#ወደ_ገዳም_የምትሄዱ_ተጠንቀቁ_አስፈሪ_ዘመን

  Рет қаралды 47,445

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

22 күн бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 165
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s 20 күн бұрын
የእኔ ደግ ትሁት አባቴ ነፍስዎት በሰላም ትረፍ በረከትዎ አይለየኝ ብፁዕ አቡነ አረጋዊ ድምፅዎትን ስሰማ በጣም ነው የሚናፍቁኝጊዜየ ደርሶ ወደርስዎ እስክመጣ።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 күн бұрын
ነጋሽ በዳዳ በጣም ለዛ ያለህ ብቃት ያለህ በሣል እይታና አመለካከት ያለህ ሰው ነህ በርታ
@user-ms1tj3zv6l
@user-ms1tj3zv6l 20 күн бұрын
ነጋሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ መምህራችን ለምን እንድዚህ እንዳሉ ሳይረዱ በጣም ብዙ የኦርቶዶክስ ልጆች መምህራችነን በቴክቶክ ሲሳደቡ ተመልከተናል የአንተ አረዳድ በጣምየሚገርም ነዉ ለሁላችነም ማስተዋልን ይስጠን በእዉነት
@tegestassafa6646
@tegestassafa6646 17 күн бұрын
❤❤
@habtemeseret1198
@habtemeseret1198 15 күн бұрын
እንተ ልክ ነህ ። በቤተ ክርስቲያን ላይ ዘመቻ ሲደረግ የባሰ እንዳይሆን መግታትና መታገል ግድ ነው። እከሌ ጥሩ ነው እከሌ መጥፎ ነው የሚለውን ግን መታቀብ መልካም ነዉ። ቄሱም ዝም መጽሐፉም ዝም የሚለው አባባል አይሰራም። በተረፈ ጥረትህን አደንቃለሁ ።
@romanzebene7656
@romanzebene7656 5 күн бұрын
❤❤
@abrhamwondem1103
@abrhamwondem1103 3 күн бұрын
Kolkmjkk 3:22
@asnakechkebede8274
@asnakechkebede8274 17 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከቶ አይለየን ያቺን ጊዜ መቼም አንዘነጋውም ያንን የኮሮና ጊዜ ያለፍነው በእርሶና በሌሎች አባቶች እንባ ነውና በተለይ እርሶን አንረሳም ያትሁት ድምፅዎት በልባችን አለ እግዚአብሔር አይሳሳትም ምናልባት ይህ ዘመን እንደ እርሶ ላለ ትሁት አባት ስለማይሆን ይሆናል ነፍስ ይማር
@anketbrhanmikre7831
@anketbrhanmikre7831 18 күн бұрын
ልክነው መምህር ነጋሽ ፈራጅ መድሐኒአለም ስለሆነ ነጋሽ ወንድሜ ለወቃሽ አናጋልጣቸው ፍርድን ለእሱ እንተወው
@senaitdegene3940
@senaitdegene3940 20 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን በኮቪድ ፀሎት ጊዜ አይረሱም። በረከታቸው ይደርብን።
@EnaniEnani-du5kc
@EnaniEnani-du5kc 18 күн бұрын
ብፅእ አቡነ አረጋዊ አባቴ ከልቤ ነው የምወዳቸው የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆነና ለሱ መረጣቸው እኛ ወደሳቸው እስክንጠራ በረከታቸው ይደርብን ነጋሽ ወንድሜ ልብህ አይሰበር ከዚህ ሚዲያህ አትጥፋብን ቀጥል እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ ወንድሜ
@hiwottsegaye1314
@hiwottsegaye1314 5 күн бұрын
ሰላም ወንድም ነገጋሽ እንኳን ሰላም መጣህ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ በጣም የምወደዉ መምህር ነዉ ፡፡ ኦርቶዶክስ የሆንን ሁላችንም የሱን ትምህርት በተግባር ብናዉል ተጠቃሚ እንሆናለን፡፡
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 20 күн бұрын
አባታችን ብፁዕ አቡነ አረጋዊ በረከትዎ ይድረሰን እጅግ በጣም የምወዳቸው አባት ነፍስዎትን በአጸደ ገነት ያሳርፋት
