ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት

  Рет қаралды 1,070,393

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

5 жыл бұрын

#Ethiopia #Love #ፍቅር #ሴቶች #Ethiopianwomen
ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት
Addis Insight is Ethiopia’s fastest growing digital news platform, providing consumers with the latest news from Ethiopia and its diaspora.
Check out www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 1 300
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ማን ነው ፍቅር ይበልጣልን ፕሮግራም እንደ እኔ የሚወድ ፕሊስ ላይክ አርጉኝ ፍቅር የሆንሽ ትምህርቶችሽ አሪፍ ናቸው በርቺ የኔ ማር
@ADDISINSIGHT
@ADDISINSIGHT 5 жыл бұрын
ሳራ አንደኛ ተከታያችን ስለሆንሽ እናመሰግናለን
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 жыл бұрын
Enam begugut newu yemtebkat
@ramalqatar4598
@ramalqatar4598 5 жыл бұрын
Katu
@tamiraleme2797
@tamiraleme2797 5 жыл бұрын
በጣም ትክክለኛ ነሽ የአንቺን ፖሮግራም እከተላለሁ
@user-fz6rv1in1p
@user-fz6rv1in1p 5 жыл бұрын
እኔ ድምፆን ስለምወደው ነው
@truthtruth1982
@truthtruth1982 5 жыл бұрын
ገና ለገና ሴቶች የሚወዱት የማይወዱት ብየ ሴቶችን ለመቅረብ እራሴን አልለዋጥም ማንንም ስው ስቀርብ ራሴን ሆኝ መቅረብን እመርጣለሁ የወደድችኝ ትቅረበኝ ያልፈለገች ደግሞ መንገዱን ጨርቅ ያርግላት ምክርሽ ግን ሴት ለሚያሳድዱ ወንዶች ሳይሆን እውነተኝ ትዳር ለሚፈልጉ ወንዶች መሆኑን ብትናገሪ መልካም ነው
@AmharaNews9
@AmharaNews9 5 жыл бұрын
truth truth andegna neh.jegna biyehalew
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
You are right
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 4 жыл бұрын
ትክክል
@Leule794
@Leule794 3 ай бұрын
ግን እኔ ያልገባኝ ይህ ሁሉ የጨረቃ ምርምር ምንድነው🤔ስመስለኝ ጉዳዩ ራሱን የቻለ Chemistry (mathematics)" ሳይሆን አይቀርም😂መቼስ አህያም የለኝም ከጅብ አልጣላ👐
@Renan14182
@Renan14182 4 жыл бұрын
ፔርፌክት !!! ቀጥይበት -እንዲህ አይነት የተረጋጋና ማስተዋል ያለው ሰው በጣም ያስደስታል ያስተምራል ።
@mikemicc9916
@mikemicc9916 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነገር ነሽ ብዙ የማላቃቸውን ፈረንጅኛ ቃላት አስተማርሽኝ ደሞ ተበረጠቀ እንዳትይኝ የምሬን ነው ታንኪው!
@natiapptube
@natiapptube 5 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ የተመቻችሁ ላይክ ግጯት
@user-ft2by7zj3g
@user-ft2by7zj3g 5 жыл бұрын
በደንብ ስማ
@wegenitv8707
@wegenitv8707 5 жыл бұрын
🤓👂🏻✍️ጣፉ
@almara2059
@almara2059 5 жыл бұрын
❤👍👍 kkkkkk
@anisagwapa2039
@anisagwapa2039 5 жыл бұрын
ምኑ ነው የተመቸህ
@rattaatashomaa6828
@rattaatashomaa6828 4 жыл бұрын
F
@fadelabahradin9011
@fadelabahradin9011 5 жыл бұрын
100 % በትክክል እህት ምክርሽ ልብ ሰሚጡ ዪጋበል ስቀጥል እደኔ በራሱ የምታማማን ማናው like
@user-nz9hv4qk9l
@user-nz9hv4qk9l 5 жыл бұрын
በትክክክክክ ማር
@ayalewtadege3199
@ayalewtadege3199 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቀጥሉበት እኔ እንኳን ይህ ሁሉ ፈተናዎች ጨርሸ ይሀው 10 ዓመት በትዳር እገኛለሁ ኣመሰግናለሁ በጣም ኣስተማሪ ነው
@melakutemieaweke3693
@melakutemieaweke3693 Жыл бұрын
አንተ አህያ
@jamieeadem2931
@jamieeadem2931 5 жыл бұрын
Thanks Feker, please keep it up 🙏
@KA_KA1990
@KA_KA1990 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@eyueldawit8578
@eyueldawit8578 5 жыл бұрын
ዊዊዊ ምትናገሪያቸዉ ነገሮች ሁሉ በጣም ትክክል ነዉ እዉነት ስትናገሪ አፊሽ እንደ ማሪ ይጣፊጣል አድናክሽ ነኝ ፡፡ ደሞ ያልሻቸዉን ሁሉ ፩ ቀን እንኳን አድሪጌዉ ኣላቅም በራሴ ኮራው
@yassinnur2172
@yassinnur2172 5 жыл бұрын
Washtehal!
@mebrhitwelensea6028
@mebrhitwelensea6028 5 жыл бұрын
Ergtegna neh wendm
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
You are right
@tesfayebunare3637
@tesfayebunare3637 2 жыл бұрын
Very interesting cool teaching!! this helps not only beginners but also those who married couple!!! you deserve public teaching in this issues. Thank you very much!!
@EthioReel
@EthioReel 5 жыл бұрын
Thanks Fiker your professional Tutor is invaluable
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ማር ነገር ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ፍቅር ይበልጣልን እንደ እኔ የሚወዳት ላይክ ግጩኝ
@yetimteshager360
@yetimteshager360 4 жыл бұрын
Real world...
@ss-hl9nn
@ss-hl9nn 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኛ ሴቶች ወኔ ያለውና በራስ መተማመን ያለው ወንድ ደስ ይለናል
@user-rm7ub9ze5w
@user-rm7ub9ze5w 4 жыл бұрын
Your presentation is very wise and attractive. Keep it up!
@eshetuaragaw4023
@eshetuaragaw4023 5 жыл бұрын
#Very Interesting point!!! #I have faced All the challenges you mentiond it!!!
@jimmitti8013
@jimmitti8013 5 жыл бұрын
Hy የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ well ብለናል ቀጥይበት
@lolhaha8922
@lolhaha8922 5 жыл бұрын
ከወንዶች የምጠላው በሀሪ: 1. ስነስርአት ከሌለው:- ዘልዛላ እና ልክስክስ 2. ሴት የማያከብር ከሆነ 3. ትንሽም እንኳ ፈርሀ እግዜአቤር ካልፈጠረበት 4. ሀላፊነት የማይሰማው እና ራስ ወዳድ ከሆነ። ላየውም አልፈልግም! ጥንቅር ብሎ ይቅር።
@MmMm-vt3hw
@MmMm-vt3hw 4 жыл бұрын
በዛው ጥቅር ብለሸ ቅሪ ሢጀመር ሤቶች ሀብት እጂ መኪና አለው ምን አለው ነይ እምትሉት ማሥተዋልና እርግጠኛ ሆናችሁ መቼ ቀርባችሁ ነው ሢጀምር
@gogogogo742
@gogogogo742 Жыл бұрын
ትክክል👍👍👍
@etpia3736
@etpia3736 Жыл бұрын
❤❤❤🌹
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የተናገርሽው በሙሉ ትክክል ናቸው
@tessemaargo9891
@tessemaargo9891 5 жыл бұрын
Thanks very good education.
@kaym4389
@kaym4389 5 жыл бұрын
You are on-point!
@angessaeticha6085
@angessaeticha6085 5 жыл бұрын
I love your decency and humbleness plus your lesson thanks !
@abebechyimenu8819
@abebechyimenu8819 5 жыл бұрын
በትክክል የኔ አስተዋይ አንበሳ እኮ ነሽ ሺ አመት ኑሪልኝ
@desalegngotolo5331
@desalegngotolo5331 5 жыл бұрын
thank you.i have got some point from this.
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 5 жыл бұрын
አላህ ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጠን ከትዳር በፊት ዝሙትን የሚፈልጉን ወንዶች እዳያሳየኝ
@user-rx1wp2qr5x
@user-rx1wp2qr5x 4 жыл бұрын
ውሬኛ ነሺ ሳውዲ ውሬ ብቻ እናውቃች አለን ምን እደምትሰሩ ጢባራም ነሺ
@JaJa-bi4mc
@JaJa-bi4mc 4 жыл бұрын
ሰላም
@user-yj6cp6mi8f
@user-yj6cp6mi8f 4 жыл бұрын
አሚን
@cdyvip3456
@cdyvip3456 3 жыл бұрын
አሚን
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 3 жыл бұрын
@@user-rx1wp2qr5x እደፈለግሽ /እደፈለክ ማለት ትችላለህ ስለኔ እኔጅ ማንም አያውቅ
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 5 жыл бұрын
*I really like your facial Expression , Smiling , Openess , perfect & good explanation for both love partner so i wouid say thank you so much + you did good job.*
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
Ena agbata
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 3 жыл бұрын
*ይህችን አግኝቼ ምን ተጎድቼ ? ከተሳካልኝ አፈፍ ነው የማደርጋት ፤ ከቻልክ አድራሻዋን አፈላልገህ እርዳኝ ወንድሜ ፤ ውለታህን ከእኔ ባይሆንም ከፈጣሪ ታገኘዋለህ ።*
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 5 жыл бұрын
Great discussion.
