ቬሮኒካንና ታዳጊዎቹን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ

  Рет қаралды 165,981

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

Kaleb Show /ካሌብ ሾው

3 жыл бұрын

#Ethiopia#ቬሮኒካንና ታዳጊዎቹን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ

Пікірлер: 248
@user-dz5pi9xy9z
@user-dz5pi9xy9z 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ የኒ ተወዳጅ ሰው አክባሪ 100% በራስ መተማመን 100% ጠካራነትነት 100% አስተዋይ 100% ቀንነት 100% ካሉት አርቲስቶች አደኛነሽ100% ሰውን በሰውነቱ ብቻ የምታከብር 100% በጣም አወድሻለሁ የኒ ማር❤
@media3953
@media3953 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g5Z8YNZn0Z_Xgok.html
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
አባትሽን በጣም ስለምትወጂ እወድሻለሁ።አባቴ ነብስህን ይማረው
@media3953
@media3953 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g5Z8YNZn0Z_Xgok.html
@seblamelkamu7203
@seblamelkamu7203 3 жыл бұрын
Btme Edlya Nate Esa Yanm Abate Tsnbtoyeal Neficun Yemarlye
@user-sn1sc3zx3j
@user-sn1sc3zx3j 3 жыл бұрын
አሜን ውድ ይማርልን እኔም እናቴንም አባቴንም ነው በስደት ያጣሁት
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቬሮኒካዬ በርችልኝ ዉድድ
@Sara-et9cr
@Sara-et9cr 3 жыл бұрын
ለአባቷ ያልት ፍቅር አውርታ አጠግም ደስ ይላል
@tube-ph4nb
@tube-ph4nb 3 жыл бұрын
እናርሱ ስለአገኙዋት ነዉ በዳስታ የሚያለክሱት እኔ ምን ሁኜ ነዉ ማለክሰዉ😭😭😭😭😭 ስለ አባትሽ እኔ ማስበዉን ነዉ ልጅቱ ያወራቹ❤❤❤❤❤
@media3953
@media3953 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/g5Z8YNZn0Z_Xgok.html
@maki4428
@maki4428 3 жыл бұрын
እኔ ም ውዴ
@semret978
@semret978 3 жыл бұрын
እኔም ቬሮኒካ ከነ አባትዋ ስሰማያ አላቅሳሎ አሁን ታዳጊዋች ሲያለቅሱ ቀጠልኩበት
@user-ji2bs5hm5s
@user-ji2bs5hm5s 3 жыл бұрын
እረ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ግን ቢሆን የአመምላክን ድምፅ ስሰማ ነው ልቤ ቀጥ የሚለው መንፈስ ነው የሚያስለቅሰው እራሳችሁን ቸክ አድርጉ
@banchu3147
@banchu3147 3 жыл бұрын
በጣም መልካም ሴት ናት የእውነት በጣም ነው የምወዳት ለኔም መልካምነቶ ባንድ ወቅት ደርሶኛን ከነ ቤተሰቦቾ እግዚአብሔር ይባርካት ይጠብቃት
@user-lp5kh7ib5x
@user-lp5kh7ib5x 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት show ሌሎች አርቲስቶች ላይም ብቃጥል አርፍ ነው
@susutube360
@susutube360 3 жыл бұрын
በጣም ይወዷታል አይኖን እንኳን ማየት አልቻሉም ይህ ነዉ የሰዉ መውደድ ይስጣችሁ ማለት 🥰የሰዉ መዉደድ ይስጠን
@genentteshome412
@genentteshome412 3 жыл бұрын
በጣም እኔም አሰለቀሱኙ እዲነን እኮ ኢትዮጵያዊ ፈቅራ ነን
@hawaali8775
@hawaali8775 3 жыл бұрын
መልካም ኢትዮጵያዊ ቆንጅዬ ወጣት ቤተሰብ አፍቃሪ ብቻ ውድድድ
@hannaGtube
@hannaGtube 3 жыл бұрын
ያንቺ አድናቂዎች በብዛት ታዳጊዎች ናቸውና በስነምግባርሽ እንደተከተሉሽ ሁሉ አለባበስሽንም የዛሬውን አይደለም ሌላ ጊዜ በምትለብሻቸው አለባበሶችም ማነፅ ስላለብሽ እባክሽ ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የተላበሰ ነገር ተጠቀሚ ልክ አንቺ ሪሀናን እንደምትከተይ ያንቺን መንገድ የሚከተሉ ኢትዮጵያውያን ታዳጊ ልጆች አሉና አስቢበት በተረፈ ገና መልክሽን ሲያዩት ራሱ እንደስምሽ መልካሟን ሴት የመፅሀፍ ቅዱሷን ቬሮኒካን ታስታውሽናለሽ በጣም ጨዋ ቁጥብ እናም አስተዋይ ልጅ ነሽ በርቺ በዚህ አጋጣሚ አባትሽ በጣም ሊመሰገን ይገባዋል በኢትዮጵያዊ ጨዋነት አንፆ ስላሳደገሽ እናመሰግናለን።
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 3 жыл бұрын
አባትሽን በጣም ስለምትወጅ እወድሻለሁ
@Almaz1870
@Almaz1870 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ እኔም በጣም ነው የምወዳት ዘፈን አልወድም ግን እሳን ነው የምወዳት
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Enem Sewadat❤Endamer
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ አዳነ ምርጥ ልጅ. ለአባትሽ ያለሽ ክብር ውድ ልጅ የስው መውደድ ይስጥሽ
@mekdesnegatu1193
@mekdesnegatu1193 3 жыл бұрын
እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው አችም በጣም ነው አባትሽን የምትወዥው ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ስወድሽእኮ የኔ ምርጥ
@sisay696
@sisay696 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ ምርጥ ነሽ በቃ ትለያለሽ ማክበር ነው የሚያስከብረው ፈጣሪ በሀሳብሽ ሁሉ ያግዝሽ❤❤❤❤
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
በነሱ surprise እኔ ማለቅሰው ነገርስ😃😃😃
@mekdelawitmulugta9563
@mekdelawitmulugta9563 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ
@jds7669
@jds7669 3 жыл бұрын
መወደድ ውድ ነው ውድድድድ
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ሠላም፡ፍቅር እና ጤና ሀገራችንን ያድርገን ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ.
@gentandhabty
@gentandhabty 3 жыл бұрын
Endemamer wude emelsalehu
@destagatu5063
@destagatu5063 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር ያስደስታል የኔ ውድ እድሜ ጤና ይስጥለሽ
@fentayeaderjew9830
@fentayeaderjew9830 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብዙ አይነት ፀጋ ይሰጣል የስው መውደድ ፀጋ ተሰጥቶሻል እግዚአብሔር ይመስገን
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 3 жыл бұрын
እባክሽን በኢንግሊዘኛ ቋንቋ መዝፈንሽን አታቁሚ በሁሉም ቋንቋ ዝፈኝ ከተቻለ. ከኢትዮጵያ ውጭ የተወለዱ ልጆች ፈረንጆቹ በጣም ይወዱታል. From London.👏🙋‍♀️
@asterfeleke3983
@asterfeleke3983 3 жыл бұрын
Yemr betam new madenqish yenee konjoo gobez yenee wub
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 3 жыл бұрын
ቬሮኒ ይገባሻል እኔ ብቻ የምወድሽ ይመስለኝ ነበር አብሶ በፊትUniversity በነበርሽበት ግዜ የምለቂያቸው ዘፈኖች እስታይልሽ ይመቸኛል
@ethio1994
@ethio1994 3 жыл бұрын
kzfaq.info/love/7szCex9ZQV-tGLBWSgmyQw
@ef6079
@ef6079 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ ፍቅር ነሽ ትክክል ልአባትሽ ያለሽ ክብር ከፍፍፍ አድርጎሻል ችሎታሽም ልዩነው በርቺልን ትልቅ አርአያ ነሽሽ ለውድ አባትሽ ረጅም እድሜ ይስጥልሽ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🌸🌸🌸
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
አባቴ ወልደ ጊወርጊስ ነፍስህን ይማርልኝ ላባትሽ ሺአመት ይስጥልሽ
@tegistbale9574
@tegistbale9574 3 жыл бұрын
አንቺ ወንድ መምሰል ለምን ፈለግሽ እባክሽ ይደብራል ወንድ ነው ሁለ ነገርሽ !እረ በመደሐኒአለም ወደ ፆታሽ ተመለሽ ።
@gebremariambimrew5304
@gebremariambimrew5304 3 жыл бұрын
የንብ አውራ የምትመስለው ንጉሥ ካሌብ እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያቀረብክልን ቬሮኒካም ልዩ ፀጋ ያላት ልጅ ነች እናመሰግናለን
@gugfjvjjv9621
@gugfjvjjv9621 3 жыл бұрын
Yena konjo enam betam new yamiwedishi fetiri kefkeda hagera sigeba anchin magigneti ifeligalewo yena Liyu😘😘😘
@sus2475
@sus2475 3 жыл бұрын
ከልብ የሚወዱትን ሲገናኙ ስሜቱ ሌላ ነው ብቻ ለመግለፅ እንኳ ቃላቶች አይገልፁም
@maki4428
@maki4428 3 жыл бұрын
ውይ አሰለቀሳቹሁኝ ከምር የሰውመውደዱን ያብዛልሺ የኔውብ❤️❤️
@saracool7362
@saracool7362 3 жыл бұрын
ኦ እኔ አለውቃትም ግን መታደል ነው እንዴ እጅግ መታደል ነው
@pink9212
@pink9212 3 жыл бұрын
I appreciate your self confidence. I hope you will be a good role model for all females.
@netsifegegitatube4558
@netsifegegitatube4558 3 жыл бұрын
ይሄ መባረክ ነው❤ ምንም ቃል የለኝ👏🙏
@raheltube4832
@raheltube4832 3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ህፃኗ እና ቨሮኒካ በጣም ተመሳሰሉብኝ
@hawatube1551
@hawatube1551 3 жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
እኔም ስልነበር የምር
@senaitmisghinadawit5383
@senaitmisghinadawit5383 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ የሰዉ መውደድ ኣለሽ በጣም ። እድሜና ጤና ይስጥሽ ፡😍
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
ካሌድዬ በርታ ትውልድ መቅረፅ ትልቅ ነው ሁሉ መኪሊቱን ቢያውቅ የት እንደርሳለን
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔም በጣም ወድሻለሁ ስነምግባርሽ በጣም ይደንቀኛል ተባረኪ ቬኖኒዬ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 жыл бұрын
አሑንም የሠውን ፍቅር ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ እኔም ባገኘሑሽ
@naniyeeee4068
@naniyeeee4068 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ ፈጣሪሽን አመስግኚ እንዲህ ያለ ፍቅር አድናቆት መታደልነው በተለይ ትንሿ በጣም በጣም ነው ምታምረው የፍቅሯ ስሜት ልብ ይነካል
@yemohammedlij3810
@yemohammedlij3810 3 жыл бұрын
ቬሮየ የኔ ልዩ ይገባሻል የኔ ጀግና በርች
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
እነሱስ አድናቂ ሁነው አለቀሱ የኔውስ ምን የሚሉት እለቅሶነው ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ሰለሙዚቃ ለሚወሩ ስዎች ማልቀስ
@tgethiopiawi4788
@tgethiopiawi4788 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እድግ በይ 💚💛❤😍
@ancd5125
@ancd5125 3 жыл бұрын
ውዶ ተባርኬ
@salamsalam7605
@salamsalam7605 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነው እምወድሽ የኔ ትሑት
@fikerfiker3431
@fikerfiker3431 2 жыл бұрын
ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ይላል አባት ያላችሁ ታድላችሁ 😭😭በህይወት እያሉ ሁሌም ፍቅራችሁን አሳዪ በሞት ላጣናቸው ነብሳቸውን ይማረው 😭
@gdgdhdkfkjrhr6516
@gdgdhdkfkjrhr6516 3 жыл бұрын
ለአባትሽምለአንችም እረጅምእድሜናጤና ይስጣችሁ
@meskermasert3509
@meskermasert3509 3 жыл бұрын
አባትሸን ሰለምትወጂ አኔም አወድሻለዉ አባ ነፈሰክ ይማረክነ የኔ ቆጄ
@mulukenmuluken4733
@mulukenmuluken4733 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ ፡ለአባቱ፡ክብር፡የሚሰጥ፡ፈጣሪ፡ይጠብቀው።እኔም፡እንደአንቺ፡ያባቴ፡ነገር፡አይሆንልኝም፡
@hayahtad1597
@hayahtad1597 3 жыл бұрын
የምር ነው ያለቀስኩት በተለይ ሁለተኛዋ አድናቂ አስለቀሰችኝ
@adiyammimo4605
@adiyammimo4605 3 жыл бұрын
verooooo ቃልሽን ጠብቂ pls ሳስበው በጣም ትወድሻለች።።።
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
Verye yeni konjo yegebashal ❤️❤️❤️demo eko taberetatalech 💋💋💋 ye ewenet melkam set nat
@user-kn3rf6fo9j
@user-kn3rf6fo9j 3 жыл бұрын
በጣም ያለቀስኩት
@gebruabera9599
@gebruabera9599 3 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም በደንብ ስራበት ደስ ይላል
@user-bq8kp8rc5x
@user-bq8kp8rc5x 3 жыл бұрын
ወይ መታደል እውነት እኔ ሁሌም ምለምነው ፈጣሪ የሰው መውደድ ስጠኝ ነው ምል ልዬ ሴት ነሽ የኔ መልካም
@yenatoub4205
@yenatoub4205 3 жыл бұрын
ለአባትሽ ባለሽ ክብርለኔም ፍቅር ነሽ።
@saracool7362
@saracool7362 3 жыл бұрын
መታደልነው ኡ
@bezabezina4416
@bezabezina4416 Жыл бұрын
ቬሮኒካ በጣም ምርጥ ልጅ ናት እወዳታለው
@hdhshdhs2533
@hdhshdhs2533 3 жыл бұрын
ምናለ እከን ብታቀርበው
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 3 жыл бұрын
ህፃኖዋ ልጅ ቤሮኒካን ትመስላለች
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
እንኩን ሠላም መጣችሁ
@eyasumikael5680
@eyasumikael5680 3 жыл бұрын
I have no word to express Veronica !
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ የኔ ተወዳጅ
@hannaadela5788
@hannaadela5788 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 God bless you
@marmar803
@marmar803 3 жыл бұрын
Where's the whole interview I am so surprised , i watched 13min of her Surprising her fans . What about her interview ?? What could I do to watch it?? Where could I get it. ??
@abejewoldetsadik4996
@abejewoldetsadik4996 3 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ መወደድ ከፈጣሪ ነው
@user-uw1by6oo2w
@user-uw1by6oo2w 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ ምንትያለሽ?
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ ምርጥዬ ❤️❤️❤️❤️ናት ❤️❤️❤️የሰው ፍቅር ይስጠን እሚባለው ለዚህ ነው
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
ቬራዬ አንቺ መልካም ሴት ነሽ የአባትሽ ልጅ። የሴት ልጅ ተምሳሊት ነሽ የኔ ቆንጆ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ቬሮኒካንና ስታምሪ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
ደስ ይላል መደናነቃቹ መዋደዳቹ አዷ ልጅ ግን ወንድ ወይስ ሴት😞
@user-kl9lf6de6n
@user-kl9lf6de6n 3 жыл бұрын
Yeniem tiyakie new
@giftimemogiftimemo9025
@giftimemogiftimemo9025 3 жыл бұрын
Yenam teyaka new
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 3 жыл бұрын
Woyow basaqi😅
@HabibaBiba-qr9ce
@HabibaBiba-qr9ce 3 жыл бұрын
Yena lielit widdddd Egizabihar kefi yarigishi 🥰😍❤
@meselechalna6311
@meselechalna6311 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነሽ
@user-wi2gy5hi7x
@user-wi2gy5hi7x 3 жыл бұрын
ቁርጥ ውንድነው የምትመስለወይጉድ
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 3 жыл бұрын
አባቷን። እንድታደንቅ ያደረጋት። የራሡ። አባቷ ትልቅመሥዋትነትከፍሎላታል። ሥራዉነዉ። ጀግና አባት። ሥላላትነዉ።እዚህእድደርሥ ያደረጋት ከፈጣሪበታች። የአባቷ ትልቅ መሥዋትነት። መክፈልነዉ።
@raheltsegaye4150
@raheltsegaye4150 3 жыл бұрын
ወየው ታድለሽ
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
Wey adenaki gud nw ye zendero lij 🥰🥰🥰
@emu8244
@emu8244 3 жыл бұрын
ወይኔ እኔስ የት ሄጄ ነበር ዛሬ ገና ነው ያየኋት ስሟንም የሰማሁት ዛሬ ነው ማርታ ስታለቅስ ኣብሬ ኣለቀስኩ
@dawitabate9291
@dawitabate9291 3 жыл бұрын
ምን አግብቶኝ ነው እንባዬ የመጣው???
@samsungme346
@samsungme346 3 жыл бұрын
ወይኔ ሁለተኛላይ የቀረበይው የቀረበው ልበል እረ ወድነውጂ ፄት አደለችም የታችቤት ይመርመርልን
@startafrica.
@startafrica. 3 жыл бұрын
👉👉👉ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልን እያልን 🧡🧡ቻናላችን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገዋልና🧡🧡 ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል ቤተሰብ ለምትሆኑን በቅንነት እንመልሳለን-
@ethio1994
@ethio1994 3 жыл бұрын
kzfaq.info/love/7szCex9ZQV-tGLBWSgmyQw
@mesiyabatelji5385
@mesiyabatelji5385 3 жыл бұрын
ካሊብዬ እኔ አሁን ሠላም ተስፋዬ ሳላገኛት ብሞት ምን እደምሆን በሕልሜ ሳይቀር እስማት አለሁ አብሪያት እያደርኩ እግዚአብሔር በሚያቀው ከምሬ ነው የሷ ፍልም ሳይ ሳላለቅስ አልጨርሰው ግን ተስፋ አለኝ ሀገሬ ስገባ እደማገኛት ግን እዴት የሷ ድምፅ መስማት እችላለሁ ብቻ ግን እወድሽ አለሁ የኔ ሰላምዬዬዬ
@elsakassie5506
@elsakassie5506 3 жыл бұрын
ቨሬየ እኔም በጣም ነው የምወድሽ 😥
@edijonh6074
@edijonh6074 Жыл бұрын
ቬሮኒካ አንደኝ በዚ ቀጥይበት100ሁሉን አድሎሻል አንድየ
@kokitube3903
@kokitube3903 3 жыл бұрын
Bemaryam dawit thegen akrebewna enen agenagnegn please lala alfelgm
@yeshiamhara1419
@yeshiamhara1419 3 жыл бұрын
እኔም በጣምነው እምወዳት
@sosinakechena9314
@sosinakechena9314 3 жыл бұрын
የሀገራችን ጀስቲን ቢበር ሆነሻል ባክሽ በርቺ 🙄
@samk7242
@samk7242 3 жыл бұрын
ዋውውው አስለቀሳችሁኝ የምር
@user-pj5xs9wr2h
@user-pj5xs9wr2h 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@userdsd6088
@userdsd6088 3 жыл бұрын
ሕጻኖ👌👌👌👌
@user-ek6dk7uw9m
@user-ek6dk7uw9m 3 жыл бұрын
ማርታ ግን እስታይሏ ተመቸኝ ወንድ እስታይል
@meyaye
@meyaye 3 жыл бұрын
የኔአይን የምን ማሽቃበጥ ነው ያለቀሰው አልገባኝም
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 жыл бұрын
😢😢😢😢የኔስ ብትይ
@luluhide5828
@luluhide5828 3 жыл бұрын
የእኔም እንዳንቺ kkkkkkkkk
@giftimemogiftimemo9025
@giftimemogiftimemo9025 3 жыл бұрын
Marta wend new sat?
@rahelworku3729
@rahelworku3729 3 жыл бұрын
Mindinew yetefeterew 😂 Good job Veronica 👏🏾
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 3 жыл бұрын
የኔ ልዕልት 😇🥰
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 жыл бұрын
Yena konjoooo
@engudayahune7145
@engudayahune7145 3 жыл бұрын
እኔ አላምንም የመጀመሪያዋ ህፃን እንዴት እንዳስለቀሰችኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዋው ሁሉም በጣም ነው ሚገርሙት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
አንቺ ገና በጣም ልጅ ነሽ , ጎበዝ ነሽ, አባትሽን እርጂ , አስደስች::
@sebletsedaltsedal81
@sebletsedaltsedal81 3 жыл бұрын
ኦ ያለቀስችው ልጂ ወንድ ነው ነው የምትመሥለው ወይ የፈጣሪ ድራ
@betelham8816
@betelham8816 3 жыл бұрын
እኔም በጣም እወዳታለው ባገኛት
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 3 жыл бұрын
Abatuan ke lik belay yemitwed set le tidar arif nech yibalal
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41