No video

"ወለላዬ ሙዚቃን የዘፈንኩት ለወርቁ አይተነዉ ለልጄ አባት ነዉ" መሰሉ ፋንታሁን ልዩ ቆይታና ሙዚቃዋን በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 855,951

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 594
@HA-qp4mg
@HA-qp4mg 3 жыл бұрын
ወይ ይሄ ዘፈን 94/95 መለሠኝ አንዱን አፍቅሬ አብጂ ነበር ቤተሰቦቼ ልክፍትነው ብለው ፀበል ለፀበል ይዘዉኝ ይዞሩ ነበር አኒ ግን በፍቅር አይምሮዬን ስቼ ነበር አሁን እግዝአብሔር ይመሥገን አሱን ትቼ ሌላ አግብቼ የ3ለጆች እናት ሆኛለው ተመሥገን
@user-ci4ln4mw2c
@user-ci4ln4mw2c 3 жыл бұрын
ደሥ ሢል ፍቅር ያሣብዳል
@user-lt3ep3gm7r
@user-lt3ep3gm7r 3 жыл бұрын
ወይኔ እውነተኛ ፍቅር ነው ማለትነው
@user-lt3ep3gm7r
@user-lt3ep3gm7r 3 жыл бұрын
በእውነት እውነተኛ ፍቅር ናፈቀኝ
@HA-qp4mg
@HA-qp4mg 3 жыл бұрын
@@user-ci4ln4mw2c አዎ ያሳብዳል ግን አግዝሀብሒር ከረዳ ይዳናል
@HA-qp4mg
@HA-qp4mg 3 жыл бұрын
@@user-lt3ep3gm7r እግዝአብሔር የሜወድሽን ይስጥሽ የምታብጅለትን ይያዝልሽ
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 3 жыл бұрын
መሰልዬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ 🙏🏾❤️ነገር ግን አስተውይ እግዚአብሔር አትርፎ የንሰሀ ግዜ ሰጥቶሻልና በዚህ beautiful 😍 ድምፅሽ ለአምላክሽ ዘምሪለት የኔ ቆንጆ🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕
@kiwait9430
@kiwait9430 3 жыл бұрын
Tikikele
@tesfafikerww1372
@tesfafikerww1372 3 жыл бұрын
በትክክል
@robaeskaw9188
@robaeskaw9188 3 жыл бұрын
Really
@user-ld6on3wu4e
@user-ld6on3wu4e 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር።
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 3 жыл бұрын
@@kiwait9430 zefen hatyat newu yalewu mannewu? Zefen hatyat aydelem! Yetesasatut metsafe qdusen yetergomut sewoch nachewu! Lemesale englizegnawu metsafe qduse min yililal ( don't do it too much parties) trgumum atetgebu tegab gura hatyat newu yelewal!
@Emuti349
@Emuti349 3 жыл бұрын
የሚገርመኝ እነዚሀህ ጀግና ዘፋኞች ሳይዘፍኑ እነእንትና በየቀኑ የሚዘፍኑት ነገር ፍትህ ለጆሮአችን በቃ የአመት የሚሆነን ዛሬ ሰምተናል፡፡፡
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Weyine yekometshiw besaq new 😂🤣😂🤣😂🤣
@birukaboneh7288
@birukaboneh7288 3 жыл бұрын
ዘፋኟን ሳላውቃት ስንት አመት ዘፈንኩት ይሄን ዘፈን ዋው መሰሉ ትችያለሽ 👏👏👏👏
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k 3 жыл бұрын
በእለተ ገብሬኤል እኔም ከትላንት ወዲያ አትርፎኛል ሁላችንንም ካልታሠበ አደጋ ይሠውረን 🙏🙏🙏🙏
@maryamomar2694
@maryamomar2694 3 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@samsame2262
@samsame2262 3 жыл бұрын
amien
@seadafedlu8254
@seadafedlu8254 3 жыл бұрын
@@samsame2262 qq1
@seadafedlu8254
@seadafedlu8254 3 жыл бұрын
@@maryamomar2694 g
@seadafedlu8254
@seadafedlu8254 3 жыл бұрын
@@samsame2262 fdg
@user-zs8tj2hd5b
@user-zs8tj2hd5b 3 жыл бұрын
የኛ ልእልት መሠሉየ አማራዊት እንኳን አተረፈሽ 😍😍😍😍ድምፀ መርዋዋ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
ስርቅርቅ ድምፅሽ በትዝታ ወደኃላ ጎተተኝ ያ ደስ የሚል የወጣትነት ጊዜ ትዝ አለኝ እንኳን እግዚአብሔር ያተረፈሽ 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🌺💐🌷💕🌹
@user-ln6ml5ym2n
@user-ln6ml5ym2n Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 жыл бұрын
መስጠት እንደሚባርክ እያስተማረን ያለ ሰው ነው ወርቁ አይተነው እግዚአብሔር ይባርከው በስደት ሀገር በሙዚቃ ለስንት አመት ባከንኩ 😭😭ጌታሆይ ተመስገን ከብዙ የውስጥ ህመም ገላገልከኝ ትናንትን ማስተወስ ጥሩ ነው ሲበዛ ግን በሽታ ነው።
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሢምር እንዲህ ነው ክብር ለድንግል ልጅ
@beyaynetu1116
@beyaynetu1116 3 жыл бұрын
አስገራሚ 😮😮😮ውሃ መጠጣት ለቆዳ ፣ ክብደት ለመቀነስ፣ ለጤናና ለሌሎችም ጥቅሞች 👉👉👉 kzfaq.info/get/bejne/iK2khtmDzbCsn5c.html
@glaxiglaxi8507
@glaxiglaxi8507 3 жыл бұрын
Kebere.1.fatreye.ladengeluie.lege.yafatarwe.1.alahe.noqe.marate.eNa. same yie. Yafatarhe.mesegana.yederase
@glaxiglaxi8507
@glaxiglaxi8507 3 жыл бұрын
Alahe.marate.ena.samayie.lafatrawe.lagname.yafatra.kebere.mesegaNa. yederasawe
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
ስሙን ጥሪው ኢየሱስ ክርስቶስ በይ ፈጣሪ ይርዳሽ እንኳን ፈጣሪ ሰው በራሱ ስም ይጠራል የሐዋሪያት ስራ 4÷12
@wudearaya8756
@wudearaya8756 3 жыл бұрын
@@godblessethiopia4524 ኢየሱስ ክርስቶስ ማለት ይፈራሉ
@seemi3138
@seemi3138 3 жыл бұрын
ደሞ ሳላደንቅሽ የማላልፈው ሙዚቃወችሽ ሁሉ በጣም ነው የምወደቸው የኔፍልቅል እድሜ እናጤና አብዚቶ ይስጥሽ ሰይፉዬ እንወድሀለን ኑርልን አባቴ።💕💕💕
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ወይኔ ድምፀሸ ያው ነው በዚህ ሙዚቃ 2008 ላይ አፈቅሬ የሰልኬ መጥሪያ ነበረ🙄 ዛሬ ተለያየተናል😥 ኑርልን የኔ ፍልቅልቅ
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
😁😁😁ሁላችንም አፍስፍቅርሲይዘን
@majeedabualragheb5597
@majeedabualragheb5597 2 жыл бұрын
እኔም ነበርሁ አሁንም ልርሳው ብዬ ብል አልቻልኩም😢😢😢💔💔
@haymimulugeta662
@haymimulugeta662 3 жыл бұрын
ወይኔ መሰሉ የኔቆንጆ በዚህ ዘፈንሽ በጣም ነው የምወድሽ የ90ቹ ትዝታ ሚኒሚዲያ ላይ ብዙ ጊዜ ይከፈታል አሪፍ ትዝታ ያለው ሙዚቃ ነው
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
We were so poor when this music was out. it triggers me so much. We used to eat like yeboqolo qolo for lunch, dinner for few years. even if my mom was a teacher she had to pay a debt to some arata loaner. Its amazing how just a song brings me all that memory. thanks to God we are in a very very different position now.
@kiki7863
@kiki7863 3 жыл бұрын
so touchable story. I am happy to hear now you're in a good position.
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
@@kiki7863 thank you yene wud. God is good. 🙌🏾
@2017M
@2017M 3 жыл бұрын
God is good, I had the same history too ... now God blesses us a lot .
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
@@2017M Praise the lord. am happy to hear that.
@helinabeletetekiwe3250
@helinabeletetekiwe3250 3 жыл бұрын
Enkwan egzeabher yekassa zemen ametalachu 🥰
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
ባለ ሀብቶች እና ሰለብሪቲ ሰዎች የሚያገናኝ ጌታ ፍቅር እና አፍቃሪውን ስራ እና ሰራተኛን የሚበላ እና የተራበን አገናኘን
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@samsungkwt3298
@samsungkwt3298 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 3 жыл бұрын
Tikekele yet endemigenagnu eko yalgebagn lij becha new abrew yenoralu
@jujulovefufu5726
@jujulovefufu5726 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ምን ለማለት ነዉ
@user-we5gc9hv4p
@user-we5gc9hv4p 3 жыл бұрын
EBS የቅዳሜን: ከሰዕትና : የእሁድን: በEBS በጣም: relaxe አድርገው: ነው: የሚስሩት: በጣም: አሪፍ: ነው። ሌሎች: ከነሱ: መማር: አለባቸው።
@lemlemtewolde12
@lemlemtewolde12 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ በተረፈ ሳላደንቅሽ አላልፍም የልጅነቴን ጊዜ አስታወሽኝ በጣም የሚያዝናና የምሽት የባህል ጭፈራ ቤት ነበራት እሷን ጨምሮ የባህል ተወዛዋዦቹ በጣም አድናቂያቸው ነኝ ያለፈው አመት የአድዋ የድል ቀን እሷ ቤት ልዩ ትዝታ አለን እኔና ጓደኞቼ ለማንኛውም አድናቂሽ ነኝ እወድሻለው አደንቅሻለው እድሜና ጤና እመንልሻለው!!!
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 3 жыл бұрын
እንኳን ተረፍሽልን አንች የ90ቹ ድምቀት ትዝታችን እንወድሻለን ። እንዳለ ቤተሰቤችሽን ፈጣሪ ክፉ አይንካችሁ ። በናቷ የወጣች አንችን አየሁ
@abiytadesse8032
@abiytadesse8032 Жыл бұрын
እንኩዋን እመቤቴ አተረፈችሽ ደሞ በዚ ድምጽሽ እመበቤታችንን ሚያወድስ ዝማሬ እሱዋን የምታመሰግኝበትን እድል አግኝተሽ ለመስማት ያብቃን
@user-hz1yf2vv7d
@user-hz1yf2vv7d 3 жыл бұрын
መሰሎየ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ይህን ቀን እንድታይ የረዳሽን አምላክሽን ከፍ አድርገሽ አመስግኝው
@abdallasaddig1893
@abdallasaddig1893 2 жыл бұрын
I am Sudanese, I swear to God, I love Ethiopian songs, and I listen to them since I am ten years old, and now I am twenty-five years old. This artist has a very beautiful voice. Greetings to you all.
@user-ry4si3ko9r
@user-ry4si3ko9r 3 жыл бұрын
ውይ ይች ሙዚቃ አቤት ትዝታ 😭😭😭😭😭😭
@senaitbekel6638
@senaitbekel6638 3 жыл бұрын
እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈሽ መሰሉዬ ስወደው ዘፈኖችሽን😍
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው ደሞ እመቤት እንኳን አተረፈሸሸ የኔ እናት
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 3 жыл бұрын
እኔ ግን መቼ ነው የምወደውን ልጅ እምረሳው ኡፉፉ በቃ እሱ ጋር ባሳላፍኳቸው ግዜአቶች የምንሰማቸው የምንበላቸው የምንጠጣቸው ነገሮች ስሰማ ስሰራ ስጠጣ ትዝ ይለኛል 💗😪😪😪 ግንኮ በሰአቱ ከምንም አልቆጥረውም ነበር
@zahrajemal8182
@zahrajemal8182 3 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ በተለይ ይሄን ሙዚቃሽን❤❤❤❤
@bewphone9113
@bewphone9113 3 жыл бұрын
እባካችሁ.ሰዉ.የሆናችሁ.ሁሉ.የምታነቡት.እኔ.ለሰዉ.የማልነግረዉ.ችግር.ደርሶብኛልና.ስለፈጠራችሁ.አምላክ.በልባችሁ.እግዚያብሂር.ይድረስልሽ.በሉኝ.ስለማርያም
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
አይዞሽ!የማያልፍ ነገር የለም
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
እመብረሀን ሀዘንሽን በደሥታ ትቀይርልሽ የሚያሥጨንቅሽን ሁሉ
@mimiethiopia7823
@mimiethiopia7823 3 жыл бұрын
EGZIABHER YRDASH 🙏🙏🙏🙇‍♀️
@user-wb4uz2xr6b
@user-wb4uz2xr6b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልሽ
@SaraSara-rd8ol
@SaraSara-rd8ol 3 жыл бұрын
Egziyabhar Yasbsh Aeyizosh Yeenakonjo
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 3 жыл бұрын
መሰሉ የኔ ደርባባ እግዚአብሄር እንኳንም አተረፈሽ የኔ መልካም ስወድሽ ኑሪልኝ ማማዬ 😍💚💛💝
@hopemaryam6968
@hopemaryam6968 3 жыл бұрын
መስሉዬ እንካን አተረፉሽ እግዚአብሄር የንስሀ ጊዜ ስቶኛል ይህን የመስለ ጽምጽ ለአምላክሽ ምስጋና አድርሺበት ሁሌም ቢስማ ደስ የሚል ጽምጽ ❤️
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
መሰልዬ እኳን ፈጣሪ አተርፈሽ የኔ እህት ሰላም ጤና እድሜ ከሙሉ ቤተሰብሽ ተመኘሁልሽ እዳለ ነው አሁንም ድምፅሽ ምንም የተቀይረ ነገር የለም የኔ ቆንጆ የኔ ድምፀ መርዋ እሄ ዘፈንሽ ወሰደኝ ወደዋላ የዛሬን አያርገውና የኔ ምርጦች የሳምት ሰው ይበለን ሁላችንንም በያለንበት አላህ ይጠብቀን እምዬ ኢትዮጵያ ሁሌም ሰላምሽ ብዝትዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ 💚💛❤
@alexanderzenebe6136
@alexanderzenebe6136 3 жыл бұрын
መሠሉ ቆንጆ ዛሬም አምሮብሻል። አዲሱን አልበምሽን ወድጀዋለሁ ምስጋና ለኤልያስ መልካ።
@abebechkassa9849
@abebechkassa9849 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ መስዬ እጅግ በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የምስማው 😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️
@foziiyenus9462
@foziiyenus9462 3 жыл бұрын
የ እኔ ጣፋጭ ሙዚቃ በእናተ ጊዜ ቀረ አይ የለዛው ማማር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@saudissaudi829
@saudissaudi829 3 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ማር ይህ ዘፈን ገና የ13አመት ልጅ እያለሀ ፍቅር ሲጀማምረይ ነበር የምሠማወ ያንን መልካም ጊዜ ያስታዉሰኛል አሁን ግን የምወደዉን አጥቼ አለሀ በትዝታ 😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍😍😍😍😍😭😭😭😭😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-zs8vr6zn2r
@user-zs8vr6zn2r 3 жыл бұрын
🙊🙊ውይይይ የኔ እናት መሰሉየ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔናት 😥🙏🙏🙏🙏❤💖 አቤት ድምጽ ቁጭ እንዳለች ናትኮ ዋው ዋው እሚገርም ድምጽ አልበብ አውጭበት በዚህ ድምጽሽ 👌👌👌👌😘😘😘💚💛❤💖👀
@sol3417
@sol3417 3 жыл бұрын
listening the work of Elias Melka is always driving me crazy and I feel like I want to cry-out-loud in front of anybody. You are irreplaceable. Rest in the hands of Abraham, bro!
@user-nu7gx1km3b
@user-nu7gx1km3b 3 жыл бұрын
ውይ ዘመንሽ ብርክ ይበል መሰሉ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔን ሀይስኩል በነበርኩበት ሰአት የተጫወትኩት ሙዚቃ ነበር ስወድሽ
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 3 жыл бұрын
መስሉየ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ በዚህ የሚያምር ድምፅሽ ና በተወዳጁ ዘፈንሽ ወደሃላ የልጅነት ትውስታየን መለሽኝ አመስግናለው ebs ከልብ አመስግናለው በርተልኝ
@asefachewtesfaye9392
@asefachewtesfaye9392 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እወድሻለሁ አደቅሻለሁእንኳን ቃሉ ያሠኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ብዙ ትዝታ አለኝ በዝች ዘፈን
@yegnatube7556
@yegnatube7556 3 жыл бұрын
መሰሉዬ. ፈጣሪ. እንኳን. አተረፈሽ. ማማዬ. 💜💜
@beyaynetu1116
@beyaynetu1116 3 жыл бұрын
አስገራሚ 😮😮😮ውሃ መጠጣት ለቆዳ ፣ ክብደት ለመቀነስ፣ ለጤናና ለሌሎችም ጥቅሞች 👉👉👉 kzfaq.info/get/bejne/iK2khtmDzbCsn5c.html
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 жыл бұрын
በጣም ፈጣሪ ምን ይሳነዋል
@dbded7599
@dbded7599 3 жыл бұрын
የድሮ ጉዋደኛየ ይህን ዘፈን ጋብዛኝ ነበር ፡ ነፍስዋን ይማረው በትዝታ ወደሁዋላ መለስሽኝ መሰሉ
@tube551
@tube551 3 жыл бұрын
ሞተችብህ?
@dbded7599
@dbded7599 3 жыл бұрын
@@tube551 አወ ቆየች
@user-vx6wk5rk8j
@user-vx6wk5rk8j 3 жыл бұрын
ወይ እዱኒያ ያሳዝናል
@dbded7599
@dbded7599 3 жыл бұрын
@@hiwotayalew6393 ሁሌም በውስጤ አለች፡ ፎቶዋን ቤቴ ውስጥ ፣ መኪናየ ውስጥ፣ ቦርሳየ ውስጥ አድርጌ በሄድኩበት ሁሉ አስታውሳታለው
@dbded7599
@dbded7599 3 жыл бұрын
@@user-vx6wk5rk8j በጣም ያማል
@Hana-ol5zh
@Hana-ol5zh 3 жыл бұрын
ፍቅር ሲጀማምረኝ ኣስራወች ቤት እያልሁ ኣቤት ዘፈንማ ዱሮ ቀረ ዘፈንና ፍቅር ዱሮ ቀረ
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@cvf5013
@cvf5013 2 жыл бұрын
በጣም
@hdhdhdhhd2948
@hdhdhdhhd2948 3 жыл бұрын
መሰሉ እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ ወርቁ አይተነው #ይችላል
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 3 жыл бұрын
ከ7አመት በፊት በሚያሳዝን ሁኔታ አውቶቡስ ተራ አካባቢ አይቼሽ አዝኜ ነበር ። እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ። ግን እንደ ዘመኑ አርቲስቶች ብልጥ ሁኚ ፈጣሪ በሰጠሽ ስጦታ ተጠቀሚበት የድሮ ታሪክ እና የድሮ ዝና አይጠቅምም ወደፊት
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 3 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ እንኳን አተረፈችሽ እማ እግዚአብሔር ሲምር ከሞት አፍንጫ ያወጣል በጣም እድለኛ ነሽ ስወድሽሽሽሽሽሽሽ ሙዚቃዎችሽን ሰምቸ ሰምቸ አልጠግብምምምምምምም
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
መሰሉዬ ነፍሴ! ልዩ ነሽ!
@yeminjarlijinegn7910
@yeminjarlijinegn7910 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳንም አተረፈሽ መስዬ የምወድሽ መስቀልሽ ሲያምር የኔ ቅመም እመቤቴ ትጠብቅሽ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን
@Gionawit16
@Gionawit16 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔ ደርባባ ዘፈኖችሽ ውስጤ ናቸው። ለለጋሱ ባለሀብት ለአቶ ወርቁ አይተነው ይገባዋል እንኳን ዘፈንሽለት።
@RiversideUSA
@RiversideUSA 3 жыл бұрын
@@abelworkuofficial ዉጣ ከዚ ለማኝ
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv 3 жыл бұрын
I love you so much
@abayamar3892
@abayamar3892 3 жыл бұрын
አይ ትዝታ አይ ፍቅር አይ ጊዜ የማያልፍ የለ ሁሉ አለፈ የማይረሳ የለ ተፈቃሪም ተረሳ አይ ልጅነት አሁን ለይ ሲታሰብ ቤተሰቦቼን ማሳዘኔ ነው ሚቆጨኝ ለትልቅ ቦታ ነበር የሚጠብቁኝ በዛ ሰዓት ስለምወደው ልጅ ተይ ስባል ሲጨቀጭቁኝ በሰዐቱ በልቤ እማስበው እሱን ብቻ ስለነበር እነሱ ሲጨቀጭቁኝ ምናለ ቢሞቱ ብዬ አስብ ነበር በውስጤ አለም ሁሉ የኔ የሆነች ነበር የሚመስለኝ አይ ልጅነት ዛሬ የ4 ልጆች እናት ሆኛለሁ የተንደላቀቀ ኑሮም እኖራለሁ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን የኔ ታሪክ ለብቻው ቢፃፍ አንድ መፅሐፍ ይወጣው ነበር ከነም ውጪ ሰው የሚያፈቅር ያለ አይመስለኝም ነበር መዋደድም መፋቀርም ዘ90ቹ ለይ ቀረ መሰልዬ ከልጅነቴም ጀምሮ እወድሽ ነበር አሁንም ኑሪልኝ ፈጣሪ እንኳንም አተረፈሽ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥሽ
@user-sofga-rinaldi
@user-sofga-rinaldi 3 жыл бұрын
የምወደዉ ሙዚቃ የወጣትነት ግዜን አስታወሽኘ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እንወድሻለን
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 3 жыл бұрын
እኔ ሌላ ሳይሆን ክርስቲያኖች ሙሉ ልብስ ለብሰው ሳይ ደስ ይለኛል
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 3 жыл бұрын
ቀላል
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 3 жыл бұрын
@@SaraSara-bo3gq እ
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 3 жыл бұрын
@@hanahana1960 በጣም ያስጠይፋል የሴት ልጅ ክብራችን ገላችን ነው❤
@user-cs3fe6fo6z
@user-cs3fe6fo6z 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ቁጭ ብዬ ነው ያየዃት ሙሉ ልብስ ኢቤስ ብዙም አላየሁም ወድጃታለው
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 3 жыл бұрын
@@user-cs3fe6fo6z አወ ብዙ ስርአት ያላቸው አሉ
@ethiopia7387
@ethiopia7387 3 жыл бұрын
I feel like I don't need to listen 👂 any music than this. Beautiful voice
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
መሰል የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ አተረፈሽ ማሬ ውድድድ😘😘
@user-kr4ll8ho5p
@user-kr4ll8ho5p 3 жыл бұрын
ላተረፈሽ አምላክ ዘምሪለት
@user-zf8vu6td7b
@user-zf8vu6td7b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሺ ለሰዎች ዉለታ የሚከፉሉ ሰወች የታደሉ ናቸዉ አቶ ወርቁም የምወደው የተከበረ ሰዉ ነው
@tigistmakuriya336
@tigistmakuriya336 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ በጣም እወዳችሁለሁ ከእነ ቤተሰቦችሽ
@user-il8vu9hj6m
@user-il8vu9hj6m 3 жыл бұрын
መሰሉየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ፡ፈጣሪ እንኳን አተረፈሽ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ውይ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ መሠልየ የእኔ ቆንጆ
@hannabele2538
@hannabele2538 3 жыл бұрын
Yene konjo, I pray for you happiness and dreams to come true. You deserve it. I hope you are very proud of yourself! May God always help you to look forward in lives. And get the true destiny you were born for!🥰😍🙏🏽🙏🏽🥰❤️ you did a phenomenal job unexplained with no words to describe👌🏽👌🏽👏🏽👏🏽✊👐🏽👐🏽👏🏽👏🏽
@haymanotsisay4858
@haymanotsisay4858 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በቅድሚያ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ በጣም ነው የምወድሽ ከነ ሙሉ ሙዚቃወችሽ በጣም የሚወደድ ደምፅ አለሽ
@tesayebayuh2509
@tesayebayuh2509 3 жыл бұрын
መሰሉ የኔ ማር እንኳን እግዛቤር አተረፍሽ ማሬ
@kaltube3246
@kaltube3246 3 жыл бұрын
Mesu nice voice with amazing composition#elias melka wow wow wow....nebsehh beselam tiref!!!
@Ananyatube12
@Ananyatube12 3 жыл бұрын
great live performance ......I love it
@bayechtaye5103
@bayechtaye5103 3 жыл бұрын
የኔ ውብ እንዴት እንደምታምሪ ያንገትሽ መሀተም ጎበዝ እንኳን እግዚያአብሔር አምላክ ያተረፈሽ
@elsawolde9063
@elsawolde9063 3 жыл бұрын
መሲ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ በጣም ነው የምወድሽ ልጅነቴን ስለምታስታውሺኝ
@edenabebaw
@edenabebaw 3 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እወድሻለው ኑሪልን የኛ ጀግናችን ነሽ ባህልን ያነገሽ ከነክብርሽ የጨዋ ልጅ ጨዋ
@ebrahimomer8676
@ebrahimomer8676 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ ወደር የለሺም መሰሉ ፋንታሁን አንደኛ ነሽ እድሜ እና ጤና እስከነቤተሰቦችሸ
@user-uq8yr2mf6s
@user-uq8yr2mf6s 2 жыл бұрын
በእውነት ሁሉም ነገር በቃ ድሮ ድሮ ሆነ ዘፈንም ህይወትን ፍቅርን ድሮ ቀረ ።
@hjgh9390
@hjgh9390 3 жыл бұрын
በመጀመርያ እንኳን አተረፈሽ ሲቀጥል እግዚያአቤር ጊዜ ሰቱሻል ለንሰዓ በአለችሽ ቀሪ ጊዜ ፊትሽን ወደ እግዚያአቤር መልሺ
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
መሠልየ አይ ድምጵ በዚህ ድምጵ የድንግል ማርያም ልጅ አመሥግኝበት ዉዴ ዘፈን ይብቃሽ የምንጠራበትን ቀን አናቅምና ለንሠሀ ሞትያብቃን
@asaaislam2152
@asaaislam2152 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ድምፅሺ እንደ መልክሺ ሢምር
@mdmisri8342
@mdmisri8342 3 жыл бұрын
መሰሊዬ የሰለፉኩትን ትዝተዬን ቆሰቆስሽብኝ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
ምርጥ ብሎ ዝምነው ትዝ አለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zerihunmulugeta8425
@zerihunmulugeta8425 3 жыл бұрын
መሲየ የኔ ውድ እንከን አተረፈሽ ሙዚቃሽም በጣም ደስ ይላል
@saramokriya1942
@saramokriya1942 3 жыл бұрын
እኳን ጌታ አተ ረፈሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ 👏👏👏👏የኔ ማር
@user-ki8cm8kr5s
@user-ki8cm8kr5s 3 жыл бұрын
እንካን እግዜአብሔር አተርፍሽ አቤት ስወድሽ ድምፅ ዋው ነው
@ramihabshatube2118
@ramihabshatube2118 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወዳት ይችን ዘፈን ለካ አቺው ነሽ እኳን አላህ አተረፈሽ
@winestalain3762
@winestalain3762 3 жыл бұрын
ማነው በዚዘፈን በፍቅር ያሳለፈ እኔግን አሁንም ሁሌነው የምሰማው
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
🙋🙋🙋
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 3 жыл бұрын
እኔን የኔ ናት የምወደሸ እንኳን እግዚያአብሔር አተረፈሸ መሰሉው
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 3 жыл бұрын
ዋዉ ድምፅሽ በጣም ያምራል 👌🏼
@slntayehutube4462
@slntayehutube4462 3 жыл бұрын
ስወደዌ ይሄን ዘፈን😍😍😍😍😍😙😙😙
@muzemilnuri4539
@muzemilnuri4539 3 жыл бұрын
I now thise music long time ago its nice message anden voice
@lolahussein6175
@lolahussein6175 3 жыл бұрын
አቤት በዚህ ዘፍን ማን ትዝታ የለ ለው አለ ወይ ጉድ ያን ግዜ አስትታወሽኝ ስደት አይኑ ይጥፋ የልጂ ነት ጎድኛየን አሳጣኝ
@mikekaza4255
@mikekaza4255 3 жыл бұрын
መሠሉዬ ፈጣሪ እንኳን አተረፈሽ
@kareemasaid3962
@kareemasaid3962 3 жыл бұрын
ወይኔ እያለቀስኩነዉ የሠማሁት ትዝታ አለብኝ
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ክክክክክ ማፅናናት ነዉ
@ethiopiannational2351
@ethiopiannational2351 3 жыл бұрын
Asfish you killed me with laughter today ... Much love from New York
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 3 жыл бұрын
ወሪቁው አተነው በጣም መልካም ሰው ነው
@user-qi6fh9qe3u
@user-qi6fh9qe3u 3 жыл бұрын
ስውድሽ ማር እግዚአብሔር ይጥብቅሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💯👈
@kikikiki2805
@kikikiki2805 3 жыл бұрын
ይህን ዘፈንሽን ስውደው ትዝታ አለብኝ 😢😢
@cvf5013
@cvf5013 2 жыл бұрын
እኔም
@h_u_z_e7180
@h_u_z_e7180 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ። አሁን ነው የተረዳሁት ያኔ ሕይወትን ለማሸነፍ ስባክን ጣፋጩን ድምፅሽን በዚህ ሙዚቃ ታስደምጪኝ ነበር አሁን ምኞት ብቻ ከኔ ቀረ 😔😔😔
@molones2754
@molones2754 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@haymanotterfa9748
@haymanotterfa9748 3 жыл бұрын
እንኮን እግዚአብሔር አተረፈሽ
@nesanetgobzie9538
@nesanetgobzie9538 3 жыл бұрын
በጣም የማደናቀት መሠሉየ
@abrishmedia2470
@abrishmedia2470 3 жыл бұрын
😘😘😘😘 ባልተወቀ ምክንያት ተገለበጥኩ😀😀 እንኳን ተረፍሽ😘
@flower525af4
@flower525af4 3 жыл бұрын
Kemamisa yihonal😄😄
@maryamomar2694
@maryamomar2694 3 жыл бұрын
ኧረተው አታስቁኝ ክክክክክክክክክክክክክ
@kassas4
@kassas4 3 жыл бұрын
ወይ ኤሊያስ መልካ ነብሱን ይማረዉ እና ብዙ ሰዉ ጥሩነቱን ያወራል ይሔ ሑሉ ሰዉ ግን ኤሊያሥ ታሞ ሢማቅቅ ለሌሎች የተደረገው ለመርዳት መዋጮዎች ዝግጅቶች ሲደረጉ ያላየነዉ ለምንድንነው ?
@lulalula7120
@lulalula7120 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@adi-my1cq
@adi-my1cq 3 жыл бұрын
ስላልፈለገ ነው!
@samiiraabdalla9866
@samiiraabdalla9866 3 жыл бұрын
በጣም ስወድሽ ይሄ ዘፍን ትዝታ ወስድሽኝ
@zebibamohammedyoutub2617
@zebibamohammedyoutub2617 3 жыл бұрын
መሲ አድናቂሽ ነኝ የሚገርመው ነገር በመልክ በጣም ነው የምንመሳሰለው ጎረቤት ቤተሰብ ሁሉ አንች ቲቢ ላይ ስትመጭ እይ እይ እባል ነበር ለኔም ይገርመኛል ሰው አምሳያው አያጣም በጣም እንመሳሰላለን
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 2 жыл бұрын
አሪፍብሮግራምነው መሰሉ ስወድሽ
@seemi3138
@seemi3138 3 жыл бұрын
የኔፍልቅልቅ የኔእናት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ በጣምነው የምወድሽ
@gbesvk.
@gbesvk. 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ተጨማሪ መኖርን ሰጠሽ እህታችን።
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt 3 жыл бұрын
ወይ መሲ የናትሽ የዋህነት በእግዚአብሔር ቸርነት በድንግል ማርያም ምልጃ ተረፍሽ
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 51 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 53 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 25 МЛН
ተንበርክኮ ይቅርታ ጠየቀ ቤቢ /አለቀሰች July 8, 2024
5:24
ጥልቅ ሀሳብ /Tilk Hasab
Рет қаралды 24 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 10 М.
Almeye Nana
6:19
Meselu Fantahun - Topic
Рет қаралды 433 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 53 МЛН