ጸሎታችሁ እንዳያልፍ ሰማይ ተዘጋ! ምስጢሩ ይህ ነው! የዕለቱ መልእክት

  Рет қаралды 34,650

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

2 жыл бұрын

ጸሎታችሁ እንዳያልፍ ሰማይ ተዘጋ! ምስጢሩ ይህ ነው! የዕለቱ መልእክት
በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ቅንብር:- e-BZ Solutions
January 2022 - Washington DC

Пікірлер: 265
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 2 жыл бұрын
አሜን የሰማሁትን ቸሩ መድሀኒያለም በልቤ አሳድርልኝ።
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን። መምህራችን። ረጅም። እድሜ። ጤና። ያብዛሎት። ቃለ። ህይወት። ያሠማልን። 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ይቅርታ ግን ተመልሼ መጥቼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ ሀገሬ ስታሳድገኝ ቤተሰብ በሞት ብቻ ነው ከቁጥር ሚጎድለው እንጂ እንዴት እንዲሁ በሂወት እያለ ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ??
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 2 жыл бұрын
እኔ በየቀኑ ነው የምሰማው ትምህርትዎ ለኔ ምግቤ ነው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቱን ያብዛልዎ
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይባርክልን 🤲 እኛ ይክርስቶስ ልጆች ማንንም ከማንም ቢሆን እንፈራም አንድ ይድንግልን ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ይዘን እንቀርባለን በፍጹም ነፍሳችን በንፁ ልቦና ለሚጠሩት እርሱም በሩ ክፍት ነው እንፀልፍ እንጩህ በይ መጠጥ ቤት በይ ዴስቲቪ ቤት ሳዓታችውን በይ ቀልዱ ግዜይችንን አናባክን ግዜው ይፀሎት እና ይምስጋና ነው ንቁ በሃይማኖት ቁሙ
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 2 жыл бұрын
ኤጲስ ጰጰጰጵ
@kebedeshkahsay9534
@kebedeshkahsay9534 2 жыл бұрын
kale hiwet yasemalen abatachen
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት
@abebechkide7229
@abebechkide7229 2 жыл бұрын
Yemsgen. Antn yetseten Amlak. Ymsgrn yedmie. Zemenhn. Yabzalgn
@user-np8hn8ok4i
@user-np8hn8ok4i 2 жыл бұрын
ዉድ መምህራችን ቃሊወትን ያሰማልን የአገልግሎት እድሜህን እግዚአብሔር ይባርከልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መምህር እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ለሁላችንም የምንጸልይበትን አንደበታችንን ይክፈትልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️✝️✝️
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን ሰላሞትን ያብዛልን ፀጋውን ያብዛሎት ❤ለሀገራችን ሰላም ❤❤❤❤
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 2 жыл бұрын
እንደ በደላችን ሳይሆን እንደመሀሪነትህና እንደ ቸርነትህ አምላካችን ሆይ ስለበደላችን አቤቱ አማላጃችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን ይዘን ምህረትህን እንለምናለን እንማፀናለንም አቤቱ አምላካችን እግዚዓብሔር ሆይ ኃጢአታችንና በደላችንን ይቅር በለን ዓሜን ።
@natnaelsamsn9341
@natnaelsamsn9341 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረ ን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለ እርሶም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲
@nsbgirma3574
@nsbgirma3574 2 жыл бұрын
Amen amen amen abatachen memeherachen kalhiweten yasemalen egziabeher yetbekot beselot asebuy ehetmlak amen amen amen amen
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ትልቅ ይቅርታ ግን ተመልሼ መጥቼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ ሀገሬ ስታሳድገኝ ቤተሰብ በሞት ብቻ ነው ከቁጥር ሚጎድለው እንጂ እንዴት እንዲሁ በሂወት እያለ ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ??
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥል ፈጣሪ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ትልቅ ይቅርታ ግን ተመልሼ መጥቼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ ሀገሬ ስታሳድገኝ ቤተሰብ በሞት ብቻ ነው ከቁጥር ሚጎድለው እንጂ እንዴት እንዲሁ በሂወት እያለ ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ??
@asteramare1197
@asteramare1197 2 жыл бұрын
እኔ የርስዎን ትምህርት ስሰማ መንፈሴ ይደሰታል የአግልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን መምህር
@hiwathiwat5080
@hiwathiwat5080 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንወት ይባረክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤
@etseweyngossaye7779
@etseweyngossaye7779 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት የሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፣ ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉ ያበዛልን😘😘😘 እኛንም የሰማነዉ ፍሬ እንድንፈራ እግዚአብሔር ይሪዳን!! እወነት ነዉ ሰላማችን ርቁዉል 😥😥💔💔ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሙን ይመልሰልኝ 🇪🇹🇪🇹
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ይቅርታ ግን ተመልሼ መጥቼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ ሀገሬ ስታሳድገኝ ቤተሰብ በሞት ብቻ ነው ከቁጥር ሚጎድለው እንጂ እንዴት እንዲሁ በሂወት እያለ ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ??
@atikiltmulualem2783
@atikiltmulualem2783 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ግን በሀገራችን እየሆነ ያለዉ ያሳዝናል ያስፈራል አዳንዴ አለም እያበቃች ይሆን እላለሁ የተለየ የሰማይ ድምፅ ስሰማ በእዉነት እፈራለሁ ምክንናያቱም በስደት አድቀን በነሰሀ ሳልታጠብ በምን ስራየነዉ ከፊቱ እምቀርብ ብየ ሰዉ አዳንዴ ምስኪን ይሆናል ሲረዳዳ አያለሁ አዳንዴ የሰዉን ህይወት ምስቅልል እሚደርግ ትዉልድ አያለሁ አብዛኞን ሰዉ ባለስልጣን አዲስ ሲሆን መዉደዱ ይበዛል መዋደዱ ጡሩ ሳለ የሚወዱበት መገድ ማስተዋል የጎደለዉ ነዉ አድነገር ለመዉደድ ለመጥላት ማስተዋል ይጠዮቃል ዘፋኝኑንም እደዛዉ እኔ እያበቃልን ነዉ ብየ ፈርቻለሁ ለድቀን ንስሀ ያብቃን
@seenaawagii6109
@seenaawagii6109 2 жыл бұрын
Tawaahido too ati hin baduu bara baran jirtaa kan sii balesuu yaduu nii badaa 😭😭😭🇪🇹🇪🇹
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 Жыл бұрын
የምህረት ቅን እግዚአብሔር ያምጣልን ፤አሜን!አሜን! አንድ!
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🙏🤲🙏
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾
@kokalama1004
@kokalama1004 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣምደስ ይሚል ትምህርት ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሆነብኛል መምህራችን እድሜ እና ጤናዎን ያብዛሎት 🙏🙏🙏👏👏👏
@fasilendale27
@fasilendale27 2 жыл бұрын
ቀለ ህይወት ያሠማልን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን።
@addismazengiya4328
@addismazengiya4328 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያብዛለዎት አባታችን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ስለ እናትህ አለህ ማረን ይቅርም በለን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ec8kv7dh7h
@user-ec8kv7dh7h 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማዎት ሁላም ብሰማው ትምህርትዎ አይሰለቸኝም ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም አድሰ ነውና ሁሌም የእርስዎን ትምህርት ሰሰማ በቃሉ እፀናናለሁ እድሜ ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን።
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ትልቅ ይቅርታ ግን ተመልሼ መጥቼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ ሀገሬ ስታሳድገኝ ቤተሰብ በሞት ብቻ ነው ከቁጥር ሚጎድለው እንጂ እንዴት እንዲሁ በሂወት እያለ ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ??
@weynshetderbew5058
@weynshetderbew5058 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እኛስ ልባችን ጠፍትዋል😭😭😭😭😭😭
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ይቅርታ ግን ተመልሼ መጥቼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ ሀገሬ ስታሳድገኝ ቤተሰብ በሞት ብቻ ነው ከቁጥር ሚጎድለው እንጂ እንዴት እንዲሁ በሂወት እያለ ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ??
@matterplayz4691
@matterplayz4691 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን!እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ትልቅ ይቅርታ ግን ተመልሼ መጥቼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ ሀገሬ ስታሳድገኝ ቤተሰብ በሞት ብቻ ነው ከቁጥር ሚጎድለው እንጂ እንዴት እንዲሁ በሂወት እያለ ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ??
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
ኣቤቱ ኣምላካችን ሆይ ማኣትህን ኣርቀህ ምህረትህን ስጠን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን🙏
@nuhmnard647
@nuhmnard647 2 жыл бұрын
እኛ በአለቃና በጎዞች ሰዎች ተሰፋ አናደረግም ተስፋችንና ዕድላችን ልዑል እግዚአብሔር ነው።
@truecemai1680
@truecemai1680 2 жыл бұрын
"ነፍሴን ከሰላምክ አራቅህ በጎነገርን ረሳሁ " እኔም ሃዬሌ ከእግዚአብሔር ዘንድ ያለው ተስፉዬ ጠፉ አልኩ"
@KL-xq7xw
@KL-xq7xw 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፅጋውን ያብዛሎት ምእምህራችን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ትልቅ ይቅርታ ግን ተመልሼ መጥቼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ ሀገሬ ስታሳድገኝ ቤተሰብ በሞት ብቻ ነው ከቁጥር ሚጎድለው እንጂ እንዴት እንዲሁ በሂወት እያለ ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ??
@Rgebray
@Rgebray 2 ай бұрын
አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebualemu3518
@abebualemu3518 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ታረቀን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abebaalemu9369
@abebaalemu9369 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ትልቅ ይቅርታ ግን ተመልሼ መጥቼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ ሀገሬ ስታሳድገኝ ቤተሰብ በሞት ብቻ ነው ከቁጥር ሚጎድለው እንጂ እንዴት እንዲሁ በሂወት እያለ ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ??
@solianatube7946
@solianatube7946 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወትይስጥልንእድሜና ጤናይስጥልን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 2 жыл бұрын
አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@honeyjames7268
@honeyjames7268 2 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 amen 🙏🙏🙏amen
@halefomhagos8454
@halefomhagos8454 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎም ይባርክልን እንደ እርስዎ ያለ መምህር ያብዛልን፡፡ አሜን!!!
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 2 жыл бұрын
እንዃን ለብርሃነ ልደቱ ኣደረሰን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነው በልቦናችንን ያሳድርልን እንደሓጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ስለተቸገሩ ኣባቶቻችን እናቶቻችን የሳቸው እምባ ይመልከት ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ይቅርታ ግን ተመልሼ መጥቼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ ሀገሬ ስታሳድገኝ ቤተሰብ በሞት ብቻ ነው ከቁጥር ሚጎድለው እንጂ እንዴት እንዲሁ በሂወት እያለ ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ??
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭💒
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tadushocha7389
@tadushocha7389 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kalhywat Yasemalen Mhmerachen Enmsgenalen
@jgch4593
@jgch4593 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልንን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ እግርችንን ኢትዮጵያውያን ሰላማን ያምጣልን አሜንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንን 💚💛❤️💚💛❤️
@amanelvina8438
@amanelvina8438 2 жыл бұрын
Amen amen Amen
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አበታችን
@bezawitalemu6496
@bezawitalemu6496 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@enateneshbeza4522
@enateneshbeza4522 2 жыл бұрын
amen amen amen kale heywot yasemalen yagelgelote edeman yarazemelen.abetu geta hoye kalehe landebete tafache new abetu gata hoye maren yekerem belen
@samikahsai3114
@samikahsai3114 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏❤💒🌹🎄
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x 2 жыл бұрын
አቤቱ ገታ ሆይ ፍቅር ኣንድነት ላከልን እውነት ነው አባታችን ትግራይም እትዮጵያን ኣንድ ነኝ እኛ የተዋሕዶ ልጆች ኣንድ ኣባት ኣለን እሱም እየሱስ ክርስቶስ ነው ስለዚህ ትግራይ እትዮጵያን ኣትበሉ ዎጎኔቼ
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 2 жыл бұрын
Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@haemnotkwitkwit8351
@haemnotkwitkwit8351 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hirutsolomon2775
@hirutsolomon2775 2 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@khantaddgh2452
@khantaddgh2452 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@titik1349
@titik1349 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@milenrufta5283
@milenrufta5283 2 жыл бұрын
amen 🙏 abetu amlak bebzu mehretu yegobegnen
@RomaRoma-dn9dm
@RomaRoma-dn9dm 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያሰማልን
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tigisittilahun1131
@tigisittilahun1131 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🥰
@letihuawei3936
@letihuawei3936 2 жыл бұрын
ቃል ህወት የስመዕልን አሜን አሜን
@user-vp7ei2ye4p
@user-vp7ei2ye4p 2 жыл бұрын
አሜን ፫ቃለህውት ያሰማልን
@addisaddis8701
@addisaddis8701 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤ ❤ ❤ kale hiwet yasemaln
@tagetilahun898
@tagetilahun898 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር!!! ለኛም በቃሉ እንድጸና አምላክ ይርዳን::
@mesisamuel4521
@mesisamuel4521 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ጌታ ሁሉ ጊዜ አይለይህ
@tsigehaylu8798
@tsigehaylu8798 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@ruthruth4623
@ruthruth4623 2 жыл бұрын
Amen amen khy memhrachen 🙏🙏🙏👏👏👏
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 Жыл бұрын
Amen amen amen ❤❤❤🙏🙏🙏
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንመምህር🙏
@helenlove2791
@helenlove2791 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@hananengeda778
@hananengeda778 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwote yasemaln 🙏🙏🙏
@bezaeshetu5454
@bezaeshetu5454 2 жыл бұрын
Amen. Kale heyweten Yasemalen mengeste semayaten yawereselen.
@user-mu8nb3iq2m
@user-mu8nb3iq2m 2 жыл бұрын
አባታችን በረከተዎት ይደርብን
@msfanos2153
@msfanos2153 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiyot yasemalin 🙏🙏🙏
@usamaabdurahman2041
@usamaabdurahman2041 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin
@michaelabebe1216
@michaelabebe1216 2 жыл бұрын
ቃል ህወት ይስምዓልና
@xman24k
@xman24k 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@yosefseyoum5023
@yosefseyoum5023 2 жыл бұрын
አዎ ልባችን እና ነብሳችን ወደ እግዛብሔር እናንሳ ወደ እውነተኛ ቃሉ እንመልስ በቃሉ አንሸቅጥ በወንድም እህቶቻችን ላይ የጸነስነውን የመረረ ጥላቻ እንጣል::
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen egezaber Hoye salam laa Agarachen Amaxalen 🙏🙏🙏🙏💞🌹💕🥰🥰🥰💞💕🌹🙏❣❣
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ተመልሼ በድጋሚ እየጠየኩ ይሆናል በቅድሚያ ይቅርታ ግን ተመልሼ መጥቼ ከሆነ ዩቲዩብ ዛሬም ውድ ቤተሰቦቼን ቀንሶብኝ ነው እውነት ተናድጃለሁ ሀገሬ ስታሳድገኝ ቤተሰብ በሞት ብቻ ነው ከቁጥር ሚጎድለው እንጂ እንዴት እንዲሁ በሂወት እያለ ቤተሰብ ይቀነሳል? እናም የማስቸግረው አሁንም ቤተሰብ ከሆንን መልካም ካልሆንን ግን እንሁን? እ እምቢ አይባልም አይደል የኔ ውድ እ??
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 2 жыл бұрын
Besem Abe Weweled Wemanfes Kidus Ahadu Amlake Amen 🙏🏿
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 2 жыл бұрын
Amen amen amen abetu yeker belen kale Hewit yasemalin
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmealna admen tana yhabelna bxolot zekruna amen
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ብቻ እንመን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@salilishgetachew6632
@salilishgetachew6632 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እውነትነው መምህራችን ተስፋችን እግዚአብሔር ብቻነው ልባችን ንፁ ክሆነ ፀሎታችን ክልብ ክሆነ ምህረቱን ይልክልናል ልኡል እግዚአብሔር ለሁላችንም ፍቱን ይመልስልን አሜን
@a12aa19
@a12aa19 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tesfatesfa7268
@tesfatesfa7268 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen God bless you
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@sebletube3972
@sebletube3972 2 жыл бұрын
amen amen
@user-ws8ll7zs7y
@user-ws8ll7zs7y 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@abebabezabih9340
@abebabezabih9340 2 жыл бұрын
አሜን
@kidestdebrework6991
@kidestdebrework6991 2 жыл бұрын
kalehiwot yasemalen
@woldegebreal4482
@woldegebreal4482 2 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@wondetadesse8456
@wondetadesse8456 2 жыл бұрын
መምህራችን እንቋችን ነክ የምታስተምረው ትምህርት በታብሌት መልክ ተዘጋጅቶ ብውጠው እራሱ ደስ ባለኝ ክፍ አይንካብን ኑርልን ጤና እና እድሜ ይስጥክ።
@romandelelegn841
@romandelelegn841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሥደተኞች አባት እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን መድኋኒ አለም 🙏🙏🙏
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN KALE HIWET YASEMALN EGZIABHER AMLAK TSINATUN MASTEWALUN YADLEN
@marydavelove8496
@marydavelove8496 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏
@user-ch2rs1gj6n
@user-ch2rs1gj6n 2 жыл бұрын
አሜን🙏
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 27 МЛН
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 30 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
ሕልማችሁ የሚፈታው በቅዱሳን ነው! የዕለቱ መልእክት
1:16:29
አማላጅ ማነው
19:37
Zetewahedo Media - ዘ-ተዋህዶ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН