ወደ እስልምና የመጣችው ጠንካራዋ ያስሚን

  Рет қаралды 61,051

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

Жыл бұрын

Пікірлер: 356
@Abekidada
@Abekidada Жыл бұрын
0911692486 ዋትሳፕ አናግሩን ለረመዳን ሰርፕራይዝ የያስሚን ቲክቶክ አካውንት www.tiktok.com/@yasminyabsera?_r=1&_d=dd69a0eac8bj7b&language=en&sec_uid=MS4wLjABAAAAz7bKqJ0MYVseOWj3ZgQ1u1O4mbBa-7P53jlE5NBT6VTPnNNeh8PpYP8EYQFHRFvI&share_author_id=7108427162600047622&source=h5_m&u_code=dd699mhkfkb71i&timestamp=1673379705&user_id=6843470514099405829&sec_user_id=MS4wLjABAAAAAH1SXLuJbWk6eTnXnwqR8xpj_kia93QnLHthRMorx0KyI_shjRkrzgF9GX2rPqc6&share_iid=7186628223840012037&share_link_id=1c066366-0110-4273-9cf9-3fd8719f49e6&share_app_id=1233&ugbiz_name=Account&ug_btm=b5470%2Cb5836
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
ጡሩ ሀሣብነው ቀጥሉበት❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
@qader6010
@qader6010 Жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በዛውም ሷሊህ የሆነው አላህ የሚፈራ ባል ፈልጉላት እህቴ ያስሚን አላህ ያሰብሹውን ያሳካልሽ
@ccasiisismaciil8406
@ccasiisismaciil8406 Жыл бұрын
Maasha allh
@husseinmohammed4540
@husseinmohammed4540 Жыл бұрын
Teach her Towhid Towhid Towhid please please
@trunehbushra5573
@trunehbushra5573 Жыл бұрын
ናፈቅሽኝ ኣላህ ይጠብቅሽ
@user-io6hf9gv7s
@user-io6hf9gv7s Жыл бұрын
እኔም አድሰ ሰለምቴነኝ በርች ውደ ሰለምቴወች ጠንኮሮችነን ፈተናም ቢባዛብን የኔውደ
@saada9739
@saada9739 Жыл бұрын
አቺንም አላህ ያበርታች በዱንያው ፈተና ሰበብ የአኼራውን ፈተና ያቅልልሽ የኔ ውድ
@jemiladawood4910
@jemiladawood4910 Жыл бұрын
አላህ ይገዝሽ በርች ማሻአላህ
@ztubeztube5343
@ztubeztube5343 Жыл бұрын
አላህ። ይገዝሽ
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Жыл бұрын
አብሽር አላህ ከአንተ ጋር ይሁን
@hawakamale1954
@hawakamale1954 Жыл бұрын
ዩትዮብም ክፈቱላትትትትትትት
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Жыл бұрын
እደዚህ አይነት ስራወችን ቀጥልበት በጣም ደስ ይላል
@user-xw4vq9bt4l
@user-xw4vq9bt4l Жыл бұрын
ማሻአላህ ያስሚንን ካየኋት ጀምሮ የናተ ቤተሠብ የሆኩት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ
@user-wn5tr8jn1v
@user-wn5tr8jn1v Жыл бұрын
እኔም
@moe0079
@moe0079 Жыл бұрын
እኔም
@yarustasey6091
@yarustasey6091 Жыл бұрын
የሥሚ መሸአሏሕ ጥሩ ነው አሏሕን አሚፈራ ከተገኘ ተዘወጂ 💖🌹🌷💐
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ahmedfc6777
@ahmedfc6777 Жыл бұрын
ሳህ😍
@kamonaso2855
@kamonaso2855 Жыл бұрын
@hadiyasisay3956
@hadiyasisay3956 Жыл бұрын
እኔምእፈልጋለሁ ሰለምቴነኝ ገና ግንሁን ዱባይነኝ አላህይጠብቃችሁ
@semlove3197
@semlove3197 Жыл бұрын
የኔ ዉድ አብሽሪ
@Metiwollo5
@Metiwollo5 Жыл бұрын
አብሽሪ ምርጤ አላህ በተዉሂድ ላይ ያፅናሽ
@abuabdulnur1163
@abuabdulnur1163 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል በርቱ!
