ከቦሌ ሊያመልጥ የነበረው የጀኖሳይድ ሰው፤ የብልጽግና ባለሥልጣናት የጎበኙት ግን ያላዩት |ETHIO FORUM

  Рет қаралды 341,654

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

3 ай бұрын

#EthioForum

Пікірлер: 519
@ethioforum
@ethioforum 3 ай бұрын
የባልደረባችንን የያሰው ሽመልስን መጽሐፍ በሚከተሉት ሊንኮች በያላችሁበት ሀገር ያገኙታል 1- Aamzon US: www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=mp_s_a_1_1?crid=10XF3BBF8I1ZP&dib=eyJ2IjoiMSJ9.GLAnX7tOoINUkddPHjujzg.Am5KP5ko4TzAFVNwnWz6hOadiVxNpPZhFETS_RH9gkQ&dib_tag=se&keywords=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5&qid=1708495299&sprefix=%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB+%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%2Caps%2C518&sr=8-1#customerReviews 2- Canada www.amazon.ca/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CWPVCL4F 3-Barnes and Nobles www.barnesandnoble.com/w/4840-4660-4651-4773-4653-4779-4709-4964-4840-4848-4637-4632-4757-4704-4653-yayesew-shemeles/1144911082?ean=9798869205216 4- Blackwell UK: www.amazon.co.uk/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Yayesew-Shemeles/dp/B0CVSK8J4V 5- Amazon Australia: amzn.asia/d/5tJmoRP 6- Amazon Germany: amzn.eu/d/3bRZ6yQ 7 Amazon Netherlands: amzn.eu/d/0FDLZPM 8- Amazon Sweden: amzn.eu/d/j1p8drz 9- Amazon France: amzn.eu/d/4QBibff 10- Amazon Poland: amzn.eu/d/4EkAbNB
@MeridAbate
@MeridAbate 3 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@bisrattekle4322
@bisrattekle4322 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ (አዲስ አበባስ) የት ይገኛል?
@kiyeebelay6969
@kiyeebelay6969 3 ай бұрын
Ppppppp 16:53 p⁰⁰⁰😊😊😅😅😊
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 3 ай бұрын
መፅሃፉ ቁምነገር ቢህንም አሰልቺ ፅሁፉ የተታተመበት ፎንት በጣም poor ነው I don’t think to read it
@sibhatgebregzabher2349
@sibhatgebregzabher2349 3 ай бұрын
የእኛዎቹም የግዜ ጉዳይ እንጂ የእጃቸውን ያገኛሉ አንድም በፍርድ አንድም በእግዚአብሔር
@zafuzafu6588
@zafuzafu6588 3 ай бұрын
ምናባቴ ላረግህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ኣቦ በምን ቃላት ልግለጽህ!!!!!!!!
@Timretmeznagna
@Timretmeznagna 3 ай бұрын
ወይኔ ድምጽህ በጣም ናፍቆኝ ነበር
@wedihaile1780
@wedihaile1780 3 ай бұрын
ለሀቅ አንገትህን የሠጠህ ጅግና ያየሰው❤
@HaykTowen
@HaykTowen 3 ай бұрын
እጂግ በጣም አንተን የምገልፅበት ቃል አጣሁልህ። የሚገርም ጥበብ የሚስዴንቅ ድምፅ እዉቀት በጣሪ አሟልቶ ፈጣሪ ላንተ ይመስለኛል። ብረታታ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amashifa4244
@amashifa4244 3 ай бұрын
ሚድያችሁ ምርጥ ነው በተለይ ጭቆን ህዝብ ድምፅ እየሆናቹ ነው የቆያችሁ አሁንም ቀጠሉበት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን
@mekuanetademas8169
@mekuanetademas8169 3 ай бұрын
እንዴው ምን ጉድ ነሕ ግን አንተዬ ጥግ ድረስ የማይጠገብ ድንቅ ተንታኔ ያየሰው ሽመልስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሕ!
@tbb9074
@tbb9074 3 ай бұрын
ወንድ ልጅ ቆረጠ ፣ከባርነት ነፃነትን ፈለገ፣ አራሽ ቀዳሽ ፣ተኳሽ የሆነው ፋኖን ወለደ፣ወደ አይቀሬው ድል ጉዞውን ሲጀምር ጠላቱን ማርበድበዱ እየታየ ነው ‼️ ፋኖ ያሽንፋል ‼️ 💪💪💪💚💛❤️
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 3 ай бұрын
ደመኛ ኢትዮጵያ እንደ ያየሰው ያሉ ወገኖች መንከባከብ አለባት
@mengedtv3092
@mengedtv3092 3 ай бұрын
የጋዜጠኛ ጥግ❤ የብልግና አመራሮችንም ለዚህ ፍርድ ቀን ያብቃቸው
@shambelshushay9523
@shambelshushay9523 3 ай бұрын
የያስው ሽመልስ አንተን ለመግለፅ ቃላት የለንም 1000 አመት በሰላም እና በጤና ከነቤተሰብህ ኑር
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 3 ай бұрын
ድንቅ ሰው ውብ አቀራረብ ነው። ግን "ሺ አመት" ያኑርህ የምትለዋ ከስሜታዊነት የተነሳ የማይሆን እየተናገርክ ነው ። አቢይንም ሲሉ የነበሩ የጠላኋቸውን ሰዎች ያህል ባይ ሆንም ቅር ተሰኘሁኝ።
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 3 ай бұрын
Amen 🙏
@user-ct2uj8zr7u
@user-ct2uj8zr7u 3 ай бұрын
እግዚአብሔርን ትችላለህ ።
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 3 ай бұрын
ለሰው ሺ አመት የለውም ስሜትህን ተቆጣጠረው ያየሰው ብሩክ ሁን እድሜ ከጤና ያድልህ ወዘተ ብለህ መርቀው አውቃለው ልጁ የሰው መውደድ አለው ነገር ግን ስሜታችንን ብንቆጣጠር ብዬ ልመክርህ ወዳለው
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 3 ай бұрын
ጀግናው ናሆሰናይ እኛን የአዲስ አበባ ልጀችን የሚያነቃና የሚያደራጅ እያሰባሰበን ያለ መስዋትነትክን አንረሳውም ታጋይ ይሞታል ትግል ይቀጥላል እኔም የሸገር ፋኖ ነኝ እናሸንፋለን 💚💛❤️
@HaykTowen
@HaykTowen 3 ай бұрын
ያየ ሰዉ እዉነትም ። ስምን መላክ ያወጣዋል። ሰዉ ነህ ለተጨቁኑ ስዎች ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ የምትሆን እኔጃ ቃል አጣሁልህ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vd4bn9gl9y
@user-vd4bn9gl9y 3 ай бұрын
AN Excellent presentation. ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ፣
@user-ly3ot8nj1w
@user-ly3ot8nj1w 3 ай бұрын
ናሁ ሰናይ ነፍስህን ይማረዉ
@LeonBravo-vz3sk
@LeonBravo-vz3sk 3 ай бұрын
ታጋይ ይሞታል ትግል አይሞትም!!!
@moabra7567
@moabra7567 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@godsaves8457
@godsaves8457 3 ай бұрын
🌴🌿☦️💒☦️🌿Amen(×3)🙏
@Sarahj962
@Sarahj962 3 ай бұрын
😂😂😂
@yamanetsegaye8703
@yamanetsegaye8703 3 ай бұрын
😂😂
@YA2O23
@YA2O23 3 ай бұрын
Number one Ethio Forum.
@user-tj3ou2no1v
@user-tj3ou2no1v 3 ай бұрын
አሳዛኝም አስተማሪም ትንተና ነዉ ለብልፅግና መንግሰት ተብየዉም በቅርብ ጊዜ የዚህ እጣ ፈንታ ነዉ የሚደርሰዉ እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም።
@lovem7635
@lovem7635 3 ай бұрын
Ethio 360 its a matter of time livining free in USA
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 3 ай бұрын
#ሰሜናዊነት( ትግራይና አማራ ❤)
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 3 ай бұрын
Nope
@teklittesfay6996
@teklittesfay6996 3 ай бұрын
No more amara 666
@ethioaddis395
@ethioaddis395 3 ай бұрын
ሰሜንአውያን?😂😂😂እራስህን ቻል ተለጣፊ ቻለው እንግዲ
@almazadamu9175
@almazadamu9175 3 ай бұрын
እማራ የተጋሩ ግፍ እግዚአብሔር ይፍረዳችሁ
@Kibur-ch7gh
@Kibur-ch7gh 3 ай бұрын
ሰሜናዊነት ይመጣል ቀኑም ደርሷል የመድረሱም ምልክት እየታየ ነው አማራ ና ትግራይ ተራርቀው የሚቀሩ የሚመስላቸው የአብይ ጀዝቦች አብረው ወደመቃብር ይወርዳሉ። ድል ለሰሜኖቹ🎉❤❤❤
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 3 ай бұрын
#ትግራይ 💛❤️🙏
@muhamedaliali-gm5qx
@muhamedaliali-gm5qx 3 ай бұрын
አላህ እድሜህን እና ድምፅህን አለህ ያቆየው ስወድህ
@ethio8774
@ethio8774 3 ай бұрын
ኦሮሙማዎችም ይሄ እድል እንደሚገጥማቸው ከእግዚአብሔር ጋር እርግጠኛ ነኝ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🙏🏽🙏🏽
@TuryKeder-sz5gj
@TuryKeder-sz5gj 3 ай бұрын
እነ ደበበ እሸቱ እንዳርጋቸዉ ፅጌ መሳይ ሲሳይ አጌና መስከረም አበራ አነኘሁ ተሻገር ወዘተ አአአ ኦሮሞ ናቸዉ?
@Resilience3
@Resilience3 3 ай бұрын
ያየሰው ምነው እንዳንተ አስር ሰው ቢኖር 🙏🏽 ትግራይ ጆኖሳድ በስሙ መጠራት አለበት ካልሆነ ግን ሕዝባችን ጤናኛ ሊሆን አይችልም እንዲሁም ለደም መፋሰስ እድሜ መስጠት ማለት ነው
@user-gv9ht7vl7b
@user-gv9ht7vl7b 3 ай бұрын
የአብይን መጨርሻ እንዲህ ስው ባሳየኝ
@user-fj2ii7jj3s
@user-fj2ii7jj3s 3 ай бұрын
ውይይ በናትህ እብይ መያዙንማ ቅርብ ግዜ ያድርገው።
@rutafruh6588
@rutafruh6588 3 ай бұрын
አይቀርም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@genetabate45
@genetabate45 3 ай бұрын
ፀሎቴ ነዉ.
@newg3441
@newg3441 3 ай бұрын
What about TPLF and TDF?
@derejealemu7245
@derejealemu7245 3 ай бұрын
ያዬ ከምር ትችላለለህ ምርጥ ጋዜጠኛ
@muhamedaliali-gm5qx
@muhamedaliali-gm5qx 3 ай бұрын
በአላህ ድምፅን ስወደው ስሙ ማን ነዉ ያልከው ??
@user-gp6jn2jp5u
@user-gp6jn2jp5u 3 ай бұрын
Yaye sew shimelis​@@muhamedaliali-gm5qx
@kalkidan9913
@kalkidan9913 3 ай бұрын
​@@muhamedaliali-gm5qxእኔ ልንገርህ ያይሰው ነው ስሙ 😘😘በፍቅር ነው የምንወደው ሁላችንም ❤❤❤
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 3 ай бұрын
​@@muhamedaliali-gm5qxያየሰው ይባላል እግዚአብሔር የባረከው ሰው ሆኖ የተገኘ ድንቅ ሰው
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 3 ай бұрын
ዜና መረጃ አቀራረብህ እጅግ በጣም ይመስጣል።
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 3 ай бұрын
ድንቅ ጋዜጠኛ ያዬ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ
@ftsumbeyene5091
@ftsumbeyene5091 3 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ያዬ
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@liliqueen6887
@liliqueen6887 3 ай бұрын
አማራዎች አይዟችሁ ወገኞቼ ጀግና ማጣት ምን የህል እንደሚያም እናቀለንና ፅናቱን ይስጣቹሁ የትግራይ ህዝብ ሁሉ ከጎናቹ ነዉ እህታቹ ነኝ ከትግራይ 😢😢
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 3 ай бұрын
😁😁😁😁😁
@akliluabebe8354
@akliluabebe8354 3 ай бұрын
Mud aythazi 😂😂😂😂😂ehtsh ke amhara.
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 ай бұрын
ጋህጻጻት​@@frutenafrtuna3745
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 ай бұрын
​@aklጋህጻጻት ሃሳሳትiluabebe8354
@AM-hf7he
@AM-hf7he 3 ай бұрын
Why are calling him a hero brother? The idiot came to finfine and committed suicide . He didn’t do a damn thing. This is the irony of amara.
@meskeremberhanu6307
@meskeremberhanu6307 3 ай бұрын
ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ ሰው ማለት እንደአንተ በጥቅም የማይደለል በድንበር የማይገደብ ለአላማ የሚወድቅ ነው::
@yandayage1002
@yandayage1002 3 ай бұрын
Ethio forum መስማት politically ዳግም እንደመወለድ ነው❤❤❤❤
@kongithaile-gabriel979
@kongithaile-gabriel979 3 ай бұрын
Very informative report.thanks so much keep it up
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 3 ай бұрын
ያዬ ሰው! ድንቅ ሰው። ገራሚ የወንጀለኞች የታሪክ ቅንብር፣ አሀናዊው የባለጊዜዎች የኢትዮጵያ የህዝብ ጭፍጨፋ ወንጀል እጣፈንታው።
@Sarahj962
@Sarahj962 3 ай бұрын
Amen!! may God bring justice to all the innocent. What a parallel this story is with Ethiopia. Thank you EthioForum as always you stand with the people.
@meazigirmaytefera450
@meazigirmaytefera450 3 ай бұрын
ድምፅ ስርቅርቁ ሰው ብሎ ዝም ነህ መቼም ተባረክ 🙏❤️🥰❤️🥰
@Assefae
@Assefae 3 ай бұрын
Fano 💚💛❤️ ፍትህ ይሰጠው የአማራ የኢትዮጵያ ህዝብ 💚💛❤️#Fano
@smd7650
@smd7650 3 ай бұрын
ያሁኑ ፈጣን ነዉ የሚሆነዉ አሜን👐
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እንጂ የተወሰኒ ብሔሮችን ብቻ አንድ እንዲያደርግ አይደለም ምኞታችን መሆን ያለበት። እግዚአብሔር ሰውን ሁሉ የሚያየው በአንድ አይን ነው ይህም በአምሳሉ የፈጠረው ሰው። ሀጢአታችን ስለበዛ እኘጂ ሰው ሁሉ አንድ ነው እባካችሁ እናስተውል ያለቨለዚያ እግዚአብሔር ዋጋ ያስከፍለናል።
@user-jl6mu3em9y
@user-jl6mu3em9y 3 ай бұрын
Excellent journalist, Yayesew, thank u so much
@ayengeta1270
@ayengeta1270 3 ай бұрын
🙏 FOR STANDING FOR THE TRUTH
@user-jv6hj9hu4l
@user-jv6hj9hu4l 3 ай бұрын
Yayesew 👏 👏 👏 Ethio forum media nice 👍 presentations
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 3 ай бұрын
ያየሰው ብልህ በእውቀት የተገነባህ የህዝብ ልጅ
@MousyHonzalez
@MousyHonzalez 3 ай бұрын
የትግራይ ጄኖሳይድሰ መቼ ይረሳል
@EthoiTg
@EthoiTg 3 ай бұрын
በርቱ አቀኛ ለእውነት የቆመ ዩሕዝብ ሚድያ
@user-ck8us1cz1i
@user-ck8us1cz1i 3 ай бұрын
ኣገላለፅህ እኮ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ጥበብ ይመራል።
@gengeb5610
@gengeb5610 3 ай бұрын
I can hear this media all day long God bless you.
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i 3 ай бұрын
💯✅ አይቀርም ሁሉም ፍርዱን ያገኛል የጊዜጉዳይ ነው
@BobChat-lt4cs
@BobChat-lt4cs 3 ай бұрын
ያየሰው ሽመልስ ኢትዮጵያ ታማ ሳለች የቁርጥ ቀን ልጇ ያዬ ደርሰህላታል ። ፈጣሪ እግዚአብሔር ሁሌም አመሰግነዋለሁ። ኢትዮጵያ ሀገሬ ታማለች ግን ያዬ ያንተ አንደበት እንደኪኒን ነው። ሁሌም ያዬ እንደምትለው መልካሙን ሁሉ በመመኘት እሰናበትአለሁ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@Baye-lm1rt
@Baye-lm1rt 3 ай бұрын
ኢትዮፎረም ሺ ዓመት ኑር
@dawitheluf5978
@dawitheluf5978 3 ай бұрын
ሁሉም የኢትዮጵያውያን ሚዲያ ተጨምቀው አንድ ኢትዮ ፎረምን አይወጣቸውም : : ያየሰው ሽመልስ እግዚኣብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ❤❤❤
@user-lh4jo5pl1e
@user-lh4jo5pl1e 3 ай бұрын
አንተን በእናትህ ማህፀን ውሰጥ የሰራህ አምላክ አንተ ይህን እውቀት ከሰጠህ እሱማ ምነኛ ውሰብስብ ያለ ነገር ይችላል ❤❤❤❤❤❤❤
@zmikael4757
@zmikael4757 3 ай бұрын
ፍትህ ቢዘግይም አይቀርም ህዝቤ ሆይ አንድ ሁን፣ ሰሜን ተብለህ ተፈርጀሀል!!!
@meharihagos3463
@meharihagos3463 3 ай бұрын
የዚህ ዘመን የንፁሃን ልሳን ስለሆንክ በኣምላክ ዘንድ ደስ ይበልህ ኣንተን የምገልፅበት ሌላ ቃላት የለኝም
@emebetkibreab234
@emebetkibreab234 3 ай бұрын
0
@user-nn5on3yz6q
@user-nn5on3yz6q 3 ай бұрын
You are always doing, guys, not simply news, but it is research. Thank you for everything.
@atakeltabrham4451
@atakeltabrham4451 3 ай бұрын
የኢትዮጵያን ፍትህ መች ይሆን ? ያግዜ ናፈቀኝ !
@hannaasegid934
@hannaasegid934 3 ай бұрын
You are my best satisfaction. Keep telling the truth.❤
@feedelband205
@feedelband205 3 ай бұрын
እባካችሁ እኔን ወራዳውንና አራጁ እብይ አህመድን ና ማጅራት መችዎ አበደች እባቤን እንዲሁም ወንበዴውን ብር አንጡ ነጋን ጠራርጎ ለፍርድ ሊያቀርበን ፋኖ ወደ አዲስ አበባ ገብቶ እያንበጫበጨን ነው በቶሎ ድረሱልን ቤት ንብረታችሁን የምናወድመው የምናፈናቅለው ህጋዊ ደሀ ልናረገው ነው እንጂ ለዘረፋ ብቻ አይደለም ህዝባችን በሰላም ገብቶ መውጣት እልቻለም ለምትሉ በሳላም ግብቶ ከወጣማ ያሳድምብናል ሞኞች መሰልናችሁ ይልቅስ ኑና ከፋኖ ነበልባል እሳት እየሞታችሁ ስልጣናችንን ጠብቁልን ዝንዬም የኔን ዳይፕር መቀየር ትንሽ ስላሰለቻት ኑና አግዟት
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 3 ай бұрын
ማነኝ አልክ አንተ ደግሞ ወይ ደጋፊ አልያም ተቃዋሚ ጎራህን ለይ እንጅ
@befairbalance7507
@befairbalance7507 3 ай бұрын
My all time favorite. gentleman ethio-forum ,yayesew and abebe your voice is like a morning beautiful bird 🐦 music and yet full of nothing but truth, integrity, humanity, ,we tegaru love ❤️ you and never forget you when everyone and some so called Ethiopian journalists was extremely stand against tegaru you and few such like bekalu alamrew was voice for tegaru ,we owe you a lot God bless ethio-form ,well said and Well explained exactly that what happened in tigray ,,Wawooo journalism at its best, many denakurt so called Ethiopian journalists should learn from you brothers,,please, please 🙏 brothers and sisters don't forget to pass on this great message by subscribing, sharing, and like ❤️
@yalmsthuyabebe106
@yalmsthuyabebe106 3 ай бұрын
በህይወቴ የነዚህ ኀ ፍርድ ሳላይ ፈጣሪ አንዳገልኝ 1 ደመቀ ዘውዱ 2 ደመቀ መኮነን 3 ወርቁ አይተነው 4 ሃይሌ 5 ተመስገን ጥሩነህ 6 ዮሃንስ መንጋግ 7 ሳሞራ ዮንስ 8 አገኘሁ ተሻገር 9 አንድ አንዳርጋቸወ ጽጌ 10 ዳኒኤል ክብረት
@opsahmed7211
@opsahmed7211 3 ай бұрын
Inzih saw aydlum awrawoch nachew kanachew seders gahanem Allah ywrwerachwal
@alemtdese2570
@alemtdese2570 3 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 3 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን,...ፋኖ ዘኢትዮጵያ አንበሳው አምሓራ ችሏል! ወደፊት!
@berhanu2368
@berhanu2368 3 ай бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ ትንተና ነው ያቀረብከው። አዎ ይዘገያል እንጂ በሕዝብ ላይ ግፍ የሰራ መንግዜም አያመልጥም። አረመኔው ዐብይ አህመድ አሊና ግብረ አበሮቹ ቀኑሲደርሰ ፍርዱን ያገኙታል።
@user-oi8zk3wb3j
@user-oi8zk3wb3j 3 ай бұрын
እረ ምን አለበት እንዳነተ ሁሉም ለእውነት ቢቆም እድሜህ ያርዝምው ፈጣሪ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-tl1pm6fr3t
@user-tl1pm6fr3t 3 ай бұрын
አህህህህህህህ ያአላህ እዚህ ላሉትኮ ደም ጠጭወች መታሰርም በቂ አደለም ያ አላህ ልክ እንዳፈሰሱት የንፁሀን ደም የነሱም ይፍሰስ 🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
@user-yn6lp2wv4j
@user-yn6lp2wv4j 3 ай бұрын
ያየ ሰው ሰው ሰወ ሰው በቃ ሰው ፈጣሪ ከናንተ ይሁን ዘራቹ ይብዛ ኣሜን
@user-lh4jo5pl1e
@user-lh4jo5pl1e 3 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ያየ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@DawitSeyoum-xb5mv
@DawitSeyoum-xb5mv 3 ай бұрын
ጊዜው ይርዘም እንጂ ሁሉም የእጁን ማግኘቱ አይቀርም
@user-ou2rd8oz1t
@user-ou2rd8oz1t 3 ай бұрын
ያዬ ያዬ ከሚልዮኖች መሀከል የተገኘህ ነቅተህ የምታነቃ የህሊና ሰው ኑርልን። እወድሃለው።
@zmikael4757
@zmikael4757 3 ай бұрын
ትግሬና አማራ አንድ ሆነህ ገዳዮችህን ለፍርድ አቅርብ ብልጽግና የተባለን ስብስብ ተፋረድ ሰሜን ብለው እባክህ አሁንም አጀንዳ እየሰጡ ሊያባሉን ነው
@tednix2546
@tednix2546 3 ай бұрын
Selam ke felegk be higemengstu ye Tigray meret likek
@ethioaddis395
@ethioaddis395 3 ай бұрын
ምነው ኢሱ ያግዛችሁ እንጂ 😂መግቢያ አጣችሁ ሰላም ከፈለክ የትግራይን መሬት ለቀህ ውጣ ሕግ መንግስት ከማፍረስ በህገመንግስት ተዳኝ የትግራይ ህዝብ በስሜት ሳይሆን በስሌት ነው የሚዳኘው ገባህ
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 3 ай бұрын
​@@ethioaddis395 አሁን ትዝ አልናቸው በላይነሸአመዴ እልል እንዳላሉ
@sarahsarahbezawit
@sarahsarahbezawit 3 ай бұрын
Xabso mablat naber yalew man naber
@ethioaddis395
@ethioaddis395 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚ ዘመን ተጋልጠው አያውቁም ሁሉም ለበጎ ነው አምሐራ እመነኝ የዘራህው የዘመናት በደል በልጆችህ እያጨድከው ነው አሁንም በሴራ ውስጥ ናችሁ የበለጠ ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ
@ermiastekle1468
@ermiastekle1468 3 ай бұрын
Best Ethio form
@user-wc7kz6wz5f
@user-wc7kz6wz5f 3 ай бұрын
ኣቤት ዘገባ …ኣቤት አቀራረብና ለዛ… ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ ነህ :: በርታ!
@tefetawit1
@tefetawit1 3 ай бұрын
Much Respect 🙏 ❤❤❤Ethio Forum ❤❤❤❤
@user-gx5gj3el6n
@user-gx5gj3el6n 3 ай бұрын
Care on the great one
@KbGg-mg9go
@KbGg-mg9go 3 ай бұрын
i didn't ever seen like u hero&educated journalists🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውሽትን ኣጋልጣችሁ እውነት ስለምትናገሩ እግዚአብሄር እናምናል እያሉ ፓለቲከዮች እና ጀነራሎች እና የሰላማዊ በምስጢር ንፁህ ደምን በማፍሰስ እንደፅድቅ የሚቆጠርበት በብልፅግና ዘመን አየን
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 3 ай бұрын
የንፁ ሰው ደም ያለበት ሰው መጨረሻው አያምርም በምድርም በሰማይም አሟሟታቸው አየያምርም
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ
@hiwisole
@hiwisole 3 ай бұрын
Thank you Yayesew for the interesting narration. I belive that justice may be delayed, but it will never be denied.
@atsion7214
@atsion7214 3 ай бұрын
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zmikael4757
@zmikael4757 3 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም እስቲ በሁለቱ ህዝቦች አንድነት ላይ አጥብቀህ ስራ ታሪክ ይቀየር እንዴት ህዝባችን መቀለጃ ይሁን ስንት አመት በጦርነት በረሀብ ይንገላታ አቢይ የተባለ ጋለሞታ ከነ አሽከሮቹ ለፍርድ ይቅረብ ለዚህ ደግሞ የሁለቱ ህዝቦች አንድነት ወሳኝ ነው
@Sunny-rt3cp
@Sunny-rt3cp 3 ай бұрын
ያ የሰው keep up the good, hopping with all your hard works can make a difference & making a changes in this… ለሆዱ ያ ደረ ካድሬ ፣ወረት ያጠቃው ግብስብስ, etcs.
@mohammedahmedngus9770
@mohammedahmedngus9770 3 ай бұрын
ጋዜጠኝነት በናንተ ኣበቃ ፣ ለፍትህ መቆምም እንዲሁ በርቱ ቀጥሉበት።
@GoitomSolomon-gv1ns
@GoitomSolomon-gv1ns 3 ай бұрын
ወንድሜ በርታልኝ እወዳሃለው
@menta6786
@menta6786 3 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤
@user-pm5gh7wz3b
@user-pm5gh7wz3b 3 ай бұрын
አይ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ፣ ታማኝነት ፣
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 3 ай бұрын
አብይም የአህመድ ልጅ መጨረሻው እንዲነው ቢገባው የንፁሐንን ደም አፍስሶ መተኛት የለም።
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 3 ай бұрын
No one ethio forum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤selam selam
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w 3 ай бұрын
ያየሰው ሽመልስ አማርኛ በደንብ ብችልና የምፈልገው እጽፍልህ ነበር ፣ፈጣሪ በዚህ ዘመን ሙሉ ሰው አድርጎ ስለፈጠረህ ብቻ በቂ ነው ዕድሜ ያስጥህ አሜን፣
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 3 ай бұрын
Ewenatgha yayesew betam amesgnalaw hullum tekekel No onee❤❤❤❤❤❤❤
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 3 ай бұрын
የግዜ ጉዳይ ነው😎የብልፅግና ነብስበላወችና! አጫፋሪ ክዳሚወች የትም አታመልጡም 🧐
@aregaydrsta9359
@aregaydrsta9359 3 ай бұрын
I love Ethio Forum
@user-nb7uy9lt3i
@user-nb7uy9lt3i 3 ай бұрын
The Best journalist i have ever seen in Ethiopia
@harunseid7848
@harunseid7848 3 ай бұрын
It is dynamic very good presentation Ethio Forum !
@user-mc8td4rw8o
@user-mc8td4rw8o 3 ай бұрын
ድንቅ ዘገባ በርታል
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m 3 ай бұрын
Great news EF. Thank u.
@michaelyemane6697
@michaelyemane6697 3 ай бұрын
Thank you Yayesew !! Awesome presentation!
@ebrahimtemam-jg3kn
@ebrahimtemam-jg3kn 3 ай бұрын
የምስራቅ አፍሪካ የፖለቲካ ተንታኝ ረ ዳት ፕሮፌሰር ያየሰው ሽመልስ የአንባገነኖች ታሪክ
@eshetuyirdaw9900
@eshetuyirdaw9900 3 ай бұрын
የአብይ አህመድ፣ የሽመልስ፣ የአዳነች፣የብርሃኑ ጁላ፣ የዳንኤል ክብረት ፣እና የተባባሪዎቻቸው ወንጀል በእጅጉ ከካጁጋ ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ ከጄኖሳይድ ፍርድ አያመልጡም። እግዚአብሔር እድሜ አድሎን ይህንን ለማየት ያብቃን!!! ኢትዮ ፎረም በማስረጃ እያገዛችሁ የምታቀርቡት ትንታኔ አደራ እንዳይቋረጥ ! እነዚህን ዘመን ያፈራቸውን የትውልድ አረሞች ተነቅለው እስከሚጠፉ ድረስ እንዳትቦዝኑ።
@tootshreef1064
@tootshreef1064 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤💪💪💪
@ZelalemDesta-gz9mo
@ZelalemDesta-gz9mo 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያን ከዚህ ከአጋንታዊ አገዛዝ ነጣ ያዉጣልን!!! አምላኬ ሆይ ለሀገራችን ለኢትዮጵያን ሰላም ስጠን!!!
@user-iy2gu2nj8z
@user-iy2gu2nj8z 3 ай бұрын
Berehanu negam end enterhamoy yel neber
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 34 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 123 МЛН
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 139 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 34 МЛН