ወሬ ወሬ | የታህሳሱ ግርግር - የሁለቱ ወንድማማቾች አመፅ

  Рет қаралды 53,173

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

5 жыл бұрын

የታህሳሱ ግርግር - የሁለቱ ወንድማማቾች
የአፄ ሐይለ ሥላሴ ስልጣን ሊፈተን እንደሚችል የታየበት፣ የመጀመሪያው በር ከፋች አመፅ ነው፡፡ ከእዚህ በፊት በተለያዩ ገበሬች የተነሱ አመፆች አስተዳደራዊ በደልን መስረት አድርገው ያመፁ እንጂ ወደ ንጉሱ ወንበር ያማተሩ አልነበሩም፡፡
የሁለቱ ወንድማማቾች አመፅ ግን እንደዛ ሆነ፡፡ ሰማይ ታረሰ! ንጉስ ተከሰሰ! ጥይትም ተተኮሰ!
በተለምዶ የታህሳሱ ግርግር ይሉታል፡፡ አባባሉ የማናናቅ ይመስላል፡፡ ነገሩስ ከግርግር በላይ ነበር፡፡
በግርማሜ ነዋይ እና በመንግስቱ ነዋይ አጋፋሪነት በአፄው ላይ የተሞከረው መፈንቅለ መንግስትን ታሪክ እያጣቀስን በተከታዩ ወሬ ወሬ ዝግጅታችን እንዲህ ዳሰነዋል፡፡
መልካም ቆይታ፡፡

Пікірлер: 28
@yaredtesfaye1772
@yaredtesfaye1772 3 жыл бұрын
ለእውነትና ለሕዝብ ጥቅም የሚቆሙ ኢትዬጵያውያንን እንደ መንግስቱ ንዋይና ግርማሜ ንዋይ ያብዛልን አሻሞች ታሪክ ስላቋደሳችሁን እናመሰግናለን።
@hahu3881
@hahu3881 4 ай бұрын
I wish I knew about you before you passed away! What a wonderful guy! You were a treasure! ነፍስህን ይማረው! 💔❤️
@melakukassa6978
@melakukassa6978 3 жыл бұрын
ለእውነት እና ለህዝብ መቆም ታሪክን ያደምቃል : እንደመንግስቱ እና እንደግርማሜ። ንጉሱም ያለሙትንም ይሁን ያጠፉትን ታሪክ ይመዝግበው : ከታሪኩም እኛ እንማር።
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 3 жыл бұрын
በእውነት ታሪክ ታውቃለህ መንግግስቱን አታውቀውም ማለት ነው
@staypostive6611
@staypostive6611 7 ай бұрын
​@@yohanesberhanu840 I think መንግስቱ ንዋይ ለማለት ይመስለኛል
@tesfamekialdessie6124
@tesfamekialdessie6124 4 жыл бұрын
ሲበዛ በጣም ድንቅ ፅሁፍ እና ትረካ ነው በርቱልን
@AbcdEfg-ew8pg
@AbcdEfg-ew8pg 4 жыл бұрын
ስለ አልጋ ወራሹ አስፋ ወሰን መጨረሻ ብትነግሩን ...አስተማሪ ታሪክ ነው
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 жыл бұрын
"ልዑል አልጋ ወራሽ አስፋወሰን ጥር 9 ቀን 1989 ዓ.ም በአሜሪካ፣ ቨርጂኒያ ግዛት በ81 ዓመታቸው አርፈዋል፡፡ የቀብራቸው ሥነ ሥርዓትም አዲስ አበባ ከተማ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል። ልዑል አልጋ ወራሽ አስፋወሰን በሕይወት በነበሩበት ጊዜ ከመጀመሪያ ባለቤታቸው ከወይዘሮ ወለተእስራኤል ስዩም (የንጉሰ ነገሥት አጤ ዮሐንስ ፬ኛ የልጅ ልጅ ልጅ) አንዲት ሴት ልጅ እንዲሁም እስከ ሕይወታቸው ፍፃሜ ድረስ በትዳር ሕይወት አብረዋቸው ከከቆዩት ከሁለተኛ ሚስታቸው ከልዕልት መድፈሪያሽወርቅ አበበ ዳምጠው (የራስ ደስታ ዳምጠው ወንድም ልጅ) ደግሞ አራት ልጆችን አፍርተዋል፡፡
@melakukassa6978
@melakukassa6978 3 жыл бұрын
@@brigittecolson9912 በሰላም ይረፉ : ታሪኩን ስላካፈሉን እናመሰግናለን።
@sameayeseraja7452
@sameayeseraja7452 3 жыл бұрын
The king of kings it was not bad news for you because Ethiopia bitten whites and became independent among others African Countries. So, it was not easy but not that much worries with compared to your previous history. H/Selassie my grand families loved you so much you were great among….
@negasihailezgi564
@negasihailezgi564 3 жыл бұрын
Good Historical Documentary ......የአልጋ ወራሽ ኣስፋወሰን መጨረሻ ምን ሆነ?
@hiraneayahe398
@hiraneayahe398 3 жыл бұрын
In Ethiopian 1953 January 11 I lost my lovely grand father who he was loyal for his leader. I never accuse of myself to hated that days which I against them, I loved my family and the king of kings. I never refuse to say I am sorry for whom I was wrong with Shaile, Sorry friends for that days I had forgotten all of them
@tamiratmengistu2697
@tamiratmengistu2697 3 жыл бұрын
Th e people of Wolaita admires till now the legacy of Germame
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ የውድቀት ዘመን መጀመሪያ 1954ዓ.ም. አመፅ በእነ ግርማሜ ትግል ስም እየተጠቀሙ የነበሩ በውስጡ ንቅናቄውን በህቡዕ እየመሩ የነበሩ አገር አፍራሽ የውስጥና የውጭ ጠላቶች ጊዜ ቢወስድባቸም ድብቅ አላማቸውን አሳኩበት
@user-on1hy7nz7h
@user-on1hy7nz7h 2 ай бұрын
Arbegnaw belay nw teyakew eshi
@bettytube2
@bettytube2 3 жыл бұрын
ቆሪጥ በመጨረሻው ዙፋን ላይ ሆነው ሰው በአደባባይ እንዳሰቀሉ ቆሪጥም እራሱ በዙፋኑ ላይ ተገደለ ለአይለኛ አይለኛ አለው
@ermiyasbaye629
@ermiyasbaye629 2 жыл бұрын
Asham tv the best in Ethiopia
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Ejeke betam betam yesazenalu
@hareguabanti3262
@hareguabanti3262 3 жыл бұрын
Nebsachewn begenet yanurew
@user-on1hy7nz7h
@user-on1hy7nz7h 2 ай бұрын
Yesemahut harmful teru jegnenet tricks bihonem gn belayen eske sekelatu sera yeseraw esu mengustu neway nw belayes mn selarege kesun anbebo yesekelew???????Mel's kale etebekalew
@user-on1hy7nz7h
@user-on1hy7nz7h 2 ай бұрын
Betam des yelegnal menalbat mister kalewm benawek ???????????
@yaredasfaw5118
@yaredasfaw5118 3 ай бұрын
RIP Libro
@matewosdesalegne1667
@matewosdesalegne1667 3 жыл бұрын
What Gernal Mengistu in the court said is un true sme people try the docmetary is butifull but the true is Gernal Mengistu is regret What his relative and his freind Ras Abebe Aregay killed he said mistak killd his frends this is true what you said in the court was fabrecated.
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 3 жыл бұрын
ያሳዝናል መንግስቱ የሰራው ግፍ ከማንም አይስተካከልም
@fashilo888888
@fashilo888888 3 жыл бұрын
መንግስቱ ነዉ ወይስ ሀይለስላሴ?
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 3 жыл бұрын
@@fashilo888888 ብነግህ ታምነኛለህ ማለት ነው ? መንግስቱ
@fashilo888888
@fashilo888888 3 жыл бұрын
@@yohanesberhanu840 ene germame newayin yasgedelew?
@kefaykifle6750
@kefaykifle6750 3 жыл бұрын
sad
ወሬ ወሬ | የኢትዮጵያ አብዮት
16:01
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 37 М.
ወሬ ወሬ | ፓትሪስ ሉሙምባ ፣ የነጮቹ ሰለባ | #AshamTv
16:31
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 7 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 25 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 25 МЛН