ወዲያ ሲሉት ወዲህ አዲስ ሙሉ ፊልም(Wedia Silut Wedih) Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....

  Рет қаралды 114,594

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

20 күн бұрын

Пікірлер: 440
@tebabe
@tebabe 18 күн бұрын
ወላሂ በነዝህ በሰወች ውስጥ አገሬ አየህዋ😢 ልብሳቸው አኗኗራቸው ንግግራቸው እደው ሁሉ ነገራቸው ያደኩበትን አስታወሰኝ ደሞ አካባቢው ሲያምር ማሻ አላህ እኔኮ ሽ ግዜ በገጠሬነቴ እኮራለሁ እናተስ 👍👈
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 18 күн бұрын
ሁሉን እሽ ክብሩ ግን ሁሉም እየተሸዋወዱ መኖሩ ነው እውነት እንደዚህ ከሆነ እንደውም ያሳፍራል በተለይ የታዴ ብልግና ቋሚ ስራው ሆነ😊
@saadas9954
@saadas9954 18 күн бұрын
ደምሪኝ አንገትዋ
@tebabe
@tebabe 18 күн бұрын
@@user-cf3yl3ww1t ክክክክክክክ ከስደ ውስጥ አክርዳድ አይጠፍም እሱማ መግስትስ ይሄው እያተራመሰን አደል
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 18 күн бұрын
ከተማአይብስም ለእንደዚህአይነትእኩይ ተግባር​@@user-cf3yl3ww1t
@EtheneshTadu
@EtheneshTadu 18 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
@user-sq8jk5bq9n
@user-sq8jk5bq9n 18 күн бұрын
አበጀሺ እርጉዝ ነች ማነው እንደኔ ደስስ ያለው በላክ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@SeadaMuhamed-eu9qm
@SeadaMuhamed-eu9qm 2 күн бұрын
❤❤
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 18 күн бұрын
አይ ታደሰ 🤣 እንደው ያንተ ነገር 🤣🤣 ሳየው ሳቄ የሚመጣብኝ ነገር 🤣🤣🤣👍👍 ስወዳችሁኮ ከልቤ ❤❤❤
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 18 күн бұрын
ማርቆስየ ወይኔ ሀገሬ ለምለሙ❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-kj7gx2rk8m
@user-kj7gx2rk8m 18 күн бұрын
አበጀሽ ለኔም ስጭኝ ከዳቦው እዳው መታደል 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ኢትዩብያየ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 18 күн бұрын
እህትደምረኝ❤
@user-mf4ov9mj8h
@user-mf4ov9mj8h 18 күн бұрын
አያ ታዴ ያለው የሴት መውደድ ይለያል❤❤❤ ብቻ እሱ ይፈልግ እንጂ የትም ይሁን ይመጣሉ 😂😂😂
@user-yi3rs5ur9r
@user-yi3rs5ur9r 18 күн бұрын
ሀገሪ አማራ ሰላምህ ይመለስ
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g 18 күн бұрын
አሜንአሜን አሜን
@HanaMelaku-xx4du
@HanaMelaku-xx4du 18 күн бұрын
አሜን፫💚💛❤
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 18 күн бұрын
አሜንንንንን 💚💛♥የኔ አለም 🌍አማራየ💕💕💕💕😘😘😘
@user-lv6or1sp2f
@user-lv6or1sp2f 18 күн бұрын
የድራማው ድምቀቶች ታደሰና አበጀሽ 😍😍😍🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@tigiabebu5804
@tigiabebu5804 18 күн бұрын
ማነው ግን መጀመሪያ ቪዲዮን ሳያይ like እሚየደርግ 👍👍👍👍
@NothiMoyo
@NothiMoyo 18 күн бұрын
Miste nechi😅
@NothiMoyo
@NothiMoyo 18 күн бұрын
Miste nechi😅
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 2 күн бұрын
እኔ
@famel9098
@famel9098 18 күн бұрын
እንደው አእነዚህን ምርጦች እስፖንሰር አድርጎ ወደ ሲኒማ ካምፓኒ የሚቀይር የአማራ ሃብታም ይጥፋ?
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 18 күн бұрын
ማርያምን ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ቅመሞቼዛሬ ቀደምኳችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 18 күн бұрын
የኔወደ፨ደምረኝ
@tebabe
@tebabe 18 күн бұрын
መብሩክ😂
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 18 күн бұрын
@@tebabe እህቴደምረኝአቡ፣ሰዉደሸ
@saadas9954
@saadas9954 18 күн бұрын
እንደማመር ውደ​@@user-cw9hp5qx6h
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 18 күн бұрын
ማዳምየለይሁናይሆን❤❤❤😂😂😂
@user-rw7yw4xf3r
@user-rw7yw4xf3r 18 күн бұрын
እናንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ❤️
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen 18 күн бұрын
ሁላችሁም አንደኛ ናትሁ።😂❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@user-ob9us9os5b
@user-ob9us9os5b 18 күн бұрын
ሀገር ስገባ የና በጀሺን ሀገር ማይት እፈልጋለሁ❤❤❤❤❤❤ ማነው የሚሳይኝ😢😢😢😢
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 7 күн бұрын
ነይልኝ ውዴዋ ደብረ ማርቆስ እኔ ልቀበልሽ
@0ahh858
@0ahh858 18 күн бұрын
ላይክ አርጉኝስኪ አማራየ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@hcchhcg8979
@hcchhcg8979 16 күн бұрын
አበጀሽ እናታደ ደምቀታ አበጀሽ❤❤❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 18 күн бұрын
የአቤት እናተ ትሰሩታላችሁ የኔ ውዶድ ቦታው እረሱ ሲያምር እኳን ሰዎቹ❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 18 күн бұрын
እምዋ አታጓድ አልምወርቅ እሱቤ እህተ የአያታዴእናት ገረመውሲሳይ ብስ😂ናክስ ሁላችሁም እውነታውን እንጅ ፊልም አይመስልም እና በርቱ ጠንክሩ ትልቅቦታ ትዴርሳላችሁ ግን የጄመራችሁትን ጨርሱልን እኛም ግራእዳይገባን😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 16 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 8 күн бұрын
መጀመር እንጄ መጨርስ አያቁም ስንቱን አቋረጡት የታዲዪን መጨረሻ ለማየት እንደጓጓሁ በጅምር ቀረ
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 18 күн бұрын
ጎጃም ሁሉ ሙሉ አገሩ ቦቆሎው ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤❤
@almasbh6100
@almasbh6100 18 күн бұрын
❤❤❤❤
@saadas9954
@saadas9954 18 күн бұрын
ደምሪኝ ውደ
@hlemaNgest
@hlemaNgest 18 күн бұрын
🎉ውዶቸ እንኳን ደህና መጣችሁ ከልብ አድንቃችዃለሁ አማራ ኩራቴ ለዘላለም ይኑር ሰላሙ ይመለስ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 18 күн бұрын
ታደሠ ካንተ አይነቱ ወንድ በህይወትም በህልልም አያሳየን ።።። አሜን👐👐 አበጄሽ ፣እሱቤ፣ያለምወርቅ ፣እህተ ፣ አታጉአጅ ፣ ፣ ገረመው፣ መደነቂያ ቀበጥ 👗👗👠👠🛍🛍👛💄💄💄💍 ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ👏👏👏👏
@user-kc9kc6qh1f
@user-kc9kc6qh1f 18 күн бұрын
አሜንንን
@KokKokb
@KokKokb 18 күн бұрын
😂😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 18 күн бұрын
ጥቁሯን ልጅ ስወዳት😘😘😘
@AminatMoges
@AminatMoges 18 күн бұрын
አታጓጂ ነው ስሟ ሁላችንም ኢቲዩጲያዊ ጥቁሮች ነን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 18 күн бұрын
እመዋዬ l love you mami❤መደነቂያ ስታይል😂የውብዳር ግን የእኔ ቆንጅዬ እንዴት እንደምታምሪ እኮ ወርቅ ነሽ እንዳውም እንቁ💎stay beautiful always ውብዬ😘😘
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 16 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍እኔም በጣምነዉየምታምረኝ የዉብ ዳርየ ቆንጅየናት❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen 18 күн бұрын
'አርቲስት ነን' የሚሉቱ ሁሉ በእናተ ልክ አይሆኑም። በጣም ትችላላችሁ።በርቱ።
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 17 күн бұрын
የሱቤ ካላክተት የዛሬው ያስተምራን ሁለቱንም አሳጣው ስት ወዶች አሉ እደሱ እሚያደርጉ እያታደንም እሚመስሉ ዙወዶች አሉ እዳበጀሺ አይነት ትግስተኛ ሚስቶችም አሉ ውስጣቸው እየቆሰለ ለልጆቻቸው ሲሉ እየቆሰሉ እሚኖሩ ሁሌም እዳስተማራቹህን ሁሌም እዳዝናናቹህን በፍቅር ነው እምወዳቹህ ❤❤❤❤❤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የኔውቦች 😊😊😊😊😊
@mulyemuhe2772
@mulyemuhe2772 18 күн бұрын
ወይኔ አበጀሽ የምትቆርሰው ቁርስ እነሱቤ ባጠቃላይ ሱስ ሆነውብኝኛል❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 18 күн бұрын
አያታዴ ተበላህ😂😂😂የኔ ምርጦን🎉❤😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 18 күн бұрын
እውን የሆነ ደራማ ሰወዳችሁ አበጀሸ ያለችበት ሁሉ ማር ነው አበጀሸዬ ነገር አለህ የምትይው ነገርሰ 😂😂😂😂❤
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 16 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@nanemengistu5439
@nanemengistu5439 18 күн бұрын
አያ ታዴ ከቆጥ መውረድ የለበትም ❤❤❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 18 күн бұрын
ማንነቴ ❤አቤት ታዴ 😂የአንተን መጨረሻ አይቼ😂❤❤❤ አቤት ብቃት❤
@beretukanMeles
@beretukanMeles 18 күн бұрын
ቅመሞችየ በቆሎውን ስታዩት ምን ተሰማችሁ እስኪ ኮምቱ😂❤❤❤
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 18 күн бұрын
ምንበቆሎው ብቻ ሀገሩ አርጎደው ስያምር😢😢😢😢
@AminatMoges
@AminatMoges 18 күн бұрын
😢😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@user-co9hx3bp6p
@user-co9hx3bp6p 18 күн бұрын
ቁጭ እነማዘር ድራማ እዳይመስላችሁ ማሪምን እውንየሆነነው ሰላማችሁይብዛልን አገራችንሰላምያርግልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🕊️🕊️🕊️🕊️🥰🥰🕊️🕊️💚🕊️🥰🇨🇬🥰💚💚🕊️🕊️🕊️🥰💚🕊️🕊️💚🥰🥰
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 18 күн бұрын
አቤት በቆሎው ሲምር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@Makkah_-od1ze
@Makkah_-od1ze 17 күн бұрын
አቤት ማሽላውያምራል ትዝታ አገሬ😢😢
@user-up2eu9do2o
@user-up2eu9do2o 18 күн бұрын
አይ ታዴ እንዳተ ግን የዳቦ አፍቃሪ ያለ አይመስለኝ አለዴ ሰመዶቼ😂😂😂😂😂😂
@KokKokb
@KokKokb 18 күн бұрын
😂😂😂 ታልደራረበ ደስ አይለውም
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 16 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@user-eo5gg1fc9m
@user-eo5gg1fc9m 18 күн бұрын
ሰላም ሰላም አበጀሸየ እሱባለው የኔ ውዶች ሁላችሁም በሰደት መፅናናየ ነችሁ አወደችሀለሁ
@user-tg8jy1bj1p
@user-tg8jy1bj1p 6 күн бұрын
አባካችሁ ሁሌም ስሩ ትወና ሳይሆን የእወነት የመሰለውን ስራችሁ እዳታቋርጡት የደስታየ ምጮች ስወዳችሁ ከልቤ ነው
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 18 күн бұрын
ልዩዎቹ የኔ አማራዎች❤❤❤❤
@user-jm2ej2xy7z
@user-jm2ej2xy7z 18 күн бұрын
እደታደና እደሡቤ ያለሠዉ ከነመፈጠራቺን አይወቀን ቅመሞቺዬ አሜን🙏😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 18 күн бұрын
ያገልግል ምግብ እዴት እዴናፈቀኝ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 10 күн бұрын
@@-againyoutube5771 ደምሪኝ እጅ ለደምርሽ የሚል የለም እሽ
@user-ef2dt4yf3f
@user-ef2dt4yf3f 18 күн бұрын
ጅንጀና ጠላሁ እወዳችኋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂😂😂
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@zieneb
@zieneb 18 күн бұрын
አያ ታዴ እደልቡ😂😂😂😂ሁላችሁም❤❤❤❤
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 17 күн бұрын
ያየሽ ቆንጆ ስወድሽ የኔ ልጅ ❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 18 күн бұрын
አቤት አቤት ፀጉራችሁ ሹሩባው ሲያምርባችሁ❤️💕❤️💕🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹👍👌
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 16 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@Dallol253
@Dallol253 18 күн бұрын
ደስስስስስ ስተሉ😂😂 እንዲህ ሆኖ የለም ዘመናችን አሁንማ ብሶበት ያለችዉን ቁጭ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@user-kb9ig1ny1v
@user-kb9ig1ny1v 18 күн бұрын
አንደኛ ነኝ😮😮😮😂😂😂😂የኔ እንቁወች
@MarrySharou
@MarrySharou 18 күн бұрын
አይ ታዴ አትመከር አበጀሽን ትተህ ሽውሽው 😂😂😂😂😂 ❤❤❤በጣም ነው የምዎዳችሁ
@hilinamkebebtube4511
@hilinamkebebtube4511 17 күн бұрын
ገጠር እኮ ለዛዉ ብቻ ይበቃል ዉይ ስታምሩ😂😂❤❤❤
@user-lv2zk2bi7k
@user-lv2zk2bi7k 18 күн бұрын
አይታዴና አበጀሽ ትክክለኛ ህይወት ስታምሩ
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 18 күн бұрын
200ሺ እናስገባቸው በእምዋ ትዕግስት በአያታዴ ሴትመቀያየር😂😂😂😂
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 18 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ስታምሩ የኔ ውዶች❤❤❤❤
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my 18 күн бұрын
ሰላም ለኢተዮጵያ ፍቀር ለልጆቿ አነወድሸለን አንወዳችሗለን
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 18 күн бұрын
ለምን የአዱኛንና የታደ ወንድምነት ከታደልጅጋር ያላቸው የፍቅር ግንኙነት ምን እንደደረሰ ለምን አትጨርሱልንም
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 күн бұрын
እህቶቸ በቅንነት ደምሩኝ ❤ ደሜዋ
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 18 күн бұрын
ዛሬ እንዴትነው❤ፀጉራችሁን ሹሩባ ተሰርታችሆል ❤ደሞ ያምርባችሆል❤አበጀሽዬ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትፍታሽ የጭንቅ አማላጆ❤
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 18 күн бұрын
ደስ..ስትሉ..በሀላችን❤❤❤❤
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf 10 күн бұрын
የገረመው እናት ዋው የኔ አዝናኒዎች❤❤
@atsedebizuneh4818
@atsedebizuneh4818 18 күн бұрын
❤❤ሁሉ በአገር ላይ ደስ ይላል ጤና እድሜና ሰላምማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ትቅደም ለዘላለም ኑሪ ጎጃም 💚💚💚
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 18 күн бұрын
እሱ ባለው እና ታዲ አሰቸገሩ እነዚህ ኮርማዎች ወየ ወንድም መከታ ዠለጠው አይ እሱባለው
@HabtuTadele-lm8cu
@HabtuTadele-lm8cu 18 күн бұрын
ሳቅሽ በጣም ያምራል
@seadi5
@seadi5 18 күн бұрын
ማሻአላህበቆሎውሳያምር
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 18 күн бұрын
ደምረኝየኔዉደ
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 18 күн бұрын
በሳቅ ፍርስስስስስስስ❤❤❤
@maeritube21
@maeritube21 18 күн бұрын
አይ ታዴ እና አበጀሽ ዛሬ አሳቁኝ ደሞ ቆጥ ላይ ተጠልጥሎ ይጀነጂናል😂😂❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 18 күн бұрын
የዛሬው ይለያል በሳቅ ሞትኩ😂😂❤❤❤ አበጀሽና ታዴ ካሉ ልዩ ነው
@tegestherrmann4029
@tegestherrmann4029 18 күн бұрын
Thank GOD the farm looks green.
