ሙሓመድን አተረፍኩ እየሱስንም አላጣሁም ربحت محمدا ولم اخسر المسيح ዳዒ ኻሊድ ካሳሁን

  Рет қаралды 95,376

yaqeen tube

yaqeen tube

10 жыл бұрын

muhmammedn aterefku eyesusnm alaltahum

Пікірлер: 448
@user-qr2uo2fe5w
@user-qr2uo2fe5w 4 жыл бұрын
አላህ ጥመት ላይ ያሉትን የሰውን ልጅ እየሱስን የምያመልኩ ወዘተ አላህ ወደ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
@ashiashi1429
@ashiashi1429 9 жыл бұрын
ኡስተዚ ከልድ አለህ እንኳ ን ወደእኝ በረህመቱ ቀለቀለህ በጠም ደስ ይለል አለሀሙዱልለህ በጠም ትምህረትህ እንደ መሪ ይጥመል አለህ የበለጠ እውቀት ይጨምሪልህ እኝ እንኳ ን በእስልምነ ተወልደን እንደአንተ እውቀት የለንም አለህ ረህመቱ ብዙ ነው እንሸአለህ ለኝም እንደ አንተ እውቀት ይስጠን የረብ አምን እምን
@ababab-rr2bv
@ababab-rr2bv 4 ай бұрын
ኡስታዝ ማሻ አላህ በጀነት ከነቢዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር ጎረቤት ከሚሆኑት አላህ ያርገን
@vatanvaal2893
@vatanvaal2893 9 жыл бұрын
ሡብሀን አሏህ የታደልክ እና የተሣካልህ ምርጥ ወጣት ነህ እኔ ሙሥሊም እና ዘረ ሙሥሊም ሁኘ ተፈጠርኩ ግን ሃይማኖቴን በቅጡ ያልተገበርኩ ደካማ ነኝ አላሁመ ኢግፍር ዙኑቢ ወዙንበና
@user-xr8co5oc5l
@user-xr8co5oc5l 9 жыл бұрын
aeselam waleykum werehmetulahea webrekatu.bemejemerya aentenm eneanm wed brhan godana lemeran aellah subhene weteaela kbr msgana ygebawu .wudu yesslam wendmea hoy leaellah bye ewedheleu bejemerhewu dawu tnatn kejahealyoch aellah ytebkh. sayawuku weym eyaweku kemeayatefu ylk esllam ymtuna yegobgh ..........Halat hbret
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና እዳተን ያብዛልን አልሃምዱሊላህ ሙስልም ላደረገኝ አላህ ምዝጋናው ይድረሥ
@alaswany26
@alaswany26 8 жыл бұрын
ማአሻ አላህ አላሀምዱሊላ ላአለማቱ ጌታ ቀናውን መንገድ ለመራህ الله اكبر ወንድማችን በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ ከጠላቶች ሲራ ቀጥልበት ላላህ ብለን እንወዳሀለን
@makeahhosen6134
@makeahhosen6134 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ኡስታዝ አላህ ከጣኦት ወደ እውነት ላመጣህ ጌታ አልሀምዱሊላ
@user-rv5dg9du7s
@user-rv5dg9du7s 6 жыл бұрын
ማሻአለህ አለህ ይጠብቅህ ኡስታዝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ከፊሮች እርርርርር ድብን በሉ
@mohammedyimer7660
@mohammedyimer7660 5 жыл бұрын
Amatuallah Bint Husen Siltiwa {ዋ ኢስላማ} Ayibalim
@Haikal-dc5du
@Haikal-dc5du 4 жыл бұрын
@@mohammedyimer7660 አላህይጠብቅህውድያአኬራወንድማችን
@samri8472
@samri8472 3 жыл бұрын
Gegema wedegna yimtu new enji err yibelu aybalim
@ZedZTube
@ZedZTube 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ እንደት በእስልምና ውበት እንደተዋጠ እንደብርሀን ይታያል ወላሂ አላህ በድናችን ላይ ያፅናን
@aseresuwubante49
@aseresuwubante49 8 жыл бұрын
ትክክል አው.እሻላህ.ቀጥተኛውን.መገድ.ይምራን.ክርስትናን.ነበርንበት.ላላህ.ምስጋና.ይግባው.ተሳዳቢውችን.አላህ.ቀጥተኛውን.መገድ.ይምራቸው
@user-mo3fr5vu8x
@user-mo3fr5vu8x 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን አላህ መለሰሺ
@sherifali4297
@sherifali4297 5 жыл бұрын
aseresu wubanite awo wonidimewa wode esilimina lametahi geta misigana yigebawui ketitesawuni menigedi meritohali mechereshayeni / hatimayeni asamirilisi new yemibalewui!
