Ethiopia | ይህን ሁሉ እስደናቂ ፈዋሽ የጤና ጥቅሞች ካወቁ በውሃላ Omega 3 fatty acids | ኦሜጋ 3 | በቀን በቀን እደሚወስዱ እርግጠኛ ነኝ

  Рет қаралды 62,874

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

2 жыл бұрын

አዲስ የጤና መረጃ
ኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ እስገራሚና ወሳኝ የጤና ጥቅሞች አሉት በቀን በቀን በመውሰድ ጤናን መጠበቅ እና ማለምለም ተችሏል
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered a substitute for healthcare professionals' advice. Throughout this video, the statements made about specific products are not to diagnose, treat, cure, or prevent disease.

Пікірлер: 169
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
ኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ እስገራሚና ወሳኝ የጤና ጥቅሞች አሉት በቀን በቀን በመውሰድ ጤናን መጠበቅ እና ማለምለም ተችሏል TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzfaq.info/love/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@siediahmed9657
@siediahmed9657 2 жыл бұрын
Hi doctor I have low blood pressure so I can take omega 3
@sarawedm430
@sarawedm430 2 жыл бұрын
Selame egziabeher ayeleyeh kenebetesebeh nurlen D.r D Ene yalebegn Phoumatoid align men yetesetegn medahanit bezum aredagnm Doctor men mewused edalebegn beteredagn egziabeher edme ena tena yesteh
@sarawedm430
@sarawedm430 2 жыл бұрын
Docter please replay to me?
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
@@sarawedm430 ጥያቄዎት ምንድን ነው
@sarawedm430
@sarawedm430 2 жыл бұрын
@@yenetena Rhomatoid (yalebegn yetesetegn medehanit bezum aredagnm?
@davofernadoj.r9625
@davofernadoj.r9625 2 жыл бұрын
ዶር ስለምታቀርበው ጤማ ህይወት ለመኖር የሚረዱን ሳይንሳዊ መንገዶች በጣም እናመሰግናለን ብዙ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ለምኖር ተከታታዮችህ የሚሆኑ የምግ ይዘቶች ብታካትት የተሻለ ይሆናል ለምሳሌ ዛሬ ያቀረብከው አብዛኛው ውጭ ለሚኖሩ ሰዎች የሚሆን ነው በተቻለሁ አቅም እኛንም የሚያካትት ይሁን እናመሰግናለን
@markogamertirtiro6243
@markogamertirtiro6243 2 жыл бұрын
ዶር በጣም አመሰግናለሁ በምታቀርባቸው ትምህርቶች ሆኑ ምክሮዝ በጣም ጠቅሞኛል አላህ ምንዳውን ይክፈልህ
@senitesahile5727
@senitesahile5727 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንዲህ ያለ እውቀጥ ለእኛ ስለምትስጠን እድሜ ከጤና ይስጥህ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የባረክልን
@tinamohammed9254
@tinamohammed9254 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ስጠብቅህ ነበር በመምጣትህ ደስብሎኛል 👍 🕊🕊🕊
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ዶክተር!!
@liyasorry5931
@liyasorry5931 2 жыл бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ነገር ስለመከርከን።
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እናመስግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው!ሰላሙን ሁሉ ያብዛልክ!
@weineshethaileselassie9359
@weineshethaileselassie9359 2 жыл бұрын
ለምትሰጠን ትምህርቶቾ ምስጋና ይገባሀል🙏ግን በጣም ከመፍጠንህ የተነሳ አንድ አንዴ ርብሽብሽ ይላል ትንሽ ፍጥነትህን መቀነስ ብትችል ይመረጣል🌷
@zerfekasss4352
@zerfekasss4352 2 жыл бұрын
ወይ ሀበሻ ቀስ ብሎ ሲናገር ፍጠን አድርግልን ደቂቃውን አሳጥርልን ፍጠን ሲል ፈጠንክብን
@weineshethaileselassie9359
@weineshethaileselassie9359 2 жыл бұрын
@@zerfekasss4352 ባለቤቱ አሰተያየቴን ተቀብሎኛል የጨዋነት ስራ ይሄ ነው
@kongtehaile2069
@kongtehaile2069 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@BH-id8px
@BH-id8px 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ እንዴት አልህልኝ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን የምንወድህና የምናከብርህ ዶክተር ዳኒ የእግዚአብሔር ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልህ
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@elsag2834
@elsag2834 2 жыл бұрын
ተባረክ 🙏♥️♥️❤️!!