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 18 күн бұрын
አረበሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂 ያመቻችቹሀ❤❤❤❤❤❤❤
@user-tg8jy1bj1p
@user-tg8jy1bj1p 6 күн бұрын
አረ ወይኔ የታባቴ ሂጅ ልሳቅ እሰከበቃኝ የመዳም ኩሽና አፍኖ ያዘኝ አባር ልገዛልሽ ብየ ዶሮቹ ሞቱ አላለም
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 18 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣አያ ታዴ መያዣ የለውም ወርቆች ስወዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@son-no4pt
@son-no4pt 18 күн бұрын
ታዴ ግን ይችላል አንደኛ ነህ ሁላችሁም ትችላላችሁ አቦ ይመቻችሁ 🎉🎉🎉
@selomedamte1960
@selomedamte1960 18 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@user-wz8cp8zd9h
@user-wz8cp8zd9h 6 күн бұрын
የገጠር❤ልጅ❤መሆኔ በጣም❤እድለኛ❤ነኝ❤በሉ ደምሮኝ❤እኒም❤አገሪ❤ገብች❤እሠራለዉ ብየ❤ነዉ
@halemahalmurshidi7018
@halemahalmurshidi7018 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ያገራችንን የቧሁን ገበሬ ሰላም የመልስልን🎉🎉🎉
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 18 күн бұрын
ሰው እየሳቀ ያለቅሳልደ? 😂የወብዳር ወንድ ምን ይቅርታ ስትጠይቅ እየሳኩ እንባየ ይወርዳል 😂😂😂 ለማንኛውም ውድድድ ነው እማደርጋችሁ የኔ ወርቆች ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-tg8jy1bj1p
@user-tg8jy1bj1p 6 күн бұрын
ወይኔ ማሽላ እጠብቅ ነበር እዳያ ታዴ አልጋ በጨት ይሰራና እዛላይ ሆኝ በወጭፍ ወፍ እጠብቅ ነበር አይ ስደት ይብላኝልህ
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd 18 күн бұрын
አበጀሸ;:እሱቤ_:;_ያለመወርቅ÷አታጉአጂ%ገረመው%እትየአልማዠ%ሲሳይ÷ያየሺ%እመቤት÷❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@meremseid8667
@meremseid8667 18 күн бұрын
ምርጦቸ❤❤❤❤
@baetaab5226
@baetaab5226 18 күн бұрын
አይ እሱቤ ብሩን ይዞ ተይው አይልም ሆከከከከከከከከ😂😂😂😂😂😂
@bateablneha5887
@bateablneha5887 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@sintawoldesenbet7973
@sintawoldesenbet7973 18 күн бұрын
ኧረ አያ ታደሰ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂😂ዛሬስ ደግሞ ከማማውላይነው ችኮች የመጡ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tigistdires9064
@tigistdires9064 18 күн бұрын
እምወዳችው ነገርሰ❤❤❤❤❤
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 8 күн бұрын
ከመተቀባባዋ ውጪ ሁላችሁንንም እወዳችኋለሁ የመተቀባባዋ ጭራሽ ሁሉ ነገሯ አርቴቭሻል ኤጭ ምኗ ያሰተምራል ጭራሽ ባመጣ ባላያት ደስ ይለኛል ደሞ እታጓች በጣም ነው የምወድሽ
@allahwokil5777
@allahwokil5777 18 күн бұрын
❤ስታምሩ የኔ ማሮች
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 18 күн бұрын
አይ አበጀሽ ቁርጥ የናቴ ስድብ እውሊ ዋ ብያለሁ አሙካ ልድስ ውለናም አረ ኮቢ የናቴ ስድብ
@Usersara522
@Usersara522 17 күн бұрын
My beautiful green city 🫶🫶please God save my innocent 😂people from evil 🙏🙏🙏🙏
@buzuleb945
@buzuleb945 11 күн бұрын
ውይ ኣበጀሽ የኔ ደግ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-nn6od2yo7s
@user-nn6od2yo7s 18 күн бұрын
እታለም አበጀሺ ሰወዳት❤
@mobileshop9760
@mobileshop9760 18 күн бұрын
ማርያምን አገሩ ደስሲል❤❤❤❤❤❤ አበጀሽን ስወዳት❤❤❤❤❤
@Yelif
@Yelif 18 сағат бұрын
አበጀሺ እርጉዝናት ፈጣሪ ዬተባረከልጅ ይስጥሺ
@amelework8204
@amelework8204 18 күн бұрын
የኔ ውዶች❤❤
@ellenihagos657
@ellenihagos657 15 күн бұрын
አበጀሽዬ ❤ መድሃኒት 😊 ታዴ 🤣😂 ማሽላው እስኪደርስ ድረስ እዛችው ቁጭ 🤣😂
@baetaab5226
@baetaab5226 18 күн бұрын
መደነቂ ግን ጥቁርበጥቁር ልጨርሽን ነው እሱቤ የድራማው ድምቀት😂😂😂😂😂😂😂😂አታጓች ስዉድሽ 😂😂ዛሬ ደሞ ታዴ ዘበኝ ሆነ እዴ አይ ታዴ ጠብቅ በደብ 😂😂😂
@bateablneha5887
@bateablneha5887 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@henosejigu8498
@henosejigu8498 18 күн бұрын
ያ አለ ያገሬ ሰው። አሁንስ ተዝረከረካችሁ! አንዱን ሳትጨርሱ ሌላውን። ምንድን ነው እንደዚህ እዛም እዛም። እስኪ አንዱን በወጉ ጨርሱት! አይነፋም አቦ!
@Tsehay6773
@Tsehay6773 18 күн бұрын
ተከታታይ ድራማ አደለም እኮ ካልተመቸሽ መውጣት
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 18 күн бұрын
አይ ታዴ ዛሬ ደግሞ ምኗ ላይ ወጣህ 😂😂😂
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 18 күн бұрын
የ አያ ታዴ ንግግር እንደኔ የሚያስቀው ማነው😂😂
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 18 күн бұрын
ወይ ታደሰ ቺት አርገሀን ሰትለው የምን ትችት ነው😂😂😂😂❤❤
@Warlatubu
@Warlatubu 18 күн бұрын
ስወዳችሁ. እኮ ኢትዮጵያ. ስመጣ. ማርያምን. ባካል. ባገኛችሁ. ደስ. ይለኚ ነበር
@Rozashife
@Rozashife 18 күн бұрын
በቃ የአያ ታደ ዳቦ መውደድ እየጨመረ ነው እንጂ እየቀነሰ አይመጣም የዛሬው እማ ሁሉንም ሴቶች አዳረሣቸው😂😂😂የባለፈውን ታሪክ ጨርሱልን እንጂ ሌላ ከመጀመራችሁ በፊት
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 18 күн бұрын
አረ ሆደ ቆሠለ ታጀሠ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-pv2me4ud3n
@user-pv2me4ud3n 18 күн бұрын
አየ ታዴ ስወደው በኡነት
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s 18 күн бұрын
አያ ታዴ እረ ተው ሸምግለዋል ይብቃወት😅😅😅
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 18 күн бұрын
ታዴ😂😂😂 አበጀሽ❤
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx 18 күн бұрын
አያ ታዴ ግን ሁሌ ከሴት ቂጥ አይጠፋም ውይ ያተ ነገር
አስነሳዉ አዲስ የገጠር ድራማ( Asinesaw New Ethiopian Dirama) 2023
14:24
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 117 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 59 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.41 "ሞት በቀጠሮ " pt.2
25:59
ebstv worldwide
Рет қаралды 464 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,4 МЛН
EMS ድርድሩ ከማን ጋር ነው July 2024 July 2024
18:15
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 8 М.
አንችን ለሰዉ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Achin Lesew New Ethiopian Dirama) 2024
53:45
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 59 М.
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 2,2 МЛН
Khi em gái tôi đắp mặt nạ || Mask of joy #shorts
0:11
Linh Nhi Shorts
Рет қаралды 3,9 МЛН
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28
He has no power to use all tomato 🍅 🤣
0:15
LikvoFam
Рет қаралды 3,3 МЛН
He has no power to use all tomato 🍅 🤣
0:15
LikvoFam
Рет қаралды 3,3 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 427 М.
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 6 МЛН