ቫይታሚን ዲ | እጥረት | Vitamin D Deficiency and excess | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife

  Рет қаралды 236,303

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

6 ай бұрын

ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Пікірлер: 770
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 6 ай бұрын
የዶክተር ሰይፈን ትምህርትእና ስነምግባር የምትናፍቁ የማዳም ቅመሞች በላይክና ስብስክራይብ ።።።።።❤❤❤❤❤❤ እኛንም ከመዳም ቤት አውጥቶ ።።።።። የማታ እንጀራችንንንንንንንንንን ያሳምርልን አሜን(3)🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️ በሉ ዶክተር በርታልን እናመሰግናለን 1 ሚሊዮንንንንንንንን ልናደርስህ ቃል ገብተናል የመዳም ቅመሞች ።።።።። ይህን ትምህርት ።።።። ለሁሉም ይደረስ ሼርርርርርርርርርርር ❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤❤❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@konjitashine2922
@konjitashine2922 6 ай бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuDocotor ba wet awerng ebak .yeane batem eterat aleng ebak😢
@user-zk1kv4gy4f
@user-zk1kv4gy4f 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ❤❤❤
@myfemale4471
@myfemale4471 6 ай бұрын
Dr) Sofia amasgenlawo
@saudihosen8183
@saudihosen8183 6 ай бұрын
Doctor ​@@Dr.SeifeWorku እኔ ጸጉሬ እየተነቀለ ይረግፍል በቂ እን ቅልፍ አልተኛም አንዳንዴ ያዞረኛል ኪሎዬም አይጨምርም 😢 ምንላድርግ?
@oumerta9987
@oumerta9987 6 ай бұрын
እንደዚህ የሰውን ልጅ አሳምሮና አስውቦ ለፈጠረው ፈጣሪ አላህ ምስጋና ይገባው አጃኢብ ነው ዶክተር ሰይፈ በጣም አመሰግንሀለው ተርታ ብዙ ነገር የእተጠቀምኩ ነው ካተ እኔ የምሰራው በሳውዲ ውስጥ ካለ ትልቅ ሆስፒታል ውስጥ ነው ያንተን ምክር ከሌሊች አብረውኝ ከሚሰሩ ዶክተሮች ጋት እያጣመትኩ ለብዙ እህትና ወንድሚች ሸረ3 አደርጋለሁ እየጠቀምኩ ነው አንተም ተባረክ የሰው ጥሩ ለሰወች ጠቃሚው ሰው ነው ይላሉ ነብዩ መሀመድ ሰአወ እን ብዙ እየተጠቀምን ነው እናመሰግናለን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@ttww9470
@ttww9470 6 ай бұрын
ትክክል ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም አላህ የዱንያ ዶክተረ እደሆነው ሁሉ ሀቅን ቀጥተኛ መንገድ ይምራው ይምራን የዘላለሙ መኖረያችን አሂራ ነውና መጨረሻችንን አላህ ያሣምረልን።
@healthyfood7119
@healthyfood7119 6 ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ያአመነ እና የተጠመቀ ይድናል ጌታ እየሱስ ይህን እዉቀት ስለሰጠዉ እና በሐቅ ስለሚያስተምረዉ ጌታ እየሱስ ይባርከዉ ድክተር ሶፊያናስ ለሰዎች እንደዚህ አርገህ ለሰዎች መዳሀኒቶችን ስለምታስረዳ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በእዉነት አንድ ሰብስክራያብ ብቻ ሳይሆን 1000 ጌዜ ብደረግ ይገባሐል ላያክ አትርሱት ።
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
​@@ttww9470ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
​@healthyfood71ደምሪኛ19
@meazabirehanu8242
@meazabirehanu8242 6 ай бұрын
ዶክተር እባክክ ከቻልክ ስለሁሉም ቫይታሚኖች ስራልን ጥቅምና ጉዳታቸውን 🎉
@user-ef5fd6dn9z
@user-ef5fd6dn9z 6 ай бұрын
ሺ አመት ኑረልን
@sare6524
@sare6524 6 ай бұрын
ምርጥ ሰው አይ ትምህርት ተባረክ ይቀጥላል አመሰግናለሁ
@user-um1lu4rj4p
@user-um1lu4rj4p 5 ай бұрын
❤❤
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 6 ай бұрын
እጂግ በጣም አመሠግናለሁ ለብዙ አመት የዲሰክ ታማሚ ነኝ ክትትልም አደርጋለሁ ካልሺየም ቫይታሚን ዲ ሀምሳ ሺ እወሰዳለሁ ግን እንዳንተ ያብራራልኝ ሀኪም የለም ከልቤ አመሰግናለሁ በርታ እድሜ ይሰጥልኝ
@dawitnegash811
@dawitnegash811 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ''ህ"
@sintayehurede8675
@sintayehurede8675 6 ай бұрын
Betam enamesegnalen docter edmena tena ystln fetari
@abenezer7052
@abenezer7052 5 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር ደሃው ህብረተሰብ አሁን ሀኪም ቤት ሄዶ መተከም አልቻለም ምክንያቱም ዶክተሩ ጋ እንኳን ለመድረስ የሚከፍለው ብር አብዛኛው ሰው የለውምና አሁን ግን ይህንን የሰማ ጎሮቤትም ገንዘብ ባይሰጥ ፀሓይ እንድሞቅ አቅጣጫ ያሳያልና ነው ተባረክ።
@MelatTsegaye-eg1hh
@MelatTsegaye-eg1hh 6 ай бұрын
Thank you Doctorye ❤❤
@SelamMekonnen-cb3fg
@SelamMekonnen-cb3fg 6 ай бұрын
betam enamesegenalen zeneneh yebarek
@hanahailu8956
@hanahailu8956 6 ай бұрын
ቀንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ
@user-wd2ej5bt8z
@user-wd2ej5bt8z 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዘመንክ ይባረክ ዶ/ር ትለያለክ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@hayatail6337
@hayatail6337 3 ай бұрын
ወይኔ እነዚህ ህመሞች ሁሉም አሉ እኔጋ አላህ ይስቱር እናመሰግናለን ዶክተር❤
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 3 ай бұрын
እኔ እሠራሡ የ6 ወር ነብሰጡር የኝ የሚሉ ሄን ሠተውኝ እየዋኩ የው ደሞ ውዴ የው ጥቅሙን አላቅም ነበር😮😮😮😮😮
@DvFf-zd3qe
@DvFf-zd3qe 2 ай бұрын
ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው ሌጄ ስምንት አመቱ ነው የሳንባ ምች በተደጋጋሚ ይመላለስበታል ውሀ ሲነካ ወይም ገላውን ሲታጠብ እንደጉንፋ ማሳል ይጀምረዋል
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 2 ай бұрын
እነዚህ ህመሞች እኔጋ አሉ በተለይ አረብ ሀገራት የምንኖር ሠወች ፀሀይ የምናገኝበት እድል የለነም ሥለዚህ ይህ ጉዳት በቀላሉ ይደርሥብናል ማለትነው አላህ ይጠብቀን እናመሠግናል ዶክተር
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 6 ай бұрын
ዶ/ር አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@qpkesishenokhayele
@qpkesishenokhayele 6 ай бұрын
Ebakih dr yee baxam tachagirilahu baa axint masasat baa bitanmin dr ebakih kachalk bitiradahy quxiren lilkilih
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
​@@qpkesishenokhayeleደምሪኛ
@uae0638
@uae0638 Ай бұрын
❤❤صفه🎉❤❤
@hanademse6559
@hanademse6559 6 ай бұрын
የኔ ምርጥ ዶክተር😍 እናመሰግናለን🙏🕊
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 5 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጥ የተባረክህ ዶተር በአንተ ስንቱ ድኖዋል
@zeharaseid4334
@zeharaseid4334 6 ай бұрын
ምርጥ ዶክተር አላህ ይጠብቅህ
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 6 ай бұрын
Enamesegnalen
@foziyakassaw9531
@foziyakassaw9531 6 ай бұрын
ዶክተር ጥሩ ትምህርትነው እናመሠግናለን
@MekdiMekdi-pe6pd
@MekdiMekdi-pe6pd 6 ай бұрын
Enameseginalewu ዶክተሰር
@Selamsys
@Selamsys 6 ай бұрын
ላይክ እያረጋችሁ ውዶቼ እኛን አይጎዳንም ለነሱ ግን ቪዲዮው ለብዙ ሰው እንዲደርስ ስለሚያረግ ይጠቅማቸዋል
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@samiras2322
@samiras2322 6 ай бұрын
ወንድሜ እራስ ሰበራ ነው እድሜ 27 ነው በዚ እድሜ ፀጉሬ አለቀ እያለ በጣም ይጨናነቀል እና ለመሰራት ወሰነ እና ሰው እያስፈራራ ነው በደፊት መወለድ ይከለክላል ይላል እሰቲ አንተ ምን ትላለክ​@@Dr.SeifeWorku
@lubabalubaba-qr8xy
@lubabalubaba-qr8xy 6 ай бұрын
ዶክተር ባክህን መልስልኝ ሆዴበጣም የተጎጎተቸግሪአለሁ ሲረበኝምሆነ ሳይርበኝም ያስቸገረኝነወ እረዳኝ ሀኬምሳልሂደ ወዳተመጣሁ😢😢😢​@@Dr.SeifeWorku
@user-oq1ju6th1b
@user-oq1ju6th1b 6 ай бұрын
​@@lubabalubaba-qr8xyወላሂ የኔም ነው አጠገቤ ያለ ሰው ይረብሻል ምን ይሆን መዳኒቱ
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
​@@samiras2322ደምሪኛ
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 5 ай бұрын
Great, Thank You.
@nayeeman2318
@nayeeman2318 5 ай бұрын
በጣምእናመሰግናለን ዶክተር
@tsionlegesse8960
@tsionlegesse8960 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶ/ር
@Berekeketalemuwolde
@Berekeketalemuwolde 6 ай бұрын
Thank you so much❤🎉
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 6 ай бұрын
ዶ/ር. ሰይፈ ይመችህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ፈትፍተ እያጎረስከን ነው ሳአታችን ሳትሻማ አረ ምችት ይበል ወዳጄ
@user-xh2lx4gw5b
@user-xh2lx4gw5b 5 ай бұрын
Doektr seyefe betame enameseyenln❤
@fistumchristian2667
@fistumchristian2667 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክትር ተባረክ
@misrakfeleke5030
@misrakfeleke5030 6 ай бұрын
Thanks doc
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 6 ай бұрын
ክብር ዶክተር Yhank you ተባርክልን ያልከው ሁሎ ሥሜት በልጀላይ ይሠማታል
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 6 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ
@mimigurumuengida9441
@mimigurumuengida9441 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ።
@hfdyd1412
@hfdyd1412 6 ай бұрын
Thank you. Dr God bless you
@user-sv7qj4eu4h
@user-sv7qj4eu4h 6 ай бұрын
ዶክተር ዛሬ ሰለባይታሚን ዲ በደንብ ነው ያስረዳሄን ተባረክ ።
@pelefor
@pelefor 6 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዶ/ር ❤❤❤ እናመሰግናለን በሰላም ኑርልን
@genetdubei9894
@genetdubei9894 6 ай бұрын
ይጠብቅልን እናመሰግናለን❤
@alemneshnegash755
@alemneshnegash755 6 ай бұрын
thank you
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤
@asssewz444
@asssewz444 6 ай бұрын
Allah yestlen Doctry አገላለጰህ መሽአላህ ነው አላህ ይጨምርልህ
@user-fo6fj3it5b
@user-fo6fj3it5b 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@eshetuderso1170
@eshetuderso1170 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@emebethagos6066
@emebethagos6066 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ጠቃሚ መረጃ ነዉ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@SeadaSead767
@SeadaSead767 4 ай бұрын
ዋውውውው አገላለፅ........ሰው በስራው ብቁ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል ትችላለህ የሚለው ቃል አይገልፅህም ❤❤❤❤ አከብርሀለሁ🙏🙏🙏
@teringoyehuala2689
@teringoyehuala2689 6 ай бұрын
Thank you for recommending
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
You're welcome
@Rahma-vu3yl
@Rahma-vu3yl 6 ай бұрын
እናመሠግናለን
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 6 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@Mitubekele
@Mitubekele 4 ай бұрын
Egezebeher yebarekeh
@UDubai-fv7ju
@UDubai-fv7ju 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ደኩተር
@user-Weynua
@user-Weynua 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@user-tv9lj8yn3p
@user-tv9lj8yn3p 6 ай бұрын
ዶክተር ብሎ ዝም ነው እናመሰግናለን
@user-ws7hd3qu4k
@user-ws7hd3qu4k 6 ай бұрын
Thanks doctor
@tsegageremew2551
@tsegageremew2551 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@fikirteendale4122
@fikirteendale4122 6 ай бұрын
Thank you doctor
@user-ov4gu6md5q
@user-ov4gu6md5q 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወዲማችን ኑርልን
@susumohamed598
@susumohamed598 24 күн бұрын
ከልቤ በጣም አመሰግናለሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ዶክተር
@ehebgetu9036
@ehebgetu9036 5 ай бұрын
thank you doctor
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 6 ай бұрын
ተባረክ👍👍
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 6 ай бұрын
ተባረክ
@fatmehhaso5569
@fatmehhaso5569 6 ай бұрын
አናማሳግናለን ዶክቶር ❤️❤️
@user-fn9qr4tz8c
@user-fn9qr4tz8c 6 ай бұрын
እመሠግናለን
@user-vu5fy8ie7n
@user-vu5fy8ie7n 6 ай бұрын
Thank u
@meazatefra6336
@meazatefra6336 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 6 ай бұрын
Thanks
@vufuf9066
@vufuf9066 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@user-tz2pb3ih2w
@user-tz2pb3ih2w 6 ай бұрын
❤❤❤በጣም እናመሰግናለን
@aminacomedy50
@aminacomedy50 6 ай бұрын
❤❤❤እነመሰግነሌን
@user-vu5fy8ie7n
@user-vu5fy8ie7n 6 ай бұрын
አመሰግንሃለሁ ዶ/ር
@alemneshregasa7201
@alemneshregasa7201 3 ай бұрын
Zerh ybarek
@tekezemedia6093
@tekezemedia6093 4 ай бұрын
በጣም የማከብርህ ዶክተር ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሥጥህ ጥሩ ባለ ሙያ
@berhanetesfaye8773
@berhanetesfaye8773 6 ай бұрын
Thankyou❤
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 6 ай бұрын
ሰይፈ በመልካም ቤተሰብ ውስጥ በጥሩ ስነምግባር ማደግህ ለሞያህ ጭምር ጥሩ አስተዋጾ የሚያደርግ ይመስለኛል አገላለጽህ ለሁሉም ሰው ሊገባ በሚችል መልኩ ነው ብዙ የህክምና ወይም የሞያ ቋንቋ አትጠቀምም ብዙ ሰው ባንተ እየተጠቀመ ነው እናመሰግናለን ሰይፈ ነኝ ።
@seniyasemantube
@seniyasemantube 6 ай бұрын
እናመስግናለን
@fekerbagale6542
@fekerbagale6542 6 ай бұрын
Thanx
@danimehari9714
@danimehari9714 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ዮናስ እግዚአቢሄር ይባርክህ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 6 ай бұрын
ዋዎ ምርጥ ዶክቶር በ ሁኔት ተበርክ 🙏🥰🥰🥰
@user-cm2ve8fs9u
@user-cm2ve8fs9u 6 ай бұрын
ዶክተር ተባረክልን!!! የተናገርከው ስሜት ሁሉ ይሰማኛል
@user-bn5gt9fl8r
@user-bn5gt9fl8r 6 ай бұрын
ኔም
@seadsalik813
@seadsalik813 6 ай бұрын
አላሕ በረካ ያርግሕ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@getahunergete952
@getahunergete952 5 ай бұрын
በርታእናመሰግናለን
@abdulkerimessa530
@abdulkerimessa530 4 ай бұрын
Betame enamsgenalne dokatre
@tizitahhh4018
@tizitahhh4018 6 ай бұрын
ዶክተር የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይቡዛል ስነምግባርክ እና ሰከን ብለ የምታወራዉ ነገር በጣም ነዉ ደስየሚለኝ ትምርትክን ከሚከታተሉ ሰዎች አንዳ ነኝ ጌታ የእድሜክን ቁጥር ያብዛልክ በጣም ነው እምወድክ እማከርክ እና መጠየቅ እምፈልገዉ ነገር አለ እደምትመልስልኝ ተስፍ አደርጋለዉ ቪዲዮ ሰርተክ የወር አበባዬ በጣም ነዉ የሚዘበራረቀዉ አንዳንድ ቀን በ17 ይመጣል አንዳንዴ ደግሞ በ4 ከዛን እንዲሁም 9 15 አላገባዉም አረብ አገር ነኝ,በጌታ መልሱን ጠብቃለዉ እና ሰለምትመልስልኝ አመሰግናለዉ🙏
@monamohammed5046
@monamohammed5046 2 ай бұрын
Enamesgenalen allah amsayahen yabzalen
@fatumayesuf2407
@fatumayesuf2407 4 ай бұрын
እናመሠግናለን ምርጥሠው
@meretechhassni305
@meretechhassni305 2 ай бұрын
ኧረ እኔ እግር እያመማዬ ተቸግሮሎ መላ በሉኝ እባካችሁ ለወገን ደርሸ ወገን ነው ድራሱኝ😭
@tigisthunduma-jg6ho
@tigisthunduma-jg6ho 6 ай бұрын
ዶ/ር አመሰግናለሁ!!! ምንምአይነት የፀሐይ ብርሐን ከሌለው ቤት ከኖርኩ አመት ሆነኝ ያልከውን ዝርዝር ሐሳብ በሙሉ ደርሰውብኛል አሁን ቤቱን መቀየር ለኔአማራጭነው ።።
@aregashqtr9858
@aregashqtr9858 Ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርይ
@kaliynobe4146
@kaliynobe4146 6 ай бұрын
Hello doctor thanks for your information any tips for A -Z vitamin to take Daly
@hananHanan-cv4bd
@hananHanan-cv4bd 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው❤❤❤
@etaferahugermain3511
@etaferahugermain3511 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-ub2gw6fo7q
@user-ub2gw6fo7q 6 ай бұрын
ትለያለህ ዶክተር 🎉
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶላር❤❤❤
@Fafi51296
@Fafi51296 6 ай бұрын
Thank you so mach doctor seyf እኔ የናፈቀኝ ቀኝ ቢኖር ፀሀይ መሞቅ ነው የእውነት 24 ቤት ውስጥ ስልችት ብሎኛል ።
@mmww571
@mmww571 5 ай бұрын
ስጡህ ውሺ
@mmww571
@mmww571 5 ай бұрын
ውጪ ና ሙቂ
@Fafi51296
@Fafi51296 5 ай бұрын
@@mmww571 የምንኖርበት ቤት ትልቅ ህንፃ ነው ግቢ የለውም መንገድ ዳር ነው የምንኖረው ተከራይተን ነው ። ወጥቼ እሞቃለሑ ከልኩ ቦታም የለም ትልቅ እሥትሪት ነው የማዐት መኪና ነው የሚጓዘው።
@Milo-ur7og
@Milo-ur7og 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤inameseginalen❤❤❤❤
@user-jg8ef5vs4t
@user-jg8ef5vs4t 6 ай бұрын
ዶክተርስለምትሰጠንትምህርትበጣምአመስግናለሁ አንድጥያቄነበረኝከዘርፍሬጎንእየጨመረያለእብጠትአለበእጅስነካውለስላሳነውበጎንብውጭበኩልነውልክእንደኪንታሮትሆኖየውጣነውከግዜበወዲየመጣነው
@AdaneEngida
@AdaneEngida 5 ай бұрын
እግዛቤር ይባርክ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 6 ай бұрын
እናማሰግናል
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 4 ай бұрын
አመሠግናለሁ ዶክተር❤
@fikirmesele
@fikirmesele 2 ай бұрын
thank you so much
@danihailu1449
@danihailu1449 4 ай бұрын
Thank you Dr
@user-ym4zg1sj7m
@user-ym4zg1sj7m 5 ай бұрын
Tankew.doctore.ka.emirate
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 34 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 27 МЛН
ሽበት ያለግዜው ሲመጣ | premature gray hair | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
11:03
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30