"ድል አለ በስምህ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር 1 ቪሲዲ - Gebreyohannes |

  Рет қаралды 7,225,992

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

3 жыл бұрын

‪@-betaqene4118‬
#orthodox_tewahido
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#ድል_አለ_በስምህ
#እርሱ_ነው_እግዚአብሔር
#ዘፀአት_ነው_ለህዝቡ
#እኔም_ትውልድ_ነኝ
#መድኅኔዓለም_ስምህ_ገናና
#ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
#የፃድቅ_ሰው_ፀሎት
#ኃይል_የእግዚአብሔር_ነው
#ቸሪቱ_አማላጅቱ
#ኃያሉ_ሚካኤል_ድንቅን_አደረገ
#እውነት_ነው_አዋ_እውነት_ነው
#በቤተልሔም_ድንግል_ወለደች
#አብ_የተከለው
#ስለወደደኝ_አዳነኝ
#orthodox_tewahido
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#ድል_አለ_በስምህ
Ethiopian Orthodox Tewahido song by Gebreyohannes Gebretsadik
#Hiwot_Newu
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#Nu_Enawedesat
#Orthodox_Tewahido
#Eyesus_Lebel_Eyesus
#gebreyohannes_gebretsadik
#Amalagitu_Hoyi
#ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
#Natanem
#Bebzu_Kibr_Nu_Enawedesat
ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
‪@-betaqene4118‬ is the only channel that has exclusive rights to present the works of St. Raguel Songs records.
Ethiopian Orthodox Tewahido song.

Пікірлер: 1 900
@getachewkassa
@getachewkassa 6 ай бұрын
በእውነት አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@user-gx4qi5pt4d
@user-gx4qi5pt4d Ай бұрын
እናተን የመሳሰሉ ዘማሪያን የሠጠን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ እስከአለም ዳርቻ የተመሠገነ ይሁን
@user-k913
@user-k913 6 ай бұрын
ኣሜን የሚካኤል ኣምላክ ይክበር ይመስገን። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@kssaksaksakssaksaksa6240
@kssaksaksakssaksaksa6240 5 ай бұрын
በውነት በጣም ክፍቶኝ ነበርና ይሄን መዝሙር ሁሉን ሳዳምጥ የማላቀው ደስታ ተሰማኝ ክብር ለናትና ልጅ እርተዶክስ መሆን መታደል ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ቅድስት አርሴማ ሚስጥረኛዬ እናቴ ድንግል ማርያም ጠባቂዬ❤❤
@d-max3462
@d-max3462 3 ай бұрын
Pretty much to teaddså it doesn't matter to me I at e ER to tea arrrrtt do gree me rß
@d-max3462
@d-max3462 3 ай бұрын
Pretty much to teaddså it doesn't matter to me I at e ER to tea arrrrtt do gree me rß
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 2 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍ መታደል ነው እናትና ልጅን ማገልገል እንዲሁም መመረጥ
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ደስ የምል መዝሙሩ ነው እግዚአብሔር ፅጋዉ ያብዛልህ
@user-el7xh5df2c
@user-el7xh5df2c 7 ай бұрын
የኔ አባት የማያልፈውን አሣለፍከኝ ሥምህ ለዘላለም ከፍ ይበል
@mowdedblayeblaye5739
@mowdedblayeblaye5739 5 ай бұрын
❤❤❤
@thomasmengesha9053
@thomasmengesha9053 5 ай бұрын
amen ennm yasalfgn kebdognal@@mowdedblayeblaye5739
@solomonwedaje-dh7sh
@solomonwedaje-dh7sh Ай бұрын
amen
@tube-rp1nb
@tube-rp1nb 20 күн бұрын
amen
@yamrotsima710
@yamrotsima710 6 ай бұрын
Zimari.melakiten.yasemalen.amen
@Ethiopia1st2nd3rd
@Ethiopia1st2nd3rd 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዘማሪ ገብረዮሃንስ🙏
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 7 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገንእልልልልልልልልልልልልልልልል❤👏
@habtitmisgna2130
@habtitmisgna2130 11 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን በጣም እውዳችው ኣለሁ የቀረ ግዜያችን ብፍቅር የንሩን እግዚአብሔር ወንድማቹ ኤርትራዊ ነኝ ከእግዚአብሔር የላቹ ፍቅርር የስቀናኛል
@tal254
@tal254 7 ай бұрын
በእውነት አጥንት የሚያለመልም መንፈስን የሚያድስ ጥዑመ ዝማሬን ያሰማልን❤
@faywerke8196
@faywerke8196 5 ай бұрын
ዘመንህ ዩባረክ የመንፈስ እርካታ ዪሰጠኛል መዝሙሮችህ በሙሉ 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@xxxtentaclon5279
@xxxtentaclon5279 2 жыл бұрын
በርታልን በጣም ነው የምኖድክ
@Honey2712.
@Honey2712. 8 ай бұрын
ይህን ዘማሪ ሳየው በእግዚአብሄር ቸርነት ሁሌም እገረማለሁ። አመሰግነዋለሁም ገብርዬ በዝማሬዎችህ ተባርከናል ተፈውሰናል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤
@woynshetzewudu1919
@woynshetzewudu1919 Жыл бұрын
ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ !!
@user-od4ty9jx2p
@user-od4ty9jx2p 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አገረ ህይወት መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን ❤❤❤
@martasafa7325
@martasafa7325 7 ай бұрын
ዝማሬ ማለአክት ያሰማልን ከብር ለመዳንያለም ይሁን ❤❤🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ethiopiatadese4479
@ethiopiatadese4479 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እልልልልልልልልልልልል
@abebayehuwondafrash827
@abebayehuwondafrash827 3 ай бұрын
Zimare melaektin yasemalin ameseginalehu
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx 11 ай бұрын
እየሱስ በስምህ ያላላፈነው የለም ድል አለ በስምህ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል❤❤❤😢።
@angelabattsse5580
@angelabattsse5580 10 ай бұрын
ድል አለ በስምህ ። አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ። 3:34
@user-oh7jc8ie9i
@user-oh7jc8ie9i 8 ай бұрын
እግዚያብ ሔ ር ይባርክህ
@martakiflom5337
@martakiflom5337 7 ай бұрын
ያርጃል ያለም ዝና ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ያፀናህ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዝልህ
@user-rt7ky7ep6e
@user-rt7ky7ep6e 2 жыл бұрын
እንኳንም የንጉስ እና የንግስት ልጂ ሆኩ🤲🤲🤲
@user-li1iq3xi7e
@user-li1iq3xi7e 6 ай бұрын
የእውነት በስም ድል አለ ተመስገን ድል ማድረጊያችን
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 7 ай бұрын
Fetari Yehenen Yetebarek Andebet Selesetek Jeber Mesgana Yedresew Erejim Edme Ketena Gar Yestek Bebetu Yakoyek❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
@topman7504
@topman7504 Жыл бұрын
"ድል አለ" ስምህን ጠርቼ አፍሬ አላውቅም ክብርን ሁሉ ናንተ አምላኬ ጌታዬ መድሃኒያለም🙏🙏🙏🙏
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
@user-fg1vo1xm4i
@user-fg1vo1xm4i 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን
@tezebet9417
@tezebet9417 5 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያቤሄር ይመስገን አሜን
@bbtaddy2491
@bbtaddy2491 7 ай бұрын
እሜን አሜን
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 7 ай бұрын
Bewunet mazmurochu setafetu zemare melakten yasemalen egzaber kare zamnachun yebarkelachew👏👏🙏🙏🙏❤❤
@user-lp4yi5yr3g
@user-lp4yi5yr3g 10 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beletshachewhabte6093
@beletshachewhabte6093 Жыл бұрын
አመብርሀን ለኔኮ ልዮ ነሽ
@user-wd4mj5kf5w
@user-wd4mj5kf5w 37 минут бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልል
@yihenewtadele9269
@yihenewtadele9269 2 жыл бұрын
ድንግል በክብር በግርማ ትኖራለች አጊጣ ለዘላለም: ለዘማሪ ወንድማችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሜን!!!
@fikeryasenfale1107
@fikeryasenfale1107 2 жыл бұрын
Amen betesbe enhune wedocheya
@lovelet0124
@lovelet0124 10 ай бұрын
መድሃኒአለም ብየ የማላፍርብህ ከልጅነቴ ጀምሮ እናት አባት እህት ወንድም ሁነህ እያኖርከኝ ያለህ ሁሉም ነገሬ መመኪያየ ክብር ምስጋና ይግባህ፣ አሁን ደግሞ በትዳር በልጅ ባረከኝ፣ ከእድሜየ በላይ አከበርከኝ ሞገስ ሆንከኝ፣ ስወልድ እንኳ ዘመድ እንደሌለው ሰው አይደለሁም፣ እኔን የጠበቀ አምላክ ይጠብቃችሁ።
@user-oc9ws1jx9q
@user-oc9ws1jx9q 5 ай бұрын
😢😢😢አሜን ፫❤
@Forgiven369
@Forgiven369 2 ай бұрын
አሜን። ልጅዎን ትዳርዎን በፍፁም ፍቅሩ ይባርክልዎ።
@Kkonjitkkonjit5221
@Kkonjitkkonjit5221 2 жыл бұрын
Amen/3 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-eq3ih4uh2n
@user-eq3ih4uh2n 3 ай бұрын
አንተ ግን ያው አንተ ነህ በሁሉም ትፀናለህ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
"ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ /2/ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ ባሕር ይከፈላል መድሐኒአለም ስልህ" እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
መታደል የታደለ አንደበት በዚህ የተዋበ ድምፅ ፈጣሪን ማመስገን
@soliyanamekuria7060
@soliyanamekuria7060 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!!!!!! ውድ ኦርቶዶክሳዊያን subscribe በማድረግ ቻናላችንን ተቀላቀሉ ፡፡ kzfaq.info/love/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q
@mekdestsegaye9825
@mekdestsegaye9825 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@binyamkifle7720
@binyamkifle7720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 zimare Melak Yasemaln 🙏
@tsionbelay6140
@tsionbelay6140 2 жыл бұрын
Mechem ayselecum
@SenaitHailuTessema
@SenaitHailuTessema 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን።እልልልልልልልልልልልልል
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን... እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@user-wm4kp9fb1r
@user-wm4kp9fb1r 6 ай бұрын
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያበዛል❤
@smertasefa4179
@smertasefa4179 Жыл бұрын
ድል አለበስምህ ድልአለበቃለህ ምንአድምለህ አላዉቅም መድሃኔለም ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወላዲትአምላክ ትጠበቅህ ገብረዮሐንስ ተባረክ
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን... እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@betyabata28
@betyabata28 3 жыл бұрын
Amen AmenAmen Amen
@qaws7708
@qaws7708 Жыл бұрын
ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ ብሓር ይከፈላል መዳኒለም ስልህ
@sasahulishamsalu8281
@sasahulishamsalu8281 7 ай бұрын
❤❤❤❤ medanialem kibru yisfa 🙏🥰
@elenikelemu4364
@elenikelemu4364 7 ай бұрын
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን
@tighist331
@tighist331 7 ай бұрын
ተመስገን አባቴ ጠብቀሕ ያሳድከኝ
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንድል አለመስምህ ድል አለ በቃልህ ባህር ይከፈላል መዳኒያለም ስልህ❤❤
@user-hm3nk5kk5w
@user-hm3nk5kk5w 3 ай бұрын
Amen Amen Amen 🥰🥰🥰
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare malakt yasemalen 💗💗💗💗
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@wuditumamo6341
@wuditumamo6341 2 жыл бұрын
4Rrrrrrrrqt1n bbvhggp 1 XCAAQDEEE3233A`OS0E00E00000
@user-et1td6kb4n
@user-et1td6kb4n 2 жыл бұрын
ድል አለበስምህ ተራራው ይናዳን አማንኤል ስልህ 🙏🙏🙏
@nathangirmay7445
@nathangirmay7445 2 жыл бұрын
Amen.amen💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@user-rz6zh6qf9n
@user-rz6zh6qf9n 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት የሠማልን
@esubalewtegegn6056
@esubalewtegegn6056 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኖራለች
@Mekd87
@Mekd87 25 күн бұрын
❤❤❤🥰🥰☦️🥰🥰
@user-tl4kd3uq8w
@user-tl4kd3uq8w 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን የሀ መዝሙር ሳልሰማ ውየ ኣላውቅም ሁሉም ግዜ ድብር ስለኝ ያፅናኛል⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒
@NjatTot
@NjatTot Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-mr6yl9fu5q
@user-mr6yl9fu5q Жыл бұрын
ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ዘመን የማይሽረው ዝማሬ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@serkcalmmenna4715
@serkcalmmenna4715 11 ай бұрын
Ldschzsaiwlk,kxmnbx
@shawaye5579
@shawaye5579 11 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤ ❤❤
@dsitadsita7433
@dsitadsita7433 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን እልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያስምልን
@birtukanyetewale7250
@birtukanyetewale7250 3 жыл бұрын
ellllllll elllllll elllll
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 2 жыл бұрын
zemare melakten yasemalen
@edueden7806
@edueden7806 2 жыл бұрын
Amen
@destayemer5292
@destayemer5292 2 жыл бұрын
ዝሜሬ መላይክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ድል አለ በቃል ድል አለ በስም ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስል ባሕር ይከፈላል ባሕር ይከፈላል መድኃኔ ዓለም ስል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የምንወድህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ✝️
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@tewabecheshete7606
@tewabecheshete7606 Жыл бұрын
Ewnet yihe zimare demo yileyal. Ene sadamttew libe
@tibebetibebe9341
@tibebetibebe9341 Жыл бұрын
V
@sisaylemma2942
@sisaylemma2942 Жыл бұрын
Became des yelal
@ayni1919
@ayni1919 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤ተመስገን
@samrayoutube7826
@samrayoutube7826 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የኔ ጌታ ሁሉ ነገር ነህ አባቴ አዎ ድል በስምህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏💚💛❤😘😍,ዝማሬ,መላዕክት,ያሰማልን🙏
@solykonjo4773
@solykonjo4773 2 жыл бұрын
kale heyewote yasemalen 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🌈🌈🌈✝✝✝
@user-np5dy4hv4t
@user-np5dy4hv4t 4 ай бұрын
my father michael .zmare melaektn yasemaln
@user-el6mj2yv8g
@user-el6mj2yv8g 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን አሜን
@desalegnbirhanu834
@desalegnbirhanu834 3 жыл бұрын
ዘማሪ ቃለሂወት ያሰማልን አሚን
@yeshihareggebrehiwet7932
@yeshihareggebrehiwet7932 2 ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ።
@user-sz8xm9pw3q
@user-sz8xm9pw3q Жыл бұрын
በጣም እወድሃለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-xv2if4yw6c
@user-xv2if4yw6c Жыл бұрын
የስደት መፅናኛ መዝሙር በእዉነት ዝማሬ መላእክትን የሰማልን
@frehiwotdesta5016
@frehiwotdesta5016 5 ай бұрын
Selam yebezabet yemayitegeb zemare ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xk4kp3pb3f
@user-xk4kp3pb3f 6 ай бұрын
Egziabeher demetsehin yibarikewu ewuntiimi be egziabeher diilli allee ameen.
@user-rm1vl1yt8c
@user-rm1vl1yt8c 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ ዝማሬ መላእክ ያሠማእልና 🤲🤲❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@bizuayehumengesha4497
@bizuayehumengesha4497 2 жыл бұрын
W oooooooooooow
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
አሱ. የራሱ. የቱብ. የለውም. ቢኖረው. አሪፍ. ነበር
@hevapetertadesse6370
@hevapetertadesse6370 2 жыл бұрын
Good
@hevapetertadesse6370
@hevapetertadesse6370 2 жыл бұрын
@@meretdustyY Unumskullusegoodwords
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
@@hevapetertadesse6370 ምን. ባማረኛ. ብታረግወስ
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 Жыл бұрын
ድል አለ በስምህ ይገልጸኛል የኔ ጌታ
@user-fi5rw1vh1t
@user-fi5rw1vh1t 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላኢትንያሰማልን👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🎤🎤👏🏻🎤👏🏻🎤👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🇪🇹🇪🇹
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hawariya_haymanot12
@hawariya_haymanot12 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏽🙏🏽
@ayala2176
@ayala2176 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ro5jd1fs8n
@user-ro5jd1fs8n 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረዥም እድሜ የአገልግሎት ዘመን ባርኮ ያድልልን አሜን !!!
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ ባህር ይከፈላል መድሀኒያለም ስልህ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏
@kidusyoseph190
@kidusyoseph190 3 жыл бұрын
Amen
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@motivationalvideo3855
@motivationalvideo3855 3 жыл бұрын
Hey
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 Жыл бұрын
Awo dili ale besmehe Dili ale beqalihe Terarawo yenadal Amanueli slihe.........
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 Жыл бұрын
Zimare melaekt yasemalin wenidimachni
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
ዝማሪዬ መላክት ያሰማልን የውሰጥ ብራሀን የብርካልክ የኔዬ ወንድም ዝማሪዬ መላክት ያሰማልን ኑርል የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ
@getahnsisaysuper1240
@getahnsisaysuper1240 Жыл бұрын
ዝማሪ መላይክት ይሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@astergashaw1994
@astergashaw1994 2 жыл бұрын
አልልልልልልልል አሜን 3⛪️⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹😭🙏🙏
@user-pn4hv5qq6l
@user-pn4hv5qq6l 4 ай бұрын
ደናለዉ በስምህ ደናለዉ በቃልክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏💒
@hdhdhxjdbf41
@hdhdhxjdbf41 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏🙏🙏👈
@sofiasar8403
@sofiasar8403 Жыл бұрын
ያረጃን ያለም ዝና ጥበብም ሁኖ መና አንተ ግን ያው አንተ ነህ በሁሉ ትጠናለህ🥺🥺🥺✅✅✅
@user-rt3pf1kh8t
@user-rt3pf1kh8t 5 ай бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnn Elllllllllllllllllllllllllllll
@tsehaydegu3259
@tsehaydegu3259 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ።
@gkfhgjdh1631
@gkfhgjdh1631 2 жыл бұрын
Zamani yebarki zemara. Malakten yasmalen🤲✝️❤️❤️
@user-wk6wz9ky9r
@user-wk6wz9ky9r 5 ай бұрын
Yene abat besdet yaluten lejochehen ledejeh abekachew beyalubet botam ante becherneteh ena bemeherteh tebekachew❤
@user-zn4eq7je5t
@user-zn4eq7je5t 3 жыл бұрын
ዝሜሬመላይክትን ያሰማልን
🔴 አንቺ  ከሄድሽ እሄዳለሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
56:33
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 130 М.
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 13 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
রক্ষিতা
1:29
i am priya
Рет қаралды 3,2 М.
18 August 2023
5:03
ቀጸላ ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,6 МЛН
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 5 МЛН
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,3 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 2,8 МЛН
Kendrick Lamar - Not Like Us
5:55
KendrickLamarVEVO
Рет қаралды 28 МЛН