እነዚህን 5 tenses ካወቅ 90%እንግሊዝኛ ችልሃል!!

  Рет қаралды 249,602

Unique English in amharic

Unique English in amharic

6 ай бұрын

In this video,we will see the uses of 5 tenses in English which are believed to cover 90% of the English grammar.After this video,you will be able to know the uses of these tenses and all the confusions you have about tenses will be cleared up!
የሚከተለዉን ሊንክ በመጫን የምንለቃቸዉን መፅሐፍት ፣አጫጭር ፅሁፍ እንዲሁም ጥያቄዎችን ያግኙ።
uniquemahari.com/

Пікірлер: 302
@melkambe123
@melkambe123
አረ ተው የ90 day challange ቀጥልልን
@YididiyaayeleYaga
@YididiyaayeleYaga
ምን ላርግህ የእውነት በጣም ነው ማመሰግንህ በጣም ጎበዝ እስከዛሬ አንተ ብትሆን ያስተማርከኝ ይሄኔ ካንተ በልጬ ነበር የእውነት በርታ
@hailuyoftahe6236
@hailuyoftahe6236 28 күн бұрын
አቦ ምንአይነት ሰው ነህ ፍትፍት አድርገህ በፍቅር እየወደድነው እንድንማር ነው የምታደርገህ ይሄነው መምህር ማለት እግዚአብሔር ያክብርህ
@user-zu8up8hv2n
@user-zu8up8hv2n
እኔ በጣም ነዉ መመሰግንህ የእንግሊዘኛ እዉቀት በሬን የከፈትክልኝ አንቴ ነህ i appreciate you
@Asehnafeaddsu
@Asehnafeaddsu
የ6 ክፍል ተማሪ ነኝ supelative adjectives አስረዳኝ❤
@destawm7974
@destawm7974
በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት እኔከልብ እንግሊዝ ማማር እፈልጋለሁ ግን ምን ባደርግ ይሻላል እልነበር ግነ አሁን እየገባኝነው ይበልጥ ደግሞ አየሰራህ ብትለቅ እንጠቀማለን
@zenebetesema6426
@zenebetesema6426 16 сағат бұрын
Singular verb lay lamenden naw verb s mentakamaw?
@user-ob6xy7yr7x
@user-ob6xy7yr7x 4 сағат бұрын
ተሳስተህ DO it ብለሃል😅
@seyfegebrelmulugeta3277
@seyfegebrelmulugeta3277 21 күн бұрын
በጣም ተመችቶኛል የምታስተምርበት መንገድ ግን ዋይት ቦርዱ ሰፋ ቢል ጥሩ ነው እንዳይደባለቅና ምሳሌዎችን እንድታበዛ
@user-xi4fp4yw3c
@user-xi4fp4yw3c
እጅግ በጣም ጎበዝ መምህር ነው
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202
This instructor is very ambitious, and passionate about teaching ESL.I appreciate him for his clear pronunciations.
@endaleabraham5684
@endaleabraham5684
ጌታ ይባርክልን ተባረክ ያወቅኸውን ሳትሰስት ስላካፈልከን
@user-zl9bg3jp4s
@user-zl9bg3jp4s
Hi you are too much good teacher, Keep it up.ለ remedial exam የሚያዘጋጅ video ብትሰራልን መልካም ነው።ነርልን እንወድሀለን።❤
@TekalignDamtew
@TekalignDamtew
❤በጣም ገራሚ ነው።❤እናመሰግናለን
@genettesfa4142
@genettesfa4142
መምህር ነህ በጣም ጓበዝ ነህ ሰታሰተምር እግዚአብሔር አይለይህ
@user-xt4iq9zg9x
@user-xt4iq9zg9x
ምርጥ! ንቃተ ህሊና አጠቃቀም እናመሰግናለን፡፡
@kokiberhan7843
@kokiberhan7843
በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ አስተማሪ ነህ 🙏❤️
@KibromMengist
@KibromMengist
You gave me freedom to speak english very well my bro thank u very much !!!
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912
I like you, your way very good teaching I have problem writing the vocabulary sentence this one you help me. Thank you so much.
@nahomtarekegnalemu5787
@nahomtarekegnalemu5787
በጣም የሚገርም መምህር እናመሰግናለን
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 72 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
የ 90 ቀናት እንግሊዝኛ ክፍል 3 /90 days English part 3
32:08
Unique English basics
Рет қаралды 191 М.
ለመጨረሻ ጊዜ አጥርተዉ ይወቋቸዉ/All past tense
28:48
Maraki English with abi
Рет қаралды 240 М.
263.አራቱ Future tenses በአንድ
36:15
Unique English in amharic
Рет қаралды 185 М.
የቋንቋ መሰረቶች ክፍል አንድ /Modal verbs part 1
24:59
Unique English basics
Рет қаралды 1,2 МЛН
Self-introduction /ራስዎን በ30 ደቂቃ ያስተዋወቁ
32:02
Unique English in amharic
Рет қаралды 105 М.
Verb to do/የቋንቋ ዋናዉ ሞተር
28:57
Unique English in amharic
Рет қаралды 21 М.
10 Basic English Expressions-10 መሰረታዊ የእንግሊዝኛ ንግግሮች
12:18
298.የ should አጠቃቀም/How to use should
29:35
Unique English in amharic
Рет қаралды 94 М.
Take an exam/Grammar questions
22:43
Unique English in amharic
Рет қаралды 26 М.