Ustaz Khalid Kasahun እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር ክፍል-1 Amharic Dawa

  Рет қаралды 8,028

IQRA MUSLIM NETWORK

IQRA MUSLIM NETWORK

3 жыл бұрын

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር በሚል ርእስ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ካሊድ ካሳሁን በክርስትና ሕይወትና በኢስላም ሕይወት ያለው ልዩነት እና እንዲሁም ክርስትያን መሆን ያለው ጉዳት በስፋት ያብራራበት ሙሃደራ ነው ::

Пікірлер: 55
@beshirabdukadir2946
@beshirabdukadir2946 5 ай бұрын
Masha Allahe
@MehbubaHpxjfif
@MehbubaHpxjfif 3 ай бұрын
አልሀምዲሊላ ኢስላም ላረገን መታደልነው❤❤❤
@welelatube8118
@welelatube8118 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ይህ ሰው እንዴት አማረበት
@GkVn-ye2ei
@GkVn-ye2ei Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 Жыл бұрын
አለህ፡ይጨምርልህ፡ዉድ፡ወንድማችን፡አለህ፡ይጠብቅህ
@sofibintmahamad
@sofibintmahamad 3 жыл бұрын
መአሸአለህ አለህ ይጨምርልህ
@sadaasadaa6185
@sadaasadaa6185 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጅዛክ አላህ ኸይር
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 жыл бұрын
ኡሰታዝ አላህ ጤና ና እድሜ ይሰጥህ ወላሂ ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛክ አላህ ኸይርን እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሂምዱሊላህ አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ سبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكن
@user-jx4uh7xj6d
@user-jx4uh7xj6d Жыл бұрын
ማሻአላህ
@bezaesh8503
@bezaesh8503 7 ай бұрын
Ewnt yewstan new yengrkgn befit yenberwen Semat mashalla
@alfiaklopfenstein8640
@alfiaklopfenstein8640 3 жыл бұрын
Masha Allah
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 3 жыл бұрын
جزك الله خيرن
@samirasiraj9820
@samirasiraj9820 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l 2 жыл бұрын
ያጀመአ አሰላም አሊኩም ኡስታዝ ካሊዲ ወደት ጠፉ. በጣም ብዙ ጊዜ ሁንኝ ካየሆቸው
@seidoumer8621
@seidoumer8621 2 жыл бұрын
አሉ በጣም ሰላም ናቸው አልሀምዱሊላህ አታስቢ
@imannaser7225
@imannaser7225 3 жыл бұрын
Mashallah jezakllah keyr
@tapbop6342
@tapbop6342 3 жыл бұрын
ማሸአለህ ጽነቱን ይስጥክ
@user-ke3je1pd7n
@user-ke3je1pd7n Жыл бұрын
ካሊድ አለህ አልሀምዱሊላ ጠፍተህ ነበር አላህ ይጠብቅህ ኢነላህ የህዲ መን የሻ
@nurumohammed7476
@nurumohammed7476 Жыл бұрын
መሸ አላህ አላህ ዪጨምርብህ
@mashallahwissam8458
@mashallahwissam8458 2 жыл бұрын
Maasha allah
@sabirgursum2663
@sabirgursum2663 Жыл бұрын
ማሻአላህ ውበቱ ጨመረ
@user-rf1wn9fd5x
@user-rf1wn9fd5x 11 ай бұрын
ASSLMU ALEKUM Tikinaw
@alemayhukendu1174
@alemayhukendu1174 2 жыл бұрын
Haha setaseke abo
@fatumaedris9161
