ባነበብኩት ዜና_ በጥፊ ተመትቼ_ አውቃለሁ" ከኢስላሚክ ፋይናንስ ኤክስፐርት እና ጋዜጠኛ ኸውለት አሕመድ ጋር|| መወዳ_መዝናኛ || MinberTV

  Рет қаралды 25,305

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#መወዳ_መዝናኛ #MinberTV
#Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 88
@hawletahmed5745
@hawletahmed5745 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙን አይታችሁ አስተያየት ለሰጣችሁ ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ። አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት አላህ ካንች ጋ ይሁን አንች አለሺ አይደል ለኛ ብዙ ተስፋ የሆንሺ
@seidahmed9282
@seidahmed9282 2 жыл бұрын
Sis አላህ ይጠብቅሽ
@user-fd3gh4pt7f
@user-fd3gh4pt7f 2 жыл бұрын
አታሽካ ኪ ከአጅነቢይጋ
@Aliuwrebabo
@Aliuwrebabo 2 жыл бұрын
እኔ አለቅሽም ነበር ዛሬ አወቀሁሽ ማሻ አላህ በርቺ
@Aliuwrebabo
@Aliuwrebabo 2 жыл бұрын
በምን እናበረታታሽ ዩቱብ አለሽ ?
@keribintbaba3489
@keribintbaba3489 2 жыл бұрын
ያ አላህ ኸውለት ትንሽ እያለን ነበር Etv ላይ ዜና አንባቢ ነበረች😊ያለ ሂጃብ ነበር የምናውቃት እንደዚህ ሁና ስላያኃት ወላሂ ደስ ብሎኛል ጎበዝ አላህ ያፅናሽ
@hfhgfh368
@hfhgfh368 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ እህታችን የምር ደስ ይላል እንዳቺ አይነት ባለሙያዎችን ያብዛልን
@ibrahimmohammad3877
@ibrahimmohammad3877 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ከወለድ ነጻ ሴክተር ላይ ሚናሽ ጉልህ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ.
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 жыл бұрын
እሄንንል ለማወቅ የመጅሊስ አለመስተካከል ሁሌም ወደኋላ ያስቀረናል!!!
@halimabuks3785
@halimabuks3785 2 жыл бұрын
ሀውሊ በጣም የምወዳት ጋዜጠኛ ነበረች። ያአላህ ለምንና የት ጠፉች ብዬ አስብ ነበር።
@qeew2686
@qeew2686 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረካላህ ጀግና ነሽ እዚህ ቤት ድስላክ የምታድርጉ ስውች ጤነኛ ናሁ ግን
@ayshamusema7081
@ayshamusema7081 2 жыл бұрын
ያአላህ ሐዉለት አህመድ ከየት ብቅ አለች በአላህ እኔ ማቃት በ 90 ቤት ውስጥ የኢትዮጵያ ቲቪ ላይ ዜና ስታቀርብ ነው ማቃት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል በድጋሚ
@mohammedyusuf2363
@mohammedyusuf2363 18 күн бұрын
mashallah hawli u are our energetic scholars###proud to hv such acadamician!!
@semiramuhe3827
@semiramuhe3827 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል!!!!
@thekezarfamily5670
@thekezarfamily5670 2 жыл бұрын
Masha Allah! Ayenen mamen akatege yeney jegena yeney model kerejem amet behala Allah bemidek lewet achin asayege .I never forgot you. You are amazing teacher.
@husenaman
@husenaman 25 күн бұрын
Oh Masha Allah I liked the program the issue Dr. Howlat raised was so interesting, Please work On it and invite others too.
@mirimo9746
@mirimo9746 2 жыл бұрын
Aselamualaikum Programachun Ma Shaa Allah lemalet mulu bemulu alchilim .Mikniyatum wendoch set gabzachu iyetesasakaachu Interview lik silalmeslegh .Sheriawim mifekid aymesöeghim ina ibakachun setoch atgabzu. Megabez kalebachu set teyaki azrgaju. Allahwealem Aselamualaikum
@user-tq8cd5sk6t
@user-tq8cd5sk6t 2 жыл бұрын
መሻእሏህ እህቴ እንዳችአይነቶን ጀገና ያብዛልን
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 жыл бұрын
እንደ ሀሳብ አንድ ፕሮግራም ብታዘጋጁ መልካም ነው ሁሌም ነው ግራ የሚያጋባኝ የባንክ ጉዳይ
@ferdose.ahmed.uarasoliewad692
@ferdose.ahmed.uarasoliewad692 2 жыл бұрын
አላህ ይጫምርላቹ
@user-cg9zy7kf4e
@user-cg9zy7kf4e 2 жыл бұрын
ዋው
@remedan-ow4of
@remedan-ow4of 4 ай бұрын
ማሻአላህ በርቱ
@jemiladawood4910
@jemiladawood4910 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርች ጎበዝ ነሽ
@alewiyaabdella3430
@alewiyaabdella3430 2 жыл бұрын
Mashallah sis full of knowledge .
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁላችሁም ❤❤❤best people
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማአሻአላህ ሀውለት ጀግኒት እውቀትሽን አላህ ይጨምርልሽ በርች አላህ ይጠብቅሽ
@aishanemane187
@aishanemane187 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እህት አላህ ኢጨምርልሽ
@teyibamulu1120
@teyibamulu1120 2 жыл бұрын
Mashalih jagnete
@kemilamuhe4595
@kemilamuhe4595 2 жыл бұрын
ማሻላህጠንክሩበርቱ
@user-bq4ld6ee9q
@user-bq4ld6ee9q 2 жыл бұрын
ያነሳሽው ሀሳብ በጣም ወሳኝ ነው።። ህጉን ግን ከሌሎች ሀገሮች መውሰድ(አዳፕት) ማድረግ ይቻላል። ለምሳሌ ከማሌዥያ
@azizamoha8579
@azizamoha8579 2 жыл бұрын
Gobez jegenit Masheallha
@tamimatami5615
@tamimatami5615 2 жыл бұрын
ማሸአላህ ሂጃብ ለብሰሽ ሳይሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሂጃብ በጣም እንድትለብሺ እመኝ ነበር ዜና ስታወሪ አልሀምዱሊላህ
@habeshawit7709
@habeshawit7709 2 жыл бұрын
ماشاء الله
@deguabdu6332
@deguabdu6332 2 жыл бұрын
mashallah .. mashallah .. welcome our sister great wonderful show .... jezakeallah ..
@habeshawit7709
@habeshawit7709 2 жыл бұрын
Betam teru hasabe new yanesashiwu betam betam teru new::/
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 2 жыл бұрын
Masha Allah Endazi Sitlesh Yamiribishal Masha Allah
@SAR-CO
@SAR-CO 2 жыл бұрын
Mashallah hewlet good to see you after a long time😊😍😍❤
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
ማሸ አላህ
@fethiabdo7167
@fethiabdo7167 2 жыл бұрын
ጠያቂዎች አጠያየቅ አይችሉም
@sofiaahmed3338
@sofiaahmed3338 2 жыл бұрын
አንበሳ ነሽ ማሻአላህ
@madinaalali584
@madinaalali584 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍🌹🌹🌹✋✋✋✋❤❤❤❤
@user-bq4ld6ee9q
@user-bq4ld6ee9q 2 жыл бұрын
የሆነ ጊዜ በኔ መንገድ ላይ አስተያየት ሰጥቼ ነበር። ኸውለትን እንግዳ እንድያደርጓት ።። መወዳ ላይ ቀርባለች። በኔም ይሁን በሌላ ሰው ጥቆማ እንግዳ ሆናለች። ሆስት መረጣ ላይ ግን ልክ አልበራችሁም።
@abdurahmanabti8826
@abdurahmanabti8826 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይርዳሽ በርቺ
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
አይይይ ስለ ሸሪአው ህግግጋት እኳ ባች አፍ አይወራም ዝምምም በይ እህት
@solomonworku6585
@solomonworku6585 2 жыл бұрын
Betam astemare life
@yasminnuru49
@yasminnuru49 2 жыл бұрын
Mash Allah...enkun dehna metash
@Aliuwrebabo
@Aliuwrebabo 2 жыл бұрын
سبحان الله
@zulfaali4676
@zulfaali4676 2 жыл бұрын
MashaAllah!!!
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 жыл бұрын
አህለን
@tube2609
@tube2609 2 жыл бұрын
አስታወስኳት እሷ ዜና ስታነብ ሰኔ ገና ትንሽዬ ልጅና ገና አንደኛ ክፍል ትምርት ጀማሪ ነበርኩ ሂጃብ አትሐብስም
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 2 жыл бұрын
ماشاءالله
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@kedjaseid1718
@kedjaseid1718 Жыл бұрын
ማሻአላህየኔዉ
@kedjaseid1718
@kedjaseid1718 Жыл бұрын
በርች
@munaademmunaadem703
@munaademmunaadem703 2 жыл бұрын
masha Allah
@khadijaidrees7607
@khadijaidrees7607 2 жыл бұрын
መሻአላህ
@nuriaahmedin5647
@nuriaahmedin5647 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
@sitinaadem6762
@sitinaadem6762 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 2 жыл бұрын
What a genius sister. Her brain is on her shoulder. Mashallah!
