ወንድሞቼ እህቴ እና ባሏ እቤቴ ምሳ ግብዣ ጠራዋቸው ደስ የሚል ቆይታ

  Рет қаралды 145,794

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

5 ай бұрын

Пікірлер: 443
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እጀራ ይስጣቹ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃቹ የሰዉ እጅ አያሳያቹ❤❤❤🎉
@user-qd4kc1jj2n
@user-qd4kc1jj2n 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@mesi9711
@mesi9711 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-lb1mk8cz3m
@user-lb1mk8cz3m 3 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@RutaTube472
@RutaTube472 4 ай бұрын
በስዴት ያላችሁ እህቶቸ የነፆነት ኑሮ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤👍
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs 4 ай бұрын
ረ አሚንንን ድክም ስልችት ጭንቅ ነው ያለኝ😢
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 4 ай бұрын
እደኔ እዉነት ስራዉ እራሱ አስጠልቶኛል​@@Zmzm-uy1qs
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p 4 ай бұрын
@@Zmzm-uy1qs አሚንንንያረብ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 4 ай бұрын
🙏🙏🙏አሜንንንን
@B12d17a
@B12d17a 4 ай бұрын
ንብረትሽን ጠብቂ ያንችን ንብረት አይቶ ነው የመጣው የራስሽን ኑሮ ኑሪ ወልደሽ ልጅሽን አሳድጊ ጠንካራ ነሽ የህቴን ሰርግ ደገስኩ የሕቴን ልጅ ክርስትና አስነሳ ማለት ምንም ትርጉም የለውም ሁሉም በራስሽ ላይ ስናየው ነው ደስ እሚለው የልፋትሽ ዋጋ የራስሽን ኑሮ ስትኖሪነው ያንችን ሰርግ ክርስና ማየት ነው እምንፈልገው የልፋትሽ ዋጋ
@Elu2424
@Elu2424 4 ай бұрын
በትክክል🙏
@user-gg6cg1oo8c
@user-gg6cg1oo8c 4 ай бұрын
በጣም እህቴ❤❤❤❤❤
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 4 ай бұрын
የተንቢ በጣም ምርጥ ሰው ነሽ የሰው ደስታ ሚያስደስተው ሰው ደስ ይላል❤❤❤❤
@aeeazz6909
@aeeazz6909 4 ай бұрын
አግቢና ውለጅ ❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 4 ай бұрын
❤❤❤yes ewnte belshale
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 4 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@Rbia22
@Rbia22 4 ай бұрын
እስኪ የተቢን እሚውዳት ማነው የኔ ጅግና
@agurashabate
@agurashabate 4 ай бұрын
እኔ
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 4 ай бұрын
የራስሽን ኑሮ ኑሪ እንኳን ሆነላት ግን እኔ የህቴን ልጆች እና ሁለት ታናናሾቸን አሳድጊ ስደት መጥቸ የቻህኩትን አርጊ ስመለስ ከመጣሽበት ማትሄጅ አሮጊት እያሉ አሰቅቀው ሰደዱኝ አሁን እንወድሻለን ቴሌፎን አምጭልን ይላሉ ሆድ ይፍጀው በኋላ ያለኝ ንብረት ቀርቶ አንድ ልጅ በወለድኩ ትያለሽ
@mesi9711
@mesi9711 3 ай бұрын
አይዞሽ 😢
@Ethiolover100
@Ethiolover100 3 ай бұрын
የእኔ ጀግና እንኳን አለማድነቅ አልችልም። በርቺ የእኔ ቆንጆ
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 4 ай бұрын
እልልልልል እንኳን ደስ ያለሽ ለሙዬ። በጣም ደስ ይላል፣ ቤተሰብ የተስተካከለ ህይወት መምራት ሲጀምሩ።ለሚ እድለኛ ነሽ❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 4 ай бұрын
ወይኔ ለምለምዬ ማሻአላህ አላህ ጉልበቴን ይጨምር ስትል እንዴት ደስ እንዳለኝ አሚን ያረብ አላህ ያግዝሽ
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 4 ай бұрын
ማሻላ ጀግና ነሽ ለሚ
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 4 ай бұрын
የዚህቤትአድናቂዎች❤❤❤❤❤
@sakinasakina3677
@sakinasakina3677 4 ай бұрын
መጂልስ አራብሁ ዳስይለል እንሸ አላህ የዝአይነት እኔም ገዘለዉ ❤
@workitye539
@workitye539 4 ай бұрын
ጎበዝ የሴት ጀግና❤❤❤❤
@user-pz9zb2bu7w
@user-pz9zb2bu7w 4 ай бұрын
ለሚ ብርች በጣም ጠካራ ሴት ነሽ በጣም በስራሽ ጀግና ሴት ነሽ
@user-bz5jm5kh9d
@user-bz5jm5kh9d 4 ай бұрын
ሁልጌዜም ደሥታሺን ያብዛልሺ❤❤❤❤❤
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 4 ай бұрын
Good job, sister, and congratulations to all your family. Good life with health. I am so happy for your sister. She deserves peace ,peace, and peace for Ethiopian. Have a nice blessed everyone
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 4 ай бұрын
ዋው ስታምሩ ሐገራችንን ሰላም ያደረገልን 😢
@rahmalomero6210
@rahmalomero6210 4 ай бұрын
አሚንንን
@user-gx2tg8qy8f
@user-gx2tg8qy8f 4 ай бұрын
ማሻአላህ የተንቢ ጎበዝ አላህ ይጠብቅሺ በርቺ🌹
@user-lg6di7qn2d
@user-lg6di7qn2d 4 ай бұрын
ጀግና እኮነሽ ስወድሽ ❤❤❤❤ለወድሞችሽ ለህቶችሽ ያለሽ አመለካከት ዉዶ
@Tigsit282
@Tigsit282 4 ай бұрын
ጠካራ ነሸ በጣም በሰራሸ ጀግና ሴት ነሸ በርቺ❤❤
@debubfiker
@debubfiker 4 ай бұрын
ጀግና በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pr6kz1eh6r
@user-pr6kz1eh6r 4 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ
@user-oi3gx7zp5f
@user-oi3gx7zp5f 4 ай бұрын
እጮኛዋን የተንቢ እህት ታስታዋዉቀን የምትሉ
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p 4 ай бұрын
ዉድእኔደማመርበቅንነት
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 4 ай бұрын
እረ ጥሩ አይደለም ይደበቅ
@user-vp3cb4tj5l
@user-vp3cb4tj5l 4 ай бұрын
​@@user-rh2un1qs2fየኔም ሀሳብ ነው እደው በሚዲያ እሚመጡት ባለ ትዳሮች አይበርክቱም ለምን አላውቅም
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 4 ай бұрын
አይ ጥሩ አይደለም ጊዜው ሲደርስ ይሻላል
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 4 ай бұрын
ባታስተዋዉቀዉ ይሻላል ቆይ ተረጋጉ
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 4 ай бұрын
ለሙዬ የኔ ጎበዝ በርቺ
@HannaShifara-qf5uz
@HannaShifara-qf5uz 4 ай бұрын
አረ ለሙ ያንቺንም ሰርግ እንጠብቃለን🥰🥰🥰
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n 3 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና በርች❤❤❤
@marta_tube12
@marta_tube12 4 ай бұрын
ለምለም ጀግና ታታሪ አኩሪ በጣም ነው ምወድሽ ማድንቅሽ 🥰🥰🥰🥰
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 4 ай бұрын
ዋዋዋዋዋ ያምራል
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 ай бұрын
ዋው እንተዋውቅ የነፃነት ባል
@user-vg1pp7rr3b
@user-vg1pp7rr3b 4 ай бұрын
ጎበዝ❤❤❤