@zulfanajeeba9103
@zulfanajeeba9103 8 жыл бұрын
ስብሃነከ አንተ የፈለግከውን ትመርጠዋለህ አላህ መርጦሃል አላሁ አክበር
@sherifali4297
@sherifali4297 5 жыл бұрын
zulfa najeeba haki new! yefelegewunimi yemyatemi geta new! kemetimemi yitebikeni! wohiyi siworidi kurianini siketibi yeneberewuni sohaba nebiyu mohammedi saw! kelibi woledu new yihi kuriani bilo yakeferewu geta new! kemotemi behuwala sikeberi mereti 3 guze tefachiwui mechereshami awure eyebelawui kere! beseteni esilimina eyamesegenewui hatimachini enidiyasamirilini meleni new!
@user-dl1xz9jw9o
@user-dl1xz9jw9o 6 жыл бұрын
መሻአላህ አላሁአክበር። መሰሎችህን ያብዛልን ያርብብብብብ አላህ አውጥቶሀል ከጨላማው ዘመን አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝና ዘመዶችህንም ጎደኞችህንም ይመልስልህ። እምትሳድቡት ቀጥተኛውን ይምራችሁ።።።።።
@user-lb1py5zc6s
@user-lb1py5zc6s 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አሀዱን አሀድ አላህ 1 ነው ኡስታዙና እንኳን ወደ ትክክለኛው ድነል ኢስላም ሀይማኖት ተመለስክ ኢስላም ነው ህይወቴ አልሀምዱሊላህ።
@user-zb1gc8jr9p
@user-zb1gc8jr9p 6 жыл бұрын
ትክክል አላህ ይጨምርልህ ለሌሎችም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላከይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ከጨለማ ወደ ብርሃን ለመራህ ምስግና ይገባው አላሃሙዱሉሊላህ እስኪ እደዚህ ንገርልኝ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ለክርስቲያኖች ወጎኖቻችን ኢንሻአላህ
@rahimagetahun9154
@rahimagetahun9154 2 жыл бұрын
ማሻአላሕ ተባረክአላሕ
@AhmedLogaw-zf6om
@AhmedLogaw-zf6om Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ ምርጥ ሠዉ አላህ መርጦህ ከጨለማ ወደ ብርሃን መራህ አልሐምዱሊላህ
@mashalh3506
@mashalh3506 5 жыл бұрын
ታክቢር አላሁ አክባር ታክቢር አላሁ አክባር
@makiyaahmed8056
@makiyaahmed8056 9 жыл бұрын
መኪየ አህመዲን መሽ አለህ አለሀ ይጠቢቅህ
@user-cc9qq5jl8n
@user-cc9qq5jl8n 9 жыл бұрын
አልሀምድልላህ ምስጋናይገባው ሙስሊም ላደረገንጌታ። ምድረ ካፊር ምድረ ካዳን። ሙስሊም ሲባል ሰውን አክባሪ አላህን ፈሪ እንጅ። ነፍስ አጥፊ አይደለንም እንደናንተ ፈጣሪ አችንን አንክድም። ሙስሊም ሲባል ደግሞ እንድህ በዋዛ አይገኝም። የናንተ አምላክ ግንሰው ነው የምታምኑት ደግሞ ሰው ነው። የምስቁት በድላችሁነው ለምድረ ካፊር.ስድብ አይከፍንም .ምክንያቱም አላህ ሁሉንምየሚያየው ጌታ ስላለንማለት ነው።ሙስሊም .የሆናችሁ .እህት.ወንድሞቸ .አብሽሩ አላህ.ከእኛ.ጋር ነው.ውስታዛችንም ጀዛክ አላህ ኧይር
@afome762
@afome762 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አላህ ወዶ መርጦሀል ከጨለማ ወደ ብርሃን ላመጣህ ለአለህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ በእስልምናችን ጠንካሮች አላህ ያድርገን
@khabylamelove5523
@khabylamelove5523 Жыл бұрын
Masha Alha
@meryemmohammed1135
@meryemmohammed1135 6 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ያ ረቢ
@alkaidtu.nuranyaashi1039
@alkaidtu.nuranyaashi1039 5 жыл бұрын
ማሻአላህ.እደዚነው.ከገቡአይቀር.ማአሻላአ
@user-nf7ee1hk2l
