ወንዶች እንድታውቁልን የምንፈልገው (ከሴቶች)

  Рет қаралды 34,873

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

3 жыл бұрын

ወንዶች እንድታውቁልን የምንፈልገው (ከሴቶች)
#Fikeryibeltal #Love #Relationshiptips
#Woman #ፍቅር
Tiktok
vm.tiktok.com/ZS9q5mYs/
Facebook
/ fiker.yebeltal
Telegram Channel
t.me/Fikeryibeltal
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...
👉የተለያዩ ስነልቦናዊ ምክሮችን ማግኘት ከፈለጉ ይህንን የዩቲዩብ ፔጅ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ቢኒ በተለያዩ ሀሳቦች ይጠብቃችዋል
👉ዘመነኛ ሚዲያ / @zemenengamedia9472

Пікірлер: 233
@ktube2655
@ktube2655 3 жыл бұрын
ሚስቴ ግን በጣም እድለኛ ናት! በምን አትሉም😃እዚህ ቤትኮ ሁሌ አንደኛ ነኝ አልጠፋም ብዙ ትምህርት እየኮመኮምኩት ነው😅ግን ምስቴ አንዳንዴ ስርፕራይስ ትሆናለች😂የት አባቱ አይቶ ነው እንዲህ በየቀኑ ስርፕራይስ ሚያደርገኝ እያለች ምታስብ ይመስለኛል😄እድሜ ለፍቅር ይበልጣል😍 በቃ ሚስቴ በየ ሳምንቱ በምማርባቸው ኮርሶች እየወስድኩ ስርች ሳደርግላት የሌለ ነው ፎንቃዉ ዋውውው💕በዛ ላይ ያለው እንክብካቤ😀ውንዶችየ ዪትዩብ ጎራ የማለት አፒታይዳቹ አነሳ ነውና አንዳንዴ ዩትዪብ ላይ ጎራ እየላቹ አናሳውን የሀበሻውን ፍቅር ይበልጥ እንዲበለፅግ እህቶቻችንን በኛ ሚውስዱቱን እርምጃ ቀዝቀዝ እንዲል የግድ ዩትዩብ መግባት አለባቹ።ሴት ሚስቶቻችን እናስደስት በፍቅር በሁሉ ዋውው እንዲሉ መማር መስራት አለብን።ካሁኑኑ!
@yeshanewfikre9391
@yeshanewfikre9391 3 жыл бұрын
ዉይ ፍቅር ሴት እና ጉዳያቸዉን ነው ያልቻልኩት ከርዕስ ዉጭ ብሆንም ለሌላ ጊዜ ሴቶችን ገልጠን አዉቀን የማንጨርሰው ለምንድነው? የሆነ ባህር ነገር ናቸው ለኔ 🚣🤣አንቺ ልዩ ነሽ 🌹❤
@kalfashiontube453
@kalfashiontube453 3 жыл бұрын
Exactly yene kmem tru geltseshwal.. thanks berchi
@hareghareg3166
@hareghareg3166 3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ በጣም ውብ ነሽ🤗❤
@yo.b1434
@yo.b1434 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር ጥሩ ምክር ነው እኔም ሳገባ ምክሮችን እተገብራለሁ
@tedroskiflezghi2518
@tedroskiflezghi2518 3 жыл бұрын
ትገርሚያልሽ !! ጎበዝ ነሽ። በጣም ጥሩ ምክር ነው።
@meskiyegta7808
@meskiyegta7808 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ ቅመም ነሽ አመችቶኝ ሁሌ አልሰማሽም እንጂ አጋጣሚ ስሰማሽ ግን አሪፍ ነው ምታስተላልፊው በርቺ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ የኔ ቅመም እንዳው ምን ኣይነት ሴት ምርጥ ሴት ነሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ ይህን ዳዌ እግዚአብሔር ያስወግድልን ሀገር ሳላም ያርግልን የፀሎት ነገር ኣደራ ውድድድድድ ፍቅራችን!
@birukwakene7568
@birukwakene7568 3 жыл бұрын
You look beautiful, what is more your advice and your lessons are more beautiful, constructive and helpful. For someone who wants to improve himself it's better to listen to you. Thank you for your time.
@livesinusa7116
@livesinusa7116 3 жыл бұрын
Good job keep up very interesting
@saraazer59
@saraazer59 3 жыл бұрын
በትክክል የኔ ማር
@MohamedMohamed-gl5bx
@MohamedMohamed-gl5bx 3 жыл бұрын
ፍቅር ሰላምሽ ይብዛ ማማ አሪፍ ትምርት ነዉ በርች እንወድሻለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@mihretgezahegn3410
@mihretgezahegn3410 3 жыл бұрын
የኔቆንጆ ዋው ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኪልኝ! እውድሻልው
@fatumajs1551
@fatumajs1551 3 жыл бұрын
ይመችሽ ፍቅር ጥሩ ትምርት ነው
@salinag6478
@salinag6478 3 жыл бұрын
ምርጤ ይመችሽ ተባረኪ😍😍😍💕💕😚😚😚😚😚😚😚
@fatmahfatoom1140
@fatmahfatoom1140 3 жыл бұрын
በርቺ እውነት ነው
@abrhabirhane3205
@abrhabirhane3205 3 жыл бұрын
እውነትም ፍቅር ነሽ በርቺ
@allamallamallammery492
@allamallamallammery492 3 жыл бұрын
በትክክል
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 3 жыл бұрын
Thanks fikrye
@samuelts7461
@samuelts7461 3 жыл бұрын
(ሴቶች አውቀንላችኋል) በጣም ጥሩ ምክር ነው 👍 በርቺ ፍቅር
@daniboy9134
@daniboy9134 3 жыл бұрын
እውነት ነዉ በገንዘብ ጉዳይ ወንዶች አስጠልተናል ምክንያቱም ከፍቅር ይልቅ ገንዘብ መምለክ ጀምረናል ።
@user-sy5ll3qe7e
@user-sy5ll3qe7e 3 жыл бұрын
የሚገር ምነው ፍቅር እውነት ሚስት ላላቸውም ለሌላቸውም በጣም ጥሩ ትምህር ነው ፍቅር እስቲ እዲ እያስተማርሽልን በሦስት በስድስት ወር ሚፍቱ ጥንዶችን ታደጊያቸው እውነት ፍቅር እናመሰግናለን እና እትጥፊብን
@yeshanewfikre9391
@yeshanewfikre9391 3 жыл бұрын
Welcome black !! Let me finish full video and then i will suggest ! Kkkkk ባላዬ ተመችቶኛል
@yordijesusmylife4793
@yordijesusmylife4793 3 жыл бұрын
የኔ ውድ የበጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ያነሳሽው የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z 3 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ የልቤን ተናገርሽ ዋናው ነገር ንፅህና መጠበቃቸውነው
@jamalmohammed4607
@jamalmohammed4607 3 жыл бұрын
ቅመም የሆሽ ልጅነሽ ካች ብዙ ተምሬለሁ እናመሰግናለን በርች ሴቶችንም በደብ አስተምሪልን
@tamamseid7744
@tamamseid7744 3 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ነው ምትመቺኝ በማድነቅ ፋቅር ልዘን ይችላል ማለት mdiaየማያትን
@habtamusisay6346
@habtamusisay6346 3 жыл бұрын
ብዙ ስለ ፍቅር ግንኙነት የምመክሩ አሉ ከሁሉም ግን አንች አንደኛዋ ነሽ i appreciate you and i like your every post.
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
Thank You
@micmetebomisebo8478
@micmetebomisebo8478 3 жыл бұрын
በጠም ዎድጅሽአለውኝ ትምርትሽኝ ታቃብዬሸለውኝ እግዘሀቤር ይርደሽ
@danielabreha5834
@danielabreha5834 3 жыл бұрын
ለወንድ ልጅ ከባድ ነው የሴት ጉዋደኛ መሆን በተለይ ልጅትዋ ቆንጆ ከሆነች፡ ፍቅር እንኩዋን ባይዘን በወሲብ ግን በጣም እንፈተናለን ምክኒያቱም የወንድ ልጅ የወሲብ ስሜት በጣም ቅርብ ስለሆነ
@user-vk7ht1kc3p
@user-vk7ht1kc3p 3 жыл бұрын
እንኳን ደሄና መጣሺ
@Mimi-ci2uz
@Mimi-ci2uz 3 жыл бұрын
well said
@kiyalove6881
@kiyalove6881 3 жыл бұрын
እውነትም ፍቅር ነሽ
@tringokifletube2859
@tringokifletube2859 3 жыл бұрын
Waw♥️♥️♥️♥️♥️💪💪💪Thank you mare konjo 💋💋💋
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 жыл бұрын
በትክክልአዉነት
@addiskea8529
@addiskea8529 3 жыл бұрын
you always speak truth, nature, beauty, science....I wish I could hit the like button 1000 times may I... Costy ❌ costly ✔️ No offence by the way 🙏
@temesgenregassa8735
@temesgenregassa8735 3 жыл бұрын
my teacher !zare betam Asakishign
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣሽ ፍቅር
@hawatube3194
@hawatube3194 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ውዴ አሪፍ ትምርት ነው ግን ብዙ እያወቁ በንግግራቸው ልብን የሚስብሩ ምን እናርጋቸው እውነት አንድ ምክር ብትስጪን ባልም እህትም አክስት ብቻ አንድ ስው የገባው ሆኖ ሁሉን እየተረዳ ግን ችግሩን ሳይናገር በዝምታ እሚወቅሳችሁ ከተናደዳችሁ በላይ ስሜትን የሚነግራችሁን ስው ምን ይደረጋል እስኪ ሀሳባችሁን ቁጭ አርጉት😃😓
@dagnachewworkalemahu7010
@dagnachewworkalemahu7010 3 жыл бұрын
ወንዶች በዓይናቸው ሴቶች ግን በጆሮአቸው ይወሰዳሉ ይባላል! እንዴት ታይዋለሽ?
@tsegayemn3848
@tsegayemn3848 3 жыл бұрын
BEST NOTION
@masreshalegesse1450
@masreshalegesse1450 3 жыл бұрын
Hey sis endet nezh enkuan aderesesh kayehush koyew enamesegnalen
@user-bg8td8ru5j
@user-bg8td8ru5j 3 жыл бұрын
የኔ ልዩ ሰላምሺ ይብዛ
@LucyTip
@LucyTip 3 жыл бұрын
Subscribe adergign 🙏
@tsehaynebsu7260
@tsehaynebsu7260 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እዉነት ነዉ ❤❤❤
@LucyTip
@LucyTip 3 жыл бұрын
እንደኛ👍
@user-hb5or9io9m
@user-hb5or9io9m 3 жыл бұрын
👍
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ እንካን ደና መጣሽ ውዴ ልስማው ቆሆይ
@user-vk7ht1kc3p
@user-vk7ht1kc3p 3 жыл бұрын
የፍቅር ቤተቦች እስኪ ምን ትለኛላችሁ ከሆነ ልጅ ጋር በሚድያ ነበር የተዋወቅንነዉ በመጀመሪያ ለሱ ብዙም ቦታ የለኝም ነበር እሱ ግን ለኔ ልዩ ቦታ አለዉ ከዛን በጣም ሲለምነኝ እሺ አልኩትና ቀረብኩት ግን በጣም ስራአት ያለዉና እርግት ያለ ደስ የሚል ልጅ ሀገራችንም አንድ ነዉ ግን በአካል አላቀዉም ቤተቦቹን ጠይቄዉ ነገኝ እኔም ማን እደሆነ በቤተሰብ በኩል አወኩ እና ይበልጥ ቀረብኩት በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ እኔም ወደድኩት እንደወድኩትም ነግሬዋለሁ ግን አልተቀየረብኝም እና አንድ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ ሁሌም ስናወራ እኔ ጋር ስታወሪ ምን ይሰማሻል እያለ በጥያቄ ያፋጥጠኛል እኔ ዝም ነዉ እምለዉ ለምን ይሆን ምን አስቦ ነዉ አልገባኝም እስኪ የምታዉቁ ሹክ በሉኝ ጥያቄ ስለሆነብኝ ነዉ
@MohamedMohamed-gl5bx
@MohamedMohamed-gl5bx 3 жыл бұрын
እሱ ስለወደደሽ እና ከልቡ ስላሰበሽ ለአች ልዩ ቦታ ስላለዉ አችም እደኔ ልዩ ቦታና ስሜት አለሽወይ ለማለት ፈልጎ መሰለኝ እኔጋ ስታወሪ ምንይሰማሻል የሚለዉ ለሱ ያለሽን ስሜት ለማወቅ ብሎ ነዉ አላሁአለም
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
በግልፅ ምን ለማወቅ ፈልገህ ነው ብለሽ ለምን አትጠይቂውም?
@MohamedMohamed-gl5bx
@MohamedMohamed-gl5bx 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ዉነት ነዉ ፍቅር ግልፅነትን ይወዳል
@user-vk7ht1kc3p
@user-vk7ht1kc3p 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ለምድነዉ ይሄን እምጠይቀኝ ስለዉ ማወቅ ስለፈለኩ ብቻ ይለኛል እኔ ግን አልነግረዉም
@user-vk7ht1kc3p
@user-vk7ht1kc3p 3 жыл бұрын
@@MohamedMohamed-gl5bx እሺ አመሰግናለሁ
@HabeshanKemis
@HabeshanKemis 3 жыл бұрын
የፍቅር ትምርት እወቀት በቤቶ ነው (እንደቴካዌ)📦📦📦📦👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏Tanx
@solomonmelaku7949
@solomonmelaku7949 3 жыл бұрын
ፍቅርየ ምክርሺ እጂግ ጠቃሜ ነው
@user-hl3tb2gt7b
@user-hl3tb2gt7b 3 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ እናመስግናል ብዙ ተምሯለሁ
@ebu2482
@ebu2482 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ግን
@mulugeetaalataa538
@mulugeetaalataa538 3 жыл бұрын
Bexam adakeshalew good girl kontineu
@yenga2023
@yenga2023 3 жыл бұрын
ፍቅር በምታነሻቸው ነገሮች በጣም ተምሪያለው ከፍቅረኛየጋ ልንጣላ ነበር ግን በምታነሻቸው ሃሳቦች እረጋ ብየ በማሰብ ከመፈረስ አድኘዋለሁ አመሰግናለሁ ሌሎች ጥያቄውች ለመጠየቅ ኢሜል ብታስቀምጭልን ደስ ይለናል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል፡፡ lovexceeds@gmail.com በሚል ማግኘት ይቻላል፡፡ አመሰግናለሁ
@kalyemaryamlje9758
@kalyemaryamlje9758 3 жыл бұрын
እኳን ደና መጣሽ ፍቅርየ
@teddyteshale3717
@teddyteshale3717 3 жыл бұрын
Ehi stylesh yebelete asamroshal ❤️❤️
@Ss-qh4zs
@Ss-qh4zs 3 жыл бұрын
አደኛ
@user-nc1oo5tz5f
@user-nc1oo5tz5f 3 жыл бұрын
0:27😂😂 ቶሎ ወደገደለው ግቢ የሚል ኮመንት አምብቤያለው እና ይሄ የሚያሳየው ኮመንት እንደምታነቢ ነው ጎበዝ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ምን ላርግ🤣
@LucyTip
@LucyTip 3 жыл бұрын
እዎ ኮመንት ማንበብ እሪፍ ነገር ነው
@user-nc1oo5tz5f
@user-nc1oo5tz5f 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal14:17 ላይ ያልሽው በጣም ተመችቶኛል ፍቅር 😂😂😂😂 የቱ part እንደሆነ ንገሪኝ አስቆኛል😂😂 ኮመንት ያልኩሽ ደግሞ ጎበዝ በርቺ ድል ያለው ምክር ባለበት ነው።😘
@selamawityared2571
@selamawityared2571 3 жыл бұрын
yene konjo ❤❤
@masrienecho5005
@masrienecho5005 3 жыл бұрын
ለምክርሽ ምስጋና እያቀረብኩ !!ብዙ ግዜ ሳይሽ የአንገት ማህተብሽን አታደርጊም በቀጣይ በእምነትሽ የምትኮሪ ከሆነ ማህተብሽን አታውልቂ በእግዜአብሔር
@fevenmengstia2350
@fevenmengstia2350 3 жыл бұрын
Nekef lemawetet atchkule
@lastking4791
@lastking4791 3 жыл бұрын
እኔ ከዚህ በፊት ለብር ብሎ ቡዙ የሚያወሩ ሰዎችን አይቼም ሰምቼም አውቃለሁ ያንቺ ት/ት ግን ዛሬ በሙሉ ትኩረት ነው ያዳመጥኩት ምክንያቱም እኛጋ ያለ እውነት ነበር ያሰተማርሸው እናም ቀጥይበት 👌👌❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@elaabegaz4456
@elaabegaz4456 3 жыл бұрын
ፍቅር ቪዲዮሽ እስኪለቀቅ ጓጓለው ሳቅሽ በጣም ደስ ሰለሚለኝ ስትስቂ ደስ ትያለሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-xf6kt5pr7u
@user-xf6kt5pr7u 3 жыл бұрын
ፍቅር ዛሬ ደሞ ልዩ ሁነሻል እዳቺ ሁሉም ሤት እራሳቸዉን ቢጠብቁ ፍቅር ይቆይ ነበር
@tensaeshiferawlemma4529
@tensaeshiferawlemma4529 3 жыл бұрын
Good
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m 3 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣል ስወድሽ
@user-rv9pd4rx7f
@user-rv9pd4rx7f 3 жыл бұрын
መር እህቴ ሀቋን ምንጠብቅ የድርገን ኡነትም መከበከብ ትወደለቹ
@user-sl4zd6ec9h
@user-sl4zd6ec9h 3 жыл бұрын
ገደል ይግባ ታግሸ ታግሸ ፈነዳሁ አሁን በቃ ስለባሌ ማሰቤት እየተውኩ ነው ከልቤ ላይ አላህ ያውልቅልኝ ያረብ ዝም ሲሉ ጅል ቢናገሩ ነገረኛ
@user-nc1oo5tz5f
@user-nc1oo5tz5f 3 жыл бұрын
የሀበሻ ሴት ከሞላጎደል የሀበሻ ወንድ በጠቅላላ ፋራ ናቸው እናቴ
@taybeiAli
@taybeiAli 3 жыл бұрын
አብሽሪ.ዱአአድርጊ.አላህይመልሰው
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅርዬ እንዴትነሽልኝ
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ማማዬ ሴቶች አይተን እዳላየን የምናልፈው ይበዛል
@LucyTip
@LucyTip 3 жыл бұрын
Subscribe aderegig
@habibjemal5638
@habibjemal5638 3 жыл бұрын
fikir! indanchi aynetune yabzalinina ignam initadel istki!
@meseratmeserat2133
@meseratmeserat2133 3 жыл бұрын
THANKS MARR 😘😘😘😘💋💋
@user-ev5js1rh9m
@user-ev5js1rh9m 3 жыл бұрын
ኡፍ የልቤን ተናገርሹ የኔ ምርጥ እኮ ነሽ
@umarume8817
@umarume8817 3 жыл бұрын
ሳለም እህት
@masturate2006
@masturate2006 3 жыл бұрын
Yen astwye thanks
@ademfas20
@ademfas20 3 жыл бұрын
ፍቅርየ ፍልቅልቅየ
@abrhabirhane3205
@abrhabirhane3205 3 жыл бұрын
ኣባባልሽ ልክ ነሽ ትክክል ነው
@user-nz6ui5cq7w
@user-nz6ui5cq7w 3 жыл бұрын
ፍቅርየ እንካን ደህና መጣሽ ማር
@seidbaati9061
@seidbaati9061 3 жыл бұрын
ፍቅር
@dawitdawit3560
@dawitdawit3560 3 жыл бұрын
የኔ ፍቅር
@fevenmangistu7900
@fevenmangistu7900 3 жыл бұрын
yana enat swadesh eko 🥰🥰🥰🥰
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 3 жыл бұрын
ምችት ይበልሽ ውስጤ ነሽ😘 የልብ አድረስ ነሽ
@kidistdesta490
@kidistdesta490 3 жыл бұрын
Fikir yene konjo ...arif point new
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@demekeawol777
@demekeawol777 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ምርጥ ልጅ አድነቅሽ ነኝ ok?
@tesfayetarekegn9706
@tesfayetarekegn9706 3 жыл бұрын
shikurinaye teru tmhrt new. ketiybet....
@meskeremuae8722
@meskeremuae8722 3 жыл бұрын
Yene qonjo ❤❤❤❤👍👍👍👍
@user-my1qo3do8n
@user-my1qo3do8n 3 жыл бұрын
የኔ ማር ሰወደሽኮ
@MerhawiBrhan
@MerhawiBrhan 2 ай бұрын
Fikir tins washesh wend habtam3set yfelgal gn yegid aylm set gn haftam wend deha wend haftam nw mtmertew
@mussahussen2719
@mussahussen2719 3 жыл бұрын
ሳላደንቅሺ አላልፍም ይመችሺ ብያለሁ
@roberajemal2831
@roberajemal2831 3 жыл бұрын
እንዲሁም የሚታወራዉን ለማን ምን እንደምታወራ የማታዉቅ ሴት ምን
@mestihamaro3267
@mestihamaro3267 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ ካንች ብዙ ተምረያለዉ የፍቅር ሕህወቴም ጥሩ እየሆነልኝ ነዉ ግን ትንሽ ምክር ነገር ካንች እፈልጋለዉ ፍቅረኛዬ ጋር የበፊቷ አልፎ አልፎ እንደምትደዉልለት ይነግረኛል እና ተመልሶ የሚሄድ እየመሰለኝ እፈራለዉ እንደሚወደኝ አዉቃለዉ ግን እሷ እንዳትስበዉ ምን ላርግ
@wegf6808
@wegf6808 3 жыл бұрын
Ke kedimo godegna gar yale file bemulu mezegati yalebeti negeri newi. Yalebeleziya yetedafene esati newi bemanignawim gize woyimi agatami liketateli yichilali. Adega alewi.
@user-ou2bv4sp5k
@user-ou2bv4sp5k 3 жыл бұрын
የፍቅር እናት ነሽ
@bahriuteshome3510
@bahriuteshome3510 3 жыл бұрын
Batemi dasilal ideas
@takilazd2470
@takilazd2470 3 жыл бұрын
yene mar siwodeshi ena eski ade never amakirenyi bexam cekoyal enam ade fikrnya nebernyi kezam titonyi ageba enam ahun engenang yilenal enem ewodewalehu min tingaleshi ehite😭😭💔
@livesinusa7116
@livesinusa7116 3 жыл бұрын
I like it I want you to know when i said i like it. for sam Extended I’m supporting “my home grill “ and my home boys (ye hageren Lijjoch) KZfaq Channel freely
@teddyassafa9111
@teddyassafa9111 3 жыл бұрын
We love u my sweet !!
@user-bz8gt7tz8h
@user-bz8gt7tz8h 3 жыл бұрын
ንገሪልኝ😍😍😍
@thelazziest
@thelazziest 3 жыл бұрын
7:00: Models - Attract women through honesty - (your're welcome!)
@user-vz6ql8eh9x
@user-vz6ql8eh9x 3 жыл бұрын
ፍቅር ሁሌም እሄ ምክርሽ አይለየን
@tesfayewubetu4523
@tesfayewubetu4523 3 жыл бұрын
tmhrtsh betam new yemimechegn tnsh tyaken lagarash gudegna alechgn enkerarebalen gn krrbachnn wsn endihon eyaderegechgn new mn ladirg
@user-ev9uv2fl3y
@user-ev9uv2fl3y 3 жыл бұрын
አዳ ባሊን እደት ላስዉቀዉ አቡ ዪመቺቺ
@zed5662
@zed5662 3 жыл бұрын
ሠላም
@senaitgetaye7812
@senaitgetaye7812 3 жыл бұрын
Yenewa leyu gobez ko nesh maryamn telyalsh betamm hulam adisna tiru ngr new yemtngrin........lewndochachn gn telk timrt new hulachnm birna bir bcha ymnflg new ymimslachew ene gn betamm edlgna sew negn fetari ymsegn hulachum endene aynt bal endistachu emgnalew!!!
@user-nt9wk8cz1i
@user-nt9wk8cz1i 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ ፀባዬ ሰናይ
ወንዶች ምን አይነት ሴት ይሸሻሉ
18:36
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 34 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 107 МЛН
ሱሰኛሽ እንዲሆን የሚያደርጉት 5 ባህሪዎች
12:45
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 39 М.
ብዙ ሴቶች በፍቅር የሚከንፉለት ወንድ 8 ባህሪያት
25:26
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 503 М.
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 43 М.
ሴቶች ለትዳር የምንመርጠው ወንድ
16:55
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 70 М.
ራስን መውደድ | Self love... #selfLove #life #positivity
29:20
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 5 М.
ሴቶች ለወንዶች የማንናገራቸው 6 ሚስጥሮቻችን
16:13
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 360 М.
ወንዶች በምን አይነት ሴት ይማረካሉ?
18:13
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 72 М.
የምትወዳትን ልጅ እንደምታስብላት የምታሳይበት መንገድ
12:04
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 20 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН