“ወልቃይት እንደራያ ነው” አስተዳደሩ፣ የአዲስ አበባ ማስጠንቀቂያዎች፣ በአማራ ክልል ትጥቅ ማስፈታት?፣ የዳንኤል ክብረት “ጠላቶች፣ የኦሮሚያው አድማ| EF

  Рет қаралды 217,234

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ай бұрын

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Пікірлер: 309
@ethioforum
@ethioforum Ай бұрын
የባልደረባችንን የያሰው ሽመልስን መጽሐፍ በሚከተሉት ሊንኮች በያላችሁበት ሀገር ያገኙታል 1- Aamzon US: www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1708495299&sprefix=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%2Caps%2C518&sr=8-1#customerReviews 2- Canada www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CWPVCL4F 3-Barnes and Nobles www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869205216 4- Blackwell UK: www.amazon.co.uk/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V 5- Amazon Australia: amzn.asia/d/5tJmoRP 6- Amazon Germany: amzn.eu/d/3bRZ6yQ 7 Amazon Netherlands: amzn.eu/d/0FDLZPM 8- Amazon Sweden: amzn.eu/d/j1p8drz 9- Amazon France: amzn.eu/d/4QBibff 10- Amazon Poland: amzn.eu/d/4EkAbNB
@user-qd8yr3id9i
@user-qd8yr3id9i Ай бұрын
How can we read it in Ethiopia?
@NegasiHintsa-yu4fe
@NegasiHintsa-yu4fe Ай бұрын
ኢትዮጵያ ላይስ
@abeba2241
@abeba2241 Ай бұрын
ሰላም ለአማራና ለትግራይ ህዝብ ሰላም #ለሰሜን ህዝብ 🕊️🕊️ 🕊️ ❤️
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Ай бұрын
ኡኡቴ አረ ባክሽ ሺ አመት ግዛን ስትሉ አልነበር
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
ብልግና የትግራይ እና የ አማራ ሕዝብ እንዲዋጉ የማይፍነቅለው ድንጋይ የለም አይምስላችሁ የብልግና ካድሬዎች የአማራና የትግራይ ህዝብ ነቅቷል የለም የአማራ እና የትግራይ ሕዝብ የጥላቻ ግንብ ፍርሷል ፍቅር አግዚአብሔር አምላክ ስሜኑን ይባርክ አሜን 🙏🙏🙏❤️💪
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Ай бұрын
ህጂ ከሀዲ አህያ ትግራዋይ ከአህያ ጋ አንድነት የለውም
@aberhmegyhones9287
@aberhmegyhones9287 Ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጲያ ሰላም ለምድራችን !!!
@user-dt1lw4hq3n
@user-dt1lw4hq3n Ай бұрын
ድል ለተገፋው ህዝባችን
@user-vk9cs1jp7w
@user-vk9cs1jp7w Ай бұрын
Jesus is Lord God bless Nation of Tigray and Israel
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Ай бұрын
ጀግና. ፋኖ. ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 Ай бұрын
ሰላምን ራህዋን ን #ትግራይ ዓደይ ይኹን ሰላም ለመላው ኣለም #ሳብስክራይብ ቤተሰብ
@AdonaiLord-nr3mi
@AdonaiLord-nr3mi Ай бұрын
አማራ ና ትግራይ በጥበብ አለመግባባታቸውን ቢፍቱ መልካም ይሆናል አለበለዚያ... መቀለጃ ይሆናሉ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Ай бұрын
#ሰሜናዊነት(ትግራይና አማራ❤)
@user-so5li9yd1w
@user-so5li9yd1w Ай бұрын
ስያምርሽ ይቀራል ከነብሰበላው ቆምጨ ጋር ህብረት የለንም😷
@yontig
@yontig Ай бұрын
Good man!
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg Ай бұрын
​@@user-so5li9yd1wቆማጦችህ ይበዙልሃል ችግር የለውም😜
@yontig
@yontig Ай бұрын
Biruk tadesse hule ezi nesh. Yimechenal ...ke tiru Ameroch gar menor...kegenachew gar
@mehari7704
@mehari7704 Ай бұрын
በአባቱ አማራ በእናቱ ትግሪ የሆነ ሰው ኮመንት
@a-ka-gerado
@a-ka-gerado Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
@wangu1991
@wangu1991 Ай бұрын
Amhara vs tigray always peace ❤❤❤❤
@africapress5784
@africapress5784 Ай бұрын
Peace for all Ethiopians❤❤❤ Peace for Amhara and Tigray ppl. #FanoOutTigray and live un peace.
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Ай бұрын
ድል ለፋኖ🎉🎉🎉
@kalkidan9913
@kalkidan9913 Ай бұрын
እናንተን የረዳ አምላክ ለሌሎቹ ጋዜጠኞች ይድረስላቸው እስካሁን ኢትዮጵያ ብትሆኑ በህይወት አናገኛችሁም ነበር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያዬ ና አቤ🙏🙏🙏
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i Ай бұрын
💯✅❤❤❤❤🙏
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 Ай бұрын
Selam. Tigray. ❤️💛🕊️🌿☝️🙏
@sabri5460
@sabri5460 Ай бұрын
PLEASANT MORNING TO YOU ያየሰው የሰው ዘር!!
@AbduikAbdu
@AbduikAbdu Ай бұрын
ድል ለተገፋው ለአማር ህዝብ።❤❤❤
@atsion7214
@atsion7214 Ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenemso32
@helenemso32 Ай бұрын
welcome ethio fourm amazing media thanks for information
@arayabirhane9347
@arayabirhane9347 Ай бұрын
ፍትህ ለትግራይ ህዝብ የፕሪቶርያ ፊርማ ይተግበር😊😊
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 Ай бұрын
እኔ አልገባ ያለኝ ተፎካካሪ እንጂ ተቃዋሚ የለም ያሉን ሰዎች ምን ጎድሎባቸው ይሁን ጠላት እንጂ አፍቸው ወዳጅ አጣ እንስሳ እንኩን ተንከባካቢው ይወዳል ሁሉም ጠላት ከማድረግ እስኪ ወደራስም ማየት ተገቢ ይመስለኛል ተፈጥሮ ወዳጁዋን አጠላም እና
@niguswedajenew1610
@niguswedajenew1610 Ай бұрын
ሠላም ለአገራችን፣ እፎይታ ለህዝባችን
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 Ай бұрын
በተጋሮ ላይ የሆነው ሁሉ በአማራ ላይ እየተደረገ ነው ልዩነቱ እደተገሮ እሰይ ይበል አላልንም
@rising1786
@rising1786 Ай бұрын
አይ ተጋሩ ላይ 10 የተለያዩ ሀይሎች ናቸው የዘመቱት:: ሴቶቻቸውን አረመኔዎች እና ሲደፍሯቸው ነበር:: ምንም አይወዳደርም::
@hiwotrobins6818
@hiwotrobins6818 Ай бұрын
እናንተማ ከእሰይ በተጨማሪ ከነነብሳቹ መጣቹ ነው የትግራይ ህዝብ የጨፈጨፋችሁት። በደስታ ሙሴ መጣልን ለትግራይ ህዝብ እንድያጠፋልን እያሉ በደስታ የሞቱና ወደ ሆስፒታል የገቡ እኮ ነበሩ። እንዴ በየ ሚዲያው እኮ ሪኮርድ ተደርገዋል። የትግራይ ህዝብ ግን የደረሰበት ግፍ በሌላው ህዝብ እንዲደርስ ኣይመኝም።
@user-ef4se4fv5d
@user-ef4se4fv5d Ай бұрын
ሰላም ብለናል
@GizeWondimu-1619
@GizeWondimu-1619 Ай бұрын
💚💛❤💪💪💪 ድል ለፋኖ
@zumalazar9290
@zumalazar9290 Ай бұрын
Ethiopian be united
@user-vf3mh2vb8k
@user-vf3mh2vb8k Ай бұрын
ንፁህ ምንጭ ❤
@asteraster2386
@asteraster2386 Ай бұрын
ድል ለተገፍዉ ወገኔ ፍኖ ያሸንፍል❤❤
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 Ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤ ጋንኤል ክህደት
@DanielDani-xc5el
@DanielDani-xc5el Ай бұрын
❤❤❤ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤❤ሞት ለብልፅግና ❤❤❤
@tafessetadesse4037
@tafessetadesse4037 Ай бұрын
አበበ ባዩ ለማንም አያዳላም ሞያው የሚፈቅደውን ሚዛናዊ ዜና ብቻ ያቀርባል ይሄ ደግሞ ልዩ ያረገዋል
@DezaBirhanu-ji7mm
@DezaBirhanu-ji7mm Ай бұрын
ማዳላትማ ለትግራይ ያዳላል ስለሚከፍሉት ግን ስለ ወጣብት ጎጃም ደንታ የለውም
@user-vv6du5vm4o
@user-vv6du5vm4o Ай бұрын
​@@DezaBirhanu-ji7mmእውነት ስለሚናገር አመመህ አይደል አይዞህ ቻለው
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l Ай бұрын
#ትግራይ 💛❤️🙏
@user-if8ht4ws5b
@user-if8ht4ws5b Ай бұрын
ጀዝባ።
@sarifesadonApooabidaa
@sarifesadonApooabidaa Ай бұрын
ጀግና ሃገረ ትግራይ ❤❤❤💪💪💪
@user-yt1ui6nt5v
@user-yt1ui6nt5v Ай бұрын
እኔ አማራ ነኝ ግን ስለወልቃይትና ራያ ሁልጊዜም ቢሆን የምንመሰክረው የትግራይ እና የትግራይ ብቻ ነው አማራዎች ተረጋጉ ወይም ዝም ብላችሁ ተቀመጡ ምክንያቱም ሁሉም የእኛ ነው በማለት ከኢትዮጵያውያን እና በአለም ከሰው ልጅ ልብ ወጥተናል እኛ አማራዎች ከዚያም ከዚህ ከሁሉም ህብረተሰብ ጋር አማራ እየተላተመ አያገኘውም አማራ ወልቃይት እና ራያን እንዲያው የሰው ሀይል ባይጨርሱ ጥሩ ነው
@semagnebirhan214
@semagnebirhan214 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ፡
@belayberhe
@belayberhe Ай бұрын
የአማራ እናት ተሰቃየች ወላድ መሀን ነች አሳዛኝ
@Wedi.22haile.weyanay
@Wedi.22haile.weyanay Ай бұрын
ክብር ና ምስጋና ለነበልባሉ T D F❤❤❤❤
@thomasdesta3101
@thomasdesta3101 Ай бұрын
Warkaw eyemetaleh new Ante segebegeb Junta!🤫
@salsawitewdros4670
@salsawitewdros4670 Ай бұрын
@@thomasdesta3101 Yes I
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ጦርነት ብቻ ሠላም ጠፋ😊😊😊😊
@blackstone07
@blackstone07 Ай бұрын
ያለ ጦርነት ኖረን እናውቃለን እንዴ?
