ጸሎት የማያውቁት ሶስቱ ቅዱሳን መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ THE THREE MONKS TEWAHEDO DOCUMENTARY EOTC DOCUMENTARY

  Рет қаралды 51,066

TEWAHEDO DOCUMENTARY

TEWAHEDO DOCUMENTARY

11 ай бұрын

#eotc #documentary #orthodox #monkstories #film #ፊልም
ይህ ቻናል ‪@tewahedodocumentary‬ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚነገሩ አስተማሪ ታሪኮች በትረካ የሚቀርቡበት ቻናል ነው፡፡
ይህም መንፈሳዊ ፊልም በሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተሰራ ፊልም ሲሆን ታሪኩም በቤተክርስቲያኒቱ መጽሐፍት ተመዝግቦ ይገኛል፡፡ የሚስደንቀው ጉዳይ ደግሞ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንም በጥቂቱ ይለያይ እንጂ ተመሳሳይ ታሪክ መኖሩ ነው፡፡
እኛም ይህንን ድነቅ እና አስተማሪ ፊልም ከሩሲያኛ ወደ አማርኛ ተርጉመን አቅርበንላችኋል፡፡
ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ እኛንም እየደገፋችሁን እናነተም የቻናላችን ቤተሰብ በመሆን አዳዲስ መንፈሳዊ መርሃ ግብራትን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
• የሲኦል ጉብኝት | እውነተኛ ታሪክ ...
#መንፈሳዊፊልም #menfesawi_film #የኦርቶዶክስ_ፊልም

Пікірлер: 141
@slamf-zm4lx
@slamf-zm4lx 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅድሳን እረድኤት በርከታቸው ይደርብን👏👏👏👏
@DestagetachewTesfa
@DestagetachewTesfa 2 күн бұрын
አሜን በእውነት እረድኤት በረከታችሁ ይደረብን እንደኛ ሀጢያት እና እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንደእናተ ደግነት እና ንስህና ይሁንልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JANAAljd
@JANAAljd 7 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሣን በርከታቸው ይደርብን😢😢😢
@Eledana1221
@Eledana1221 4 сағат бұрын
ምን አይነት ድንቅ እምነት ነው አቤቱ ማረኝ ሳላውቅ አውቃለሁ እያልኩ በፀሎት መቆሜ ያሳዝናል አንተ የሰቅር በለኝ በረከታቸው ይደረን
@JANAAljd
@JANAAljd 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን❤
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 5 ай бұрын
የቅዱሳኑ በርከት ረድኤት ከሁላችንም ጋር ይሁን❤❤❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 5 ай бұрын
አሜን ምልጃ በረከታቸው ይጎብኘን
@hglh8910
@hglh8910 Ай бұрын
በረከታቸው ይድርሰን😢❤
@dauddamus-lw6rt
@dauddamus-lw6rt 24 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን 🎉❤❤
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 10 ай бұрын
ቃለ 😢😢ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን 😢😢ያባቴቻችን በርከት ይደርብን ሀገራችን ስላም ያደርግልን አሜን ፫ 😢
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 10 ай бұрын
አሜን
@user-sc6pf7mu4p
@user-sc6pf7mu4p 9 ай бұрын
የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በርከተቺሁ ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 7 ай бұрын
አሜን
@Aberash-fg9wh
@Aberash-fg9wh Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Ай бұрын
አሜን ፫
@IndanaGirhmai
@IndanaGirhmai 4 күн бұрын
ይገርማል ስላየሁት በጣም ተደሰትኩ ተማርኩም በርቱልን እንደዚ ኣድርጋቹ እንድንየው እንድንማርም ስለኣደረጋቹ
@wendesenjirata5683
@wendesenjirata5683 5 ай бұрын
እባክህን ወንድሜ ሌላም ብዙ አዳዲስ ታሪክ ልቀቅልን ሁሌ አያለው ግን አትለቅም እባክህ በማርያም ሌላም ልቀቅልን🙏🙏🙏
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 5 ай бұрын
ትንሽ እንከን አጋጥሞን ነው። በጸሎታችሁ አስቡን ብዙ ተርጉመን ያዘጋጀናቸው የቅዱሳን ታሪኮች እና ፊሞች አሉ የድምጽ ቅጂና ቅንብርም የጨረስናቸው አሉ። በመሃል ፈተና ገጥሞን ነው። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በዚህ ሳምንት ውስጥ አዳዲስ ታሪኮችን እና ፊልሞችን እንለቃለን። በጸሎታችሁ እና እንዲህ በገንቢ አስተያየቶቻችሁ አግዙን። ክብረት ይስጥልን
@molumolu633
@molumolu633 4 ай бұрын
Kal hiwot yasemalen wendemachin amen amen amen❤❤❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 4 ай бұрын
አሜን ፫
@tsige488
@tsige488 7 ай бұрын
የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን አቤቱ ንጹሕ ልብ ስጠኝ
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 7 ай бұрын
አሜን
@EnanyeKassaw
@EnanyeKassaw Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢🤲🤲🤲
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Ай бұрын
አሜን
@user-is7go9vn7g
@user-is7go9vn7g 6 ай бұрын
የቅዱሣኑ እረዴት በረከት ይደርበን አሜን//፫❤❤❤❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 6 ай бұрын
አሜን
@GenatDinku
@GenatDinku 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 4 ай бұрын
አሜን ፫
@EmbamerinaSaint-gw5il
@EmbamerinaSaint-gw5il 7 ай бұрын
Qalehiwer yasemalin tebareku silakerebachhulin yihin astemari film Atimaregn. Be milew tselolot. Gin bewuste tawaquner antemaregn yemil tiegum endalebet. Sintichachin lib bilenewal
@user-qz2uj6kd8b
@user-qz2uj6kd8b 7 ай бұрын
Waw
@shewitsium5514
@shewitsium5514 8 ай бұрын
በረከታቸው ይድረብን የሚደንቅ ነው ኣዎ ነጠላችን ማጽዳት ሳይሆን ልባችን ማጽዳት ነው ኣምላክ የሚወደው ከተማጻደቅቲና ከሸንገልቲ ሰው ያድነኝ ፈጣሪ።,🙏😭❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 7 ай бұрын
አሜን
@user-dj7zu5lf5x
@user-dj7zu5lf5x 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@divoratsegay6947
@divoratsegay6947 3 ай бұрын
Amen Amen Amen kal hiwet yesmolna ❤❤❤
@milonbd764
@milonbd764 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 5 ай бұрын
አሜን ፫
@user-oo3wk4hl4p
@user-oo3wk4hl4p 3 ай бұрын
በረከታቸው ይድረሰን
@BetelhemBurek
@BetelhemBurek 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-um3hb2or4c
@user-um3hb2or4c Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Ай бұрын
አሜን
@VipVip-hg4ez
@VipVip-hg4ez Ай бұрын
የቅደዱሳኑ በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Ай бұрын
አሜን
@tewhado7965
@tewhado7965 11 ай бұрын
Thank you as always... Keep up the good work!
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 11 ай бұрын
Thank you for your support.
@user-oo3wk4hl4p
@user-oo3wk4hl4p 3 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለኝ
@salaamnigus1100
@salaamnigus1100 10 ай бұрын
የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በዕዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን ❤️❤❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 10 ай бұрын
አሜን
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 7 ай бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 7 ай бұрын
አሜን
@user-ys3rf4yt5y
@user-ys3rf4yt5y 8 ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን😢😢
@kidist1955
@kidist1955 7 ай бұрын
😳 ጌታ ሆይ 🙏 ይደንቃል 🙏 እግዚኣብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 7 ай бұрын
አሜን
@user-qy1wu9qe9s
@user-qy1wu9qe9s 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-us1lx4ow7b
@user-us1lx4ow7b 8 ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን ስላሶች😥😥🙏🙏
@user-kf6xd9uq2q
@user-kf6xd9uq2q 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 9 ай бұрын
አሜን
@user-ls4em3xj6g
@user-ls4em3xj6g 4 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN ye abtacan berekat ayleyen 😢
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 4 ай бұрын
አሜን
@minapauli6237
@minapauli6237 9 ай бұрын
Egzabeher talaq new Egzabeher yimasgen
@MassiMassi-dy3ph
@MassiMassi-dy3ph 3 ай бұрын
Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hdhd2473
@hdhd2473 10 ай бұрын
ቃለ ህውትን ያሰማል ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔ ይመስገን ልኡል እግዚያብሔ ፀሎታችንን አስተካክሎ ይቀበለን የለመነውን ሁሉ ያልሰጠን እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ አስተምሮናል ይህን ትምህርት በጣም ቆንጆ ነው በዚ ይቀጥል like eyaderegachu ehete wendemoche 💓💓💒
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን ረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን🤲🤲🤲😥😥😥♥️♥️
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 7 ай бұрын
አሜን
@user-gs6lu4zv1g
@user-gs6lu4zv1g 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፡ቃለህይወት፡ያሠማልን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 4 ай бұрын
አሜን ፫
@uaeuae8373
@uaeuae8373 11 ай бұрын
ቃለሂዎተን ቃለበረከትን ያሰማልነ 😢😢😢😢😢😢😢 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AmNa-vc9nc
@AmNa-vc9nc 4 ай бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 4 ай бұрын
አሜን
@hanazemaryam5959
@hanazemaryam5959 10 ай бұрын
የደጋጉቹ አባቶች በረከት ይደርብን😭
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mikiyasgeberemedeniweletke8320
@mikiyasgeberemedeniweletke8320 4 ай бұрын
አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢በርከታችሁ ይድረስን አድረብን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቃለ ህይወት ይስማልንን 😢😢😢
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 4 ай бұрын
አሜን ፫
@bogglaboggla1277
@bogglaboggla1277 10 ай бұрын
አሜን
@belayweldemariam1438
@belayweldemariam1438 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ።
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 6 ай бұрын
አሜን
@HbdFfx
@HbdFfx 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mezerberha5269
@mezerberha5269 4 ай бұрын
በረከታቸው ይድርብን ❤❤❤❤❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 4 ай бұрын
አሜን ፫
@jehdheidjdie887
@jehdheidjdie887 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን ለንስሀ ሞት ያብቃን😢😢😢😢
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Ай бұрын
አሜን
@user-bz1eb6ct5l
@user-bz1eb6ct5l 7 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 7 ай бұрын
አሜን
@user-kk2rx2rr7d
@user-kk2rx2rr7d 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እጅግ የሚያስተምር ታሪክ ነው። በርቱ
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 10 ай бұрын
አሜን
@MeronAb7271
@MeronAb7271 5 ай бұрын
አቤቱ ማረን 😢😢😢 ንፁህ ልብንም ፍጠርልን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንፕ
@bogglaboggla1277
@bogglaboggla1277 10 ай бұрын
የደጋጎች አባት ጸሎት ይደርብን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 5 ай бұрын
አሜን
@HiwotHiwot-jh8sw
@HiwotHiwot-jh8sw 9 ай бұрын
አቤቱ ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 7 ай бұрын
አሜን
@user-qr2ok3fq4q
@user-qr2ok3fq4q 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@shalushalu8859
@shalushalu8859 9 ай бұрын
ድንቅ ነው በረከታቸው ይደርብን
@hggff9535
@hggff9535 10 ай бұрын
በረከታቸዉ ይድርብን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 5 ай бұрын
አሜን ፫
@Youtubenew6203
@Youtubenew6203 7 ай бұрын
አቤቱ ማረኝ 😭
@yudgh9608
@yudgh9608 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 በረከታቸው ይደርብን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 10 ай бұрын
አሜን ❤
@user-st5gi3qu6e
@user-st5gi3qu6e 5 ай бұрын
በእዉነት የዱሳን አባቶቻችን ረድኤት በረከት ይደርብን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 5 ай бұрын
አሜን ፫
@meskisol2390
@meskisol2390 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@serkyserky7693
@serkyserky7693 7 ай бұрын
አሜን፡(3)ቃለ፡ህይወት፡ይሰማልን፣🙏🙏🙏🙏
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 7 ай бұрын
አሜን
@user-we3xg7nw1y
@user-we3xg7nw1y 8 ай бұрын
ቃለህችወት ያሰማልን አሜን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 7 ай бұрын
አሜን
@user-xm4tl1fe6s
@user-xm4tl1fe6s 8 ай бұрын
በርከታቸዉይደረብን❤❤😥
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 8 ай бұрын
አሜን
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 10 ай бұрын
በእውነት የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mmss8278
@mmss8278 7 ай бұрын
😭🥰🥰🥰🥰
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 10 ай бұрын
Kale Hiwot Yasemaln Abetu Geta Hoye Netsu Lebe Fetarelen 😢😢😢
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 10 ай бұрын
አሜን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 9 ай бұрын
ይደቃል በጣም እግዚአብሔር በረከታቸውን ያሳዲርብን😥
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 9 ай бұрын
አሜን
@Dr.simegnmedia
@Dr.simegnmedia 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አስተማሪ ታሪክ ነው
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 10 ай бұрын
አሜን
@weynu2895
@weynu2895 10 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 10 ай бұрын
አሜን
@user-tu6zu6wj5p
@user-tu6zu6wj5p 9 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 7 ай бұрын
አሜን
@hanaabebe7437
@hanaabebe7437 10 ай бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tarkuaalemayehu00
@Tarkuaalemayehu00 13 сағат бұрын
Ye kidusan bereket yiderebin
@ElesabetMulat-dv8dd
@ElesabetMulat-dv8dd 7 ай бұрын
❤😢
@bezawitbezawit7613
@bezawitbezawit7613 Ай бұрын
Ye hawariyaw ye kidus markos bereket yedresen
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary Ай бұрын
አሜን
@rere4822
@rere4822 10 ай бұрын
😥😥🤲🤲
@redietblatu6458
@redietblatu6458 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያስማለን ! መጨረሻ ላይ የተጠቀማችሁት መዝሙር ምን ይባላል?
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 11 ай бұрын
አሜን! "አማኑኤል ሆይ" በዲ/ን እንዳልካቸው ዳኘው
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 7 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ የምታቁ ንገሩን ወገኖቸ
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 7 ай бұрын
@@user-zh3dv5oi1b "አማኑኤል ሆይ" በዲ/ን እንዳልካቸው ዳኘው
@devinewill789
@devinewill789 5 ай бұрын
Why is the comments have symbols in strange language.what language is this please?
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 5 ай бұрын
It's the Amharic language ( Ethiopia). And the movie is about three saints who live on an isolated island by themselves. And these three people don't know how to pray properly ( or they don't pray in a way like other priests and Christians pray) so they invented their own prayer. Then a higher rank monk and others visited those three fathers and showed them how to pray in the normal way. But when the visitors left the island the three men forgot the new prayer and walked on the water and asked the higher rank monk to tell them the prayer again because they had forgotten it. But then the monk realised that it's not about how we pray but it's about having a pure heart and believing in God the Almighty with all of our trust in him.
@shimelesandea8098
@shimelesandea8098 7 ай бұрын
ሶስቱአባቶች እነማንናቸው ጸሎት የማያውቁት
@danielsiyumaregawi
@danielsiyumaregawi 7 ай бұрын
7:18 ደቂቃ ላይ አለ ባስልዮስ፣ ዮሐንስ እና ኤልያስ
@mezgebufentea6908
@mezgebufentea6908 10 ай бұрын
ርዕሱን አስተካክሉ እነተኛ ታሪክ? በቤተክርስቲያን ውስጥ የሚነገር ሁሉም እውነት ነው
ዘውዷን ጥላ የመነነችው ንግስት/// መንፈሳዊ ትረካ ///Menefesawi tereka
16:54
አፈወርቅ ሚዲያ afewerk media
Рет қаралды 17 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН
ለበጎ ነው // የአቡነ ሺኖዳ ድንቅ ስብከት
25:41
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
ጥበበኛው ሰሎሞን | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
26:08
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 142 М.
ቅዱስ ሙሴ ፀሊም መንፈሳዊ ፊልም || saint moses black spritual full orthodox movie
1:53:53
Abba Heylemelekot yhays Tube አባ ኃይለ መለኮት ይኄይስ ቲዩብ
Рет қаралды 6 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
😱Lion Baby Fall Down In Green Water | Let See 🦁| Lion Shorts
0:26
Hassan Bro😘
Рет қаралды 14 МЛН