@hindiyahussen2030
@hindiyahussen2030 4 ай бұрын
Ye miseru Ejoch yebareku yegna abesa ye gurage ajet ewdshalew allah yexbiksh ♥️👑☀️🥰🍀🍀🍀🍀🍀
@user-ln4dp8ed9p
@user-ln4dp8ed9p 4 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት ጠንካራዋ❤❤❤
@haroni2982
@haroni2982 4 ай бұрын
በርቺ የኔ ታታሪ
@user-fj3lc2yf3m
@user-fj3lc2yf3m 4 ай бұрын
አባቴ አግዚአብሔር አቂም ጉልባት ይሁንልሺ ላሙዬ ጃግና ❤❤❤❤❤ስዎድሺ እኮ
@user-il9un8pp4w
@user-il9un8pp4w 4 ай бұрын
የኔ ጀግና በርቺ🙏❤🙏
@rozajemila7590
@rozajemila7590 4 ай бұрын
አሜንንንን ሉሙ በጣም ነወ። የማመሰገነው። ውዴ። አላህምዱሊላሂ። ጥራት። ይገባው። ለአላህ ❤
@araguaraara8286
@araguaraara8286 4 ай бұрын
ትለያለሽ ጀግና❤❤❤❤❤
@salamedmimicho3098
@salamedmimicho3098 4 ай бұрын
Wowooowww yane kojnooo❤❤❤❤ maruki
@user-wm2pp2mq6e
@user-wm2pp2mq6e 4 ай бұрын
ስወድሽ ለሙዬ በርቺ የኔታታሪ ሴት❤
@RozTybe
@RozTybe 4 ай бұрын
❤❤❤❤ማሻኣላህ ላሙ ያኔ ቆጆ❤❤❤
@muhamad3183
@muhamad3183 4 ай бұрын
አንደኛ ነኝ የኔ ባለሙያ እሙ ትለያለሺ እህትነት እናትነት ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tutyruby-vp2my
@tutyruby-vp2my 4 ай бұрын
My beautiful sister God bless you and your all family's ❤❤❤❤❤❤ we love you always we wish you happy life and successful future ❤❤❤❤❤
@betty4950
@betty4950 4 ай бұрын
የኔ ቅመም የኔ ምሳሌ ነሽ ጥንካሬሽ እግዚአብሔር በጎደለው ይሙላልሽ
@KesayeAsen
@KesayeAsen 4 ай бұрын
ሰላም የኔ ቅን አላህ ይጠብቅሸ ሁቢ❤❤🎉🎉🎉
@muluhabtu8682
@muluhabtu8682 3 ай бұрын
በጣም መልካም ሚስት ናት ያለችህ በጣም አክብረህ ያዛት አጪም እደዚሁ አክብረሽ ተሳስባችሁ ኑሮአችሁን መምራት እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን
@amnhwwduw5258
@amnhwwduw5258 4 ай бұрын
እኳን ደህና መጣሽ የኔ ጀግና 💗💗💗💗💗👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 4 ай бұрын
በርች ለሙዩ❤❤❤❤
@mariam3292
@mariam3292 4 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል አላህ ያማረ የሰመረ ያርግላቸው እኔም እህቴ ሳምት ታገባለች ከስደት በህመም ምክንያት የፈለገችውን ያክል ሳሰራ ብትመለስም ግን ታክማ ዲና አልሀምዱሊላ አላህ በትዳር ሌስደስትልኝ ነው ኢንሽ አላህ እህቶቸ በምንም ሁኔታ ላይ ብትሆኑ ተስፋ አትቁረጡ እኔም ወላሂ ከራሴ በላይ የቤተሰቦቸ ደስታ ያስደስተኛል ሲከፋቸውም በጣም ነው እምከፋው
@user-fw5sq9fd3h
@user-fw5sq9fd3h 4 ай бұрын
ጀግና ነሽኮ ለሚ
@bekelemisrak1288
@bekelemisrak1288 4 ай бұрын
ጉበዝ 👌👌
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 4 ай бұрын
የኔ ጀግና እንኳን ደና መጣሽ ለሙዬ❤❤❤❤
@LailaLaila-tc4om
@LailaLaila-tc4om 4 ай бұрын
አብሺሪ አላህ ብርታት ይሥጥሺ
@ashrafkedir9988
@ashrafkedir9988 4 ай бұрын
Mashalha anchi jegena set nesh yetwnbi alha gulebeteshin yebarekew
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 4 ай бұрын
ጎበዝ ለሙዬ❤❤❤❤❤
@natinuke
@natinuke 4 ай бұрын
ዋውውውው ወላይታም ጀምርሻል እኔም የወላይታ ልጅ ነኝ ዬተምብዬ
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 3 ай бұрын
Abizeto yibarkshe geta Eyesusye ❤❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 ай бұрын
ያእርቢያን መጂሬስ ዋው ያምራል
@user-wz3sn7gu6s
@user-wz3sn7gu6s 4 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ጠካራ ነሽ ግን ጎራ عوذ با الله
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on 4 ай бұрын
የኔ ጀግና ነሽ እኮ ❤❤❤
@zozo2808
@zozo2808 4 ай бұрын
ማሽአላህ❤❤❤❤
@user-qq6pb1hu1x
@user-qq6pb1hu1x 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ብያለሁ ቆንጅት ኮሜንት መፃፍ አልወድም ግን የረጅም አመት ተከታታይሽ ነኝ በጣም ፈልጌሽ ነው የኔ ውድ አድሬስሽን ብትሰጭኝና ባዋራሽ ደስ ይለኛል
@zdzd-im5sd
@zdzd-im5sd 4 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ከላይ አላልሽ በወትሰፒ ልተገኝያት ትችያለሽ
@user-qq6pb1hu1x
@user-qq6pb1hu1x 4 ай бұрын
@@zdzd-im5sdእሽ አመሰግናለሁ መጀመርያ ላይ አላየሁትም ነበር
@seadayimam8488
@seadayimam8488 4 ай бұрын
ስልኳ እስክሬን ላይ አለልሽ
@user-qq6pb1hu1x
@user-qq6pb1hu1x 4 ай бұрын
@@seadayimam8488 ሽኩራን ውደ
@geftyyousef1555
@geftyyousef1555 4 ай бұрын
ዋዋዋዋማሻላህ በረችል ዋዋዋዌ❤❤🎉🎉😮😮
@anshamohamed27
@anshamohamed27 4 ай бұрын
ጀግና በርች
@asetrasetr1996
@asetrasetr1996 4 ай бұрын
Mashallaa set new sarin filgani nw❤❤
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 4 ай бұрын
❤❤😂😂😂 አረ ለሙ እንኳን ድፕስ አሌሽ እንዴ አንች ነው እንዴ የወለደውሹ ሁሉም ቦታ የምት
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 4 ай бұрын
ስወድሽ ❤ጂም ግቢ ቶሎ እንዳታረጂ❤😊
@qweqwe444
@qweqwe444 4 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽእህቴ❤❤❤
@MekdiTube
@MekdiTube 4 ай бұрын
የተንቢዬ የኔ ጀግና የኔ መልካም ሁሌም ታስደንቂኛለሽ በርችልን💪 ነፂዬም እንካን ደስ አለሽ 🥰 አለ ገና አለገና የየተቢዬም አለ ገና 👏❤
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 4 ай бұрын
የኔ ጃግና ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስዎድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍እግዚአብሔር ይርዳሺ
@AylemMrey
@AylemMrey 4 ай бұрын
ጀግናየ❤❤❤
@agurashabate
@agurashabate 4 ай бұрын
የትቢ የሴቶች እንቁ ማሻ አላህ ጀግና ሴት አንች ነሽ❤🎉🎉
@abyeshakboot
@abyeshakboot 4 ай бұрын
የኔ ጃግና እህቴ wowowowowowowo🎉🎉🎉🎉
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 ай бұрын
ለሙዬ ጀግናበርችጎበዝ❤❤መልካም ትዳር ይሁንላት
@Rabiia6643
@Rabiia6643 4 ай бұрын
ዋው ያስጎመዣል ወጡ ❤❤❤❤😂❤❤የኔ ቆጆ❤❤❤
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 4 ай бұрын
bareche yen gobaze❤❤❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 4 ай бұрын
የኔ ቅን የኔ ሴት ❤❤❤ፍፃሜሺ ይመር ከሱሪ መልበስ ያውጣሺ ፀሎቴ ነው ትልቁ ችግር ሱሪ መልበስሺ ብቻ ሌላው 100/100 ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 4 ай бұрын
😂😂
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 4 ай бұрын
የተንቢ ለስራ ለቤተሰቧ ያላት ክብር ጀግኒት ❤❤❤❤ግን እማ አግቢ ውለጅ
@user-ce4vf6vm9j
@user-ce4vf6vm9j 4 ай бұрын
እንኳንደሰአለየተንቢ🎉🎉❤❤
@astertube5406
@astertube5406 4 ай бұрын
ለሙየ በርች
@bintkadir4594
@bintkadir4594 4 ай бұрын
ማሻአላህ ❤
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 4 ай бұрын
ለሙዬ የእውነት አንቺ ትለያለሽ የሴት ጀግና አንቺን የወለደው እናት የተባረኩ ናቸው ሌላው ተመልሶ ይሰደዳል አንቺ ግን ለቤተሰብሽም ተረፍሽ ጉልበትሽን እግዚአብሔር ይባርከው 🎉🎉🎉
@RPhonetastic-kv5ip
@RPhonetastic-kv5ip 4 ай бұрын
Bayee sijaladhaa love you bareduu tiyaa love you love you ❤❤❤❤❤
@mazitube6871
@mazitube6871 4 ай бұрын
ዋው ለሚ ጀግኒት❤❤
@Rahan-vi3mi
@Rahan-vi3mi 4 ай бұрын
አንደኛ❤❤
@aynalemyoutube3622
@aynalemyoutube3622 4 ай бұрын
ያኔ ጃግና ማርያምን ❤️❤️❤️❤️❤️
@mememe6957Daraa
@mememe6957Daraa 4 ай бұрын
WoWW 👌 Mashallah ❤❤❤❤❤❤
@tibebugramu-ov3mk
@tibebugramu-ov3mk 3 ай бұрын
Lemiye berichi jeginanesh fetari yitebikish❤❤❤❤❤
@Kedjaomer-lj5cj
@Kedjaomer-lj5cj 4 ай бұрын
መልካም ሰው የተንቢ
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 4 ай бұрын
Wow ❤
@OMUOmarYouTube
@OMUOmarYouTube 4 ай бұрын
መሸ አለህ ደስ የሚል ነው እኔንም ደሚሩኝ ጀመሪኝ❤❤❤
@semriahmed7717
@semriahmed7717 4 ай бұрын
አስላምአሊኩም
@ashaaashaa8481
@ashaaashaa8481 4 ай бұрын
Yetnbi yene jegna 😍🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@halimahabdeskure8655
@halimahabdeskure8655 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ውድ ነገር በጣም ነው የምወድሽ ጀግና❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 4 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ውዴ❤
@YefekerenatEnat
@YefekerenatEnat 4 ай бұрын
ዋው🎉🎉🎉🎉🎉
@hdhdhdhd760
@hdhdhdhd760 4 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@mfamillymeron
@mfamillymeron 4 ай бұрын
የተንቢዬ የኔ ጀግና የስራ ሰዉ በጣም ነዉ እምወድሽ
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 4 ай бұрын
ለሚዬ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meram123
@meram123 4 ай бұрын
ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን😂😂😂ሙያሸ አየንልሸ
@nasriyros5048
@nasriyros5048 4 ай бұрын
አይይይይ ጦር ከታማ ለሙይ ታበረኪ ❤❤❤ ነፍቃኘለችችችችች
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН
Этот Пёс Кое-Что Наделал 😳
00:31
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4 МЛН
🔴የታሜ ሰርፕራይዝ ተደረገ ማመን አቃተዉ🙏
15:58
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 43 М.
ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት
24:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 108 М.
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН