#ወደ

  Рет қаралды 63,291

Tg kutaber tube

Tg kutaber tube

4 жыл бұрын

Пікірлер: 1 700
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 жыл бұрын
ሰላም ውዶች ክርስቲያን በነበርኩበት ጊዜ በጣም ደስተኛ ነበርኩ እውነት እላችሗለሁ የቄስ ትምህርት አንድ ያልተማርኩት የለም መዘምራንም ነበርኩ አላህ በፈቃዱ ወደ እስልምና አመጣኝ አልሀምዱሊላህ ደስተኛ ነኝ
@user-rk7jw5ge6b
@user-rk7jw5ge6b 4 жыл бұрын
እኔም ክርስቲያን ነበርኩ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን
@MesiGemechu
@MesiGemechu 4 жыл бұрын
ማርዬ የፈለግሽውን ሀይማኖት ተከታይ ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ ነዉ እንወድሻለን ምንም ሁኚ
@user-qf1yr4rh7i
@user-qf1yr4rh7i 4 жыл бұрын
አላህ አይወልድም አይወለድም ያለማቱ ጌታ
@african8846
@african8846 4 жыл бұрын
እኔም ሙሥሊም ነበርኩ አሁን ክርሥቲያን ነኝ
@Vc-fe2ob
@Vc-fe2ob 4 жыл бұрын
እኔ የሀይቅ ልጂ ነኚ ማማየ አልሀምዱሊላ እስላም በመሆንሽ ማማየ
@jameljamel881
@jameljamel881 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አለሁ አክበር አሊሀምዱሊላህ የእኔ ውዴ እህት እንካንም ወደተፈጠራሺበት አላህ ሱባሀናላሁ ተአላ መጣሺ ያረብ
@hewiasme6749
@hewiasme6749 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስን መካድ ያስኮንናል ማርያም አማላጅ ናት አሁንም ቢሆን ከተመለሽ ትምርሽአለች ልቦና ይስጥሽ
@abduyesuf6764
@abduyesuf6764 4 жыл бұрын
ما شاء الله
@sojoogoj3696
@sojoogoj3696 2 жыл бұрын
Masha allah
@-CK-rw8ft
@-CK-rw8ft 3 жыл бұрын
masha allah
@maryamseid3471
@maryamseid3471 4 жыл бұрын
ኮሜት እጂ ቪድዮውን አልሠማሁም
@fametmlove4074
@fametmlove4074 4 жыл бұрын
መሻ አላህ አላሀምድሊላሂ እደኔ እኔም እዳችሁኔ ነው እስልምናን የተቀበልኩት አላህምድሊላሂ ኢስላም በመሁኔ
@user-vj6zc7ct1l
@user-vj6zc7ct1l 3 жыл бұрын
እኔም ክርስታያን ነባርኩ አሁን ግን እስለም ነኝ አለሀምዱልለሂ ዲነል እስለም ለወፈቃን አምለክ ምሥጋና እጥፍ ድርብ ሆኖ ይጋባው
@abebaabeba5207
@abebaabeba5207 4 жыл бұрын
የኔውድ እኔም ሀይቅ ነኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማየ ሲቀጥል አላህ የሚወደውን ነው ወደትክክለኛው መንገድ የሚመራው በጣም ደስ ይላል በርች ማማ
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 жыл бұрын
ተክቢርርርርር አላሁ አክበርርርር እንኳን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራሽ ቲጂዬ የኔ አስተዋይ
@nesritube6099
@nesritube6099 4 жыл бұрын
አላሁ አክብር ሰለምቴ በመሆንሽ ብቻ ሰብስክራይብ አደረኩል በኡነት ላይ ፅናትን ይስጥሽ ያረብ እኔም ሰለምቴ ነኝ ሰለምቴ ሳይ በጣም ደስ ይለኛል አላህ ሁላችንንም ኢስቲቃማን ይወፍቀን
@munahassen6761
@munahassen6761 4 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ ማሬ እኔ ሙስሊም አልመሰልሽኝ ነበር በዲኒሽ በርቺልኝ ቅመም
@user-ml6yc1rf2b
@user-ml6yc1rf2b 4 жыл бұрын
ወአለኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት መጣሽ ያገሬ ልጅ❤️❤️😘😘አላህ ይጨምርልሽ
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16