@user-qd8yr3id9i
@user-qd8yr3id9i Ай бұрын
Why are you happy then ?
@Sarahj962
@Sarahj962 Ай бұрын
@EthioForum, The only reliable news on Ethiopia - Thank you
@erminadew7087
@erminadew7087 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ራያም፣ ወልቃይትም የአማራነዉ።
@mesfinhailu4246
@mesfinhailu4246 Ай бұрын
Selame tehune agerachine Ethiopia ❤❤❤
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su Ай бұрын
My best family ethio forum Melkamun hullu le ethio forum family melkam ken❤❤❤
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg Ай бұрын
ወልቃይትና ራያ የትም አይሄድም። አላማችን 4 ኪሎ ነው። ፋኖ ጠላቶቹን ራሱ ነፃ ያወጣቸዋል እናሸንፋለን 💚💛❤️
@A21979
@A21979 Ай бұрын
👌👌👌
@gebmeb1193
@gebmeb1193 Ай бұрын
::እናንተ አህያ አማራዎች ታዝላቹት የወረራቹት መሬት ነው የተመለሰው። ሽንታም ኣህያ
@africainfotec6061
@africainfotec6061 Ай бұрын
​@@gebmeb1193 እሱን ሌላ ግዜ እናወራዋለን። ሁሉንም 4 ኪሎ የፈታዋል። ያኔ ማን አህያ ማን ሽንታም እንደሆነ እናየዋለን
@kahassekahsay8531
@kahassekahsay8531 Ай бұрын
​​@@gebmeb1193For sure you are not from Tigray.
@habenhabtu6214
@habenhabtu6214 Ай бұрын
የሁለታችሁ የስድብና የመናናቅ ቃላት መወራወር የኣማራና የትግራይ ወንድማማች ህዝቦች መልካም ግንኙነት ከመጉዳት በቀር ለኣሁንም ይሁን ለወደፊቱ እርባታ የለውምና ሰከን በሉ
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 Ай бұрын
ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን,...ፋኖ ዘኢትዮጵያ አንበሳው አምሓራ ችሏል! ወደፊት!
@hanawerku
@hanawerku Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለጀግነው ለነፃነት ለሜዋደቀው እራያን እና ጠለምትን ወልቃይትን በትመጡም ግዜው ሲደርስ በጥፍ ሔሳባችን እናወራረዳለን
@user-mw9jx8fz8f
@user-mw9jx8fz8f Ай бұрын
ጉራ ብቻ😂😂😂😂😂😂😂
@hanagebretsadik3471
@hanagebretsadik3471 Ай бұрын
ሂሳብ ስታወራርድ ሂሳብ እንደሚወርድብህ ልብ በል
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 Ай бұрын
አሁን በሰላም አስረክቡን እንጂ ለሂሳቡ ሃሳብ አይግባህ እንተሳሰባለን
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Ай бұрын
አማራነትጀግንነትፋኖያሽንፋል
@lovem7635
@lovem7635 Ай бұрын
We don't know about that
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Ай бұрын
Ye tigray poletikenoch ena ye hezbu nekat ena tegest yasdememal proud yehe hezb❤❤❤
@admasugebru
@admasugebru Ай бұрын
ወድሜ ያየሰው የምታቀርባቸ ትንታኔዎች ድቅ ናቸው
@EndrisStot
@EndrisStot Ай бұрын
ድልለፋኖ
@Ronaldio-kd5px
@Ronaldio-kd5px Ай бұрын
ትልቁ የአብይ እና የጁላ ምኞት አማራውና ትግሬው እንዲበላላ ነው ። የትግራይ ህዝብ ችግሩን በሰላም ቢፈታ የተሻለ ነው ካልሆነ ግን የትግራይ ህዝብ ከአብይ ብልጽግና የሚያገኘውን ዘለቄታ ጥቅም አብረን እናያለን
@muluhagos7192
@muluhagos7192 Ай бұрын
Ethio Forum ❤❤❤❤
@zefengorhawaria8526
@zefengorhawaria8526 Ай бұрын
❤❤
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 Ай бұрын
😢እደው መጨረሻው ናፈቀኝ በውዳ በውድህ ጦርነት ነው በዱባይ ዝናብ ያረቢ ያስፈራል
@ebrahimtemam-jg3kn
@ebrahimtemam-jg3kn Ай бұрын
@sarifesadonApooabidaa
@sarifesadonApooabidaa Ай бұрын
💪💪💪
@Mb-if1wx
@Mb-if1wx Ай бұрын
#1
@gerealem6089
@gerealem6089 Ай бұрын
የህሊና ታጋይ
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 Ай бұрын
ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ራያ አላማጣ ሁሉም አማራ አንድ ራስ አንድ አንገት አንድነት ሀይል ነው አንድ እንሁን
@eyobgedey5930
@eyobgedey5930 Ай бұрын
አገት ይበጠስ አተላ የጠገበ አሕያ
@lucibrhane8037
@lucibrhane8037 Ай бұрын
ክክክክክክ
@A21979
@A21979 Ай бұрын
@@eyobgedey5930በክት
@zbansas8686
@zbansas8686 Ай бұрын
በቁሎ፣ ግዙ፣ ግዙ፣አንድ አሞሌ ጨው ላያግዙ፣ነው፣ ወሬው ።
@A21979
@A21979 Ай бұрын
👌👌👌
@solomonraya8823
@solomonraya8823 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@heidshop4103
@heidshop4103 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abuabudi6805
@abuabudi6805 Ай бұрын
ኢትዮ ፎርም ተቀዳሚ ምርጫዬ❤
@betiiberii1698
@betiiberii1698 Ай бұрын
እንደሚታወቀው ከፕሪቶሪያ ስምምነት በኃላ አማራን ለመውጋት አብይ ለትግራይ ተደጋጋሚ ጥያቄ አቅርቦ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ኤርትራንም እንውጋ ቀይ ባህርንም እንቆጣጠር በማለት ለትግራይ ማቅረቡ ሾርት ሜሞሪ ካልሆንን በቀር አይረሳም፡፡ የትግራይ መንግስት ወንድም አማራንም ሆነ ኤርትራንም አንዋጋም ማለቱ ፈሪውንና አረመኔውን አብይን ማስቆጣቱ ይታወቃል፡፡አብይ የትግራይ መንግስት እግር ስር ወድቆ አማራን እንውጋ መሳሪያ ላቅርብላቹ ሲል ያንተ ባሪያ ደም የሚከፍል ማንም የለም የፈረምከውን ፕሪቶሪያ በውዴታ ግዴታ ታስፈጽማለህ ተበሎ ተሸኝቷል፡፡ አማራም የትግራይን ፈለግ በመከተል የአብይ ባሪያ ደመ ከልብ መሆን አንደሌለባቸው ተገንዝበው ከወልቃይት በሰላም በመውጣት አብይን ወደመጣበት ወደ ማዳጋስካር መሸኘት የሚቻልበትን መንገድ ማፍጠን የአማራ ተቀዳሚ ስራ መሆን አለበት፡፡ አሁን ላይ አማራም ሆን ኤርትራ እንደገና የአብይ ሸንኮራ ወይም ፓንት መሆን እንደሚፈለጉ መግለጫቸው ያሳያል፡፡ አብይ የአማራን የልብ ትርታን ማለትም የተስፋፊነትን አባዜነታቸውን በደንብ ጠንቅቆ ያውቀዋል፡፡አማራ ይሄንን ደካማ ጎኑ በመተው በቂም በቀል ውስጥ ተወጥሮ በውሸት ትርክት ተታሎና እንዲያምን ተደርጎ በትግራይ ላይ የሰራውን ግፍ ይቅርታ በመጠየቅ ትግራይን መካስ ያለበት ጊዜ ቢኖር አሁን ነው፡፡ የአማራ ብልጽግና የሆኑት የአብይ ባርያዎች ዳግም ጦርነት ቀስቃሽ ጉስማ በትግራይ ህዝብ ላይ የንፁህ አማራ ደም ለማስከፈል እተሯሯጡ በመሆናቸው መላ አማራ ሊያወግዛቸው እና ሊዋጋቸው ይገባል፡፡ አብይ ጥቁሩን ክላሽ መልሼ ለአማራና ፋኖ ለአድማ በታኝ አሰታጥቄ በደካማ ጎናቸው ማለትም መስፋፋትና ክላሽ እንደሚወዱ ስለማውቅ የሚፈልጉትን እያወራሁ እየተረትሁ እየሰበኩና እያቀረብኩና እያሻሸሁ ባሪያዬ አደርጋቸዋለሁ በማለት ከፍተኛ የጦርነት ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ሌላው ድፍን አማራ ያልገባው በአማራ ስም የሚነግዱት አማርኛ ተናጋሪ ትግራይ ጠሎችን አለመለየታቸው ነው፡፡ ሌላው የተሸናፊት ስነልቦና ያለቸው የደርግ ርዝራዥ፣ምርኮኛ የደርግ ወታደር፣ የደረግ ልጆችና ልጅ ልጆች ትግራይ ላይ የሚነፉትን ጥላቻ አማራው መለየት አለበት፡፡ አማራ አማራ ነኝ የሚሉ በየሚዲያው እየገቡ የሚያጣሉ መረዛማ ኤርትራዊ፣ጉራጌ፣ኦሮሞ ጸረ-ትግራይ እንዳሉ ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ አማራ ንቃ!!! ብልጽግናን ታገሉ!! በአብይ አጀንዳ አትወጠሩ የአብይ ገረድ አትሁኑ፡፡ ከሁሉም በላይ አማራን በጣም የሚፈራው የኦህዴድ ብልጽግና አማራ ስልጣን ከያዘ ኦሮሞን ወደ ማዳጋስካር ይሸኘዋል እያሉ ስለሚያስወሩና ስለሚፈሩ ሁልጊዜ ትግራይንና አማራን በማጣላት ስልጣን ላይ መቆያ ዘዴ ወልቃትን ካርድ አድርገውታል፡፡ አብይ ኦሮሞዎችን እየተጠቀመ ወልቃይት የአማራ ነው ብለው እንዲጮሁ እያደረገ ነው፡፡ አማራና የአማራ ወዳጆች ማወቅ ያለባቸው ፤ ከ83 በፊት አማራ የሚባል ተረት ተረት አልነበረም፤ ከ83 በፊት ወሎ የአማራ ከነበረ አፋር፣ አዋሽ የኔ ብለህ ለምን አትዋጋም? ከ83 በፊት ጎጃም የአማራ ከነበረ ቤኒሻንጉል የኔ ብለህ ለምን አትዋጋም? ከ83 በፊት ሸዋ የአማራ ከነበረ አዲስ አበባ፣ ደራ፣ሰላሌ፣ ፍቼ፣ አምቦ፣ናዝሬት፣ደብረዘይት፣ ወንጂ፣መተሃራ፣ ሙገር የኔ ብለህ ለምን አትዋጋም? ለምን ከ83 በፊት ስለ ጎንደርና ወሎ ብቻ አብይና ጀሌዎቹ ለምን ትግራይ ላይ ብቻ ተተከሉ? ለምን ሙገርን ደራን አዲስ አበባን የአማራ አላሉንም? እስኪ አማራ ንቃ!! በአብይ ታዝለህ እና ተታለህ የገባህበትን ስህተት አሁንም አትድገም! ድንቁርናቹ ሰለቸን! እናተን ማስተማር ማንቃት ሰለችን! አውቆ የተኛን መቀስቀስ በርግጥ ከባድ ነው! ጥላቻ የአብይ ገረድ እንዳደረጋቹ እንዳሳወራቹ እናውቃለን ! ኦሮሞ ገብስ ነው፣ ትግራይ ይጥፋልን እንጂ ፤ 1 አማራ ለ 1000 ጋላ ብላቹ አልማቹና ሴራ ጠንስሳቹ ከ ኦሮሞ ጋር የተጋባችሁት የሴጣን ጋብቻ አልተሳካም! ኦሮሞ እንዳሰባችሁት ገለባ ሳይሆን ብረት ሆነባቹ፡፡ ታንኩንና ባንኩን በቀላሉ መንጠቅ አቃታችሁ፤ እንዳሰባችሁት ኦሮሞን ወደ ማዳጋስካር መሸኘት ቀላል ሆኖ አላገኛችሁትም፤ ስሌታችሁ እና ቁማራችሁን ኦሮሞ በቁማር በላው፡፡ የኦሮሞ ገረድ ከምትሆኑ (ማለትም ድሮ ጋላ እያላቹ የምትንቁት) የትግራይ ወንድማቹን ለበደላችሁት ነገር ሁሉ ይቅርታ በመጠየቅ ሰላምና ክብራችሁን ብትመልሱ ይሻላችዋል፡፡ ኤርትራውያኖችንም ጉራጌዎችንም ጭምር፤ ግን እውነታው ለአማራ አዝነው ሳይሆን ከትግራይ ለማባላት ነው ፡፡ አማራ በይፋ ጥፋቱን አምኖ ርስቱ ያልሆንውን ግዛት ያንተ ነው ብሎት መሳሪያ አሰታጥቆት በህግ ማስከበር ስም ቅዱስ ጦርነት እንድትሉ አሳምኖ ከትግራይ ጋር ያታኮስውን ያገዳደላውን የኦህዴድ ብልጽግናን የአማራ ተላላኪ ገረድ ብልፅግናን በመፋለም፣ ከኤርትራና ከአብይ ኦሮሞዎችና ጥቅመኛ ጉራጌዎችን እንዲሁም የአማራ ብልፅግናን መንግሎ በማውጣት ዳግም ኮንቪንስና ኮንፊውስድ ሳንሆን ከትግራይ ወንድም ጋር በመሆን አብይና አገዛዙን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወደ መቃብር ማውረድ ይኖርበታል፡፡ አማራ በራሱ ጊዜ ያለማንም ድጋፍና ግፊት ከትግራይ ግዛቶች በሰላም ቢወጣ የወልቃይትን አጀንዳ ቢዘጋው የአብይ ፀሐይ ትጠልቃለች፡፡ ምክንያቱም ርስት ይዞ መቆየት አብይ ራሱ እንደማያዋጣው ስለሚያቅ አማራ ፈጥኖ ለትግራይ ወንድሙ ቢያስረክብ ውጤቱ ያማረ ይሆናል፡፡ የአብይ ስህተት ነገ አዲስ አበባ እና ናዘሬት፣ ወለጋ እና ሙገር አንዲሁም መተሐራና ወንጂ የባለቤትነትና የማንነት ጥያቄ ምን እንደሚያስነሳ ያውቀዋልና፡፡
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq Ай бұрын
ሰላም ጥሩ ቢሆንም ሰላም ስለተፈለገ ብቻ የህዝብን ማንነት እንዲደፈጠጥ በዘረኛዋ ሆውሓት የወሎቃይቶ አማራ ህዝብ ከዚ በፊት ዘሩ እንዲመነምን እኔዲሰደድ እንደተደረገው መደረግ የለበትም፥ ደሞ ትግራ በአማራ ላይ ግፋ ሰሩ እንጂ አማራ በትግራይ ላይ ግፋ አልሰራም፥ በሰሜኑ ጦርነት ግዜ ከሆነ ጦርነት ላይ ስህተት ስለማይጠፋ በማወቅም ባለማወቅም ግፋ በሁለቱም ወገን ስለለሰራ ሁለቱም ይቅር ቢባባሉ ነው ጥሩ ካለበዛ አማራ የተለየ የሰራው ነገር ስለሌሉ እንደ በዳይ አስመስሎ ቀርጾ ይቅር ይበል ማለት ምጽ ነው የሚሆነነወ፥ አማራ ጥላቻ ላለማባባስ ዝም ቢል በዳይ እናንተ ደሞ ተበዳይ አድርጋቹ ራሳቹን ለማቅረብ የጀመራቹት ጉዞ አስገራሚ ነው ይሄ የውሸት ትርከት እንዲቆም ለምታወሩት ውሸት አስፈላጊው መልስ መስጠትም ያስፈልጋል፥ ሌላው ሰምተህ የማታቀው ብዙ ጉዳይ ያለ ይመስለኛል ከ83 በፊትአማራ ሚባል አይታወቅም ካልህ የሃ ሁለ ሚልዮን ህዝብ ከየት መጣ 😊 አዎ ክልል የሚባል የዘር ፌደላሊዝም እና የጎሳ ፖለቲካ አልነበረም ከዛ በፊት በቋንቋ ተመስርቶ የተደረገ ነገር አልነበረም ማለት አማራ ሚባል የለም ማለት አይደለም ፥ አማራ እስከ ደራ ሞጆ መተከል እና ሌሎች ብዙ ጥያቄዎች አሉት ለኦሮሞ የሱጠችው ደሞ ህውሓት ሞሆናን አንርሳ፥ህውሓት አማራ ጠላቴ ናት ብላ ትጥቅ ጀምራ ስልጣን ከያዘች በሃላ ለሌሎች ብሄሮች አማራ ጨቁኖሃል ብላ ጥላቻ ያስተማረች አማራ እዚም እዛም እንዲገደል ምክንያት የሆነች ናት በእርግጥ ሰላም አስፈሌጊ ነገር ነው አማራና ትግራይ ህዝብ ቢዋጉ ተጠቃሚው ሰይጣን ብቻ ነው ሚሆነው በእርግጥ አብይ ክፋ ነው አማራ እየተቃወመው ነው ይህ ማለት ህውሓት ጥሩ ናት ማለት አይደለም ይህ ማለት የወልቃይት እና ሌላ ጉዳይ አማራው ማንነቱ እኔዲጠፋ ዝም ይባላል ማለት አይደለም የወሰደው ግዜ ይውሰድ በንግግርና ሰላም እንዲፈታ የማንነት ጥያቄም እንዲመለስ ግድ ይላል። 83 በፊት አማራ የለም ላልከው ምላሽ ከ50 ዓመት በፊት ወልቃይት በጌ ምድር እንጂ ትግራይ የሚባል በወልቃይት እንዳልነበረ ላሳውቅህ እወዳለው። ሌላው ከ83 በፊት ኦሮሞ ህዝብ እንጂ ኦሮሞ ክልል አልነበረም ቦታው የሚጠራውም ወለጋ አሩሲ አሊባበር እየተባለ ነበረ የአማራውም በበመሳሳይ ሸዋ ጎጃም ወሎ ግንደር እየተባለ ይጠራ ነበረ ሌላ የተለየ ታሪኽ የለውም :;
@humanity7123
@humanity7123 Ай бұрын
አማራና ኤርትራ ከምትል የአብይ አማሮች ኤርትራ ከምትል ሻዕብያ ብትለው?
@007eakonchu3
@007eakonchu3 Ай бұрын
Down Down TPLF. Tplf and olf brought all these ethnic minority politics. Don't cry now. It's what it's. Dog eats dogs. Sit back and calm down. We'll see what's going down.
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy Ай бұрын
@@BsG-np9kqከ50 አመት በፊት ወልቃይት ቤገምድር ተብሎ ሲጠራ ነበ አልክ ስለ ራያስ እውነቱ ልትናገር ትችላለህ ? ምነው ዘለልከዉ?
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq Ай бұрын
@@Sam-ws3cy ራያ ወሎ ግዛት ይባል ነበረ ፥ቢሆንም ራያ የራሱ ማንነት ቋንቋ ባህል አለባበስ ያለው ኩሩ ህዝብ ነው በህውሓት ተጨፋልቆ ትግረኛ እንዲናገር ተገዶ ነበረ፥ የህውሓት አሓዲዊነት የከፋና እና አፖርታይዳዊነት የተጠላወተውነው ለራያ ኩናማ ኢሮብ ዞን ከልክላ ራሳቸውን በራሳቸዌ እንዳያስተዳድሩ አድርጋ ያኖረች እያኖረች ያሉች ናት፥ አብዛኛው ትግራይስለተባት ትግርኛ ቋንቋ ብቻ ተናጋሪ የሚኖሩበት የሚመላቸው ማታለል ቀላል ሊሆን ይችላሎ እኑሱን አታለሉ ማለት ድል አደረክ ማለት አይደለም። ወልቃይት የሚኖረው አማራም ልክ እንደ ራያ እና ኢሮብ ህዝብ ተደፋጥጦ አማርኛ እንዲነገር ተከልክሎ ልዩ ዞን ተከልክሎ የኖረ ዘሩ እንዲጠፋ ሲገደል ሲሳደድ የኖረ ነው፥ ትግራይ ትግረኛ ሚናገሩ ህዝብ ብቻ ነው ሌሎች ትግራይ አይደሉም ሊሆኑም አይችሉም። ከህውሓት በላይ አህዳዊ አለ እንዴ ደም ደሮግን አህዳዊ ሲሉ ያስቃሉ ህውሓት ከደርግ ብትብስ እንጂ አቶሻልም ልዩነቱ ደርግ ክፋቱን ጴጳስ ግድያውን አማራን ሙሁራንን በግልጽ መግደሉ ሲሆን ህውሓት ደም በድብቅ ማድረጋ ነው። በእርግጥ አማራ እና ትግራይ መሃል ጦርነቶ አያስፈልግም አንድ ባህል እና እምነት ተከታይ ናቸው ግን በመሰሪዋ ህውሓት የገዛ ወንድም አማራ ህዝብን በሌሎች እንደጠላት እንዲታይ የውሸት ቅርሻት አስተምራ ለመከራ ግድያ ዳርጋለች ብዙ የትግራይ ልጅችም ለአማራ ያላቸው ጥላቻ መግለጫ የለውም፥ በድሮን የደበደባቸው መብራት ኢንተርኔት ባንክ የከለከለን አብይ እና ኦሮሞ አመራሮችን ትተው አማራ ላይ ሲያቀረሹ ቤተ-ክርስትያን እና የደቂቃ የቃላት ተናገሩ ያላቸው ጳጳሳት ሲሱድቡ ይውላሉ። አሁንም ልናገር ሰላም ጥሩ ኑው አብይ ገዳይ አጥፊ ነው ይህ ማለት ግን ህውሓትን ነጻ አያረጋትም ይቅርታ ማለት ያለባት ህውሓትና የትግራይ ህዝብ እንጂ አማራ አይደለም፥ አማራ ከትግራይ ህዝብ ጋር ጥላቻ ላለማብዛት ዝም ቢል ተበደልን አማራ ይቄር ይበል አማራ ሚባል የለም ዉልቃይት ውስጥ አማራ የለም እያላቹ መርዝ መርጨት ጥሩ አይደለም ፥ በህውሓት አመንጪነት በአማራ ጡቴ ተቆረጠ ያሉት እና ሃውልት የሰሩት እራሳቸው ቅርሻቱ ተረት ሆኖ ቀርታል
@ishakali2915
@ishakali2915 Ай бұрын
ትግራይ ትግራይ ነው ❤❤💛💛
@sabawyanzaxum2538
@sabawyanzaxum2538 Ай бұрын
#2
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@hfdhdr7675
@hfdhdr7675 Ай бұрын
🤲🤲🤲❤❤❤
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 Ай бұрын
Ethio Forum ❤
@habtom1983
@habtom1983 Ай бұрын
Ethio forum ኧረ በሳተላይት ስርጭት እየጠበቅናችሁ ነው የኢንተርኔት Access የሌለው ሰው ብዙ ነው ህዝባችን እውነተኛ መረጃ ያስፈልገዋል!።
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm Ай бұрын
ደብዳቤዎን የፃፈችው ቀዳማዊት እመቤት ወዘሮ ዳኔል ክስረት ነች
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@AnwarAnwarhassen-id4nu
@AnwarAnwarhassen-id4nu Ай бұрын
Ia m the first comentator
@africainfotec6061
@africainfotec6061 Ай бұрын
ፋኖ 4 ኪሎ ን ብቻ ወጥር!!!! ያኔ ማን አህያ ማን ሽንታም ማን ወራሪ እንደሆነ እናያለን
@semanhassen5435
@semanhassen5435 Ай бұрын
4 kilo sega naw
@fidleytube
@fidleytube Ай бұрын
እናመሰግናለን ኢትዮ ፈሮም አድናቂዎች ላይክ ሳብስክራብ አድርጉ🙏👏👏👏
@personperson4914
@personperson4914 Ай бұрын
ምከሩት ምከሩት እንቢ ካለ መከራ ይምከረው ቢባልም መከራም የማይመክረው ህዝቦች ሆነናልና ችክ ያለ ህዝቦች መተላለቅ ተግባሩ ይህ ነው የተፈለገው ተሣክቷል😢😢😢
@selambelay3046
@selambelay3046 Ай бұрын
እሰይ
@hope52052
@hope52052 Ай бұрын
Amhara forces should stop claiming of southern and western Tigray. If they continued claiming I swear to God the dream of Abiy Ahmed would be achieved and there would not be so called Amhara region.
@michaeldesta2791
@michaeldesta2791 Ай бұрын
For those don't read amharic but can understand Amharic and there are a lot of them in Ethiopian Americans in USA. Are you going to release audio for you book?
@mikayeltruthseeker883
@mikayeltruthseeker883 Ай бұрын
In Raya and wolkait amahara and tigray can live in harmony together. The main issue is removing the government. That is where the focus must be
@user-nj9ee2zo5h
@user-nj9ee2zo5h Ай бұрын
ሲአምርሀ ይቀራል::
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 Ай бұрын
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@user-um8vj9rc4r
@user-um8vj9rc4r Ай бұрын
ማንነትን መሰረት ያደረገ ብላችሁ አትሸፋፍኑ።አማራ በገፍ እየታሰረ ነው።
@MedhanieAregay
@MedhanieAregay Ай бұрын
Ye tigray lijoch sidersibachew endenebere malet new?
@tadelechhalefom3121
@tadelechhalefom3121 Ай бұрын
Weschet Degamo Sinagerut Unetymeslal
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id Ай бұрын
😮😮😮😮😮😮
@zenebebiru5479
@zenebebiru5479 Ай бұрын
የት ሄርክ አንቴፈሰም ጀግናነ ትሉአነበሬም
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 Ай бұрын
“ የድሮ ሥርዓት ናፋቂዎች”፣ “ በስብሰናል” ፣ “ ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን” ፣እንደ “ ትንሽ ነበርን ማለት ነው”
@michaeldesta2791
@michaeldesta2791 Ай бұрын
I bought the book for my wife, but for I have problem reading Amharic, Are you going to have the book's audio to buy. Thanks
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
Easier to learn amharic
@AffectionateGuitarAmp-mu2nh
@AffectionateGuitarAmp-mu2nh Ай бұрын
ያው. የተለመደ. ነው
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 Ай бұрын
እነ ማን ናቸው ኢትዮጵያውያኑ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
አቢይ ሽመልስና አዳነች
@baqalesagni3505
@baqalesagni3505 Ай бұрын
Wedhetam menem fetesha ylem
@moe3000
@moe3000 Ай бұрын
From now on, Tigray must be alerted at all time . Never ever be fooled again .
@LabetaTufa
@LabetaTufa Ай бұрын
Ethio forum is really mercenary.
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 Ай бұрын
🙏💛❤️
@highvoicetrends
@highvoicetrends Ай бұрын
ጠለምቲ የሚባል የአማርኛ ቃል የለም። ፀለምቲ የትግርኛ ቃል ነው። ፀለምቲ የትግራይ መሬት ነው። ወደ ክርክር መግባት የሌለበት መሬታችን ነው።
@robertaalt
@robertaalt Ай бұрын
ለመሆኑ ተጠይቆ መልስ ፣ ይሰጣል እንዴ !!
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Ай бұрын
በፍጥነት ህወአት ያስወሰደብንን ወልቃይትንም እንደ ራያ ባስቾካይ አስመልሶ ለባለቤቱ ለትግራዋይ ማስረከብ አለበት
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
ሕወሓት አሁንም በሕይወት አለ እንዴ?
@roseawk6631
@roseawk6631 Ай бұрын
በቃ በሐገራችን ክልላዊ መንግስት እና ሌሎች የኢትዮጵያ ጎረቤት አገሮች ልዩነት እኩል ነው ማለት ነው?! ምክንያቱም በቦታ የምንቃረነው ነገር እስከጦርነት?!
where is the ball to play this?😳⚽
00:13
LOL
Рет қаралды 14 МЛН
where is the ball to play this?😳⚽
00:13
LOL
Рет қаралды 14 МЛН