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 19 күн бұрын
እመብርሃን የጭንቅ አማላጇ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅሽ ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ የአስራት ሀገርሽን ኢትዬጵያን አስቢ ልጆችሽን አማልጂን እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ እንዲምረን ለምኝልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤ኢትዬጵያ እጆችዋን ትዘረጋለች🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 20 күн бұрын
የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ዕንቁ ወንድማችን መቼም ቢሆን እውነትን ከመናገር ነቅነቅ እነዳትል አውነትን እግዚአብሔር ይወደዋል ቀጥልበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ ይህን ሚዲያ ካላየው እንቅልፋም አይወስደኝም በእውነት ሱስ ሆኖብኞል በርታልን 🙏💚💛❤🙏
@user-bv3je5gl9m
@user-bv3je5gl9m 3 күн бұрын
በእውነት የአባታችን ሞት ለማመን የሚከብድ ነው ትሁቱ አባታችን በረከቶት ይደርብን
@user-yo1nb5hv8p
@user-yo1nb5hv8p 20 күн бұрын
ወንድሜ ነጋሺ ይቅርብህ ከፍ ብለህ አባቶችን አትናገር አትንቀፍ ወደፊት እንዳይብስ ብየ ነው ላልኸው እራሱ ፈጣሪ ነገሮችን ያስተካክላል አባቶች ካስተማሩት አንድ ምሳሌ ልንገርህ አንድ መነኮሴ በገዳም በእሴት ይታሙ ነበር ይባስ ብሎ አንድ ቀን እሴቲቱ ከባዓታቸው (ከጎጆአቸው)ስትግባ መነኮሳት አዩ እና ለአስተዳዳሪው ብሎ ብሎ ዛሬስ ቤት ድረስ አመጣት ብለው ነገሯቸው አስተዳዳሪውም ብልህ ነበሩና ቆዩ እኔ ልያት እና እናንተ ትገባላችሁ አሉእና ኮቴአቸውን እያሰሙ ወደ መነኩሴው ቤት ገቡ መነኩሴውም ሴትዬዋ ላይ ቅርጫት ደፍተውባት ነበር ብልሁ አባት አስተዳዳሪው ማለቴ ነው ቅርጫቱ ላይ ቁጭ አሉእና መነኮሳቱን ግቡእና ፈልጉ አሏቸው መነኮሳቱ ቢፈልጉ ሴትዬዋ የለችም በሉ ሒዱ ሁለተኛ እንዲህ ወሬ እንዳልሰማ አሉ እና መነኩሴውን እና ሴትዬዋን መክረው በፃም በፀሎት እንዲተጉ አድርገው ገመናቸውን ሸሺገው ለክብር እንዲበቁ አደረጉአቸው ይላሉ እና መመስገን ያለባቸውን አቅርብልን ሚነቀፉትን ባለቤቱ ይመልሳቸው ማለት ነው ያለብን
@bereketdaniel8049
@bereketdaniel8049 20 күн бұрын
ጥሩና አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ስለምታቀርብ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን።
@mahinigaa6997
@mahinigaa6997 20 күн бұрын
ነጋሽ ሰላምህ ይብዛልህ የአገልግሎት ጊዜህን እግዚአብሄር ያባዛልህ በዚሁ ቀጥል ማስተዋሉን እግዚአብሄር ይስጠን
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 16 күн бұрын
ያባታችን በረከት አይለየን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@KalMedia-qc7ug
@KalMedia-qc7ug 20 күн бұрын
ሰላም ወንድም ነገጋሽ እንኳን ሰላም መጣህ የእግዚአብሔር ሰላም ከአንተጋር ይሁን እመብርሃን ትጠብቅህ❤🙏
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 20 күн бұрын
የመምህር እዮብ ትምህርት እኔ ማን ነኝ ብዬ እራሴን እንድጠይቅ አድርጎኛል ።ዛሬ ያለሁበት ደረጃ እስክደርስ ስንት የማይገባ ሀጢያት ሰርቻለሁ ?እንኳን ካህናትን ቀርቶ ልጆቼን የመገሰጽና የመውቀስ አቅም (ማንነት)አለኝ ወይ ብዬ እራሴን እንድጠይቅ አድርጎኛል ።ወደ ኋላ የሚያሳይ መስታወት ነው ።ክብር ይስጥልኝ አንተም በርታ ።
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 20 күн бұрын
አባታችን በረከቶዎ ይደርብን 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@azebgizaw180
@azebgizaw180 20 күн бұрын
እንኳን አነሳኸው በዘሠኔ የማመሰግናቸው አባቴን ቄስስ መንግስቱ (የእናት ልጅ )ናቸው በዚሆ ዘመን ደግሞ አባ ኪዳነ ማርያም ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ በረከታችሁ ይደርብን
@senaitalmare4180
@senaitalmare4180 7 күн бұрын
አባቶችን የሚፈታተን ነገር አትናገር የነሱን ለእነሱ ተው
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 20 күн бұрын
ለመምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@Haimanot-py8ef
@Haimanot-py8ef 14 күн бұрын
መምህራችን እዮብ ይመኑ እዉነታቸዉን ነዉ ዝም ማለት ብዙ ያተርፋል
@Fdcghijf435f
@Fdcghijf435f 20 күн бұрын
እንዴት መሰለህ ወንድሜ ያልገባ ነገር አለ ሀሳብ ትክክል እንደሆነ እንረዳለን ግን ምን አለ መሰለህ ሁሉም ነግር በእግዚአብሔር ነው የሚሆነው ስለዚህ ሁሉንም ለሱ መስጠት ነው የሚሻለው አለዛ አሳልፈን ለክፉ መፈስ ነው የመንሰጠው ይሄ ማለት ደሞ እየባሰ እንጂ እየቀነሰ አይመጣም
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 20 күн бұрын
ሰላም ወንድም ነጋሽ ‼‼‼ እኔ በአንተ ዬቱዬብ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ስለዚህ ቀጥልበት አመሰግናለሁ 👏👏👏👏👏👏 መምህር ይመኑ. 👉👉👉 በጣም ታላቅ አስተማሪ ናቸው ማንም ሰው ሰውን ከመተቸት የራሱን ኑሮ ቢኖር ማንም ከማንም አይጣላም ነበር 👈👈👈 ዝም እንበል ማለት የማንንም ድክመት አናውራ እራሱ ባለ ቤቱ መልስ ይስጥበት 👈👈👈 በጣም ሰፊ ትምርት አስተምረው ናል ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 😭😭😭😭😭😭😭😭 ያረፉት አባታችን ምን ነክቶቸው ነው እኔ ን እንዳሳዘኑኝ 😭😭 ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለዘመዶቻቸው ለምእመናን ፅናቱን ስጥልን. 😭😭 አባት ማጣት ቀላል አይደለም 🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne 19 күн бұрын
ትዛዝዝን እሽ
@MilliArega-wc3kh
@MilliArega-wc3kh 20 күн бұрын
አዎ ወንድማችን እኛ ካህናትን መንቀፍ አንችልም አትፍረድ- - -
@ZewdituAsres
@ZewdituAsres 15 күн бұрын
ነጋሽየ ስለገዳም ያቀረብከዉ በጣምብዙትምህርትአለዉ ባለማወቅ እየሄድን ጠፍተናል!!
@user-cu2tt6xv7h
@user-cu2tt6xv7h Күн бұрын
እውነትክን ነው ወንድሜ እኔ የታመመሰው ይዤ ገዳም ነበርኩ ከአዲሳባ ጉዞ የመጡ ሰዎች ታማሚ ሰዎች ያረፉበትን አዳራሽ አስለቅቀው እነሱ ምግብ ይበሉበታል ከዛ ያስወጧቸው ታማሚዎች ምግብ ሲለምኗቸው በርዘግተው ይበላሉ በዘበኘ ፀበልተኞቹን እያስባረሩ በጣም አሳፋሪ ስራ ነው ሚሰሩት ለቅስፈት እንጂ ለበረከት አይሆንላቸውም ደሀን በሽተኞችን እያጓጉ በጣም ፀያፍ ስራ ነው ሚሰሩት ወድሜ ጥሩ ነገር ነው ያነሳከው ። ግን ሚሰማ የለም
@meserettenkir3342
@meserettenkir3342 19 күн бұрын
የቤትክርቲያን አባቶች ካኽናት በተመለከተ ፀሎት አደርግላቸው የቤተከሰርስቲያን ገመና አታውጣ ያንተ የኔ ድርሻ ወይም የምመን ድርሻ መፀለይ ነው ዶግማዋ የሚሽር ከሆነ ቢቻ ልንቃወም እንችላለን ።
@GetachewWolde-xk5sd
@GetachewWolde-xk5sd 17 күн бұрын