@user-nf7ee1hk2l 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته الحمد لله جزاكم الله خيرا
@seadash6875
@seadash6875 9 жыл бұрын
MASHALLAH MASHALLAH Allhe Akber Allhe Akber Allhe Akber
@ashiashi1429
@ashiashi1429 9 жыл бұрын
መሸአለህ አለህ ጀነትን ይለግስህ ውዱ የአለህ በሪይ በጠም ደስ ትለለህ አለህ እንኳ ን አለህ መለሰህ አምን አለሀምዱልለህ ረብል አለምን
@seadash6875
@seadash6875 9 жыл бұрын
አሚን ሁላችንንም አላህ ጀነተልፌርዳሥ ይለግሠን
@lailalaila7652
@lailalaila7652 9 жыл бұрын
አላሁ አክብር አላሁ አክብር እያላቹህ የሰዉ አንገት ትቀላላቹህ የእየሱስን ስም እየጠራን እንድንበታለን እንጅ የሰዉ አንገት አንቀላም
@seadash6875
@seadash6875 9 жыл бұрын
Laila Laila ምን ማለት ፈልገሽ ነዉ
@user-mo3fr5vu8x
@user-mo3fr5vu8x 5 жыл бұрын
@@lailalaila7652 ክክክክክክ ሰዉከማምለክ ተመለሺ አላህ ይዘንልሺ
@user-bm9rx4hm2c
@user-bm9rx4hm2c 8 жыл бұрын
ማሸአላህማሸአላህማሸአላህማሸአላህ አላህወክበረአላህወክበረአላህወክበረ ኡሥታዝአላህይጨምረልህ
@yunusseid156
@yunusseid156 Жыл бұрын
Mashallah
@zeedandasmishow5881
@zeedandasmishow5881 5 жыл бұрын
Masha alaa usazachin habibi LOVE YOU alaa yacmarileh
@jihadasiwe4567
@jihadasiwe4567 6 жыл бұрын
አላህ አክበር ማሻአላህ ልቦናይስጣቸው አላህ
@user-mk2ck5gc1o
@user-mk2ck5gc1o 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ ክርስቲያኖችም ፍጡር ከማምለክ ልክ እንዴወንድም ኽሊድ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ
@user-wc4km7cp4q
@user-wc4km7cp4q 4 жыл бұрын
ወላሂኻሊድ ካሳሁን ለአላህብየ እወድሀለሁ በጣም አላህከኔበላይይውደድህ ይውደድህ
@ManarHana-ov4vx
@ManarHana-ov4vx Жыл бұрын
Mashalah Allah yitebekh
@zebibaseid826
@zebibaseid826 9 жыл бұрын
Meshaallah Allah mengdun merthal Allah yetblh Allah yechmrlh።
@eegjh400
@eegjh400 8 жыл бұрын
masallaha Alla Masallalh Alla Masallalh Alla Masallalh Alla Alla yeSemerellu jzak Alla keyreu
@kadijaa8750
@kadijaa8750 4 жыл бұрын
🕋🕋🕋🕌🕌🌾🌾🌾🌾💐☘️🌷☘️☘️💐🍀🌿🌿🌿🕋🌿ማሸ አለህ አልሃምዱሊላህ ኡንከን ደና መጣክልኝ
@user-fg9ee5lq3c
@user-fg9ee5lq3c 4 жыл бұрын
መሽአላ አላአክበር
@yyjk1971
@yyjk1971 8 жыл бұрын
Mash Allah Mash Allah Mash Allah
@ManarHana-ov4vx
@ManarHana-ov4vx Жыл бұрын
Mashalah Allah Allah yitebekh
@sadaasadaa6185
@sadaasadaa6185 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ጅዛክ አላህ ኸይር
@sofiahassan6605
@sofiahassan6605 9 жыл бұрын
masha alla !!! alla ychamrlh enena lalochnm muslim wegenocha bemulu allah keld ysten in sha alla
@user-we9hp7kv6y
@user-we9hp7kv6y Ай бұрын
جزاك الله خير
@dfsdgdgg7861
@dfsdgdgg7861 8 жыл бұрын
ማሺ አላህ ተባርክ እአላህ አላህ እክበር
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ Жыл бұрын
ይህን ቪድዮ ለምረታብ ላኩለት ለዘመድኩን ለሀብታሙ አያሌው ከዳኔክ ክብረት እንላክላቸው
@roqiasiraj9605
@roqiasiraj9605 8 жыл бұрын
አላሕ ይጠብቅሕ
@user-ir8oq5hw7t
@user-ir8oq5hw7t Жыл бұрын
MashAlah MashAlah
@user-et4mj2ev9n
@user-et4mj2ev9n 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ አክበር አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም አድርጎ በፈጠረኝ አላህ ሡብሀነህዋ ተአላ ቀጥተኛዉን መንገድ አላህ ይምራቸዉ ካፊሮችን ያረብ
@user-mo3fr5vu8x
@user-mo3fr5vu8x 5 жыл бұрын
ሱምመ አልሀምዲሊላህ አሚን ይምራቼው ያርብ
@genetrediwan9741
@genetrediwan9741 9 жыл бұрын
Mashala tabarkal Alh yacamralh kalid Alh wakabar Alh wakabar Alh wakabar
@eslamnewheywetee.allahakbe8503
@eslamnewheywetee.allahakbe8503 8 жыл бұрын
ustaz. allah yechemereleh mashallah. tabarakallah
@fatumtube4298
@fatumtube4298 7 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይር
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አልሀምዱልላ አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ እንኳንም አላህ መራህ ወድማችን
@fathemfathi9126
@fathemfathi9126 8 жыл бұрын
masha Allah Allahu Akibar Allah yicamirilih jenatal firifosin yifokih
@87ytale2
@87ytale2 8 жыл бұрын
mshalahe mshealah kaliyd btam adenakiyh nej liyloechem edat brehanuen ykftlachew amiyn
@gfre2252
@gfre2252 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እኛም ከሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን የአንተ ትምህርት ለኛም ለሙስሊሞች ልባችን እንዲጠነክር ያረጋል💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👈ኢስላም ሰላም ትክክለኛ ሀይማኖት 👈👍👍🙏
@elhamuae2933
@elhamuae2933 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላሁአክብር አልሀምዱሊላ ዋናው መገዲላይስላለሁ ደስተኛነኝ አተንም አላህ ይጠብቀህ
@zulfanajeeba9103
@zulfanajeeba9103 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላሁአክበር አላሁአክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላህ ይጠብቅህ
@user-wx7pw1gx7p
@user-wx7pw1gx7p Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝየ
@aminatkunjo3659
@aminatkunjo3659 4 жыл бұрын
Mashaalllh
@fahmidawd3013
@fahmidawd3013 4 жыл бұрын
Masha Allah
@user-ut4do8mz7h
@user-ut4do8mz7h 4 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله الله اكبر الله اكبر
@abdulmalikabdulmalik6027
@abdulmalikabdulmalik6027 9 жыл бұрын
masha allah
@honer2111
@honer2111 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን
@munajaseicho4508
@munajaseicho4508 4 жыл бұрын
አላሁ አክበርአላሁ አክበር አላሁ አክበር
@esmaeloromo1569
@esmaeloromo1569 6 жыл бұрын
Mashaaa Allah mashaa allah
@fatheyalove8122
@fatheyalove8122 9 жыл бұрын
masallah Allah akebr Allah akebr Allah akebr yallah kextgawon menjde meran yarb
@user-ye8pk6lu9v
@user-ye8pk6lu9v 8 жыл бұрын
መሻ አላህ። ብያለሁ ወድማችን ክርስቲያን እህት ወድሞቸ ወደ ትክክለኛ መልገድ ወደኢስላም አላህ ይምራችሁ ከመሳደብ ደሞ ምንም ጥቅም አይገኝም ኪሳራ ነው እጂ
@iloveyoufather7956
@iloveyoufather7956 4 жыл бұрын
መቼ ነው ደሞ ካፊሮች እህትሽ እና ወንድምሽ ያደረጋቸው ?እህት ወንድሜ አይባልም አላህን የከዳ ሰው ወገኖች በይ አበቃ
@ogallerym6448
@ogallerym6448 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@zinatawol775
@zinatawol775 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@monamoba1234
@monamoba1234 9 жыл бұрын
Masha Allah aelh yechmerlh
@sofyasofya5841
@sofyasofya5841 9 жыл бұрын
Masha Allahi betam desi ilal alhamdulilahi enkan Allahi wede Isilam yametahi
@user-db8jn8wm3t
@user-db8jn8wm3t 5 жыл бұрын
ማሻላህ ተባረክ እረህማን አላህ ይጠብቅህ
@user-lb1py5zc6s
@user-lb1py5zc6s 6 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙነ በውነት አላህ መርጦሀል አልሀምዱሊላህ
@zeharazehara2604
@zeharazehara2604 5 жыл бұрын
meshi allah
@MaryamMaryam-gw4kn
@MaryamMaryam-gw4kn 6 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጠብቅህ አላህይዚድህ እልመንናፊአ
@user-qo8or3uc3q
@user-qo8or3uc3q 5 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለምወርህመቱለሂ ወበረከቱ መሸ አለህ አለህ ይጨምርልህ
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 4 жыл бұрын
ሱባሀናላህ.
@hanansaed6100
@hanansaed6100 9 жыл бұрын
allah yakenawn manm ayatemewm Allah yatememewn manm ayakenawm allah ychemrlh
@haiallo5876
@haiallo5876 4 жыл бұрын
አላህ ይውደድክ ኢንሻአላህ
@alirahman4036
@alirahman4036 8 жыл бұрын
MASHALLAH Allah jezak Allah kyerin 💜 😍
@user-ec3xy3wd9u
@user-ec3xy3wd9u 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ተድለህ አላህወፍቅህ
@zyebanuru5903
@zyebanuru5903 8 жыл бұрын
ክርስታን ወገኖች ውነት እውነትን ፈላጊ ከሆናችሁ ዝም ብላችሁ የለለን ነገርበቁረአን አትናገሩ እስልምናን ማወቅከፈለጋችሁ አቡቡኢስላማዊመፀሀፍን ኢስላም ሠላም ነው እናተ ኢስላምላይ የለለን ነገር አላችሁእናምንም አይጐልም የተሟላሀይማኖትነው ኢስላም ሠላም ነው
@mesertmessi8813
@mesertmessi8813 8 жыл бұрын
maferiya neshi orthodox tewahdo yetint nat enate kehuala yemetachihu nachihu
@user-pv7wr1yu5n
@user-pv7wr1yu5n 7 жыл бұрын
zyeba nuru ትክክል
@user-qi6bu8yl7w
@user-qi6bu8yl7w 8 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላውአክበር አላው አክበር አላው አክበር
@yordeyorde3132
@yordeyorde3132 5 жыл бұрын
Masha hall jaza kumulla
@shototodorokiisinmycloset6447
@shototodorokiisinmycloset6447 9 жыл бұрын
Allahu Akiber Mashe allah
@roqiasiraj9605
@roqiasiraj9605 8 жыл бұрын
ማሻአላሕ አላሕ አላሓምዱሊላ ከጨለማ ወደብርሓን ያመጣሕ ሌሎችንም አላሕ ይመልሳቸዉ
@user-xq3wy3up9c
@user-xq3wy3up9c 5 жыл бұрын
ገና አለም ትበራለች በኢስላም
@bermudab3636
@bermudab3636 3 жыл бұрын
ጨለመች እንጂ😂 ሲሪያ ፣ ሊቢያ አፍጋኒስታን ፣ ኢራቅ ፣ ሶማሊያ ፣ የመን......
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ሙሥሊም መሆን መታደል ነው። በተውሂድ ኑረን በተውሂድ የምንሞት ያድረገን
@sadawalykuemselamweorahmtu6642
@sadawalykuemselamweorahmtu6642 Жыл бұрын
መሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@aliabdalhh5787
@aliabdalhh5787 8 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አንተን ለሰጠን አላህ ምሰጋና ይገባዉ ገና ጉድ ይሰማል ያላየነዉ ይመሰል ክርሰትናላይ ሆነን አይተናል ሀሰብ እና ጨንቅ ቢቻ ነዉ አሁን ግን አልሀምሊላ ሰላም እና መረጋጋትን አግኝተናል አላህ የተመሰገነ ይሁን አንዳዳቹ ምትናገሩት ነገር ማሰብ መቻል አለባችሁ ሰለዚ ዝም ብላችሁ አፋቹን አትክፈቱ ከመሳደብ ያሉበትንነገር ማጣራት መመርመር ይሻላል እኛንም የመራን አላህ ቤተሰቦቻችንም ይምራልን ይህ ሁሉ ያለማወቅ ነዉ አላህ ያሳዉቀን ያረቢ ወድማችንም ጀዛካ አላህ ኸይር
@Haftom2313
@Haftom2313 8 жыл бұрын
Xperia
@zemzem-on1vx
@zemzem-on1vx 8 жыл бұрын
Masalhi ማሻአላህ
@rosmeyatti3037
@rosmeyatti3037 8 жыл бұрын
masha Allaah masha Allaah masha Allaah bilanal
@MdRasel-hx2px
@MdRasel-hx2px Жыл бұрын
አለሁአከበ፡መሸአለሀአለሀይጪመሪልህ❤❤❤❤❤❤❤
@sadiyakamil1857
@sadiyakamil1857 9 жыл бұрын
Masha allah masha allah Allahu Akebar Allah yechamerilk wonedmachen daye kalide Allah yawodadewun yemaretale Allah anetnm maretok new allah yechamerelik
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 жыл бұрын
Masha Allah ustaz tadleh
@menesasalh2413
@menesasalh2413 5 жыл бұрын
ማሻላህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
@yarustasey6091
@yarustasey6091 Жыл бұрын
ጀዛካሏሕ ኸይረ ወደኸቀኛው ጎደና የተመለሡ ሙሥሊሞች 🌹💖ይኽን ሐዲሥ እዲታደምጡት ምኞቴ ነው 💘
@nejatmehamed4125
@nejatmehamed4125 4 жыл бұрын
مشاالله سوبحن الله
@Ahmed-ls5pg
@Ahmed-ls5pg 4 ай бұрын
ማሻአላህ
@amynamashaalahadfgjk4715
@amynamashaalahadfgjk4715 8 жыл бұрын
Allahu Akber
@hayatksa3786
@hayatksa3786 8 жыл бұрын
ማሻላህ ውስታዝ ጀዛክ አላህ ኼይር
@ftieymftah118
@ftieymftah118 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ 😍😍😍 አላህ ይጨምርልክ
@siti3676
@siti3676 8 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅክ
@aliiarisii6046
@aliiarisii6046 2 жыл бұрын
saallala aleyi waasalmii
@shototodorokiisinmycloset6447
@shototodorokiisinmycloset6447 9 жыл бұрын
Wegnidimy Allah wdohali mashe allah jegnetin yewfikhi Enshi Allah
@hairiyahairiya9009
@hairiyahairiya9009 9 жыл бұрын
ማሸአለህ አለህ ይጠብቀ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ያረብ
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 27 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
Jafer Ibn Abi Talib - Ustaz Yasin Nuru
52:34
Falaah Tube
Рет қаралды 373 М.
ke da'e khalid kasahun gar yetederege qale meteyq 1
22:40
yaqeen tube
Рет қаралды 48 М.
OOMAAR OO KARBAASHAY REER KIKSA REACTION BUUQIISA WATA
18:02
King Ck Films & Vlogs
Рет қаралды 60 М.
ከጅን ጋር የተደረገ ቃለ መልልስ     ክፍል አንድ
20:43
habesha islamic song [menzuma]
Рет қаралды 35 М.
የነቢዩ ልደት (መውሊድ ) በኢስላም
13:40
yaqeen tube
Рет қаралды 33 М.