@fatumaedris9161 5 ай бұрын
አሁን ላይ የት ጠፍቶ ነው ኡስታዝ
@najialhada
@najialhada Жыл бұрын
جزاك الله خيرا ووالله انتوابمةهلال Benegerachen lay Jesus yemilw kal ke Arabigna yetewesede nw يسوع yesue tirgumum ketema wist begru yemizawawer or someone who walking around إنجيل malt be Aramia Greece Arabigna mawrat same like pastors enji sihuf aydelem
@najialhada
@najialhada Жыл бұрын
انت ابن هلال
@Fone_f1
@Fone_f1 Жыл бұрын
የሰማዩ ጌታ እንዲህ ብሏል:-- (የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 10) ---------- 38፤ መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም። 39፤ ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል። 40፤ እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል።
@user-cj4xg5mz4g
@user-cj4xg5mz4g Жыл бұрын
we love jesus and accept him he is the mesenger of GOD!!!
@melak2443
@melak2443 3 жыл бұрын
ሙስሊሞች የሞት መልዕክተኞች ...(የሞት) መልክተኞቻችንም የሚገድሏቸው ኾነው በመጡባቸው ጊዜ «ከአላህ ሌላ ትገዟቸው የነበራችሁት የት አሉ» ይሏቸዋል፡፡ «ከእኛ ተሰወሩን» ይላሉ፡፡ እነርሱም ከሃዲያን እንደነበሩ በነፍሶቻቸው ላይ ይመሰክራሉ፡፡ቁርአን 7:37 በሻንም ኖሮ ነፍስን ሁሉ ቅንነቷን (እምነቷን) በሰጠናት ነበር፡፡ ግን ገሀነምን ከአጋንንትና ከሰዎች የተሰበሰቡ ሆነው በእርግጥ እሞላለሁ ማለት ቃሉ ከእኔ ተረጋግጧል፡፡ቁርአን 32:13
@rahmh4105
@rahmh4105 3 жыл бұрын
ሀያሉ አምላካችን አላህ ምንም ነገር ከሱ የሚሰወር የለም
@rahmh4105
@rahmh4105 3 жыл бұрын
ሲቀጥል ይህን የቁርአን አያ ያመጣችሁበት ምክንያት አልገባኝም
@Tola-pl2vx
@Tola-pl2vx 7 ай бұрын
ክርስትናን በሁለት ጥቅስ ጠቀለልከው?
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 6 ай бұрын
ገባ ብለህ ብታስረዳንስ በስፋት
@user-fv6oe7jv9h
@user-fv6oe7jv9h Ай бұрын
የማታቂዉን አዘርግፊ ብሮ
@wenduwendw4184
@wenduwendw4184 2 жыл бұрын
ye romen melikiti anibii
@shufersultan1308
@shufersultan1308 Жыл бұрын
Ye roman melikit min yilal tikisun tekisih/sh
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ZemenuGetnet-sy1fj
@ZemenuGetnet-sy1fj Жыл бұрын
በጣም ጀዝባ ነክ እሽ islam የት መጣ የት ተመሰረተ አንዱን ደግፈህ አንዱን ማጥላላት ምን ማለት ነው የዕስልምናን ጉድ ና ልንገርክ አህያ ነክ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 6 ай бұрын
ስድብ የደካሞች ነው የጀግኖች አይደለም ጀግና ከሆኑ አስተምህሮ በምላስ ሰብኮና በፍቅር አንበርክኮ ማሸነፍ ነዉ
@Fone_f1
@Fone_f1 Жыл бұрын
ንጽጽር ለምን አስፈለገ ።ክርስትና ማለት ማን በስጋ ኣእምሮ ሊረዳው አይችልምና ለስጋውያን ሰዎች ማለት አለማውያን ለመረዳት እጅግ ይከብዳል።ክርስትና ከመሬት ተነስተህ መተንተን አይቻልም።ክርስትና ለመተንተን ለመስማትም በመጀሐርያ በመንፈስ መሆን አለብህ።እርግጠኛ ነኝ ይህን የሚያዩ ሁሉ አለማውያን በስጋ እንጂ በመንፈስ ሆነው አያደምጡትም ስለዚህ ንጽጽሩ በስጋ ላለው ሰው ክርስትና ብዙ አወዛጋቢ ጥያቄዎች አሉበት ስለዚህ በስጋ አለም ለመረዳት እስልምና ይቀላል።ማንም አለማዊ ሰው ምስልምና ለመረዳት አይቸገርም።ክርስትና ለመረዳት እንዳልኩት የነቃ መንፈስ ያስፈልጋል ክርስትና የሚረዱት መንፈሳውያን እንጂ አለማውያን እንዲረዱት አልተሰጠም።ስለዚህ የዚህ ንጽጽር ለመንፈሳውያን ነው ለአለማውያን ነው።ለመንፈሳውያን ከሆነ ምንም ጥያቄ የለውም ለሁሉም መልስ ይኖራቸዋል እና አንቅፋት አይሆንባቸውም።ለአለማውያን ማለት መንፈሳቸው ያልነቃው ወይ መንፈሳቸው የሞተ ግን ንጽጽሩ በክርስትናቸው እንቅፋት ለመሆን ይችላል ሊያወዛግባቸው ይችላል።
@shufersultan1308
@shufersultan1308 Жыл бұрын
,ante wushetam abibeni endet ani redam abiben kalaredam metaf kidus manbeb lemn asifelege
@Fone_f1
@Fone_f1 Жыл бұрын
@@shufersultan1308 ሲጀመር ውሸታም ኣይባልም ይህ ስትል መዘንኩህ።እና ኣንብበህ የምትረዳ ከሆነ ይህን ኣንብብና ንገረኝ " ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።" (ትንቢተ ኢሳይያስ 9:6) ኣየህ ያለ መንፈስ ቅዱስ እርዳታ ኣይገባህም ከገባህ ንገረኝ
@shufersultan1308
@shufersultan1308 Жыл бұрын
Ehe tinbit le yesus lay fetimohal bilehk kameki tezazitehal mekiniyatum tinbtu yemlewu hitsan tewodolinal wond ligm tesetonal simum dink hayal yeselam aleka tebilo yiteral yilal besih iyesus kirstos meche tetera tetertohal yemilik kehonk tikisun negrign wondime
@Fone_f1
@Fone_f1 Жыл бұрын
@@shufersultan1308 እኔ ስለ ኢየሱስ ነው ኣይደለም ኣላልኩህም እኔ ያልኩህ ይህ ጥቅስ ገብቶሃል ወይ ማለት 1_ድንቅ መካር 2- ሃያል ኣምላክ 3-የዘላለም ኣባት 4-የሰላም ኣለቃ ይሄ ሁሉ በዚች ትንሽ ኣእምሮህ ማሰላሰል ኣትችልም ይከብድሃል ይህ ፊዚክስ ወይ ኬምስትሪ ኣይደለም ይሄ መንፈሳዊ ቃል ነው መንፈሳዊ መረዳትና መንፈሳዊ ፍቺ ይፈልጋል።ኣንተ ስጋዊ ኣእምሮህ ኣትረዳውም።ክርስትና ሸምድደህ የምትደግመው ቃል ሳይሆን በመንፈስህ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ የምትረዳው ስጋዊ ሳይሆን መንፈሳዊ እውቀት ነው።ኣንተን ኣይመለከትህም።
@shufersultan1308
@shufersultan1308 Жыл бұрын
Wondime ahum behone min meseleh inganim ewuteni le masayeti bilenino inj lela neger feligen aydlem le ingam allaha tinatun yiseten ye inantem demo allah kinu godanan yimirachu
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
ቀፎ ጅል ጅላጅል ጅላፍ ዝበል ከትዘባርቅ 🤣🤣🤣🤣
@shufersultan1308
@shufersultan1308 Жыл бұрын
Ezu kefo ayidelm wana kafo ante/anch nesh
@zeynebaseid3816
@zeynebaseid3816 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@maxmobile8049
@maxmobile8049 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@madinaalali584
@madinaalali584 2 жыл бұрын
ወለኩም ሰላም ዉታዝ እንኳን በሰላም መጣክ
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 3,5 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 73 МЛН
ሴት ሱሪ መልበስ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነውን? በወንድም ዳዊት ፋሲል
7:02
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 97 М.
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 3,1 М.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 3,5 МЛН