ነጋሽ ወንድሜ ለክብረ ክህነቱ መፈተን ምክንያቱ እኛ ነን መወቀስ መወቃቀስ ካለብን እኛው ነን ካህኑ ከያዘው መስቀል ይልቅ የያዘው እጅ ከተሸከመው ክህነት ይልቅ የተሸከመው ሃጥያት እስኪ አስበው ሃጥያት ሰርተህ የሚናዝዝ ካህን ብታጣ እኔ አይሁንብኝ የማብድ ይመስለኛል ሃጥያታቸውን አደባባይ እያወጣን ምእመኑ የጌታ ስጋና ደም ለመቀበል ካህን ይመርጥ ይዟል ክህነቱም ስጋውም የክርስቶስ እንጂ የሰውየው አይደለም የሚለውጠውም የካህኑ ቅድስና ሳይሆን ቃል ኪዳኑ ነው ታዲያ ካህን ያ የጌታ ስጋውን ደሙን መለኮቱን የመፈተት ስራውን ሲከውን ጌታ ዝም ካለው እኔና አንተ ምን አግብቶን ባደባባይ ዝቅ ብለን እንደልጅ አባቴ የማየው የምሰማው ምንድነው ብለን በቤተሰብ ቋንቋ እንመካከር ትውልድ ላይ አቅደን እንስራ አሰረ ክህነት የጠበቀ ትውልድ ቦታው እንዲይዝ ካህናት በቂ ደመወዝ እንዲኖራቸው የተበላሽው አስተዳደር በጥበብ እንግራው ምእመኑ መብትና ግዴታውን ይወቅ ይረዳ የሚያጸድቀን እሱ ነው እርግጠኛ ነኝ ክብረ ክህነት ላይ ያለን አመለካከት ጌታን ደስ አያሰኘውም ስለዚህ ምእመኑን ባደባባይ ካህናትን በቤታችን በጓዳችን እንገስጽ ምእመኑን እየሰበርነው ነው ትህትናህን አደንቃለሁ ጌታቸው ወልዴ ነኝ ከደብረ ምህረት ቅ ሚካኤል የዲ ሄኖክን ክብረ ክህነት መጽሐፍም ማየትም ጠቃሚ ነው
@user-vn4de4vl3x
@user-vn4de4vl3x 20 күн бұрын
ወንድሜ አምላክ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አባታችን በምት ስለተለዮን በስጋ አስተሳስብ ቅር ቢለንም ይህን መጥፎ ጊዜ እንዳያዮ እግዚአብሔር ስለፈቀደ ስለወደዳቸው ነው በመጥራት ያከበራቸው
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s 20 күн бұрын
@@user-vn4de4vl3x አዎ ትሁቱ አባቴ በስጋ መለየታቸው ለእኔ ቢከብደኝም እግዚአብሔር ምን ያክል እንደሚወዳቸው ግ አረጋግጫለሁ ።
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በእዉነት እነዚህ የጉዞ ማህበር ነን የሚሉ ሰወች የሚጠይቁት ትራንስፕርት ከመደበኛዉ በ3 እጥፍ ደብል ነዉ😢😢😢
@rahilnogossi8451
@rahilnogossi8451 20 күн бұрын
አር በርታልን ወንድማችን እዳታቌርጥብን በእርታልን በእጣም ነው የምከታ ተለው እግዚአብሔር ያጠክርክ❤❤❤❤❤❤
@zelalemsisay9343
@zelalemsisay9343 20 күн бұрын
መምህራች የተናገሩት ትክክል ነው የሚሰማ ይስማ በእውነት ለጽድቅ የሚሄዱ እንዳሉ ሁሉ ለእርኩሰት የምንሄድ አለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ።
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne 19 күн бұрын
አባታችን ነፍሰዎትን ከነ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ጋይ የድርግለዎት
@woinihwolde116
@woinihwolde116 20 күн бұрын
ጋዜጠኛ ነጋሽ ዋጋውን አልነገርከንም ስንት ነው ? እባክህ ንገረን
@user-ww7qb1st5f
@user-ww7qb1st5f 20 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 20 күн бұрын
እውነት ትክክል ነው ነጋሽ ኛም እደበግ መነዳት እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው ይቅርታ ያድርግልን
@user-ge1lx6ov5i
@user-ge1lx6ov5i 10 сағат бұрын
mktelalbeh ❤❤❤❤
@user-dx2tt6vb2x
@user-dx2tt6vb2x 9 күн бұрын
Abatachen.berketachew.yedrven.qale.hiwet.yasmalen❤❤❤
@MartaKassa-pu8kq
@MartaKassa-pu8kq 11 күн бұрын