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 4 ай бұрын
አሏህ ያፅናሺ
@Salsibel
@Salsibel Жыл бұрын
ማሻ'አላህ ከስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታዎች ናቸው ወላሂ አብድልከሪም አንተንም ወድማችንም አላህ ጀዛቹ በጀነተል ፊርዶስ አላህ ይክፈላቹ ከልቤነው ዱአ ያረኩልህ ወላሂ በጣም ደስነው ያለኝ ስጦታዎቹ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ደምሪኝ ማማዬ
@seadmohemmed2382
@seadmohemmed2382 Жыл бұрын
የኔዉድ አላህ ያበርታሽ ቁረአንን እደቀራ አመቻችላት አቡኪ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኛ
@zamzamtakele8524
@zamzamtakele8524 Жыл бұрын
ዬኔውድ አላህ ያሀፍዚክ እኔም 2 እህቶቼም ኢንዳቺ ሰለምቴ ነን ዲነል እስላም ሂዎትን ያበራል እና አንቢቢ ማንበብ በጣም ጥሩ ነው
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Жыл бұрын
ይህን ስጦታ የሰጠህ ካላገባህ ይችን ቆንጆ አግባ አትለፍህ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын
አግብቶዋል
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x Жыл бұрын
@@user-eh6cc6vj1j ምን አሳወቀሽ ክክ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын
@@user-uj2cg9fv9x ምነው ሀዩ ዘቢባ ወይም ደዳን ዬት ወስደሻት ነው ምን አሰዋቀሽ የምትይው ወይስ እየቀለድሽ ነው
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x Жыл бұрын
@@user-eh6cc6vj1j እሷማለት የፈለገችዉ አቡኪ ሳይሆን ስጦታ ስጡልኝ ያለዉ ልጅነዉ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Жыл бұрын
@@user-uj2cg9fv9x 👍👍🌷🌷🌷
@zahrafathima7488
@zahrafathima7488 Жыл бұрын
ሚየስቀራት ሰው የስፈልገተል ምክኘቱም ጀመሪ ስለሆነች ኡስተዝ የስፈልገተል
@mohamednur1696
@mohamednur1696 Жыл бұрын
Iam willing to help Yasmin please let me get her number and account
@trvgdfgg3669
@trvgdfgg3669 Жыл бұрын
ምርጥ ስጦታነው የጀነት መንገድ መጓዣ😍
@hawakamale1954
@hawakamale1954 Жыл бұрын
ፍትህህህህህህህህ ለሀድያ ሙስሊሞች ፍትህ ለጉራጌ ሙስሊሞች ፍትህህህህህህ ያስሚን አላህ ያበርታሽሽ
@zkiya989
@zkiya989 Жыл бұрын
ለጉራጌ ነው ያልሹ ምን ተፈጠር
@hawakamale1954
@hawakamale1954 Жыл бұрын
@@zkiya989 ሂጃብ አውሉቁ ተብለው እቢይ ሥላሉ እቤታቸው ሂደው አሠረዋቸው
@trvgdfgg3669
@trvgdfgg3669 Жыл бұрын
ሀዲያ ወለጋ በአክራሪ ቤ ጤ ወች ጭፍጨፋ ይቁም
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ማሽ አላህ ጀዛኩሙላህ ከይረን ወንድማችን እህታችነም በዲንሽ ጠንካራ አልህ ያድርግሽ ሁቢ
@muhammedhamid4920
@muhammedhamid4920 Жыл бұрын
አላህ ያፅናሽ ያበርታሽ እኛንም ይምረን።
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ እህቴ ወንድሞቸም ጀዛከላህ ኸይረን
@zeharatube1277
@zeharatube1277 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ መጨረሻችንንን ያሳምርልን እህታችን አላህ ያጠንክርሽ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኛ
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m Жыл бұрын
ኢሸሀላህ ወላሂ እኔም አገር ስገባ እዘይርሻለው
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Жыл бұрын
ያሳካልሸውድ😎😎
@Salsibel
@Salsibel Жыл бұрын
ያስሚንዬ አላህ ያጠክርሽ በስልምናሽ ያፅናሽ ያፅናን ደሞ ትልቅ መልክትነው ያስተላለፋሺው ሰዎች ሳይሆን ቁራአንና ሀዲስን ተከተሉ እስልምናን ምንይላል እጂ አከሌ እደዚህ ብሎአል አትበሉ
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ😊😊😊😊የቡና መኪና ተሰብሮብኛል ካለችህ እሱንም ሰርፕራይዝ አድርገሀት ብሆን 😊
@bentsiraji6300
@bentsiraji6300 Жыл бұрын
ወላሂ መፀሀፉን ሁሉንም እፈልገዋለሁ እስኪ ላኩልኝ ያጀመኣ😢
@zinatawol775
@zinatawol775 Жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
የኔ አስተዋይ መጨረሻ ላይ ያስተላለፍሽው ትክክል ነው ማማየ ❤❤❤❤❤❤❤
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህት ወድሞቸ በቅንንት ስብሥክራይብ አድርጉኛ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ አገራችንን ስላም ያድርጎልን ያረብ💔😭💞
@txm8826
@txm8826 Жыл бұрын
መሻ አሏህ በጣም ደስ ይለል የኔ ጀግና ጎበዝ በርች 👍👍🌹🌹
@hhhhm7295
@hhhhm7295 10 ай бұрын
Shukran Jazakallaahu khayran Aboke and yasmin, I am from somali region new for Abeke and dada channel wlhi very interesting and heartaching history.
