500 ምትለፋ አይ ሀገር
@eshetunegash7161
@eshetunegash7161 3 жыл бұрын
Amazing
@davidkindey
@davidkindey 3 ай бұрын
Good info🤩
@user-er1ip2si4n
@user-er1ip2si4n 6 жыл бұрын
ሆይይይይይ ጉድ እኮ ነው እድሜዬን ሙሉ ማዳም ጋር ብለፋ እንኳ አላየውም አሁን በሚከፈለኝ ክፍያ ስሄድ!!!ለመሆኑ በ አመት ነው ወይስ በወር ነው ይሁሉ የሚከፈላቸው!
@hanlyrics1335
@hanlyrics1335 2 жыл бұрын
Monthly
@aboyes2640
@aboyes2640 3 жыл бұрын
ሀይ እኔ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ግን እስካሁን የቱን ፊልድ እንደምመርጥ በጣም ተጨንቄያለሁ እና እባክህ በኢትዮጵያ አሪፍ ደሞዝ የሚከፍሉ ጥሩ ስራ የምምትለውን እባክህን ቢያንስ 10 ፊልድ በደረጃ አስቀምጠህ ንገረኝ እባክህ ካላስቸገርኩህ
@dawuntworeda9457
@dawuntworeda9457 3 жыл бұрын
ginbarh new yemimertlih ant gebgaba
@user-se1nd8vz4v
@user-se1nd8vz4v 7 жыл бұрын
ግን.ይሄ ሁሉ.የሜከፈላቸው.በወር.ነው.ባመቱ.???
@user-mj5oo3wc4c
@user-mj5oo3wc4c 6 жыл бұрын
በልይ Sa 😂😂በወር ነው ማር
@samritame
@samritame 6 жыл бұрын
enem tiyake honobighal gin be amet mehon new yalebet
@shgutbalila2716
@shgutbalila2716 6 жыл бұрын
This salary for 1 year or monthly salary
@tigetilahun4093
@tigetilahun4093 6 жыл бұрын
b wer new enge
@zahiitube1423
@zahiitube1423 6 жыл бұрын
???? ???? ere b amet new gin b wor kehon betam yasdenegital
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 жыл бұрын
ወይኔ ኮንስትራክሽን ትምርት ትቼ አረብ ሀገር መምጣቴ ዛሬ ቆጨኝ
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369 3 жыл бұрын
Hedesh temari eht
@davineba8781
@davineba8781 5 жыл бұрын
wow its good but the criteria to enter such organization is relative and race not consider performance
@c9vx326
@c9vx326 4 жыл бұрын
I've seen that pilots that work in et airlines earn from 36k up to 117k in us currency. That is pretty much higher than those listed in this video.
@yosefebirhane3620
@yosefebirhane3620 2 жыл бұрын
false
@user-ds5bw4rr6r
@user-ds5bw4rr6r 7 жыл бұрын
ያለመማሬ ዛሬ ተሰማኝ
@hanlyrics1335
@hanlyrics1335 2 жыл бұрын
It's OK..... Yale tmrtm eko habtam mehon ychalal. 🥰
@beemnysweet8969
@beemnysweet8969 2 жыл бұрын
አሁንም መማር ትችያለሽ/ትችላለህ
@saratadesse6657
@saratadesse6657 Жыл бұрын
Ayzoh ye mata mata class wesedeh memar techelaleh,wendeme temeheret edeme ayewesenewem sekezih ken ken eyeserah,mata mata memar techelaleh ayzoh,EGUEZIABEHER edeme ena tena yeseteh enji tederesebetaleh bereta eshi
@tadilademsew1191
@tadilademsew1191 Жыл бұрын
አትናደድ/ጅ ተምረንም ሥራ ያላገኘን አለን 😔😔😔
@semirajemalemehammed8456
@semirajemalemehammed8456 6 жыл бұрын
እውነት እላችሇለሁ እኔ አላምንም ምን አልባት በአመት ሊሆን ይችላል ይህ የኔ አሰተያየት ነው
@birukgetachew7313
@birukgetachew7313 3 жыл бұрын
bro ande lechamerlesh executive chef 60,000-150,000 hotel manageroch demo ke 300,000-500,000 for above 3 stqr hotels
@zslifer5411
@zslifer5411 2 жыл бұрын
hotel manager lol dude 10,000 - 50,000 new and am taking about based on 4start and 3 start hoteel
@eyualtube4669
@eyualtube4669 3 жыл бұрын
Enameseginalen
@houssamhuss2582
@houssamhuss2582 6 жыл бұрын
Uffffffff gud bel gobez enesu nachew atelegnem ende tadeya ye Ethiopian bir yeyazut bewer eko 1000 yemaykefelew ale abeeeeeet liyunet
@muhammedsalih6582
@muhammedsalih6582 6 жыл бұрын
Ehea betam metayet yalebet tnat new .balemoyawoch betam zktegna tekefay hunewal mndnew
@alxeethio7073
@alxeethio7073 3 жыл бұрын
እወነቱን ነው በርግጠኝ ነት ይከፈላቸዋን ከሶሥት አመት በፊት እኔ የምሠራበት ድርጅት 90 000 የሚከፈለው አቃለሁ
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 6 жыл бұрын
🇪🇹👍betsam des ilal aqmn awuqo (endebiet) menor tsru newu iale edl aihonm🙏
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 6 жыл бұрын
እር በናታቹ እራሴን አሳመማቹኝ ንግዱን ትቼ ወደ ትምህርት ልግባ እንዴ?
@anuty8821
@anuty8821 3 жыл бұрын
Hhhh lk neh gn yeyazkewn satleq tmhrtunm yazew
@tsegntlovetsegnt4111
@tsegntlovetsegnt4111 6 жыл бұрын
ተምሬ ግን አልስራውበትም ይይይይይይ
@youdiabebe3474
@youdiabebe3474 5 жыл бұрын
Tsegnt love Tsegnt ensira enda
@birtukansholeleburte9624
@birtukansholeleburte9624 Ай бұрын
አረጉድ ሌላ የመንግስት ሰራተኛ አይኢዬጵያ
@mohammedhasan5674
@mohammedhasan5674 2 жыл бұрын
Amazing payment of wage
@user-bh1ux6pq1o
@user-bh1ux6pq1o 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔ በስደት 6 አመቴ መቶ ሺ እንኳን የለኝም አናንተ ባንድ ወር ሼም ነው
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 6 жыл бұрын
ዱባይም 300.000 አልከፈለች ምን አለ ቀነስ እያረክ ብትዋሽ ቱ ደግ ማናጄር ባልኳን ልጠይቀው ክክ
@youdiabebe3474
@youdiabebe3474 5 жыл бұрын
ፋፊቾ ክብሪቷ ewinet naw
@filmonyosef8804
@filmonyosef8804 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና አብራሪዎችም እዚህ list ዉስጥ መግባት ነበረባቸዉ ዝቅተኛዉ-120,000 ከፍተኛዉ-350,000 በአየር መንገዱ የሚሰሩ የዉጪ ሀገር ፓይለቶች-10,000-15,000$
@Linatube891
@Linatube891 11 ай бұрын
በወር😮??
@user-om9sk1gz6u
@user-om9sk1gz6u 5 жыл бұрын
ግልፅ ያልሆነ ወሬ፣ ጥሩባ።
@user-el7eb7fh7z
@user-el7eb7fh7z 4 ай бұрын
Ay arif new astmarin wetader ansus
@GgGg-uv2kk
@GgGg-uv2kk 7 жыл бұрын
ወይይይይ የኔ
@haamt8994
@haamt8994 2 жыл бұрын
Good
@tijitechn3502
@tijitechn3502 6 жыл бұрын
እውነት ነው ውሽት እኔአላምንም አይኔነውውይስ ጅረይ
@aeshaabdu3024
@aeshaabdu3024 5 жыл бұрын
ኧር የጉድ ይሄ ሁሉ ኢትዩጽያ ውስጥነው ይገርማል አልበዛም ስንት ደሀ በብሞላበት ሀገር
@user-jp2rj1kf5h
@user-jp2rj1kf5h 6 жыл бұрын
ወይ ብር ጥሩ አየር እየተመገቡ ጥሩ ብር እኛእሰይ እናት ደስ ይበላት
@nuredinnur7716
@nuredinnur7716 6 жыл бұрын
what about doctors and surgeons?
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 6 жыл бұрын
የ ወር ደሞዛቸው ነው ወይስ በ ኣመት፧?
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 5 жыл бұрын
አቅራቢዉ ለወሬ ቸኩሎ ግልፅ አላረገዉም በሰአት በቀን በሳሞንት በወር ወይስ በአመት ያገራችን ነገር አይታወቅም እንደዚህ አይነት ከጄት የፈጠኑ ወሬኞች እያሉ በየት በኩል ይታወቃል?
@user-el7eb7fh7z
@user-el7eb7fh7z 4 ай бұрын
የአመት ነው
@Sada-st4qq
@Sada-st4qq 6 жыл бұрын
በወር እያልከኝ ነው አንወሻሽ
@user-ow7ef4cy1g
@user-ow7ef4cy1g 7 жыл бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ በወር/በአመት???
@yeethiolij
@yeethiolij 6 жыл бұрын
Andafta...thank you for your info. but take a correction on two things....1st= the salary must be explained per month or annum. 2 nd= salary before tax or after tax...
@aboyes2640
@aboyes2640 3 жыл бұрын
ሀይ እኔ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ግን እስካሁን የቱን ፊልድ እንደምመርጥ በጣም ተጨንቄያለሁ እና እባክህ በኢትዮጵያ አሪፍ ደሞዝ የሚከፍሉ ጥሩ ስራ የምምትለውን እባክህን ቢያንስ 10 ፊልድ በደረጃ አስቀምጠህ ንገረኝ እባክህ ካላስቸገርኩህ
@Ashu9111
@Ashu9111 2 жыл бұрын
@Ye Ethio Lij Salary figures are stated per month in Ethiopia. Annual salary is an American thing.
@Ssss1_1
@Ssss1_1 Жыл бұрын
@@aboyes2640 mn field gebak tadya benath??
@Linatube891
@Linatube891 11 ай бұрын
​@@aboyes2640me too..social temari negn eskahun enem almerexkum ..erdugn
@ayelewodajo9585
@ayelewodajo9585 3 жыл бұрын
Airlines eske 1000,000 million birr le ferenj kapitain endemikefel tawkaleh???
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369
@yehafizochadnakinegnrebiqu9369 3 жыл бұрын
Kkk tru wushet new mknyatum sewch edmaru lemegefafat yihonal
@zamarakdismakdis5528
@zamarakdismakdis5528 6 жыл бұрын
ere wey menew betmarku noro bank le manajerochu 120 eytkflachew new mulu ken sesru mewlut gen 2shi menamn weym eske 3 shi birr new mekflachew betam gef ale ega hager endewm enkuwan geziyin betmert yalatefaw enkuwan sedet wetaw!😊
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 жыл бұрын
What about the PM and the Ministers??
@nigusegebreslassie8911
@nigusegebreslassie8911 5 жыл бұрын
woooo........asdenaki new....yegna 5 year means
@civilizationmen4926
@civilizationmen4926 2 жыл бұрын
Automotive enginering 😍😍😍
@siyacanada2998
@siyacanada2998 3 жыл бұрын
እኔም የ80ሺ ተከፋይ ነኝ ማለት ነው ግን በትምሮ ሲሆን ደስ ይላል 😁😁😁 ግን በዚህ ኑሮ ምን ያደርግላቸዋል ፈጣሪ ይባርክላቸው
@abebayegle1495
@abebayegle1495 2 жыл бұрын
ወንድ ነህ ሴት ሃሃ
@mentesnotalemayehu7262
@mentesnotalemayehu7262 Жыл бұрын
በ በሶሻል ብር በጣም ተከፋይ የሆነ ብር የቱ ትምህርት ነው
@Linatube891
@Linatube891 11 ай бұрын
That's my question too
@ethiohani955
@ethiohani955 2 жыл бұрын
Atilegnim wushet Ehe lik ayidalem ayigebachewum
@animalkingdom.19
@animalkingdom.19 3 жыл бұрын
Is that for Month or what
@BerhanuBekeleBrex
@BerhanuBekeleBrex 3 жыл бұрын
Demoz yemigebaw - ለወታደርና ለአስተማሪ ነው ባይ ነኝ ginko ye Bankers demoz 320,000.00 dersuwal.
@Fkr_T
@Fkr_T 5 ай бұрын
Algebagnm le halafiwochu bcha new weys le mulu serategnochu yemikefelew new?
@eyobking8673
@eyobking8673 6 жыл бұрын
Ay annual new..malet be amet.. be wer kehone erasen atefalew
@user-tl6fb1kw8g
@user-tl6fb1kw8g 5 жыл бұрын
በወር ነው ባመት ታድያ ለምን ደሀ ሆን የት እያደረጉት ነው
@brhan826
@brhan826 7 жыл бұрын
በአመት ነው በወር?
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 6 жыл бұрын
ደሞዝ የሚከፈለው በወር ነው በአመት?
@prohabetamu
@prohabetamu Жыл бұрын
Is that per week or month?
@aman_tube9477
@aman_tube9477 6 жыл бұрын
በአመት ነው?
@beth7706
@beth7706 3 жыл бұрын
Is it monthly?
@ethiofamous2815
@ethiofamous2815 2 жыл бұрын
Bro atefelasef ke Bank poilet yebeltal tultula
@user-hv3fd8gw3f
@user-hv3fd8gw3f 6 жыл бұрын
ግን ጋይስ በወር ነው እውነት ከሆነ ጥሩ ነው
@kidusasegid5483
@kidusasegid5483 6 жыл бұрын
yemr new gin?
@zkc-np9iz
@zkc-np9iz 5 ай бұрын
非常好
@mintesnotkebede4434
@mintesnotkebede4434 6 жыл бұрын
semitehal aregagitehal,,,,,, enam gedel giba
@AjuAlemu5039
@AjuAlemu5039 Ай бұрын
Please update information Especially bank president maximum 1,000,000.00 min 250,000.00
@milam7771
@milam7771 6 жыл бұрын
እንዴኤ ለመሆኑ ኢትዮጵያ የዚን አካል ደሞዝተኛ አለን???
@user-tu5dp4pr4e
@user-tu5dp4pr4e 5 ай бұрын
Markatating management 😢plz ngerun alumni profile workers sent yagegnalu
@heranget4702
@heranget4702 3 жыл бұрын
Doctor weha belash
@aychewkase7456
@aychewkase7456 3 жыл бұрын
i understand that i was the one who paid the salary of the saint George workers and managers for 20 years .starting from now i must cut drinking st. g beer because i understand that i was the one who paid that salary.
@KM-sf6zy
@KM-sf6zy Жыл бұрын
Do you still give cash on hand
@habetamujemal5040
@habetamujemal5040 Жыл бұрын
​@@KM-sf6zy❤
@hayatabdu2391
@hayatabdu2391 6 жыл бұрын
እውነት ነው ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ይህን ያህል ብር የሚከፍል ድርጅት አለ ?
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 6 жыл бұрын
ወይ ጉድ
@hareemfatima8319
@hareemfatima8319 6 жыл бұрын
ይሄ ብር ኢትዩ ላይ ይከፋላል ብዬ አስቤም አላውቅም በብርም አለ እንዴ ቁጥሩ
@biniamtesfaye7352
@biniamtesfaye7352 5 жыл бұрын
Tesastehal air plane captain new number one tekefay ethiopia wist.
@nzssmszm9711
@nzssmszm9711 5 жыл бұрын
snt New ?
@heniyrocks2454
@heniyrocks2454 2 жыл бұрын
Be wer new be amet
@henokmekonnen2231
@henokmekonnen2231 3 жыл бұрын
what about hotel manager
@menlageike5138
@menlageike5138 6 жыл бұрын
lemn yewashale medr werga
@Trhas601
@Trhas601 5 жыл бұрын
ምን ይስራል እንደሚክፈላችው እንጂ ሲከፈላቸው መቼ አየን
@miloveetihopa5600
@miloveetihopa5600 6 жыл бұрын
weyene mnale betemarkugne yasegnale behagere wste eyeneru enedezi ketekefelen hezbo sdetebaleweta nebere egzabere yebarklachew
@henokwoldegebrielgebremedi175
@henokwoldegebrielgebremedi175 6 жыл бұрын
Seme batetekesu tamagn tehonu never beteley ato esayas demewez lemen besemu megelets tefelege
@ethiolove8791
@ethiolove8791 5 жыл бұрын
እረ ጉድ ነው ይህን ያህል በወር መታደል ነው
@user-dp6zv1ix3e
@user-dp6zv1ix3e 6 жыл бұрын
Kkk taw engi Ena banking. Tamra latena?
@alinalin1736
@alinalin1736 5 жыл бұрын
እኔ 900,000 ቢከፈለኝ ሁለት ወር ከሰራሂ በቂየ ነበር ከከከ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 жыл бұрын
The higher the salary, the higher the tax.
@hussainzara1738
@hussainzara1738 5 жыл бұрын
Ere Egzaber yimesgen bewor 80 shi new demoze birr bezabegn yet litalew
@sarasaraenatemukerashewena1281
@sarasaraenatemukerashewena1281 7 жыл бұрын
mmmmmmm gode bale gondar
@user-lv9gv9ul7p
@user-lv9gv9ul7p 11 ай бұрын
የእውነት ነው እንዴ ወንድሜ
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 6 жыл бұрын
አላምንም
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 61 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 6 МЛН
ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት
22:10
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1 МЛН
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,2 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 19 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 7 МЛН