አንድ ጊዜ ደንግጫለሑ ..... ቢንያም ከሚባል ልጅ ጋር ሆናችሁ ያቀረባችሁትን ሳይ እሱ በተለይ ጳጳሳቱን ይናገር የነበረው ንግግር በማየቴ በጣም ደንግጬ ነበር እሱ ማን ነው ብዬ ማርያምን ታስሬ ምናምን ይላል...... ከባድ ነው እግዚአብሔር ሸፋኝ ነው ..... ሲናገሩ ማይጠነቁትን አትጋብዝ በተረፈ ጥሩ ልብ አለህ መነካት እራሱ ትልቅ ነገር ነው ሌላው ይቀጥላል ወንድሜ ዲያቆን ተባረክ
@alemgutema8921
@alemgutema8921 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተባረክ የልቤንፍላጎትና ሀሳብን ነው የምትናገረው እድሜ ከጤና ጋርይስጥልኝ
@magdapetroy8091
@magdapetroy8091 8 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hayatali9974
@hayatali9974 11 күн бұрын
Amen amen amen Egezeyabeher abezto yebarekeh
@ethiopiaasnake5047
@ethiopiaasnake5047 20 күн бұрын
ወንድማለም ሰላመ እግዚሀብሄር ይብዛልህ የሚገርምህ እኔ ሙዳይ መፅዋት ውስጥ መክተት ያቆምኩት በዓበታችን በአቡነ ጳውሎስ ግዜ ነው ያለኝን ወደገጠር ቤተክርስቲያን ነው የምልከው አነሰ በዛ ዓልልም በአንተ የሚተላለፋትን ጭምር ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የአባታቸን በረከት አይለየን
@hdkxhhdjt2602
@hdkxhhdjt2602 20 күн бұрын
ነጋሽ ወድሜ እዚህ ላይ የሚሰሩት አብዛኛውን ተሀድሶ ናቸው እኔ ተጣልቻለሁ ከዛ በዎላ መሄድ ትቻለሂ እጣንና ቅባቅዱስ ሎሚ የተባረከ ነው ብለው ይሸጣሉ የሚገርመው የሚታወቁ የቤተክርስቲያን ሰዎች አሉበት በጣም ነው የሚያዛዝነው
@hibsttadesse-nr5qm
@hibsttadesse-nr5qm 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 20 күн бұрын
አባታችን አቡነ አረጋዊ ነፍስዎ ከደጋጎች ጎን ይኑርልን እኔ መቼም ከልቤ አይወጡም በኮረና ግዜ ቤተሰቤ በሙሉ በጉጉት ነበር የምንጠብቃቸዉ አባታችን በረከትዎ አይለየን🙏🙏🙏
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s 20 күн бұрын
@@alemtsehayhailu4069 አሜን
@wubitethiopia1405
@wubitethiopia1405 20 күн бұрын
ነጋሽ ሚዲያ የምታቀርቡት ፕሮግራም ድንቅ ነው። ብፁእ አቡነ አረጋዊ የሚቆጩ አባት ናቸው። በረከታቸው ይደርብን። እውነት እይታህን አደንቃለሁ። ግን በገንዘብ በአበል የሚያስተምሩም ሆኑ ዘማሪያን ለምን ይከፈላል? ወንጌል በገንዘብ ይሸጣል እንዴ? በየደብሩ ያሉ አገልጋዮች ቢያስተምሩ የሚል ሀሳብ አለኝ ። ነጋሽ የምታቀርባቸው መምህራን የኦርተዶክስ እንቁዎችን ነው እናመሰግናለን በርታ።
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 20 күн бұрын
ሰላም ወንድም እንዴት ነህ ስለ ገዳም ስነስራአት ግን በሰፊው ትምህርት ያስፈልጋል የእውነት ትምህርት አይሰጥም ማለቴ ሳይሆን እኛ አሰማም 😢😢እኔ ገዳም ሲባል የማስበው የነበረው እንዴት ልገርህ በጣም ነበር የምፈረው. በእርግጥ ያደኩት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ብቻ ሌላ ሀይማኖት ተከታታይ የለም ነበር ግን ገዳም የለም እና በደንብ አላቅም የነበር አሁን በቅርቡ የሆነ አገር ያለ ገዳም ለመጀመሪያ ግዜ ሄድኩ ጠብቄው የነበረው እና ያገኘውት ግን በስማም በጣም ያስፍራል እዘው ከገዳሙ ግቢ መጠጥ ቤት ምግብ ቤት ብቻ የሌለ የለም ጭራሺ ፀበልተኞቹ ሰክረው ይደባደባሉ ጫት ብቻ ነው እንጂ የሌለው የሌለ ነገር የለም እዘው መነሀርያ አለ ብዙ ወጣት ስጋውይ ፍላጎቱን ያሳካበታል ብቻ አዝኘ ነው የተመለስኩት እና ቢታሰብበት ጥሩ ነው 😢😢 እና ነጋሺ በእናትህ በየት ላግኝህ ??
@yenealemterefe8627
@yenealemterefe8627 20 күн бұрын
negasheye berta ayzone wedehola mehede yelem wedefite new mehede. ye-akaki lije.
@edilmulye1955
@edilmulye1955 20 күн бұрын
ወንድሜ ነጋሽ፡በእውነት፡ እግዚዐብሔር ፡ይመስገን!!! ሁላችንንም ፡ቃለ ፡እግዚዐብሔርን፡ ሰምተን፡ የሚርድ፡ ልብ ይስጠን፡ እኔ፡ የምልህ፡ አባቶቻችን ያስተማሩንን፡ በተግባር፡ እናውል፡ ልክ የተሸሸገውን፡ ገመናችንን፡ እንደማናወጣ፡ ሁሉ ፡የለቅሶአችንን ፡አመሃ፡ ፈጥኖ ፡እንዲምረን ፡በእርሱ ፡ፊት፡ እናፍስስ ችግሮቻችን፡ በውስጥ ፡የሚፈቱበትን መንገድ፡ እንፈልግ።
@abebagonfa5582
@abebagonfa5582 6 күн бұрын
ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥክ አሁንማ ገዳም አይደለም ቤተክርስቲያንም ስንሄድ ፎቶ እና ቪድዮ ነው ስራ ያረግነው እባካቹ አቁሙ። የእውነት ለመናገር ነቀፌታችን በጣም በዛ ሰው መሆናቸውን ሁሉ የረሳነው እስኪመስል ስለዚህ መምህራችን እውነት ነው ያሉት መልካሙን ጎልተን ብናወጣ ቤተክርስቲያናችን እኛም የት በደረስን ፈጣሪ ምህረትን ይላክልን
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 20 күн бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን
@etifasefa2886
@etifasefa2886 20 күн бұрын
ወንድም አለም ነጋሽዬ የእኝህ አባት ሞት እንደ እናቴ ሞት የግር እሳት ሆኖብኝ በልቤ ተተክሎብ ይኋው አለ እስከ አሁን።
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s 20 күн бұрын
@@etifasefa2886 የእግር እሳት የስጋ አባቴን አጥቼዋለሁ ባለቤቴንም በተመሳሳይ የአባታችን ሞት ግን እውነትም የእግር እሳት የልብ ቁስሌ ናቸው እስከ ዘላለም
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Күн бұрын
ነጋሽ ሚዲያ ተከታታይህ ነኝ ከመንገድ ሰትወጣ እያየሁ ዝም አልልም ብዬ ነው ይሄውም አባ ሐይለማረያም በረከታቸው ይደርብን እያልክ ሰውየውን አለተገቢ ቦታ ሰጠሀቸው 😎 እኝህ አባት ተብዬ በ2016 በነጮች አቆጣጠር በሳልተምህርት ቤተክርስተያን ውስጥ ፕሮቴስታንተን ከነጫማቸው አስገብተው ቅባታቸውን ሰቀበቡ ነበር የህን መረጃ ከAesop Ethiopiya የሚል ሚዲያ አለ እዛ ላይ ገብተህ ተመለክት "" አዲሱ የአለም መንግስት ሐይማኖት"" ከቀጥር1-3 አለልህ የኝህን አባት ተብዬ ብልግና ትረዳለህ😎 ለመረጃ ቅርብ ሁን በተረፈ በርታ!
@abebe7532
@abebe7532 16 күн бұрын
Wendig Negash Hoy ‼️ Ebakih Like lije, Yehen kefa yembal Lij Be Orthodox dem zemari negn yemel Lij Be you Tube , kefa Media yemebal Ye Kenfer kelem eyetekeba yegebal Abatachn yewerfal Ere tew bilde,,, Wanaw Merejaw new min agebash yelal‼️ Yekenfer. Kelemumebtunew‼️ Gin be Orthodox sim aychalim And belut yehen Lutti ‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@yeshibelet8832
@yeshibelet8832 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማረን
@Biniamafewerki-il4rv
@Biniamafewerki-il4rv 20 күн бұрын
ኣሜን❤🎉❤🎉
@user-cv2mw4di6j
@user-cv2mw4di6j 17 күн бұрын
አባቴ ኑሩልን አንዳንዶች ቡና የሚፈላበት አንገባም እድል ነው እንጀራ እየበሉ ሰው የሚያሙትስ አይብሉ ሊባል ነው
@user-qv4zp1fm1n
@user-qv4zp1fm1n 16 күн бұрын
ቃለ ይህወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p 20 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@etifasefa2886
@etifasefa2886 20 күн бұрын
ሠላም ወንድም አለም
@adanchgamachu2186
@adanchgamachu2186 7 күн бұрын
አምላክ ይርዳህ ግን ልክ ነው ሠባኪው ሌላ አማራጭ እየጠፋ ነው አሥተያየት የሚሠጠው
@rahellove7588
@rahellove7588 20 күн бұрын
ሰላም ነጋሽ እንኳን ሰላም መጣህ
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne 19 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ,ጋዜጠኛ እድሜ ይስጥህ
@Sensintayehu-ye9me
@Sensintayehu-ye9me 11 күн бұрын
😑Amen Amen Amen 🙏
@sfggfgddg7876
@sfggfgddg7876 20 күн бұрын
ድንቅ ነው ግን በጣም እየረዘመ ነው
@dohadoha6492
@dohadoha6492 19 күн бұрын
💯💯💯💯💯😭😭😭😭😭💯💯💯💯💯 Egziabher yimsgan salhulum negar ❤
@user-kh1qo1ps3g
@user-kh1qo1ps3g Сағат бұрын
እኔ አርብ ሀገር ነው ያልሁት ግን ኦላይን መሀበር አለኝ የችግሩ ብትክርስትያን ለመርዳት ፕሮግራም ይዝናል እግዚአብሔር ይርዳን አባት አሉን በኢሳችው አምካኝነት ይድርሳቻል 🙏🙏🙏
@sositeresa7568
@sositeresa7568 16 күн бұрын
ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ ለቤተ ክርስቲያናችን ያለህን ቅናት በጣም ነው ምወድልክ።በተረፈ መምህራችን መምህር እዮብ ይመኑ ያሉት ሀሳብ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው አውነትም ነው ያዉ አሳቸው እንዳሉት ዲያቢሎስ ፈተናውን በእረኞች ላይ ያበዛል መንጋውን ለመበተን እና ከዛ የተነሳ እስቲ መውቀስ ብቻ ሳይሆን ፈጣሪ እንዲያበረታቸው ፀሎትም እናድርግላቸው የሚል ሀሳብ ያዘለ ነው።ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።ነገር ግን ፀሎት ማድረጉ እንዳለ ሆኖ መፅሀፍ ቅዱስ እንደዚውም ደሞ እውነትን ግለፅ ስለሚል መናገርክ ክፋት የለውም።so ፀሎት እያስቀደምን እውነትን አንገልፃለን ከዛ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒት አለም ሁሉን ያስተካክላል።
@tigistdemissie
@tigistdemissie 20 күн бұрын
ወንድም ነጋሽ እውነት እኔ ሁል ጊዜ የማስበው ሀሳብ ነው ያነሳህው እድሜ ፀጋውን ያድልህ
@AsterGebayo
@AsterGebayo 16 күн бұрын
ስለገዳምየተናገርከው ስለጉዞጫረታእኔምቅሬታአለኝወንድሜተባረክ
@WoinAm
@WoinAm 16 күн бұрын
ሠላም ወንድማችን ጥሩ መልዕክት ታስተላልፋለህ፡፡ አንተ ያልከው ልክ ሊሆን ይችላል መምህር ኢዮብ ያስተማሩትን በማስተዋል ብናየው ይህ የቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ነው ፡፡አምላክ የቀባውን የሚቀጣው አምላካችን ሰለሆነ ከአንተ የበለጠ እውቀት ባይኖረኝም አስተያየት ስጡኝ ባልከው መሰረት ግን ከእኛ የሚጠበቀው በዚህ ዘመን በብርቱ መጸለይ ነው፡፡ የምታደርገውን በጎ ነገር ሳላደንቅልህ አላልፍም፡፡ እመብርሃን ብርታቱን ትስጥህ! በተቀቡት ላይ እጃችንን እነዳናነሳ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን፡፡ ለእነሱም የተቀበቡበትን አገልግሎት እንዲሰጡ አምላከ ቅዱሳን ይርዳቸው
@Serkalem-tc5xz
@Serkalem-tc5xz 20 күн бұрын
ሰላም ላተይሁን ወድማችን ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 20 күн бұрын
ብፁእ አባታችን በረከታቸው ይድረሰን መምህሮኞቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኝ አባት የእየሱስ ገዳም አባት ናቸው አንድ ልጅ ብቻ እያስተማሩ ያሉት 🎉🎉🎉በርታልን የኛ ጀግና መምህር ደረጄ ዘወይንዬ ናፍቀውናል አልተመለሱም?
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 20 күн бұрын
ወንድሜ ነጋሽ በእግዚአብሔር ሰላምታ ሰላም ልልህ እፈልጋለሁ በሰሜን ጎንደር ደባርቅ ወረዳ የ ቅዱስ ሚካኤል ፀበልና የሌሎች አቢያተ ቤተክርስቲያን በ8 የከተማ ቀበሌና በ35 የገጠሩ አካባቢ የተከበበች ናት እና በዚች ከተማ አንድ ምዕመን አንድ ወር ሊጠመቅ 100ብር የከፍላል እግዚአብሔር እንድንበት ዘንድ በነፃ የሰጠንን በገንዘብ እየተሸጠ ነው
@rahilnogossi8451
@rahilnogossi8451 20 күн бұрын
አር መቀጠል አለብክ ወድማችን😢
@user-nt6vp3dn9b
@user-nt6vp3dn9b 20 күн бұрын
ነጋሽ ስለምታቀርባቸው ርዕሰ ጉዳዮች በጣም ገንቢ እና ዘመኑን የዋጁ ጠቃሚና ወሳኝ ሀሳቦች ናቸው በጣምም አስፈላጊ ናቸው በአንድ መምህር አማካኝነት የሰማካቸው ተግሳጽ መሰል ትምህርተ ለሀሳብህ ወይም ስለ ቤተ ክርስቲያን ጠቃሚ ጉዳይ ትንሽ ያዝ ያደረገህ ይመስላል ነገር ግን አንተን አይመለከትም ከተመለከተም ሌቦችን አጭበርባሪዎችን የሙዳየ ምጽዋት ገልባጮችን ነው የሚመለከተው በፍጹም እውነቱን እውነት ከማለት ቅንጣት ያህል አትጠራጠር እውነት መቸም ቢሆን እውነት እንጅ ሀጥያት ወይም ወንጀል ሆኖ አያቅም እውነት ነው ከአባቶች ከመምህራን የሚተላለፉ መልዕክቶችን ማዳመጥህን አደንቃለሁ ግን እውነት እውነት ነው ከቻልክ መምህሩ ጋራ በአካል አግኝተህ ብታናግራቸው ጥሩ ነው እውነታው ለእሳቸውም ስለ ማይጠፋቸው አእ😢ምሮህ ንጹህ ሆኖ እንድትሰራ ለማለት ነው አመሰግናለሁ
@NigstWelde
@NigstWelde 20 күн бұрын
ዋ ለኔ ወዮታ አለብኝ 😢😢😢
@mekidesdegu
@mekidesdegu 20 күн бұрын
ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅ
@AnileyYehualaw
@AnileyYehualaw 18 күн бұрын
ትክክል
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@wondesonworku2882
@wondesonworku2882 3 сағат бұрын
Wendeme menkifihin akum asalefih eysethin new hulegeza yanten midya say esakikalew lea eminet lalu agaletalewe eyalk eghane agaleteken tew tew tew wendwma gemenacheneen atawta aselifihi setehin bechaleh tililache enge atwekisachew mane nitu alena yemame emint new rasachewen yemiwekisu egha becha new tew legizeabihair asalefih enist anbebehi
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 20 күн бұрын
ነጋሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 20 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@etifasefa2886
@etifasefa2886 20 күн бұрын
ወንድም አለም ነጋሽዬ ገዳመ እየሱስ ነው
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 18 күн бұрын
ቤተክሕነትን መከሩ ጉቦ የቅር አፈርን አንገታችንን አሰደፋን።
@frehiwothmariam9744
@frehiwothmariam9744 5 күн бұрын
ወንድሜ ነጋሽ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ። የፀሎት መፅሃፍቶች ስንት ስንት ነው ዋጋቸው ? አመሠግናለሁ
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s 20 күн бұрын
አይ አባ የእግር እሳቴ ጊዜየ ደርሶ ወደ እርስዎ እስክመጣ በጣም ነው የሚናፍቁኝ አባ አባቴንም ቀብሪያለሁ ትዳሬንም የአባ ሞት ግን አዲስ ይሆንብኛል በረከትዎ አይለየኝ አባ
@user-hh2xt1qq7k
@user-hh2xt1qq7k 20 күн бұрын
Negash bitetawu yishelali sawu nachewu ina lesetu yichilalu niseha gebitewu limelesu yichilalu wayi bawusite betenagere turunewu comment sinoruma
@bethelehem4989
@bethelehem4989 20 күн бұрын
ወንድሜ ነጋሽ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለኝና ብሞት ሙዳየ ምፅዋት ላልሰጥ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ ለገጠር ቤተክርስቲያን መርዳትና ለነደያን እሰጣለሁ እንጂ እንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ከበረከቱ እያሳተፍከን ነው በዚሁ ቀጥል እንጂ ማርያምን እየተቃጠልኩ ነው በየቤተክርስቲያኑ የሚሰራው ስራ ያሳርራል ያቃጥላል ሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በአገር ውስጥ ከአገር ውጭ ያለ ሁሉ ሊያስብበት የሚገባው ነገር ነው የሙዳይ ምፅዋት ኪስ ማደለቢያ ሆኖል
@ameer9102
@ameer9102 20 күн бұрын
1000 like
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@DanielAbebe-bx4ld
@DanielAbebe-bx4ld 20 күн бұрын
Wendimachin Negiye minm nager wede hula indatil Mamihir eyob yalewut be igziabher manfes yeteshomutin abatochin new inji ante yamitakerbachew abatoch tekulawoch negadewoch nachew indazi zim kalin Ima nege mnm Ethiopia lay orthodox ayinorim
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk 7 күн бұрын
ፎቶመነሳት፣እና፣እየሩሳሌም፣ይሄይመስላል፣መታየት፣ያለበት፣ነው፣ይሄን፣ለማየት፣ያብቃን፣ቢባልምንችግር፣አለበት፣
@halasaade8338
@halasaade8338 20 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@AzebMekonen-pp5jo
@AzebMekonen-pp5jo 13 күн бұрын
Teeeeeklle
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 20 күн бұрын
🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 20 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 27 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 75 МЛН
በነብዬ አልደራደርም መልስ ለዲቃላው !
27:57
Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Рет қаралды 252
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24