@keyodemeke7739
@keyodemeke7739 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ስለ ጠቃሚ ምክሮችሽ አመሰግናለሁ ።
@user-fe4pw1ww7m
@user-fe4pw1ww7m 4 жыл бұрын
Such a wonderful girl!
@user-qz6cz6qj6r
@user-qz6cz6qj6r 4 жыл бұрын
ወንድ ነኝ ግን አድናቂሽ ነኝ ልክ አንች የሆነች ሴት ግን ማግኘት ከባድ ነው;; አብዛኞቹ ሴቶች ዘፈቀዳዊ ናቸው ለምን ግንኙነት እንደሚጀምሩ አያውቁም!! በኔ አመለካከት
@getachewalemu7660
@getachewalemu7660 4 жыл бұрын
I really appreciate your advice and your facial expression is interesting. so go ahead dear.
@user-fv6fr8fb9u
@user-fv6fr8fb9u 5 жыл бұрын
ግን ምክርሽ በጣም ሀሪፍ ነው የመችሽ ይሄን ለማሟላት ይከብዳል ሁሉም የፈጣሪ ሥጦታ ካልሆነ ሆይ!!!!
@fantastic1231
@fantastic1231 4 жыл бұрын
Wow, unbelievable!!! You are a very smart and modern sister!!! All your points are true!!! I really learned a lot from you!!! Thank you so much and Keep up the good work konjo👍👍👍
@wendessentamene4864
@wendessentamene4864 4 жыл бұрын
fantastic1231 ምርጥ
@obsycasemiro1083
@obsycasemiro1083 5 жыл бұрын
Thanks for the Video !!! but can you talk about Long Distance Relationships plz
@aleminehawoke786
@aleminehawoke786 5 жыл бұрын
thank you , very nice information
@utopiatube4475
@utopiatube4475 4 жыл бұрын
I really appreciate for your frankle and fruitful speech !!!!!
@setegnzemale1505
@setegnzemale1505 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነገር ነው# ፍቅር ያአንችን ፕሮግራም በጉጉት እጠብቃለሁ አሪፍ ነው ቀጥሉበት በዚህ
@mazamaza1721
@mazamaza1721 5 жыл бұрын
ሁሉም 1-8 የተናገርሻቸው ሁሉ ትክክል ናቸው እሽ የኔ ቅመም በርች እሽ ወንዶች ይችን ምክር በደን ከተገበሩዋት ፍቅር በጃቸው ናት እሽ
@nuryekasaw2799
@nuryekasaw2799 4 жыл бұрын
ሀይ
@sherifali4297
@sherifali4297 5 жыл бұрын
be ewunet arif tmt asitemireshisal!! thank you!
@tadesseb
@tadesseb 2 жыл бұрын
What books do you recommend for the married to make their marriage life happy and also for the bachelors?
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
ለኮሜንት ስሮጥ አሳንቡሳውን እረገጥኩት😢በሉ ለተበላሸው አሳንቡሳ ላይክ ግጩኝ😢
@user-rc8lr3yd9t
@user-rc8lr3yd9t 5 жыл бұрын
ክክክ ✊✊ ገጨሁሽ
@user-yk9lx2es4z
@user-yk9lx2es4z 5 жыл бұрын
እረ
@degenitkefubezezeminpia1826
@degenitkefubezezeminpia1826 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂weyi Amesegenalew betam asakeshegn 😂😂😂😂😂😂
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 5 жыл бұрын
ኸረ በአሳንቡሳው ስትስቂ አችም እዳትቃጠይ
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ😘😘👍👍👍👍
@user-vc5lc3yl3e
@user-vc5lc3yl3e 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መክረሽ በጣም አሪፍ ነው እህት
@GERAGER21
@GERAGER21 5 жыл бұрын
anyway thanks about your advice.
@shimlesk.h.r4069
@shimlesk.h.r4069 4 жыл бұрын
እሚገርም አገላለፅ ነው ሁሉም የተናገርሻቸው ልክ ነው በብዙ ተባረኪ!
@ddddariba2782
@ddddariba2782 5 жыл бұрын
Fekir, this is a good start. You will be an icon please continue researching as we craving more of your talent in different varieties at higher level. Expect bullies at any part of the group or society. That will be your price. Tust me, that comes from from idiots alone. Continue being strong & reach out all.
@tamermohammed4647
@tamermohammed4647 5 жыл бұрын
ኮሜተሮች ላይክ ብቻ ፈላጊ ናችሁ በሰላም ነው ሁሉም አሪፍ ነው ምክሮችሽ አደኛው ግን ኮፊደስ ከምትይው ጉረኛ ወንድ ብትይው ይሻላል እኔማ ጉረኛ ወንድ ስጠላ ቱ
@aklilmulatu7216
@aklilmulatu7216 4 жыл бұрын
I have learned so much tnx
@debesaizelelow811
@debesaizelelow811 5 жыл бұрын
I really like your program keep it up
@wendmagenmusia6133
@wendmagenmusia6133 5 жыл бұрын
ምናለ ቀድሜ ይሄንን መረጃ ባውቅ እህቴ አሁንማ የምወዳትን ልጅ አጥቻታለሁ ! ለማንኛውም ስለመረጃው አመሰግናለሁ
@kalebdemissew
@kalebdemissew 5 жыл бұрын
እኔ ግን የምለው ሚስትም ባልም ከእግዚአብሔር ነው ! ምክንያቱም ፍፁም በረከት በጎ ስጦታ ከላይ ነው ma sis
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 5 жыл бұрын
Kaleb Demissew Exactly
@frehiwotberisso1547
@frehiwotberisso1547 5 жыл бұрын
Ameen
@kalebdemissew
@kalebdemissew 5 жыл бұрын
Huium kelaye new
@birukkore5594
@birukkore5594 5 жыл бұрын
alex enawgaw only rain??🤣🤣🤣🤣🤣
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 5 жыл бұрын
ትክክል
@rabiamarvs6505
@rabiamarvs6505 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው በርቺ
@yoyo-kw1cj
@yoyo-kw1cj 5 жыл бұрын
thank you.
@mamuyemate3501
@mamuyemate3501 5 жыл бұрын
እባክሽ እንደው አደራ!:ስለ ርቀት ፍቅር ምንም ነገር እንዳታቀርብ::ምክንያቱም ፍቅርን እንኳን በርቀት እንድያውም አልቻልንም.....
@baggageteamiadethiopian6929
@baggageteamiadethiopian6929 5 жыл бұрын
Ha, you know the topic you are talking about !! And you know how to deliver your idea !! Keep it up. I see your future to be on top TV shows , they will beg you to be there believe me. Get more subscribers, and build on this....
@user-qx3no8ns7n
@user-qx3no8ns7n 5 жыл бұрын
በርችልኝ በጣም ብዙ ትምህርት አግብቻለሁ
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም አሪፍ ትምርት ነው በትክክል ነግርሽልኛል ወዶችየ እናመሰግንሻለን ፍቅርየ
@samhassen6940
@samhassen6940 5 жыл бұрын
The bottom line is " if you love some one, don't draw their name on the heart, draw it in a circle, heart breaks but circle going on for ever."
@hailudebebe884
@hailudebebe884 5 жыл бұрын
your analysis is sharp or to the point and much more than those who claimed to be a psychiatrist, doc, etc. keep it up!!
@mustafaoumerahmed5049
@mustafaoumerahmed5049 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ።
@duuressabrihanu2792
@duuressabrihanu2792 Жыл бұрын
በጣም ወሲብ ማድረግ እፈልጋለሁ፡ግንአንደንድሴቶ ገንዘብ እንጂ፡ወንድንአይወዱም፡፡
@mamaruabebaw2048
@mamaruabebaw2048 Жыл бұрын
Oh you are best of best expration, phscal gester, and atractvenes
@ashenafinegasi9426
@ashenafinegasi9426 4 жыл бұрын
continue! i am happy by that one
@kidistashenafi9559
@kidistashenafi9559 5 жыл бұрын
የኔ ውብ እንኳን ደህና መጣሽ😍 ለወንዶች አሪፍ መርፌ ነው ያዘሽላቸው
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 5 жыл бұрын
ፍቅር የግራ ነው ፣ ገደል ትግባ ፣ ብትቀርብ ለራሷ ነው ብትቀርም ተጎጂ እራሷ ። ባንድ ነገር አምናለሁ ፍቅርና ትዳር የጋራ ስለሆነ መለማመጥ አስፈላጊ አይደለም
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 2 жыл бұрын
Ewnet blahal
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ወንዶች በአጠቃላይ የእውቀት ደሀወች ናቸው ያስጠላሉ በጣም
@NahomChombe
@NahomChombe 10 ай бұрын
Sigma
@WenduTariku
@WenduTariku 6 ай бұрын
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
Fact
@hiwotgirma5123
@hiwotgirma5123 5 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን የውስጤን ነው የተናገርሹው :
@shemlesbaba5369
@shemlesbaba5369 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት
@cheklenegash3260
@cheklenegash3260 5 жыл бұрын
ፍቅር ኑሪልን
@davidobed5939
@davidobed5939 5 жыл бұрын
You are 100&10%right🧖‍♂️thanks!
@haamaan5349
@haamaan5349 5 жыл бұрын
Wonderful Advice for men
@mekubekele7144
@mekubekele7144 4 жыл бұрын
Reasonable suggestions good luck pretty lady
@nadewkasahun6731
@nadewkasahun6731 5 жыл бұрын
So interesting and helpful, it's me hero
@ZahraAbdulsemed
@ZahraAbdulsemed 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ውድድድ ማደርግሽ 4ኛው ላይ በሀይል ብቻ ሳይሆን ስራዐት አልበኝነት በአለባበሱ ይሆና በአመጋገቡ በአቀማመጡ ብቻ ስንቱን ልንገርሽ እንደኔ ጥንቁቅ ወንድ ወዳለው ዝም ብሎ ግዴለሽ ወንድ ኧረ ወድዛ ይሰለቻል
@Ephrem58
@Ephrem58 5 жыл бұрын
Great, really great!
@yassinnur2172
@yassinnur2172 5 жыл бұрын
እሽ. አናመሰግናለን. ሲስቱ አሪፍ ሀሳብ. ነው በርች
@meseretteklewold3625
@meseretteklewold3625 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ! የምትሰጫቸው ሀሳቦች ደስ ይላሉ፡፡ በርቺ!
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 жыл бұрын
ቅመም እኮ ነሽ እናመሰግናለን በርቺልን
@mohammednur5035
@mohammednur5035 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ 👍
@user-qz6ui1zm2l
@user-qz6ui1zm2l 5 жыл бұрын
ዋው ብዙ ተመህርት አለው በርችልን
@meronmeronnguse4011
@meronmeronnguse4011 5 жыл бұрын
Yelbe new yetnagrshiw woww
@Caffee91
@Caffee91 4 жыл бұрын
Wow! Thank you so much for your beautiful research. I’m from Jerusalem, Italy. I don’t speak Ethiopian Languages, but as my friend interpreted it, it is so delicious idea/ research. Thanks again and keep it up.
@andrewmbhele7599
@andrewmbhele7599 5 жыл бұрын
Wow that's good 👍 Nice thank you
@amanuelmehari5170
@amanuelmehari5170 Жыл бұрын
You have a good personality ,keep up good work , I feel a man from now on.
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
እልልልልልል አንደኛ ነኝ እንኩዋን ደና መጣሽ ፍቅር አዎ እንዲህ ንገሪልኝ ግን ወንዶች ተግብሩት 😂😂👊💪ሰምታችሁዋል 😂😂🙆🙆
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 жыл бұрын
Enkan des alesh😃😃😃😃😃😃😃
@ethopiya4260
@ethopiya4260 5 жыл бұрын
የኔውድ ስውደሽ እናመስግናለን
@sebsibt9694
@sebsibt9694 5 жыл бұрын
ወይነ ልካችንን ነው የነገርሽን እስኪ ልካችንን ነው የነገረችን የምትሉ ላክ ግጩኝ
@kilimanjaroteam3370
@kilimanjaroteam3370 5 жыл бұрын
ዋው ሴቶችን ለመጥበስ ማድርግ ያለብኝ ስለነገርሽኝ እናመስግናለን
@adisuaberamelkaxbox6989
@adisuaberamelkaxbox6989 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ነው።
@bilisumaahmed777
@bilisumaahmed777 2 жыл бұрын
Wow I appreciate you my sister thank you be strong more and more.
@ahmedseid475
@ahmedseid475 5 жыл бұрын
እሚገርም ነው ከተራ ቁጥር 1 - 8 እራሴን ፈልጌ አጣሁት ፣ ተራ ቁጥር 7 ትንሽ ትንሽ ለምን ይዋሻል 😂
@martaayenew8733
@martaayenew8733 3 жыл бұрын
ስለዚህ አትቀዥቀዥ😂
@eshetutegegne7215
@eshetutegegne7215 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና ትምህርት ሰጪ ነው ተመችቶኛል
@hugift3507
@hugift3507 4 жыл бұрын
U so good
@gebretekleweyni3843
@gebretekleweyni3843 4 жыл бұрын
i realy admaire your advaise and your self my sister ! please continue
@mashomulugeta7651
@mashomulugeta7651 5 жыл бұрын
Thanks yene konjo betam tekekel nesh
@mohammedfekri8499
@mohammedfekri8499 5 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣል ተመቸሽኝ! ይመችሽ ያአራዲቷ ልጅ
@michaelb1021
@michaelb1021 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔ txt እና call በየደቂቃው በጣም በዝቶቡኝ ልጁ እያስጠላኝ መጣ በዛ ምክንያት ጠላውት
@efremnega1781
@efremnega1781 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ እኔ ደሞ መጎነታተል ኣልወድም txt ይሻላል
@michaelb1021
@michaelb1021 5 жыл бұрын
@ እኔ ምተኛው የማይተኛው ጌታ ስላለኝ ነው ክክክ እኔ ደግሞ አጠገቤ የለም በስልክ ሲያዶናቅረኝ ተጣላን ስራም መስራት አልቻልኩም ጭቅጭቁ
@efremnega1781
@efremnega1781 5 жыл бұрын
@@michaelb1021ደሞ ጭቅጭቁን ምን ኣመጣው ያውም በስልክ ሆሆ ተገላገልሻ ያንቺማ እረፍት ነው ።
@michaelb1021
@michaelb1021 5 жыл бұрын
@ እኔ ምተኛው የማይተኛው ጌታ ስላለኝ ነው hahaha ምነው ይህን ያህል መግነታተል ሰልችቶሻል እሙዬ
@Martha_Takela
@Martha_Takela 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@timnitasmir5960
@timnitasmir5960 5 жыл бұрын
Gobez neshi keep it up sis👍🏽👊🏽
@Umerali-lu9ze
@Umerali-lu9ze 5 жыл бұрын
እውነትም ደረሶብኛል ግን ሸሌ ነበርሸ እንዴ ?
@user-qo3rs4hj4p
@user-qo3rs4hj4p 5 жыл бұрын
መተማመን ሳይሆን ጉራ ይሆናል
@fikremariamyibeltal7689
@fikremariamyibeltal7689 5 жыл бұрын
ከመጠን በላይ በራስ መተማመን ብለሽ ከምትገልጭው በጣም ጉረኛ ወንድ ብለሽ ብትገልጭው ይሻል ነበር
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 жыл бұрын
Leke nesehe tebarame wede ayemechegeme
@tarikgaredew9499
@tarikgaredew9499 5 жыл бұрын
So wonderful
@samsonchild482
@samsonchild482 4 жыл бұрын
What is your source or Have you done a research in ETH?
@kedotube543
@kedotube543 5 жыл бұрын
ሁሉም በኔ አልፎብኛል ወላሂ አቀም ያለው ወንድ የለም
@yassinnur2172
@yassinnur2172 5 жыл бұрын
በትዳር አጋሮች ላይ. ብቅ በይ.
@efremsamial1877
@efremsamial1877 4 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ትምህርት ነው
@dinakadri1460
@dinakadri1460 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በረቺ በጣም ጥሩ ምክረ ነዉ ዉድድድድድድ
🛑 ከ break up በኋላ ማድረግ የሌለባችሁ ነገሮች // Don't do this after breakup
12:23
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 67 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,7 МЛН
ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት
28:02
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 431 М.
ሴቶች ለወንዶች የማንናገራቸው 6 ሚስጥሮቻችን
16:13
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 359 М.
9 ወንድን ተወዳጅ የሚያደርጉ ነገሮች
16:57
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 691 М.
በኢንተርኔት የሚጀመር የፍቅር ግንኙነት
20:34
Малого Приняли... ❘  #фильмы  #сериал
0:52
БАТЯ И ТЁЩА😂#shorts
0:58
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 1,4 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
0:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН