የወንጌላዊ ተክሉ ተመስገን እና የዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ግንኙነት ምን ነበር እውነታው ሲጋልጥ በቪዲዮ ማስረጃ

  Рет қаралды 82,588

TST APP

TST APP

Жыл бұрын

Пікірлер: 606
@Mm-ov7id
@Mm-ov7id Жыл бұрын
አንተ እኮ የልዩ ልዮ ነክ የእወነት እንጃ ቃላት የለኝም የእወነት ፈጣሪ ሁሉ የምትፈልጎ የስጥህ የኔ ወንድሜ♥
@kebaberie32
@kebaberie32 Жыл бұрын
ተስፍሽ ከማንኛችንም በላይ የተጨነቅህበት አስከፊ ጦርነት ያበቃ ይመስላል፣ ላንተ 'አመሰግናለሁ' የሚለው ቃል እጅግ ያንስብኛል 🙏
@kirosbirhane7335
@kirosbirhane7335 Жыл бұрын
ተስፍሽ ለሃቅ'ና ለህሊናህ የምትኖር ሰው ነህ'ና ጭሆት ፍሬ ኣፍርቷል እንኳን ደስ ኣለህ እጅግ እናመሰግንህ ኣለን እግዚአብሄር ይባርክ
@ftsumbrhanalemngus9052
@ftsumbrhanalemngus9052 Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-lz7nv6gp5u
@user-lz7nv6gp5u Жыл бұрын
Sew neh ate jigna tesfishe edmen tienan yste
@tsegawelegerima4273
@tsegawelegerima4273 Жыл бұрын
እውነት የእውነት ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም🙏🙏😍😍😍😍😍
@edendesale514
@edendesale514 Жыл бұрын
ተባረኽ ተስፊት ስለ ቅንነትህ እግዚኣብሄር ይባርክህ እውነት የሚወድ ሰው ሁሉ ይወደሃል በበለጠም ገኃለጌታ ይወደሃል❤️🙏
@azmeratesfay6273
@azmeratesfay6273 Жыл бұрын
ክብሪ ይሃብካ ዝሃውና ተባረክ ❤💛❤💛❤💛
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 Жыл бұрын
He is Amhara
@habtigray7604
@habtigray7604 Жыл бұрын
AMENNNNNNN
@eliasomer2286
@eliasomer2286 Жыл бұрын
ትግራይ ከጀግንነት በላይ በደልን እረስተዉ ይቅር ባዬች ናቸው
@mercimy4486
@mercimy4486 Жыл бұрын
ተስፍሽ የሓቅ ሰው ዘለአለም አንረሳም ለትግራይ ህዝብ ድምፅ ነበርክ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ ♥♥♥
@mihreth3223
@mihreth3223 Жыл бұрын
ተክሉዬ የምንወደው በትምህርቶቹ በጣም የታነፅንበት የተፅናናንበት ነው እግዚአብሔር ይባረከው🙏🙏🙏
@samirakonjo9287
@samirakonjo9287 Жыл бұрын
አምላክ የልብህን መሻት ይስጥህ የትግራይ ህዝብ ውለታህን አይረሳም በጨለማው ሰአት አብረኸን ስለነበርክ እናመሰግንሃለን ተባረክ ወንድሜ🙏
@freedom320
@freedom320 Жыл бұрын
ተስፍሽ ወንድሜ ለሁለት አመት ሙሉ ከሚከታተሉህ አንድዋ እኔ ነኝ. እግዚአብሄር ላለፈው ፕሮግራምህም ይሁን ለአሁኑ እግዚአብሄር ይባርክህ! ለሁሉም ቀን አለው!
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 Жыл бұрын
የኔወንድም ያበጠው ወገንህ ተንፍሶአል ከላይነው ትዛዙ አታስፈራ አሽናፊው አላቅራራም ጭጭ ጐዲ
@user-om4fh1vg9j
@user-om4fh1vg9j Жыл бұрын
ክብር ላንተ ይሁን ወንድሜ
@pate840
@pate840 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ። ጥቂትም ብትሆኑ እውነትን የምትናገሩ ሰዋች ስለሰጠን አምላክ አናመሰግነዋለን 🙏🏼 እድሜ ይስጥህ ። ፀልይልን ሁሌም አትርሳን መፅናናትንም ይስጥልን ።
@rahielberhane1604
@rahielberhane1604 Жыл бұрын
ንስካ ናይ በሓቂ ሰብ ኢካ
@hiwotkidanemariam6876
@hiwotkidanemariam6876 Жыл бұрын
እንካንዳህናመጣህልንወንድማችን💜💙💓💚💛🇱🇧
@almazgiday9935
@almazgiday9935 Жыл бұрын
በጣም ነው ያለቀስኩ እኛ በሰላም ከህዝባሽን ያጋናኝን ። ወድማሽ ተስፍሽ ምን ብየ ልግለፅህ ምን ብየ ልናገር ቃላት የለኝም ላተ ተባረክልኝ እድመ ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ አሜን ።
@ysamjune6343
@ysamjune6343 Жыл бұрын
Keep preaching the truth brother! Peace For all ❤️✌🏽♥️
@silasgeberkstos6094
@silasgeberkstos6094 Жыл бұрын
ወንድሜ ያንተ ውለታ የትግራይ ሕዝብ ፈፅሞ አይረሳውም ሺ ዓመት ኑርልን እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተሰቦችህን ጌታ ይጠብቃቸው።
@habtigray7604
@habtigray7604 Жыл бұрын
Yessssss
@terhasberhane71
@terhasberhane71 Жыл бұрын
ተስፍሽ ጌታ ትዳርህ ልጆችህ አምላክ ይባርካችሁ የሰላም አባሳደር ነህ በተ ተፅናንተናል
@zeynebmahamed6893
@zeynebmahamed6893 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥህ ወንድማችን ።እድሜ ልካችን ከኣእምሮኣችን ኣይወጣም ቅንነትህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@atseatsbha4109
@atseatsbha4109 Жыл бұрын
ወንድሜ ያሳፍነው መከራ መቼም አይረሳም
@atseatsbha4109
@atseatsbha4109 Жыл бұрын
አሜን
@atseatsbha4109
@atseatsbha4109 Жыл бұрын
ተባረክ እድሜና ጤናህን ይስጥህ።።።።።።።
@habtigray7604
@habtigray7604 Жыл бұрын
Yessssss
@LoveYou-hc8ny
@LoveYou-hc8ny Жыл бұрын
ተስፍሽ የተባረክ ሰው ነህ💓💓
@mebratasfeha3881
@mebratasfeha3881 Жыл бұрын
ተስፍሽ ኣድሜና ተና ይስትሕ ኣንደዝሕ በኡነት ለዘላለም ያኑርህ ኣግዚኣብሄር አንተ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️👍👍👍
@muluasmelash1648
@muluasmelash1648 Жыл бұрын
ተስፋሽ ሙሉ ሰዉ በጣም ነዉ ምናመሰግንህ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን
@sophiaali3933
@sophiaali3933 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ተስፍሽ ዘመንህ ሁሉ በደስታ ይሞላ ሁሌም ለተገፉና ለእውነት ስለምትቆም እጅግ እናከብርሃለን እንወድሃለን ሙሉ ሰላም እንዲሆን እግዚአብሔር ሰናይ ፍቃዱ ይሁንልን
@tip7876
@tip7876 Жыл бұрын
ውይይይ ተመስገን እርዕሱን አይቼ ደሞ ስለ ተክሉ ምን ልትል ነው ብዬ ተንደርድሬ ነበር ቪዲዮውን የከፈትኩት በጣም የማከብረው መልካም ስነምግባር ያለው ቅን የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው ይህንን የሚመሰክር ንግግር ስለተናገርክ በጣም ደስ ብሎኛል
@qafarsalih7821
@qafarsalih7821 Жыл бұрын
ተስፍሽ ሳላምህን የተጠበቀ፣ጤናህንም ሙሉ ይሁንል። እዉነትም የእውነት ወዳጅ ነህና እሰከ መጨረሻው የህይወትህ ፍፃሜው ድረሰ የእዉነት ወዳጅ ሁነህ ፈጣሪ የፈፅምልህ።❤❤❤❤❤❤
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 Жыл бұрын
ተስፍሽ የእውነት ሰው እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ ❤️😍🙏🙏
@sippieatasgedom2496
@sippieatasgedom2496 Жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ነውና የእውነት አምላክ በነግርህ ሁሉ ይክበብህየልብህን መሻት ይፈፅምል የሚጠሉህ ይጥፉ ወዳጆችህ እንደጠሀይ ይድመቁ እንሳንተ ሺ ❤ይወለዱ❤❤❤❤
@hilina292
@hilina292 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏
@negasimehari2903
@negasimehari2903 Жыл бұрын
ተስፍሽ ተባረኽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እነኻን ደግሞ ደስ አለህ በሰላሙ የደከምክበት ሓቅ እዉን ስለሆነ ለነዛ ክፋትን ሲሰብኩ ለነበሩት በእምነት ዉስጥ ተደብቀዉ ለነበሩት ማጋለጡ ቀጥልበት
@dancingenergies9026
@dancingenergies9026 Жыл бұрын
Habitish the cocktail of feelings that we have is getting at its peak. You have brought the emotional pain that we have and going to have to the point. It is going to be immens. May we all have the strength to survive these all emotional damage that we have faced in the last two years.
@saraberhane84
@saraberhane84 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ተስፍሽ ለእውነት ስለቆምክ እናመሰግናለን ተባረክ
@bethieg6315
@bethieg6315 Жыл бұрын
ተስፍሽ እሚገርምህ ተክሉን እኔም በfb ትምህርቶቹች እከታተላው በዚ 2አመት እንድም ግዜ ሳይቀየር ፣ሁሉንም እኩል የሚልይ የእግዚአብሔር ቃል ያገለገለ ነዉ ጌታ ይባርከው
@1995mwa
@1995mwa Жыл бұрын
Words are enough to express Your contribution to the truth and fairness is of high moral calibre. Thank you. God bless you. It is great to see someone who is voice to the voiceless from our great city of Toronto.
@mashogeday5758
@mashogeday5758 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍❤❤
@meri.tigraweti
@meri.tigraweti Жыл бұрын
እንወዳሃለን ተስፍሽ ፈጣሪ አምላክ ያክብርልን!
@habtigray7604
@habtigray7604 Жыл бұрын
AMENNNNNNN
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😭😭
@abrehetwoldemariam7460
@abrehetwoldemariam7460 Жыл бұрын
ተስፍሽ ቀና ሰው ቀና ያያል እግዚኣብሄር ፍጻሜው ያማረ ይሁን ትግራይ ሰላምዋ ይብዛ 🙏🙏🙏
@hadasshshay3636
@hadasshshay3636 Жыл бұрын
ተስፈሸይ ፃዕርኻ ፍረ ኣፍርዩ Thank you ❤❤️❤️❤️❤😍😍😍😍
@habenhager8658
@habenhager8658 Жыл бұрын
ከሚያዝኑት ጋር የሚያዝን ሰው የእውነት የተባረኸ ነው
@habenhager8658
@habenhager8658 Жыл бұрын
GOD has mersy for tigray people Amen 🙏
@gimjaamare509
@gimjaamare509 Жыл бұрын
Thanks to God and you Tesfaye we wept for 2 years God helped our martyrs and heroes. You were voice to the voiceless oppressed people of Tigrai and pray to all suffering 🙏now in general.
@abebegebrehiwot1517
@abebegebrehiwot1517 Жыл бұрын
thank you God bless you with all your Family we really appreciate u you're a great Example of Human Happy New year to you and the family!!
@befairbalance7507
@befairbalance7507 Жыл бұрын
Tesfish you have a big heart more than you carry it, to the best your karizma grace wisdoms are amazing, brother you cried with us when many are dullsional turned back on tegaru as time goes on, and hurt again and again,.. disappointed God's heart bad, brother God bless you standing for the truth ❤️.
@gennetbkassa564
@gennetbkassa564 Жыл бұрын
Thank you Tesfh God bless you and your family happy new year🙏👏💝🙏
@Olaup800
@Olaup800 Жыл бұрын
Thnxs tesfish geta yibarkih!
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i Жыл бұрын
በእውነት ተስፍሽ አንተ ልዩ ድንቅ ሰው ነህ እግዛብሄር በሄድክበት በምታረገው ሁሉ እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ እድሜና ጤና ይጥህ❤❤❤🙏🙏
@abib4685
@abib4685 Жыл бұрын
ተስፍሽዬ በጣም ነው የምናመሰግንህ ሀቅ ይዘህ ስለቆምክ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብ እመኞለው
@jossysquad8941
@jossysquad8941 Жыл бұрын
ተስፍሽየ ተባረክ እኖድሀለን 😍
@ermyasayele
@ermyasayele Жыл бұрын
I mean this is really good ,you are so fair and standcwith truthful. You are real human, who ever faithful and believe in jesus always stand with truth, b/s jusus is truth himself. Peace for all man kind.
@weynihailu2840
@weynihailu2840 Жыл бұрын
Tesfesh yetbarek swew,edmena tena eskne betsrbeh yesteh 🙏🏼❤️
@denaytgoytom6294
@denaytgoytom6294 Жыл бұрын
Tesfishe 💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏 asteway sew neh …. Tegaru we love You ❤️💛
@NBJ810
@NBJ810 Жыл бұрын
Great Respect And Thanx Bro. We Lov Media Best Ma Friend
@mahaletgirmamahaletgirma2260
@mahaletgirmamahaletgirma2260 Жыл бұрын
Teafsh GOD Bless You
@Peaceonearthforall
@Peaceonearthforall Жыл бұрын
Amen. God bless you, Tesfish
@najexthechampion1141
@najexthechampion1141 Жыл бұрын
Tes, nearly two yeara i follow you you are the only person never go back to tell the truth what's going on our country. God blesse youand yourfamily,
@saraeb8801
@saraeb8801 Жыл бұрын
Thank you my Brother 🎉 God bless you ❤❤❤
@elsaelsa4777
@elsaelsa4777 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 God bless you richly Tesfesh! 🙏
@bilisummaabokkuu5734
@bilisummaabokkuu5734 Жыл бұрын
Thank You Tesfish❤❤❤🙏
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 Жыл бұрын
ኡነት ነው ቴሲፉሽ ኢጊዚአቢሄር ይስጥልን ያልተነገረ ኢጂ ያልተደረገ የለም 🙏🙏🙏. አሜን
@alemneshe
@alemneshe Жыл бұрын
Tesfish ewunetegna sewu betefabet endante Ayenet melkam sewu bemegegnetu Egziabher chemro chemro yebarkih yene wondim 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😍 ♥️ ❤❤❤❤❤❤❤
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Жыл бұрын
ተስፍሽ ኑርልን God bless you🙏 የስላም ስው👌
@danielkassa9802
@danielkassa9802 Жыл бұрын
Wwww brother TEKLU God bless you as soon as possible. I’m going to follow you I really honestly you are amazing. 🙏😘🙏
@STAMA123
@STAMA123 Жыл бұрын
ተባረክ ተስፍሸይ እናከብርሀለን!!
@mymotherland9108
@mymotherland9108 Жыл бұрын
TESFISH YOU ARE A TRUE HUMAN! BIG LOVE AND RESPECT MY DEAR!💞💞
@hermaborena9485
@hermaborena9485 Жыл бұрын
ተስፍሽ ሰው ከዚ ምደር በጠፋበት ሰአት ላይ ሰው ሆነህ የተገኘህ ምርጥ ሰው ነህ ተባረክ ፈጣሪ ዘርህን ያብዛው 🙏❤️💚
@user-ul6sz1su8m
@user-ul6sz1su8m Жыл бұрын
ተሰፍሸ እደሜ እና ጤና ይሰጥህ ጌታ ይጠብቅህ አንተ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገክ ሰው ነው ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aminemekonen6588
@aminemekonen6588 Жыл бұрын
ተስፍሽ ትልቅ ሰዉ በጣም ነዉ ምንወድክ ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ለምን ሀቅ ስለ ምትናገር ነዉ እናመሰግናለን
@tbletsgbermedehin4652
@tbletsgbermedehin4652 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እውነተኛ ላባም ሰው ተስፍሽ፣👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
@user-ik6pw3fl5u
@user-ik6pw3fl5u Жыл бұрын
እውነት ነው ተስፋየ የእውነት ሰው Thank You 😍😍😍😍😍
@konstantinosabe8421
@konstantinosabe8421 Жыл бұрын
God bless you Tesfish, the king of truth. You are sainted. Keep the good work!
@sarahss386
@sarahss386 Жыл бұрын
ኣሜን የሰላም ሰው ነህ ተስፍሽ እኛም እናመሰግናለን ለሁለት ኣመት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ፈጣሪ ከነ መላው ልጆችህ ቤሰብህ ክፉ ኣይንካህ 🙏👆❤👍
@haregmusr5624
@haregmusr5624 Жыл бұрын
Tesfish I have big respect & about Tekulu I amezing !!
@Resilience3
@Resilience3 Жыл бұрын
Amen Tesfish! You’re a wise man
@hiwiblakman2988
@hiwiblakman2988 Жыл бұрын
የሰው ልክ ነህ ለኔ
@almazbelay8290
@almazbelay8290 Жыл бұрын
thanks a milion wendmachin tes for been a voice to the voiceless people god hears the honest and good hearted people like you may god give you more talent and strength to continue to be a voice to z voiceless thank you and god bless you
@abebechhaddush8026
@abebechhaddush8026 Жыл бұрын
ተስፍሽ በጣም አዝኛሎህ ሁሉም ወደ ትግራይ ሲሄድ እኔ ግን እናቴን ስለሌለች መሄድ አልቻልኩም
@senaytgebremedhin68
@senaytgebremedhin68 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ተስፍሽ የዚ ዘመን ስለ አውነት የቆምክ ሰው ነህ አና አግዛብሔር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ ሌላ አልልህም ::ዕድመ አና ጤና ይስጥህ::አናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@azeb9433
@azeb9433 Жыл бұрын
Thank you so much!
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 Жыл бұрын
አንተ የተባረክ ሰው ሁሌም እንደምልህ ዘርህ ይባረክ ዉለታህ ከሰው ልጅ ሳይሆን ከፈጣሪ ከማያልቀው ከዘለዓለም ሂወት ከሚሰጠው ከእግዝአብሔር ይሁንልህ
@selamteka2751
@selamteka2751 Жыл бұрын
Egazebehare yaberakehe brother thanks god bless you 🙏💛❤💛❤💛❤👏👍💐🎋🎄🎄🎄👑🤩🤩🤩🤩
@talkingtooth9871
@talkingtooth9871 Жыл бұрын
ተስፍሻ በጣም እንወድሀለን ምከንያቱለሀቅ የቆምክ ነህ እግዚአቢሄርሁሉቤተሰቦቹህ ይጠብቅልህ አንተንም ወድማችን ይጠብቅልን አሜን
@dehabberhe3293
@dehabberhe3293 Жыл бұрын
ተሰፍሸ እናመሰግናለን ተባረክጸ
@lewilewifuad1076
@lewilewifuad1076 Жыл бұрын
በመጀሪያ እግዚአብሄር ይመስገን ተስፍሽ በእውነት ጌታ እየሱስ ይባርክ በአሳለፍነው ክፉ ጊዜ ብዙ ነገር አስተማረን
@danielkassa9802
@danielkassa9802 Жыл бұрын
1000% agree with you. You are honest you are very loyal telling the truth. You are unbelievable human being. God bless you brother I wish you happy new year to you and your family. I am so proud of you.🙏💯💊🙏💝
@bisrigmichael6934
@bisrigmichael6934 Жыл бұрын
እውነት ብለሃል ተስፍሽ የተጎዱት ወገኖቻችን አግኝተን እስከምናፅናና እኔ በራሴ በጣም ቸኩያለው።
@samsongebremariam6517
@samsongebremariam6517 Жыл бұрын
Thank you Tesfish you deserve Peace Doctrate 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selamgebretnsae6880
@selamgebretnsae6880 Жыл бұрын
Mrt ye sew lji Tesfsh EGZAEBHER KANTE GARA YHUN Amen 🙏
@fereweynitewolde
@fereweynitewolde Жыл бұрын
እግዛብሔር ከተገፉት ጋር ነው እናመሰግናለን ተስፍሽዬ የኔ ቅን
@selam8890
@selam8890 Жыл бұрын
God bless you and your family & tanks for voice of tigray💊❤❤💊🙏🙏🙏🙏🙏
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Жыл бұрын
ተስፍሽ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ🇪🇷
@user-hx6me4tk1z
@user-hx6me4tk1z Жыл бұрын
አሚንን ትክክል👌👌👌👍👍👍🇻🇳👈😘
@habtigray7604
@habtigray7604 Жыл бұрын
AMENNNNNNN
@elsamehari9055
@elsamehari9055 Жыл бұрын
ተስፍሽየ ተባረክልኝ
@emihishe7685
@emihishe7685 Жыл бұрын
Thank you my brother ❤❤❤
@tewodroskiffle9563
@tewodroskiffle9563 Жыл бұрын
Tesfish thanks for keeping it real 🙏💛❤️
@tsigefitsumbrhan9873
@tsigefitsumbrhan9873 Жыл бұрын
ተስፍሽ እድሜህ በሙሉ የተባረከ ይሁን የእዉነት ሰዉ ነክ ዕድመና ጤና ጨምሮ ይስጥክ ከነሙሉ ቤተሰብክ
@n24hmedia47
@n24hmedia47 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ውዱ ወንድማችን ተስፍሽ እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሉ ግዜ በትግራይ ህዝብ ልብ ትልቅ ቦታ ኣለህ ክብር ይገባሃል!!
@tollerwodajo5212
@tollerwodajo5212 Жыл бұрын
ከሁሉም በላይ እውነትን ተናግሮ አህምሮን ነፃ ማድረግ እንዴት መታደል እንደሆነ በአንተ ስለአዬሁ ።እንዃን ደስ አለህ። መጭው ዘመን 2023 የደስታ ዘመን ይሁንልህ።
@asmerettekle55
@asmerettekle55 Жыл бұрын
You have good heart kip up the good job
@eliastedla6008
@eliastedla6008 Жыл бұрын
Amazing! and thank you.
@haitw3735
@haitw3735 Жыл бұрын
Thank you, Brother.
@seblefekadu1898
@seblefekadu1898 Жыл бұрын
Tisfish Egzabher Yekberka the Hawana 🙏🙏🙏
እንዴት በነዚህ ላይ እንንቃባቸው?
34:22
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,6 МЛН
ህዝቤ ሆይ እንዴት ነህ? እኔ ደህና ነኝ
42:45
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 160 М.
ይሄም ተደርጎ ነበር?
52:33
TST APP
Рет қаралды 74 М.
YouTube запретили
0:38
Макс Рэйн
Рет қаралды 1,2 МЛН