Truth Be Told Launching Event - with Dr. Abreham Teklemariam and Dr. Geleta Simeso - [2/3]

  Рет қаралды 22,276

TBT_Truth Be Told

TBT_Truth Be Told

Жыл бұрын

We had an exciting and insightful event with our panelists, Dr. Abreham Teklemariam and Dr. Geleta Simeso on topics entitled Vocation as a Calling and Holistic Christian Mentality.
We are delighted to share with you the enlightenments they shared about what the Scripture says about vocation, their experience, and challenges that Christians would face in the workplace, and also different some other related ideas.

Пікірлер: 45
@getahunmenayehu5884
@getahunmenayehu5884 Жыл бұрын
እኔም አስተማሪ ስለነበርኩኝ በተለይ ከዶ/ር ገለታ 75 ሳንቲም ቡና አገልግሎት በጣም ተምሬበታለሁ።
@trisitketema8786
@trisitketema8786 Жыл бұрын
ድንቅ ነው የማይነካ የተፈራ ብዙ ሰው የተዘፈቀበት ጉዳይ ነካችሁ በደብ ንኩት እኛ በእምነት እንጂ በአለም ሌብነት ተዘፍቀን አንበለፅግም
@eskushawa4664
@eskushawa4664 Жыл бұрын
በደንብ ዱላውን ቀምሼዋለሁ..." ...አያድርስ ነው " ነው የሚባለው ያለው ትክክል ነው። መከራው ከባድ ነው.....ግን ጌታ ከሁሉም ያድናል ። ህያው ምስክር ነኝ...! አሁንም
@meseretldamenu9841
@meseretldamenu9841 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ እንደዚህ አይነት ትምህርት ብዙ ያስፈልገናል ።ይህ ነው እውነተኛ እምነት ማለት
@hizkielchibssa1825
@hizkielchibssa1825 Жыл бұрын
ተባረኩ ህይወት ከሆነ እንደዚህ ነው. ክርስትና ዋጋ ያስክፍላል. ለምንከፍለውም ዋጋ ብድራት አለን. አሁን ካለው መከራ ይልቅ የሚመጣው ክብር ይበልጣል.
@ebafufa4251
@ebafufa4251 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU ALL TRULY! MY ENTIRE LIFE I THOUGHT I WAS AN OUTLIER FOR THINKING SUCH A WAY. EVEN MY FRIENDS (SOME CHRISTIANS) SOMETIMES CONSIDER ME WEIRD EVEN THOUGH I KNOW THE EVERLASTING PEACE THAT FLOWS INTO MY HEART WHENEVER I SAY NO TO THE LIFE THAT HAS NOW COME TO BE COMMON SENSE. A WHILE AGO I HEARD A PROFOUND STATEMENT BY A PASTOR WHICH STILL ECHOS IN THE BACK OF MY MIND, '' THE CHRISTIAN (CHRISTLIKE) LIFE IS WORTH LIVING AND HAS NO REGRET EVEN IF THERE IS NO HOPE OF ETERNAL LIFE ".....MAY THE GRACE OF GOD HELP US ALL!!!!
@trisitketema8786
@trisitketema8786 Жыл бұрын
የዘመናችን ፈተና ብንለው ማጋነን አይሆንም ግን ስለ ክርስቶስ የማንተወው ነገር የለም ያለኝ ይበቃኛል ማለትም ማትረፊያ ነው
@mail2hasset
@mail2hasset Жыл бұрын
በጣም ተጠቅሜያለሁ ተባረኩልኝ
@tilahunasefa6448
@tilahunasefa6448 Жыл бұрын
Wow wow God bless these programs keep it up this is a new (might be for some of us including me ) but a real dimention of evangelism , it a good mentoring , it's going after God's heart yes our real model is Jesus himself & we are ordered to grow and resemble Him. And our experience and responses when we face challenges should be what if Jesus faced these same challenge ( might be bribe....) then what would be Jesus's reponse ....does He negotiate obviously no so should I too ..we alredy are bought by His precious blood He lives in us & with us we are no more ours....
@wondwossenalemu890
@wondwossenalemu890 Жыл бұрын
what a GODLY guys, you two are really a blessing for this peril nation. may God outshine you in Ethiopia
@haileengida4014
@haileengida4014 Жыл бұрын
ይህ ትምህርት ይቀጥል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። በሀገር ደረጃ መጀመር እንዲችል እጸልያለሁ ።በርቱ።
@Biniyam_Adisu
@Biniyam_Adisu Жыл бұрын
ነገሩ በቀላሉ የምናየው አይደለም። እንደ ክርስቲያን ፣ ክርስቲያናዊ ስነ ምግባርን መልበስ ግዴታም ነው ብዬ አስባለሁ። ነገር ግን አሁን እየመጣ ያለው የአስተሳሰብ እና የአመለካከት ሁኔታዎች ነገሮችን "Compromise" እንድናደርግ የሚጋብዝ ነው። ብሆንም ግን የእኛ አስተሳሰብ እና አመለካከት በእግዚአብሔር ቃል መቃኘት አለበት።
@user-ip4nj3gg4g
@user-ip4nj3gg4g Жыл бұрын
ሚገርም ነው በቃ ጌታ ፀጋ ያብዛልን
@elsibekele5701
@elsibekele5701 Жыл бұрын
So good too see such a dynamic discussion.
@nathanielbisrat2771
@nathanielbisrat2771 2 ай бұрын
Wow❤❤❤
@Thereislifeafterdeath
@Thereislifeafterdeath Жыл бұрын
May God bless you guys….eziw yeteragn egziabherm ymesgen melktu tekebyalehugn my Lord🙌🏽❤️
@emuye10
@emuye10 Жыл бұрын
Egzabher ende enate leteweld bezu neger yemiyaseker lejoch selalut Semun ebarekalhu!!
@meklitchernet8346
@meklitchernet8346 Жыл бұрын
We need morr of this kind of reminder.
@ashujajura
@ashujajura Жыл бұрын
God Bless you Dears!
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ት
@danielgod6752
@danielgod6752 Жыл бұрын
ጌታ በእውነት አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ለሶስታችሁም ይህ ሓሣብ አይወሰድባችሁ እፀልያለሁ እውነት እውነት ነው
@astergudu4723
@astergudu4723 Жыл бұрын
Be blessed all
@edendak5588
@edendak5588 Жыл бұрын
Ewenet new bizu sewoch aluw.
@rev.mulatuzeleke
@rev.mulatuzeleke Жыл бұрын
የእግዚአብሔርን በጎ ስጦታ (መዳናችንን) መለወጥ የለብንም። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 Жыл бұрын
Tebareku 🙏
@kiberlegeta
@kiberlegeta Жыл бұрын
Thank you for bringing up valuable insights. We definitely need Christian work ethics revival. The trend this days is the end justifies the means(የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው) Success isn’t measured by how much material you have accumulated.
@kumeinkosagalata8195
@kumeinkosagalata8195 Жыл бұрын
Wow geta ybarkachu betam astemari new
@alemayehushibeshi
@alemayehushibeshi Жыл бұрын
I like the discussion I want to share my experience on this topic,can i get adress of the co ordinator please?
@efremgetachew9311
@efremgetachew9311 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@askalemulisa9827
@askalemulisa9827 Жыл бұрын
des yemil ewket agegnen. ullachinum Geta yebarkachu. Egziaber Ewnetin yeminiketelbetina Geta fit nen bilen yeminnoribetin akim yisten
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። አ
@rich231-t6d
@rich231-t6d Жыл бұрын
ይሄን መልእክት ሌላ ፔጅ ላይ አንብቤያለሁ ጌታ ማስተዋል መመለስን ያድርግልን ።
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
waw GBU
@hailebekele2610
@hailebekele2610 Жыл бұрын
እውነት ያሸንፋል አደራ አትቀላቀሉ ።
@eyosyasasrat1074
@eyosyasasrat1074 Жыл бұрын
Be blessed where can i find this program
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 Жыл бұрын
Any part 3, it’s really nice , thanks
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 Жыл бұрын
ስለ ጉቦ ክርሰቲያኑ በዚ ግዜ እንዴት እየኖረ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሌ የምጠይቀው ጥያቄ ነበር
@beferdusisay277
@beferdusisay277 Жыл бұрын
ኤፍሬም ይባላል
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 Жыл бұрын
በትክክል ኤፍሬም ቢናሶ ነው።
@TADESDR3
@TADESDR3 Жыл бұрын
የዘር የቀለሙስ?!
@aklile7691
@aklile7691 Жыл бұрын
በጉራማይሌ ቋንቋ የተሞላ ውይይት ነው እጅግ ያሳዝናል። የእንግሊዝኛ ቋንቋ እጥረት ያለበት እንዴት ይከታተል ዝግጅታችሁን። በአገራችሁ ቋንቋ ኩሩ እንጅ።
@negashahmed1970
@negashahmed1970 Жыл бұрын
በአሁን ሌብነቱና ማጭበርበር ያለውእንደውም ጼንጤ ጋ ነው።አንዋሽ።ሌላ ሀይማኖት ተከታይ አጭበርባሪ አትበል። የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ እያወሩ ነው የሚያጭበረብሩት።
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k Жыл бұрын
ጠያቀከዋ ታሰጠያለሸ ወይ አማርኛ ተጠቀሚ ወይ እንጊሊዘኛውን አውሪ ሰልጣኔ መሰሎሻል እነዚህን ትልልቅ መንፈሳዊ ሰዎች ሰላቀረብሸ እንጂ አንቺ ታሰጠያለሸ።
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 455 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 24 МЛН
ENAWRABET (PART 2)
28:52
Mental Health Service Users Association - Ethiopia
Рет қаралды 276
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН