ወንዶች ከቀረቧት ሴት ለምን ይርቃሉ?/Why men go away

  Рет қаралды 33,455

Wintana Yilma

Wintana Yilma

6 ай бұрын

I am Wintana Yilma, I will help you improve your love life #together#motivation

Пікірлер: 48
@solelove6710
@solelove6710 6 ай бұрын
ሁሉም ምክሮችሽ ባህሪን የማያንፁ እና ለፍቅር ህይወት ማራኪ ነት ጠቃሚ ናቸው ይህን ኮሜንት ምታነቡ ሁሉ ❤የፍቅር ህይወታችሁ የተባረከ ❤ያላገባችሁ ፈጣሪ በትዳር ፀጋ የሚጎበኛቾሁ ❤ህይወታችሁ በስኬት እና በጤና የታጀበ ❤ያገባችሁ ትዳራችሁ የሰላም የፍቅር የደስታ ❤❤❤ይሁን ፈጣሪ ሁሌም በቀኛችሁ ይቁም❤❤❤ ።።።። ከአሜን እንዳይቀር አሜን በሉ በኮሜንት❤❤❤
@user-or9ub1ww3c
@user-or9ub1ww3c 6 ай бұрын
ለሰው ጡሩ ማሰብ እዴት ደሰ ይላል አሜን❤❤❤❤❤❤
@user-xr7ru4pc5h
@user-xr7ru4pc5h 6 ай бұрын
Amen
@peacelove4778
@peacelove4778 6 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏❤
@alamhabibi
@alamhabibi 6 ай бұрын
አሜን
@user-vo2kn3pf6j
@user-vo2kn3pf6j 6 ай бұрын
Amen
@elaybright8884
@elaybright8884 6 ай бұрын
የኔን የትዳር ሂወት ሲኦል ያደረገችውን የሴት ሰይጣን ስለ ገለጽሻት አመሰግናለሁ ልጆችን ጨምሮ መከራ አበላቻቸዉ በራስ መተማመን የላትም ዉራጅ ተፈጥሮ ነው የማይሻሻል ጂኒ ነው ብር በበዛላት ጊዜ የበዛ ደደበችብን100%%
@nebakent7775
@nebakent7775 6 ай бұрын
😢
@user-bi9xz4nm7l
@user-bi9xz4nm7l 3 күн бұрын
ዊንታ አንቺ የአገሬ ቀንጆ ቨዲዮችሽን በሙሉም ባይሆን የተወሰኑትን ተመልክቻቸዋለሁ። እጅግ የሚጠቅሙ ምክሮች ናቸወ። ነገር ግን ፍቅርን ከትዳርም በፊት ሆነ በኋላ ለማፅናት ለማዝለቅ፤ ፈሪሃ እ/ር እና የሰው ልጅ አክብሮት የስፈልገናል። ይሄ ደግሞ የዋሆች እና ትሁቶች መሆንን ይጠይቃል።አመሰግናለሁ።
@berebelete362
@berebelete362 6 ай бұрын
ዋው ያልሽው ትክክል ነው በኔ ደርሶብኛል የተለያየ ቦታ ነው ያለነው አውነት በጣም እለፋለሁ እሰራለሁ ነገር ግን በፍፁም አትረዳኝም እናም አሁን የሰማሁት ሁሉ የሷ ፀባይ ነው ሳምንት ሆነኝ መራቅ ከጀመርኩ መደወልም ካቆምኩ እኔ እግዚአብሔር በሚያቀው ለሷ ታማኝ ነኝ ግን ምንም ማረግ አልችልም ስርቃት ሰላሜን አገኘው አናም ይህን ፕሮግራም ሰከታተለው በፍፁም ጥፋቱ የኔ አደለም አመሰግናለሁ ደስታዬ እጥፍ ሆነ 🙏🙏🙏🙏
@fikruunba5135
@fikruunba5135 6 ай бұрын
በምን ቃል እንመሰግንሽ? እጅግ አስገራሚ ምክር ነው። የምትያቸው ሁሉ በየበት ያለ ተጨባጭ ችግሮ ነው። እባክሽ መጻፍ መልክ አዘጋጅ። በሸልፍ መቀመጥ አለበት። ልጆችን ለማስተማር ይረዳል
@rahelmarkos9830
@rahelmarkos9830 6 ай бұрын
Thank wintaye it's helpful as usual ❤
@GashawTeklu-hy4uh
@GashawTeklu-hy4uh 6 ай бұрын
Thank you, what a wonderful thought!!
@deborahzene7341
@deborahzene7341 Ай бұрын
እውነት የብዙ ሰውን ትዳር አየመከርሽ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ትርፋማ ነሽ
@shibiretadese3074
@shibiretadese3074 6 ай бұрын
ተባረክ ውንታዬ አከብርሻለሁ
@FootballHighlight363
@FootballHighlight363 6 ай бұрын
ክብር ከሌለ ፍቅር እኔጋር አይሰራም ሳታከብረኝ ልታፈቅረኝ አትችልም
@deborahzene7341
@deborahzene7341 Ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@user-xw1sl5yx3b
@user-xw1sl5yx3b 6 ай бұрын
እንኳን ጌታ ነጻ አዎጣሽ ብዙዎች ነጻ መውጣት ምክንያት አደረገሽ
@MedhanitBerhanu
@MedhanitBerhanu 6 ай бұрын
❤❤❤ Amesgenalhu betam tebarkilgn❤
@genetanigole1364
@genetanigole1364 6 ай бұрын
Wntaye mikirishin betam nawu emwodawu Yemr Yezariyawu lene nawu 😂 Tebarek ❤❤❤❤
@mntiAba
@mntiAba Ай бұрын
Waw thankyou
@azmerabirahnu1415
@azmerabirahnu1415 6 ай бұрын
Wowww
@amanuegebremik9284
@amanuegebremik9284 6 ай бұрын
1 ቁጥር በጣም ትክክል ነሽ በጠቃላይ ህሉም ቁጥር ትምህርት ሳጪ ናቸው ❤❤
@zeinashelias182
@zeinashelias182 6 ай бұрын
ትክክል ❤
@AynalemAynalem-hr9qm
@AynalemAynalem-hr9qm 6 ай бұрын
እውነት ነው❤
@biruckmotichibesa3104
@biruckmotichibesa3104 6 ай бұрын
Wow
@bmm3152
@bmm3152 6 ай бұрын
ትክክል❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zaharazahara2321
@zaharazahara2321 6 ай бұрын
ትክክል
@zerfemelak5605
@zerfemelak5605 3 ай бұрын
ከልቡ ስለማያፈቅራት ነው የሚርቃት። እውነተኛው ምክንያት ይህ ብቻ ነው። ሌላው ኹሉ ፍልስፍና ነው። እኔ ወንድ ነኝ።
@user-wc7cw6nl6r
@user-wc7cw6nl6r 6 ай бұрын
❤️❤️🌹
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 6 ай бұрын
BataLaLaay wandoche ዘላን mahon naw mefalgaw. .... Naw maLektuu
@user-ze7ti3vr7b
@user-ze7ti3vr7b 6 ай бұрын
የኔ ፍቅረኛ ሁልጊዜ ስለ ሴክስ ብቻ ነው እሚያወራው አግኝቸሽ አቅፌሽ ስሜሽ ምናምን ምናምን ብቻ አሁን ሲገባኝ የፈለገኝ ለሴክስ ብቻ እንደሆነ ነው ያንቺን ምክር ሰምቸ ብሎክ አደረኩት አሁን 😢😢😢😢
@user-yq2jx6me2y
@user-yq2jx6me2y 6 ай бұрын
Ihe IKO nw yamiyastellaw kannasu tsabay😢😢lakkas indih yamil wand la sex bicha nw inde ?? Yemirr aznalew
@user-cw8by9nu5n
@user-cw8by9nu5n 6 ай бұрын
የዚ ኮመንት ባለቤት በናትሽ መልሽልኝ ባሌ ባንቺ ምክንያት ተጣላኝ? የኔ ኮመንት መስሎት
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣 በሳቅ ወይኔ ​@@user-cw8by9nu5n
@user-ze7ti3vr7b
@user-ze7ti3vr7b 6 ай бұрын
@@user-cw8by9nu5n አልገባኝም
@user-ze7ti3vr7b
@user-ze7ti3vr7b 6 ай бұрын
@@user-cw8by9nu5n እር ወዮው ምን ብሎ ተጣላሽ
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j 6 ай бұрын
ለኔ ነው ዊንታዬ ዝምታ አበዛለሁ
@hanilove8635
@hanilove8635 6 ай бұрын
Berase mulu kehonku gudlten kalhone mn yaderglgeal...!!?
@tsiondubale1293
@tsiondubale1293 6 ай бұрын
እኔ የምለዉ ለራስሽ የማትኖሪዉን ኑሮ ደርሶ መካሪ ትሆኛለሽ አንቺ አሪፍ ነኝ ካልሽ ለምን ጥሎሽ ሄደ
@user-wz4uq8ig9m
@user-wz4uq8ig9m 6 ай бұрын
ከምር ትለያለሺ
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 25 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 27 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 37 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
what to say to get to his heart#love#united
8:38
Wintana Yilma
Рет қаралды 247 М.
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 13 МЛН
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 2,2 МЛН
Did you like the picture with my cat? #cat #cats
0:28
Prince Tom
Рет қаралды 6 МЛН
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 18 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 13 МЛН
😆
0:20
Santi
Рет қаралды 9 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 413 М.