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግንለን ወድማችን🙏💕
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!
@DM-ht8us
@DM-ht8us 2 жыл бұрын
Thank you Dr tebarek.
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 2 жыл бұрын
Thank you Doctor.
@missgucci8221
@missgucci8221 2 жыл бұрын
❤❤❤❤thank you dr tebarek
@dawitabate
@dawitabate 2 жыл бұрын
Thank you
@user-ci3so7gf4u
@user-ci3so7gf4u 2 жыл бұрын
Thank you dear brother Dani
@edenmehari7555
@edenmehari7555 2 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን
@hareglulu8331
@hareglulu8331 2 жыл бұрын
Thanks as usual 🙏🏽✊🏾👍
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዶክተር ዳንኤል የኔጤና እንኳን ሰላም መጣህ
@yonasvincenzo9102
@yonasvincenzo9102 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው ዶክተር የት ነው ሚገኘው
@Stephrahel
@Stephrahel 2 жыл бұрын
Good afternoon from Uk 🇬🇧 London I really appreciate it your effort and dedication to your people of Ethiopia and Eritrean explaining how,when….. you’re really intelligent man bless you and your knowledge you sacrificed your family time and you time.. you are truly a treasure thank you 🙏
@fretekeleab6431
@fretekeleab6431 2 жыл бұрын
God bless you our brother. Thank you very much !
@adamia3883
@adamia3883 2 жыл бұрын
Enamsagnaln Dr🙏
@quralewtube9806
@quralewtube9806 6 күн бұрын
Thank u!!
@mahlettessema4733
@mahlettessema4733 Жыл бұрын
Thank you so much for taking the time to teach your people! God bless you!!!
@meseretteshome9843
@meseretteshome9843 2 жыл бұрын
Enamesegnalen 🙏
@-habeshaglobal
@-habeshaglobal 2 жыл бұрын
Best Video
@Ahayel
@Ahayel 2 жыл бұрын
Enamsegenalen nurelen
@user-bh4xk1yr8q
@user-bh4xk1yr8q Жыл бұрын
ዋው
@mesayetameregodana559
@mesayetameregodana559 2 жыл бұрын
Tebarek bebezu Doctor
@legaworkkebede945
@legaworkkebede945 2 жыл бұрын
Thanks a lot
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Most welcome
@wirohode506
@wirohode506 2 жыл бұрын
tebarek
@sameraesmal2668
@sameraesmal2668 2 жыл бұрын
Enamsginalin 🙏
@melkimelkisha2886
@melkimelkisha2886 2 жыл бұрын
Selam Dr betam enamsegenalen ...ebakhe sel Thyroid T3 T4 T5 Video seralen pls pls🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o 2 жыл бұрын
ወድሜየ ዶክተር ዳኔይ አተን ማናገረ እፈልግ ነበር ጂሥሜየ በጣም እየቀነሰ ተቸግርያለሁ እደት እደምመለሥ ንገረኝ በተረፈ አላህ ይጠብቅህ
@fioriteka5215
@fioriteka5215 Жыл бұрын
ዶር በጣም ነው የምናመሰግነው ብዙ ጠቃሚ ቪዲዮዎች ስለምታዘጋጅ ተባረክ እኔ መጠየቅ የምፈልገው እኔ መውሰድ ከጀመርኩ Fish oil 1000mg ሁለት ሳምንቴ ነው 1 በቀን ነገር ግን ባለቤቴ uric acid አለበት እና መጠቀም ይችላል ወይስ አይችልም? ተባረክ
@asterabera3567
@asterabera3567 2 жыл бұрын
በተለይ የምግብ አይነቶችን በቋንቋችን ንገረን ,,,ስለሁሉም እናመሰግናለን
@marituakalu4821
@marituakalu4821 2 жыл бұрын
Tanks
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Welcome
@munamuna4748
@munamuna4748 2 жыл бұрын
Betam enamesgnalen doctor dani ene mileh le osteoarthritis tamami Tru new wey I have knee pain
@woinshetbadicho8961
@woinshetbadicho8961 2 жыл бұрын
Enamesegnalen gin bichawen sele chia seeds bitsera tiru new
@Belle-jv8nm
@Belle-jv8nm 2 жыл бұрын
ይህ ጥሩ ሲሉ ስመቼ አስዴ ያለሟቀር በጉሮሮዬ አስቸገረኝ
@bettybettyashnfi3836
@bettybettyashnfi3836 2 жыл бұрын
Dr pls lesnet gezie new yemiwsdeu ljicha mestet eflgaleu ljiche yemihuen ala weye ? Kale betsyein tnx betam pls melslein
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 2 жыл бұрын
እና መስግናለን ዶር ዳንኤል ይቅርታ ትንሽ ስለ አልገባኝ ነው ኦሚጋ 3አና ፌሽ ኦይል ስፕልመንት አንድ ናቸው ብትገልፅልኝ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን 💚💛❤ 👏 🤗
@tsehayekasa3934
@tsehayekasa3934 2 жыл бұрын
ደ/ር ፕሮግራምሕ በጣም አሪፍ ነው በርታ ሌላው የደ/ር አንተነሕ እሮባ አዲስ አበባ ያለውን አድሬሱን ካወቅ እባክሕ ንገረኝ አመሰግናለሑ
@azmerahagos1054
@azmerahagos1054 2 жыл бұрын
Thank you Thank you❤🙏🙏
@yousf54
@yousf54 2 жыл бұрын
Wawwwww tebarek betam amesgnalehu🙏🙏🙏🙏 pls sil college 6000 mg btnegren betam tru neber
@ribkakifleyohannes8153
@ribkakifleyohannes8153 2 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ እባክህ መልስልኝ የመቅኔማለቅ ላጋጠመው ሠው ጠቃሚ ነው ?
@nigisitinegash8632
@nigisitinegash8632 2 жыл бұрын
ብዙ ዓይነት ስላለ ፎቶ ብትልክልን ጥሩ ነበር
@genetbelayneh9209
@genetbelayneh9209 2 жыл бұрын
What is your recommendation for pregnant women who are diagnosed with gestational diabetes? Can you please make a video about it? Stay blessed 🙏
@livesinusa7116
@livesinusa7116 2 жыл бұрын
👍
@meazamesele9276
@meazamesele9276 2 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ዳኒ ሁሌም በጣም ጠቃሚ ነገሮች ስለምታሳዉቀን በጣም እናመሰግናለን ። ለ Melasma treatment ተብሎ tranexamic acid tablets ታዞልኝ እየተጠቀምኩ ነው እኔ በራሴ ደግሞ BLACKMORES Omega-3 fish oil 1000mg በቀን ሁለቴ አንዳንዴም 3ጊዜ ወስዳለሁ። ማወቅ የፈለኩት 1ኛ. የምጠቀመው መዳኒት ከኦሜጋ 3 ጋር የሚጋጭ ከሆነ 2ኛ . በቀን ሶስት ጊዜ ፤ አንድ tablet ውሰዱ ስለሚል እንደዛው ውሰዴን ልቀጥልበት? በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
no interaction
@Mesdes1977
@Mesdes1977 2 жыл бұрын
ለምስጋና ብቻ ነው መልስ የምትሰጠው
@addisabate7698
@addisabate7698 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ዳንኤል እኔ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ሆኖም ግን እስከ ዛሬ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ!! ዛሬ ጥያቄ ለመጠየቅ ያነሳሳንኝ ስለ አይን ነው ከዚህ ቀደም የሰራኸውን አይቼዋለሁ ግን የኔ ጥያቄ ትንሽ ይለያል የምኖረው እዚሁ አሜሪካን ነዉ የልጄ አይን ብዙ እስክሪን በማየት በተፈጠረው ከሩቅ የማየት ችግር መነፅር አዘውለታል ግን አሁን የተፈጠረው ችግር ከወር በፊት ባደረገው ቼካፕ የአይን ጠብታ አዘዙለት ግን እሱን ማድረግ ስንጅም ይበልጥ አይኑ አደከመው እና እባክህን ዶክተር ሞያዊ እገዛህን እጠብቃለሁ ስለምትስጣቸው ትምህርቶች ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ።
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
በInstagram contact ያድርጉኝ
@addisabate7698
@addisabate7698 2 жыл бұрын
@@yenetena እሺ
@alseyalsey1233
@alseyalsey1233 2 жыл бұрын
Hi Dr. I am taking Omega 3-6-9 Flaxseed oil is it okay No need to take OMEGA 3 please I need to now Thanks for avery ting God bless you and your family Dr. 🙏🙏👍
@ysakmehamed8192
@ysakmehamed8192 2 жыл бұрын
Doctor letucha medanit ale
@user-vo8bo7eo7j
@user-vo8bo7eo7j 2 жыл бұрын
ዝም ብለን ገዝተን መውሠድ እንችላለን ወይሥ በአኪም ትእዛዝ ነው?
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
ያለሃኪም ወረቀት የሚገዛ ነው
@mekityub1966
@mekityub1966 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሠግናለን ጥያቄ አለኝ መልስልኝ እኔ በቀን 1000 ሚሊ ግራም እወስዳለሁ ቺግር አለዉ
@goytomtesfaye8237
@goytomtesfaye8237 Жыл бұрын
ስለስትሮክ በሽታ በዝርዝር ብታቀርብልነስ ምን ይመስልሀል
@user-lc1ci4ps2o
@user-lc1ci4ps2o 2 жыл бұрын
ዶክተር ፕሊስ የኔን ጥያቄ አልመልስ አልክኝ ትቅይሜህ አለው ዛሬ አይትህ ሥራልኝ ሎሚ እና ነስካፌ ስለ ውፍርት ሥራልኝ
@fafiibrahim5680
@fafiibrahim5680 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@user-vd7dl9ci3v
@user-vd7dl9ci3v 6 ай бұрын
ዶ/ር በቀን አንድ ፍሬ የአሳ ዘይት ኪኒኑን እውጣለሂ ግን ኩላሊቴ ላይ ህመም እየተሰማኝ ነው ኪኒኑ እንደሆነ ብዬ ፈራሁ
@yordanosmekuria7782
@yordanosmekuria7782 Жыл бұрын
Dr chia seed beamargna trgumun ngeren ethiopiawusts magignet yichalal wey
@e.tdebebe1539
@e.tdebebe1539 2 жыл бұрын
I have a question?
@zelalembezabih
@zelalembezabih 2 жыл бұрын
ዶር ኦሜጋ supplement መውሰድ ጀመርኩኝ ነገር ግን ለሁሉም የደም ዓይነት ይሰራል የደም ዓይነት ኦ + ነኝ።
@abebechwakweya9858
@abebechwakweya9858 2 жыл бұрын
Thanks d/c ጥያቄዬ በየቀኑ አንተ ያልካቸዉን ተልባ እና ቻይስድ በሰላጣ እጠቀማለዉ እና omega3 በተጨማር መዉሰድ አለብኝ ማለት ነው?
@haddishmekonnen15
@haddishmekonnen15 Жыл бұрын
ዲያቤትክስ ያላቸው ሰዎች ኦሜጋ 3 fish oil ታብሌት መውሰድ ይችላሉ?
@estegenetlegessekerenasa2933
@estegenetlegessekerenasa2933 2 жыл бұрын
Food alergiyan can take omega 3 ?
@zeleke3635
@zeleke3635 Жыл бұрын
How about COQ 10??? Does it have Omega 3 ?
@tsehaykebede5535
@tsehaykebede5535 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍👍👍
@firtunad7894
@firtunad7894 2 жыл бұрын
Ke 3 amet betach lehon aysetim ende ke 6 wer jemro
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk 2 жыл бұрын
👋🙏🙏🙏🙏❤
@marydavelove8496
@marydavelove8496 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ደኒ ኑርልን 🥰🥰🥰🥰🥰
@menberebirhanuamare5612
@menberebirhanuamare5612 2 жыл бұрын
ዳክተር በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው የምሰጠው ግን ቀስ እያልክ ቢሆን ጥሩ ነበር ይቅርታ
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o 2 жыл бұрын
ተፈጥሮው መሠለኝ የጤና ባለሞያወች ቀልጣፎች ናቸው ውደ
@helenkebede8434
@helenkebede8434 2 жыл бұрын
Enamesegnalm Doc . Sle Anget mabet ymiastemi kalh ?
@davemelese9001
@davemelese9001 2 жыл бұрын
High hemoglobin ለማከም ብትነግረኝ
@ruhama2017
@ruhama2017 2 жыл бұрын
ዶክተር ሾርት ብሪዚንግ አለብኝ በተለይ ስበላ እና ስተኛ አንዳንዴ ይጠፋል አንዳንዴ በጣም ይበዛብኛል ምን ይሆን?
@sualihman
@sualihman Жыл бұрын
ዶ/ር አሁን የአሳ ዘይት ጠፍቷል ለምንድን ነው የጠፉው
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 7 ай бұрын
ከየት ነው የጠፋው
@rabiaoumer2113
@rabiaoumer2113 2 жыл бұрын
selam dr ine iketetlikalehu. Yemitakerbachew yetena merejawoch betam arif nachew betam inameseginalen. 1 tiyake alleng be c-section keweledku 3were new ina yeakal bikat inkisikase baderg chigir allew
@l.a575
@l.a575 2 жыл бұрын
Awo chigir alew le 1 amet bitikoyi yishalishal
@kalkidankiros4139
@kalkidankiros4139 2 жыл бұрын
@Rabia oumer ( esu gize norot yehulunm teyake ymlesal buye slmalgemt kalmlslesh, doctor shen teykiyat yen Konjo
@samraeyessus539
@samraeyessus539 2 жыл бұрын
ለስኳር በሽተኞች ይመከራል?
@zemzemyoutube6900
@zemzemyoutube6900 2 жыл бұрын
ዬአሳዘይነገርነዉ በጎገል አግኝቸዋለሁኝበጣምጠቃሚነዉ እቅልፍም ያስወስዳል ግን አላገኘሁት ዬትነዉ ሚገኘዉ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 2 жыл бұрын
አረብ አገር አለ
@emebeterque8725
@emebeterque8725 2 жыл бұрын
Thank U for the advice but which one is the brand u advice to buy omega 3
@abrahamtesfai6597
@abrahamtesfai6597 2 жыл бұрын
The best sources of Omega-3 is flax-seed. In Amharic TELBA.
@meronalazar1770
@meronalazar1770 2 жыл бұрын
Seven sea brand the best
@ethioaddtube6427
@ethioaddtube6427 2 жыл бұрын
Hi Dr. Schilddrussel ችግር ላለባቸው ምን ይመከራል ? ሌላው አሳ ከተመገብን The same day ተልባ አያስፈልገንም ማለት ነው ?
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
ትክክል እያፈራረቁ ማድረግ ነው
@marta-mk5we
@marta-mk5we 9 күн бұрын
ዶክተር ያወፍራል እንዴ
@abelabelabebeabebe4626
@abelabelabebeabebe4626 2 жыл бұрын
ፌጦ አብሽ ተልባም ተጠቀሙ ጎሮሮ ድርቀት በርየድ መዛባት ያክማል drአስተምረዋል የነዚ ተጠቃሚ ነኝ ተጠቀሙ ለድርቀት መፍትሄ ሆነብኝ
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 2 жыл бұрын
ጥሩ ዕየሣራሕ ነው። ነገር ግን ቃላት ዐጠቃቀምሕ ለምሣሌ "ዐሥደናቂ፤ ፈዋሽ፡ ወዘተ የሚለው። ከመሥመር ሊየወጣሕ ይችላል። ሥለዚ ዐሥበብት
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 2 жыл бұрын
Feroglobin capsules ይሆን እየወሰድኩት ነው ምን ትለኛለህ በውስጡ ብዙ ነገር ያካተተ ነው iron, folicacid,vitaminb12,b6&zinc,health,vitality&energy release ሀኪምቤት አልሆድኩም የምወስዱት ስለዚህ ነገር ብነግሩኝ ደስ ይለኛል የምታቁ ❤
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
በምን ምክንያት ነው መውሰድ የጀመሩት
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 2 жыл бұрын
@@yenetena ስደት ነው ያለሁት ያዞረኛል ፀጉሬ ይወጣል ይደክመኛል አይኔን ጭልም ያረገኛል ሀክምቤት መሆድ ስለማልችል በግምት ነው የገዛሁት ተመጣጣኝ የሆነ ምግብም አላገኝም ለምሳሌ አሳ ስጋ አታክልትም አላገኝም እነዚህ ከተካልኝ ብዬ ነው
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o 2 жыл бұрын
@@user-tn2os1se5n የኔ ውድ አላህ ያሺርሺ ያረብ
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 2 жыл бұрын
@@user-ul2jp2xs1o አሜን እህቴዋ❤
@lwolltube246
@lwolltube246 2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግን አለን ለምሰጠን ነገር ፈጣሪ ሰላም ያድርገን ጥያቄ አለኝ ዶክተር ከቻልክ መልስልኝ እኔ ከምግብ በፊትም ሆነ ከምግብ ጋር እናም ከምግብ ብኋላ 1ሰአት በላይ ከልቆየሁ ውሀ ስጠጣ ህመም ይሰማኛል ጎኔጋርከታፋያ መገናጠያ አከባቢ ዉጋት እደገናም ሽንት ሽንት ይለኛል ስሸናም ማሀፀኔን ይሰማኛል ቢያስ 1 ቀንበላይ አይቆብኝም ግን ከዉሀ ውጭ ያሉትን ብጠጣ አያመኝም ለበንና ዝባደ/አሬራ እና እሮጎ ስጠቀም ሰውነቴ በጣም ይቀጠቀጣል ጭንቅ ይለኛል መለልስልኝ ፕሊስ😥
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
የውጥ ደዌ ሃኪም በቶሎ ቢያዮት ምክሬ ነው
@lwolltube246
@lwolltube246 2 жыл бұрын
@@yenetena አመሰግናለሁ ዶክተር የደዌ በሽታ ያሳያል ማለት ነው
@lwolltube246
@lwolltube246 2 жыл бұрын
@@yenetena ጉዳቱስ ከፍተኛነው እዴ ዶክተር ያለሁት ስዴት ነው
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ወኪል ካለህ ጠቁመኝ በሐኪም ታዞልኝ ነበር ላገኝ አልቻልኩም
@kalkidankiros4139
@kalkidankiros4139 2 жыл бұрын
@Wendmu Teferi address laklegn ene gezche elekelehalw (elekleshalw ayzok amke (amosh) kehon EGZABHER ymark(ymarsh)
@zebibahussen1621
@zebibahussen1621 2 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣህ ዶክተር ክብደት መጨመር ፈሌጌ ነበር እስኪ መፍትሄ ካለህ
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
ልነግሮት እችላለው ግን ከግዜ በውሃላ የጤና ችግር ያመጣል ። ግን ለምን መወፈር ፈለጉ ?
@emuyetube2107
@emuyetube2107 2 жыл бұрын
ውድ ዶክቶርዬ እናቴና አባቴ እድሜያቸው ከ ሀምሣ እስከ ሀምሣ አምስት ይሆናቸዋል ግን ያማቸዋል አቅም የለንም ይሉኛል ጉልበት የሚጨምር እና ምግብን የሚተኩ ነገሮችን ምን መድሀኒት ልግዛላቸው ፒሊስ እንዳታልፈኝ ካልሺየም ልግዛ????
@estegenetlegessekerenasa2933
@estegenetlegessekerenasa2933 2 жыл бұрын
Ye amegageb sereaten keyri ahun eywesedu yaluten megeb bekefilem bihone tyew . Where do you leave ?
@emuyetube2107
@emuyetube2107 2 жыл бұрын
@@estegenetlegessekerenasa2933 እትዮጵያ ናቸው
@estegenetlegessekerenasa2933
@estegenetlegessekerenasa2933 2 жыл бұрын
@@emuyetube2107 so if you can aford to buy every mirning ccarrot juice or Apple with liitle lemon mix juce after regular kurese gebese kenche, chechebesa , youbknow ferfer not only with onion n berbere add greated carrot , bakela wet yalhone yehen meseret adregesh yeradeshen yemegeb menu awechi hagerachen bexu yemegeb amarachoch alu amegagebachennene new mekyerecyakaten Berchi
@emuyetube2107
@emuyetube2107 2 жыл бұрын
@@estegenetlegessekerenasa2933 እሺ አመሰግናለሁኝ እኔ ከነሱ ጋር ስለሌሌሁኝ ነው በቅርቡ ስለሚሄድ በዝህ መልኩ እንዲጀምሩ አደርጋለሁኝ አመሰግናለሁኝ ክበርልኝ ❤️🙏🙏🙏
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 2 жыл бұрын
Multivitamins Centrum Select Essentials Adults 50+ ይሄ በጣም ቆንጆ ባይታሚን ነው
@abrahamtesfai6597
@abrahamtesfai6597 2 жыл бұрын
I think you should inform the ratio of complete
@abrahamtesfai6597
@abrahamtesfai6597 2 жыл бұрын
omega-3s are oily fish, whereas omega-6s and omega-9s
@user-pr1ub6ho8h
@user-pr1ub6ho8h Жыл бұрын
አረ ዶክተር ፈልጌ አጣሁ ለልጄ በክኒን መልክ ያለውን የት ይገኛል
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 7 ай бұрын
ለልጆች በክንኒ ሳይሆን በዘይቱ ነው ጥሩው
@eskindirkasa399
@eskindirkasa399 2 жыл бұрын
የውሀ፡ፆም፡እንዴት፡እደሚፆም፡አብራራልኝ
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
እዚሁ ቻናል ላይ ብዙ ሥልጠና ሰጥቻለው !
@user-gp4in4zj6m
@user-gp4in4zj6m 2 жыл бұрын
ችግርህ መልስ አትሰጥም
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 48 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 42 М.
Ethiopia - ቱርክ ጠቅላዩን ወጥራ ይዛለች!
10:24
Запрещенный Гаджет для Авто с aliexpress 2
0:50
Тимур Сидельников
Рет қаралды 978 М.
Looks very comfortable. #leddisplay #ledscreen #ledwall #eagerled
0:19
LED Screen Factory-EagerLED
Рет қаралды 11 МЛН
Хакер взломал компьютер с USB кабеля. Кевин Митник.
0:58
Последний Оплот Безопасности
Рет қаралды 2,2 МЛН
Что делать если в телефон попала вода?
0:17
Лена Тропоцел
Рет қаралды 3,3 МЛН