በገዛ እናቴ ሲህር እኔ ላይ... || ፃታዊ ትንኮሳ ደርሶብኛል || ወደ እስልምና || ነጃህ ሚዲያ nejah media | minber tv የኔ መንገድ

  Рет қаралды 137,884

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

Жыл бұрын

return to islam

Пікірлер: 601
@Abekidada
@Abekidada Жыл бұрын
በረመዳን ለምናደርገው ለሰለምቴዎች እገዛ ይሳተፉ 0911692486 በዋትሳፕ አናግሩን
@Metiwollo5
@Metiwollo5 Жыл бұрын
ዉበት ሲለካ በሂጃብ ነዉ ለካ አለባበስ ማሻአላህ አለይኪ አላህ በተዉሂድ ላይ ያፅናሽ ምርጤ 🌹
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
ኢላሂ እናንተን ብርሃን ላይ እንዳመጣችሁ የእናቴ እህት ደብር ዘይት ገዳም ነው ያለችው እሷን በህይወት ኖራ እስልምና ተቀብላ ማየት ነው የምፈልገው ዱአ አድርጉት እንደነሱ እኔም ጥያቄ አለብኝ
@fuziyasaeidali2460
@fuziyasaeidali2460 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እንርዳት እህታችንን 🌹🌹🌹
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l Жыл бұрын
እበከቹ የኢስላም ልጆች ለዚች እህተችን አቶ ንራበረብ ከለችበት ችግር እነውጠት ሌላው ሌላው ለማክፈር ቢር ይከፍራል እነኚ እህትቻችን የሚበላነ መራፊያ አተው ስቀያቸውን ያየሉ እህቴ አላህ የጠክርሽ
@seadihusna
@seadihusna Жыл бұрын
ማሻአላህ ውድ ሱመያዎች የኔማሮች አላህ ይጠብቃቹ
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Жыл бұрын
መሸአላህ አላሐምዱሊላህ አለነኢመተል ኢስላም የኔወድእህት😭☝🌹🌹🌹🌹🌹💕
@zyooaman8476
@zyooaman8476 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግና በጣም ጠካራ የመጀመሪያ ፈተና የተጋፈጠች ለዲንዋ ብላ ከቤተሠብዎችዋ ተለይታ ብቻዋ እየታገለች ያለችው እህታችን ከዚህ በ/ላ ሙስሊሙ ህብረተሠብ ሀላፊነት አለብን ሀቅ አላቸው እናግዛቸው ከአላ ጋር አብሽሪ
@user-vx8jy3dw8y
@user-vx8jy3dw8y Жыл бұрын
የኔ ውድ አላህ ያበረታሽ አብሽሪ ለከይር ነው አላህን የሚፈራ ያንቺን ሀቅ ያሚወጣ እማቤት አድርጎ ያሚከድምሽ ኢማን የለው በል ይወፍቅሽ እንሻ አላህ የቅመችንን እነግዝሻለን
@user-gi7hy6mn1e
@user-gi7hy6mn1e Жыл бұрын
የኔ ተሪክ ቲዝ አለኝ 😪😪
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
አሏህ ያበርታሽ ውዴ ከምንም በላይ ቅኑ መንገድ ላይ መሆናችን ችግራችንን እንድንቆቋም ይረደናል አልሐምዱሊላህ ለቀረው ቤተሰባችንም ሂዲያ ይስጣቸው በተለይ ጀነት በእግራቸው ስር ያደረገላቸውን እናቷቻችንን😭😭😭ያረብ
@user-fm9zr6yr1x
@user-fm9zr6yr1x Жыл бұрын
ማሻአላህ እስኪ ፕሮግራሙ የተመቻችሁ በላይክ አሳዩ👍👍👍👍👍#
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Жыл бұрын
ማሻላህ የኔ ዉድ ኧረ ፍትህ በሉ ለሀድያ ሙስሊሞች ጴጤ ካልሆናቹሁ እየተባሉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf Жыл бұрын
ኣዳዲስ ያሰለሙ፡ስዎች ማገዝ የ ማንም፡ሙስሊም ግዴታ ነው የኣቅማችን እናግዛት እህታችን
@muhammedhamid4920
@muhammedhamid4920 Жыл бұрын
አካውንቷ ይቀመጥ
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
አቡኪና ዳዳ ማሻአላህ ወላህ አሪፍ ፕሮግራም ነዉ የጀማርከዉ አታቋርጥ
@mubarek2753
@mubarek2753 Жыл бұрын
አላህ ፊርደውሰል አእላን ይፈቅሽ። አላህ ለስልምናሽ የከፈልሽውን መሠዋትነት ይቀበልሽ እህቴ
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያፀናሽ የኔ እህት የሰለምቴወች ጥንካሬ አላህ ሰፊ አሪዚቅ ስጠኝና ከሰለምቴ ወች ጎን ብቆም ደስስስ ይለኛለያረብ አድለኝ
@abduselam7371
@abduselam7371 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@jmisalwayslove
@jmisalwayslove Жыл бұрын
የኔ እህት አላህ ይሳእድሽ ያረብ ዋናው ደግሞ ሶብር ነው አላህ ከሶብረኞች ያድርገን ያረብ💔😢😢😢😍😍
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42