@user-co6ih3qb2k
@user-co6ih3qb2k Жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله ❤
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ላሰጭም አላህ ይስጠው ለተቀባይም አላህ ፅናት ይስጥህ
@abdunuru4221
@abdunuru4221 Жыл бұрын
ማሻኣላህ ተባራካለህ ያስሚኔ አላህ ሙልተዚም የሆነ አላህን ፈሪ በል ይስጢሽ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
ማሻ. አሏህ በርቱ ጀዛኩሙሏህ ኸይርን አብኪ 🌷🌷🌷🌹#በርች የኔ ቆንጆ ያስሚን
@user-uz4ir7qx7u
@user-uz4ir7qx7u Жыл бұрын
ما شاء الله جزاكم الله كير
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын
አቡኪየ ሰላም አባባልህ እዴት ደስ እደሚለኝ የኔ ጀግና ወድም አሉ እጅ እናህመድ ወሎ እና መሠሎቸ ሀይ አማናዉ እያሉ የሚጀምሩ
@fafifafi136
@fafifafi136 Жыл бұрын
Wa wr wb ማሻአላህ አቡኬ ጀዛከላህ ኸይር አላህይጠብቅህ ከነመላዉ ቤተሰብህ ያስሚን አብሽሪ ጀግናነሽ በርቺ ጠካራሴት መሆን ደስይላል
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 Жыл бұрын
mashallah .. mashallah .. welcome to islam sister ,, yasmin ,, may allah award good health longlife ..
@zharaendris7460
@zharaendris7460 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህወደ ቀጥተኛው መንገድ መርቶሻል እህቴ መጨረሻሽን አላህ ያሳምርልሽ
@foziamohmmedaddis1409
@foziamohmmedaddis1409 Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አሏህ ይጨምርልሽ ያስሚንየ ትልቅ መልእክት ነዉ ያስተላለፍሺዉ بارك الله فيك وجزاك الله خيرا والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
@yoyooz45
@yoyooz45 Жыл бұрын
Masha Allah Gert work brother and beautiful gift, jzkallaha
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Жыл бұрын
ማሻአላህ. ማሻአላህ. አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ በርቺ ያሲም ቆንጆ. አላህ. ሳልሆ የሆነን ባል ይወፍቅሽ. አላህ የሚፈራ ኢሻአላህ
@khadejaahmed9395
@khadejaahmed9395 Жыл бұрын
ሡበሀንአላህ ሙስሊም መሆንኮ መታደልነው. ጀዛከላህ ኸይረን ወዲሜ በወጣ አላህይተካህ
@zolfa1313
@zolfa1313 Жыл бұрын
ዋው ማሻ አላህ አስሚን የኔ ወድ ማሻ አላህ አላህ ካቺ ጋር ይሁን
@aliyafadilu7221
@aliyafadilu7221 Жыл бұрын
Ma sha Allah yen konjo 💞💞
@vission163
@vission163 Жыл бұрын
Maashallah maashallah mabruuk
@yusufahmed5036
@yusufahmed5036 Жыл бұрын
mashaalah
@sofiaasfaw7234
@sofiaasfaw7234 Жыл бұрын
Masha allah 🌺masha allah ❤️😍
@thahirthahir5660
@thahirthahir5660 Жыл бұрын
Mashaallh Mashaallh Tabrakallaa Alhamduli
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Жыл бұрын
የልቤትርታ እስልምናየነሽስክብርናሂወቴ
@user-ui1zo2uh1d
@user-ui1zo2uh1d Жыл бұрын
ማሻአላ'አላህያፅናሽ
@user-cv8hn2qv5w
@user-cv8hn2qv5w Жыл бұрын
Maash Allah👍👍
@user-ik3ue4ny3e
@user-ik3ue4ny3e Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@yoyooz45
@yoyooz45 Жыл бұрын
Masha Allah tbark Allah may sister
@HamzaMostefa
@HamzaMostefa 11 ай бұрын
جزاك الله خيرا أح ☝️
@tube32
@tube32 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ሀፊዝያረግሽ የኔውድ ጀዛኩምአለኸይረ
@keriyanurahemednurahemed1883
@keriyanurahemednurahemed1883 Жыл бұрын
Massallah gen ye selat(ye fikiq) mesehaf betesetuat bay ney
@vip6526
@vip6526 Жыл бұрын
መሽአላህ ተባረከላ አላህ ያበርታሽ ያረብ
@umarmahammad602
@umarmahammad602 11 ай бұрын
Mashaa allaah
@user-ol4wc6cx6i
@user-ol4wc6cx6i 6 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ በረች
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ያስሚን የኔልእልት አላህ ያበርታሽ 💞👌
@abditesfaye100
@abditesfaye100 Жыл бұрын
❤💚❤ mashaalla abirishii
@rukiamohammed4739
@rukiamohammed4739 Жыл бұрын
Ma Sha Allha Betam Des yelal Allha yetbeksh
@ziyadatkedir3995
@ziyadatkedir3995 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያበረታሽ እህቴ አቡኪ በረታ
@AbdrehmanNasir
@AbdrehmanNasir 7 ай бұрын
Masha allah des ylal bedenb tekbakebat
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
ማሻ አላህ👍👍👍
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ
@lilaabduslam5914
@lilaabduslam5914 Жыл бұрын
masha allah habibti allah yirdash🤲🤲🤲🤲❤❤❤
@Baleho99
@Baleho99 Жыл бұрын
Maashaa alaah
@Miftamusa
@Miftamusa 7 ай бұрын
ወላሂ ደስ እላል ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Жыл бұрын
አለሀምዱሊላህ በጣም ያስደሰተኝ ስላይሁሽ ዲገም❤😍
@saidogass5129
@saidogass5129 Жыл бұрын
Maashaa Allaah
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r Жыл бұрын
ማሻ አላህ 🥰🥰😍😍😍😍🧕🧕የኔ ውድ በድናችን አላህ ያበርታን
@awelseidabdulkadir9891
@awelseidabdulkadir9891 Жыл бұрын
Mashalh tezeweje
@abduali5453
@abduali5453 Жыл бұрын
mash allh allh yichemirilish ihte
@ibnuhashim9444
@ibnuhashim9444 Жыл бұрын
mashalla
@fozifozi2172
@fozifozi2172 Жыл бұрын
Mashalah
@habibamohamed2661
@habibamohamed2661 Жыл бұрын
Mashalah Allah
@awelnesru
@awelnesru Жыл бұрын
Masah allah
@lubabayyimer
@lubabayyimer Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ እንኳንም መረጠሽ እህት
@tube9919
@tube9919 Жыл бұрын
ማሻላህ❤ዉድ አላህ የጫመረለሺ
@-zun-nureyin5214
@-zun-nureyin5214 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ አላህ ያበርታሽ
@nurigofore3949
@nurigofore3949 Жыл бұрын
MashAllah good job
@fatumaseid914
@fatumaseid914 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሽ
@user-yn5zl8eu8r
@user-yn5zl8eu8r Жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله
@HamzaMostefa
@HamzaMostefa 11 ай бұрын
ماشاء الله تبارك الله
@ssaa6936
@ssaa6936 Жыл бұрын
mashe allahe ehite allahe yatnikrsh barech
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 Жыл бұрын
አስላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ናቹውዶች ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችንይብዛንንንእናመሰግናለን
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት አላህ ያግዝሽ
@cd4076
@cd4076 Жыл бұрын
መሻአላህ ተባረከላህ
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 Жыл бұрын
ማሽ አላህ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ማሻላህ
@ziyadtube3468
@ziyadtube3468 Жыл бұрын
Mashaa Allah Yasmin en la Allah beyi egabetelowu
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
አዲስ አበባ ላይ በመስለሙ ከስራ የተባበረ ወንድማች ነው አለ ድርሱለት ለእሱም
@tsegekasagebrehiwat7586
@tsegekasagebrehiwat7586 Жыл бұрын
Mahshaallh
@zinatawol775
@zinatawol775 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማማየ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቺ ያስሚን
@halimaaman4373
@halimaaman4373 Жыл бұрын
Mashallah ❤
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f 11 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله تبارك الرحمن
@user-nx6pf5hc3r
@user-nx6pf5hc3r 2 ай бұрын
እህቶችሽ አለን አላህ ያበርታሽ ማሬ
@user-fi9qk7vd7l
@user-fi9qk7vd7l 10 ай бұрын
ማሻ አላህ አልሀምድሊላ አልህን የያዘ እንደዝህ ይደሰታል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abodoimam6296
@abodoimam6296 Жыл бұрын
ማሻላ አላህ
@zahraza1791
@zahraza1791 Жыл бұрын
👌👍ماشاءالله تبارك الله الله يزيدكم من فضله يارب العالمين
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 Жыл бұрын
ያሰሚንእዬ አላህ ይጠብቅሸ አላህይጨምርልሸ
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 93 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН