Пікірлер
@cubaleta6492
@cubaleta6492 Ай бұрын
እንዲህ ዓይነት ሙሑራን ሁሌም ይቅረቡልን እባካችሁ #ዶክተር ፦ #ገለታ_እና_አብርሃም_በጣም እወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ ። !!!
@samuelmersha4984
@samuelmersha4984 2 ай бұрын
Where can we get part 3 and 4? God bless you.
@nathanielbisrat2771
@nathanielbisrat2771 2 ай бұрын
Wow❤❤❤
@nathanielbisrat2771
@nathanielbisrat2771 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-rx8un9ev6x
@user-rx8un9ev6x 11 ай бұрын
Relly it is God's plan and thought May God bless this mediaTBT
@yeabsirahailu1531
@yeabsirahailu1531 Жыл бұрын
so perfect🙏🙏
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise Жыл бұрын
@yihewsahlemariam
@yihewsahlemariam Жыл бұрын
Wow very well done.
@ruthabraham2585
@ruthabraham2585 Жыл бұрын
😇🙌
@MelkamEnany-mn6ms
@MelkamEnany-mn6ms Жыл бұрын
Good to see u mekdiye God bless u
@fekademekonnen3861
@fekademekonnen3861 Жыл бұрын
በእውነት እውነትን እላለሁኝ ቀሪውን ዘመኔን ፈቃዱ በፈቃዴ ውስጥ ገብቶ እኖርበት ዘንድ እራሴን በሙሉ መሰጠት የተማርኩበት ዕለት ሆነልኝ ብሩክ ሁኚ ያባቴ ልጅ ❤
@edendak5588
@edendak5588 Жыл бұрын
Ewenet new bizu sewoch aluw.
@teshomechwabi9475
@teshomechwabi9475 Жыл бұрын
how to join ?
@mail2hasset
@mail2hasset Жыл бұрын
በጣም ተጠቅሜያለሁ ተባረኩልኝ
@terefetafesse3943
@terefetafesse3943 Жыл бұрын
The discussion point was so impressive. However, the panelists' stage is almost completely dark, which distorts the concentration of the viewers. Please consider for the next program. Dr Geleta and Dr Abrahm may God bless you mightily!
@eyasugetachewdelebo7216
@eyasugetachewdelebo7216 Жыл бұрын
betam tru menesat yalebet
@eyasugetachewdelebo7216
@eyasugetachewdelebo7216 Жыл бұрын
gin aweyay /teyaki amaregna betchle yishal nebere????
@getahunmenayehu5884
@getahunmenayehu5884 Жыл бұрын
እኔም አስተማሪ ስለነበርኩኝ በተለይ ከዶ/ር ገለታ 75 ሳንቲም ቡና አገልግሎት በጣም ተምሬበታለሁ።
@getahunmenayehu5884
@getahunmenayehu5884 Жыл бұрын
I have appreciated for their truth shared by those Drs. especially effort of Dr Geleta costed for multiple MA degrees that may encourage our century youth groups. For FUN, Please ask Dr Abreham behalf of me why he unable to cook to share his life partner especially his children even fast foods in this global era.
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise Жыл бұрын
🥰😍🤩😘💖💥👏🙏👂👀👏🙏
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise Жыл бұрын
🥰😍🤩😘😭💖❤‍🔥💯👏🤝🙏
@user-ip4nj3gg4g
@user-ip4nj3gg4g Жыл бұрын
ሚገርም ነው በቃ ጌታ ፀጋ ያብዛልን
@negashahmed1970
@negashahmed1970 Жыл бұрын
አልገባኝም።ቢዝነስ የምትሉት ማጭበርበር ነው እንዴ? እንደ እስራኤል ዳንሳ አንድ በለ አንድ ሊትር ሀይላንድ አንድ መቶ ብር መሸጥ ነው? በአሁን ሰአት እኮ ሀይማኖት እንጂ ሀይማኖተኛ የለም። እስኪ አንዳንድ አገልጋይና ፓስተሮች በየቸርቹ የሚሰሩት ወንጀልና ትምህርት እዩ።ሳትሰራ ትከብራለህ እያሉ ነው። መጀመሪያ ሀይማኖታችሁን አድኑ።በየቦታው ያሉት ቸርቾች አንዳንቹ የወንጀል መስሪያ ተቌም ሆነዋል።ኧረ ስንቱ ተወርቶ ያልቃል።ሺ ጊዜ እግዛብሄር፤ ሺ ጊዜ እየሱስ ማለትሳይሆን ቃሉን መጠበቅ ነው።ሰውን እንጂ ጌታን እትፎግሩ። መጀመሪያ አጭበርባሪዎችን በድፍረት ተዋግታችሁ አስተካክሉ።አትሸፋፋኑ።
@kiberlegeta
@kiberlegeta Жыл бұрын
Thank you for bringing up valuable insights. We definitely need Christian work ethics revival. The trend this days is the end justifies the means(የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው) Success isn’t measured by how much material you have accumulated.
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 Жыл бұрын
ስለ ጉቦ ክርሰቲያኑ በዚ ግዜ እንዴት እየኖረ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሌ የምጠይቀው ጥያቄ ነበር
@negashahmed1970
@negashahmed1970 Жыл бұрын
ለምን እንዋሸን። አብዛኛው ሀይማኖታዊ ትምህርት አለማዊና ሲትሰራ ትክብራለህ ነው።ታዲያ በማጭበርበር እንጂ እንዴች ሳይስራ ይከበራል።ነብዩ ጠንቌይሆኗል። ፀሎቱም የውሽት ነው። ስለዚህ መጀመሪያ ጠንቌዩ ይስተከካል።ነገሮች ሁሉ ቀልድ ሆኗል።
@sabadesalgan4029
@sabadesalgan4029 Жыл бұрын
ወይ በእንግሊዝኛ ወይ በአማርኛ አውሪ
@negashahmed1970
@negashahmed1970 Жыл бұрын
በአሁን ሌብነቱና ማጭበርበር ያለውእንደውም ጼንጤ ጋ ነው።አንዋሽ።ሌላ ሀይማኖት ተከታይ አጭበርባሪ አትበል። የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ እያወሩ ነው የሚያጭበረብሩት።
@blessing7936
@blessing7936 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረኩ
@holylyrics5278
@holylyrics5278 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mtFmpaSbppnOg30.html Daniel Amdemikael amazing song
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Жыл бұрын
Thank you man of God for your blessing teaching
@jhonnygebre2108
@jhonnygebre2108 Жыл бұрын
ጌታ በኢትዮጲያ ላይ ሪቫይቫል ሊያመጣ ነው ወጣቱን በውጭ ያለውንም በውስጥ ያለውንም በሐይል በእውቀት እያስታጠቀው ነው ቁዱሳን ኢትዮጲያ ሊነጋላት ቅርብ ይመስለኛል።ጌታ በወጣቱ ላይ በሐይል እየሰራ ነው።ስሙ የጠቀደሰ ይሁን።
@tamirutakele9331
@tamirutakele9331 Жыл бұрын
Nice Job
@balchafeyissa9138
@balchafeyissa9138 Жыл бұрын
መልሱን በምን ዓይነት መንገድ መቀበል አለብኝ ብታስተምሩኝ?
@alazarasmamaw1920
@alazarasmamaw1920 Жыл бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ነው የብዙ ክርስቲያን ወጣቶችን ጥያቄ የሚፈታ ብዬ አምናለሁ! ቀጥሉበት
@TADESDR3
@TADESDR3 Жыл бұрын
የዘር የቀለሙስ?!
@tigisttadesse3823
@tigisttadesse3823 Жыл бұрын
Dr Abrham I know you and your wife you are blessed and am happy to hear about you I work for one month in your company as a cashier I still feel good about you and your wife Sebli when I remember that moment stay blessed
@1jos924
@1jos924 Жыл бұрын
des yilal bizu neger temiriyalew qetilut
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k Жыл бұрын
ጠያቀከዋ ታሰጠያለሸ ወይ አማርኛ ተጠቀሚ ወይ እንጊሊዘኛውን አውሪ ሰልጣኔ መሰሎሻል እነዚህን ትልልቅ መንፈሳዊ ሰዎች ሰላቀረብሸ እንጂ አንቺ ታሰጠያለሸ።
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
waw GBU
@trisitketema8786
@trisitketema8786 Жыл бұрын
ድንቅ ነው የማይነካ የተፈራ ብዙ ሰው የተዘፈቀበት ጉዳይ ነካችሁ በደብ ንኩት እኛ በእምነት እንጂ በአለም ሌብነት ተዘፍቀን አንበለፅግም
@iandi907
@iandi907 Жыл бұрын
ማን ጋር ለመድረስ(እንዲያዳምጣችሁ) ነው አላማችሁ ? ሁሉ ነገር የተቀመጠው በእንግሊዝኛ ነው ፤ እናም እኔ ስገባ የእግሊዝኛ ይዘት ያለው መስሎኝ ነበር ! በአማርኛ መሆኑ ጥሩ ነው ፣ ግንብዙ አዳማጭ እንድታገኙ የስርጭት ስማችሁን (channel name) በአማርኛ አርጉት ፤ በተረፈ በአማርኛ መሆኑ በጣም ጥሩ ነው።
@ashujajura
@ashujajura Жыл бұрын
God Bless you Dears!
@astergudu4723
@astergudu4723 Жыл бұрын
Be blessed all
@abrehot661
@abrehot661 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/q7ykn9Oir7m5ZJs.html
@abrehot661
@abrehot661 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/q7ykn9Oir7m5ZJs.html
@Thereislifeafterdeath
@Thereislifeafterdeath Жыл бұрын
UPLOAD MORE LONGER VIDEOS GUYS WE ARE HUNGRY BUNET
@Thereislifeafterdeath
@Thereislifeafterdeath Жыл бұрын
May God bless you guys….eziw yeteragn egziabherm ymesgen melktu tekebyalehugn my Lord🙌🏽❤️
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 Жыл бұрын
ዕምነት፡ሣይንሥ፡ዐደለም፡ሥለዚሕ፡ሥነ፡መለኮት፡ማሥተር፡ዐለኝ፡ዶክተር፡ዓለኝ፡ማለት፡ፌዝ፡ነው፡ቧልት፡ነው፡ተወው፡ ... ሥነ፡መለኮት፡ብሎ፡ድግረ፡ኣካዳሚክ፡ክብደት፡የሌለው፡ባዶ፡መንጠራሪያ፡ነው፡፡ተረት፡ተረት፡ነው።
@kenat8314
@kenat8314 Жыл бұрын
Sera balemserat is DOGMATIC .......... dear DR please ye gedamawi hiwotn kehone sera balemserat yalkew ..... i dont think that you know about monastic life of Christians. gedamawi hiwoten enede ande christian betam mawek yitebekebihal.
@efremgetachew9311
@efremgetachew9311 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