@mominaahmed7329
@mominaahmed7329 2 жыл бұрын
ከወደደሽ፡ሌላአግብቶ፡ይዉለድ፡ባላቸዉ፡ተብቃቅተዉይኑሩ፡አላህሪዝቅ፡ያመጣል፡፡ትንገረዉ፡
@ebrahimayoob1029
@ebrahimayoob1029 2 жыл бұрын
ልጅቱ ሸረዓዉይ ጉዳይ ሰረዓቱ የበዛ ና ተርፍ ላይ ተኩረት የማያረግ መሆኑን ና ምተገበረዉ የለም የምያቀዉ የለም ና ከሀገረ ሀፍት ና ከሀገረ ህግም አይሰማማ በማለት ሸፊን የእሰላም ባንክ ተብሉ መጠራቱ ጀረዋ ያቃጠላት ይመሰላል የነፍቀና ወሬ ነዉ ሰነት አዋቅ አሉ ከፈለግሸ እነደ ወሀ ያሰጠጡሻል ተግባረ ላይ አይዉልም ና በዛ ሰም መጠራቱጩጋራሸ ያቃጠለሸ ይመሰላል የዉያኔ ቁራጭ ነሸአች
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ሁላችሁም
@user-pz7ho7tj1t
@user-pz7ho7tj1t Жыл бұрын
መሸአላህ✅✅✅
@GdmaRock
@GdmaRock Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hayatgestament7185
@hayatgestament7185 2 жыл бұрын
መሻአላህ የሴቶች ፈርጥ
@user-zp7gc9cu8m
@user-zp7gc9cu8m 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@imanjemal2330
@imanjemal2330 2 жыл бұрын
M.allah u are knowledgeable enough at the same time confident to speak things that are neglicated but need to be recognized and done in the process of bulding Islamic banking and finance in our country. The financial institutions should have to encompasses professionals like her!!
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
አቦ እምተለው ይገባኘም
@here2020
@here2020 Жыл бұрын
We are way back from other part of the world in most of sectors. Even we don't know do not know lots of vocabulary becuse we don't have system and latest technology.
@hamidajemalhamidajemal9252
@hamidajemalhamidajemal9252 2 жыл бұрын
Ehtoce adis salamteng balh yhunbciw badab ewkatu edinorg islamig Gruboc wst asgbug awdyo austazoci imlakubt grub flge atce nw bzi yasafkut afwn
@bonjour3597
@bonjour3597 2 жыл бұрын
ara seya shodahin listro eyasterek giba studio lol
@user-th5sn5jk8s
@user-th5sn5jk8s 2 жыл бұрын
ሴቶች ስትቀርቡ የአለባበሳችሁን ነገር ፈተሽ አድርጉ ከናንተ እኮ ከምትናገሩት ብቻ ሳይሆን የአለባበስም ት/ት ይታያል ስለዚህ ትክክለኛ ሂጃብ አፀባርቁ በአላህ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
በጣም ከኋላ የከመረቸው መዟዘር ከለከላት እኮ አጃኢብ ነው
@abubekersudiq844
@abubekersudiq844 2 жыл бұрын
ሃሳቡን ለመረዳት ከከበደሽ ዝም ማለት ትችያለሽ እኮ። መተቸት አይሰለቻችሁም?
@abubekersudiq844
@abubekersudiq844 2 жыл бұрын
@@fatumaabdallah2039 ቅናት መሠለብሽ።
@essaessa9495
@essaessa9495 2 жыл бұрын
በጣም እስልምናችን ያማረ የተዋበ ነዉ ግን-- ????
@orombaalee7769
@orombaalee7769 2 жыл бұрын
Gin min......? 🤔
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 жыл бұрын
ግን ምን??
@looobabaaylo2941
@looobabaaylo2941 2 жыл бұрын
አወ አልሀምዱሊላህ ሙሉ ነው
@ebrahimayoob1029
@ebrahimayoob1029 2 жыл бұрын
ይች ቀዉላል እጅ ኸዉላ ብላቹ አትጠሩ የሙሰለም ሰም ነዉ ና እሱዋ በመሰልም ሰም የመጠራ ባክ ጉሮሮዋ አቀጥልዋታል ና እኛ ወያኔ ከዝች መነደረ አላህ ያጥፋዉ ና የሙሰለም ባክ ይክረ የሙልም ሰም ምቀረ የነበረ ነዉ
@abubekersudiq844
@abubekersudiq844 2 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም ፍጹም ከዕውቀት ነፃ ለሆኑት አይሆንም። ላንተ የሚመጥን ፕሮግራም የኢትዮጵያ ልጆች ፕሮግራም አለልህ። ከዚያ እያልክ እያልክ ስታድግ ተመልከተው ማሙሽ።
@rejebmedia7078
@rejebmedia7078 2 жыл бұрын
ያጀመዐ ስለትዳር ወሳኝ ኘሮግራሞችና አስተማሪ ፣ቁምነገር ያዘሉ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ ወደ ዮቱብ ቻናላችን ብቅ ይበሉ።
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 84 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 4,9 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 21 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 14 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН