Ethiopia Sheger FM - Mekoya - ጣረሞቱ ካምፕ - ሰቆቃ በኦሽዊትዝ የማጎሪያ ካምፕ - መቆያ

  Рет қаралды 255,870

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

4 жыл бұрын

Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
#Ethiopia #ShegerFM #Mekoya
Ethiopia Sheger FM - Mekoya - ጣረሞቱ ካምፕ - ሰቆቃ በኦሽዊትዝ የማጎሪያ ካምፕ - መቆያ
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en

Пікірлер: 267
@millionlucky3742
@millionlucky3742 4 жыл бұрын
ገና አልሰማሁትም አንተ መሆንህን ገና ሳውቅ ቆጥቤ ለበኋላ ስረጋጋ ላዳምጠው አስቀመጥኩት እሸቴ አድናቂህ ነኝ ድንቅ የማይሰለች አቀራረብ ተሰጥኦ አለህ ምንም ብታቀርብ ይዋጣልሀል እናመሰግናለን።
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 3 жыл бұрын
እኔም
@mussiegirmay11
@mussiegirmay11 Жыл бұрын
@@israelloveisraellove125 ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
@manutd9463
@manutd9463 Жыл бұрын
ዘቨቭቫቯመመዙአመ
@georgeokbazgi2287
@georgeokbazgi2287 8 ай бұрын
Dear @millionlucky3742:- እኔ ማለት የፈለኩትን ስላስተላለፍክልኝ ኣንተን ኣመሰግናለሁ! ለእሽቴ እድሜና ጤና ይስጥልን!!
@abdurohmanmohammed1877
@abdurohmanmohammed1877 5 ай бұрын
betkkl hulgze ቆንጆ
@yousseftube3088
@yousseftube3088 4 жыл бұрын
ኮሜንት ላይ አሁን ለኛ ምን ይጠቅማል የምትሉ ሰዎች አስተሳሰባቹህን ሰፋ አድርጉት ይህ ታሪክ በጣም ጠቃሚ ነው የኛ ህዝብ በዘር እና በሀይማኖት ተከፋፍሎ ባለበት አስጠሊታ ወቅት ስለእኛ ሀገር ከመሰማት እንደዚህ አይነት አለማችን ያስተናገደችውን ግርምት መስማት ይሻላል ያስተምራል ስለቄሮ እንድተረክልህ ትፈልጋለህ ነው ስለጀዋር መሀመድ ይግርማል እሸቴ አድናቂህ ነኝ አንተ የምትተርከውን በረበኛም በvido አይቸዋለሁ ሁሉንም ትረካህ ትክክል ነው
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh 8 ай бұрын
አሁን እኛ አማሮች ላይወለጋ ይህ ነው እኮ እየተደረገ ያለው ባጠቃላይ ኦሮሚያ ክልል ዉስጥ ጋዜጠኞች እነበቀለን ገርባ አትግዙ ካማሮች ብለው ያስተላለፉት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 4 жыл бұрын
ይህ ነው በአማራ ላይ እየተሰበከ ያለው ለዚህም በባሌ ጎባ የተከሰተውን ሰምተናል ይሁንና ዘረኝነት አሼናፊ የሌለው እልቂት ይጋብዝ እንደሆን እጅ ለደቂቃ አይሳካላቸዉም ቅድስት ሀገራችን አምላክ ይጠብቅልን።
@biniyamberhe8530
@biniyamberhe8530 4 күн бұрын
በሰው አስክሬን የኛነው ብላቹ ለቅሶ ምትቀመጡ ጉዶች ገና እናንተ የፈፀማቹት ጉድ ግዜውን ጠብቆ ይወጣል።
@Timbit713
@Timbit713 4 жыл бұрын
Thanks God for Giving us a world class mind Journalist .The proud of Ethiopia . Eshete Assefa. Much love and respect 🙏❤
@BeLLa-eo9xr
@BeLLa-eo9xr 3 жыл бұрын
He is amazing god bless him 🙏🙏 much love and respect
@kirubelababe2046
@kirubelababe2046 2 жыл бұрын
Lplnst468
@victorcalvin1557
@victorcalvin1557 2 жыл бұрын
instablaster...
@MrPawipawi
@MrPawipawi 2 жыл бұрын
Thank you eshete. You are amazing. Keep up the good work.
@henoktsegaye8797
@henoktsegaye8797 3 жыл бұрын
ቸኮሌቶች ÷ ብስኩት ÷ ዳቦ ሰጡን...... ይቺን ቅፅበት አስባችሁታል በነሱ ቦታ ሆናችሁ? ኦኦኦ ጌታ ሆይ ያማል!!!!! የሰላም ትርጉም የሚገባው ሰላምን ያጣ ነው..... ግን ከሁሉም ከሁሉም የሚሻለው ያ ሁኔታ እንዳይፈፀም ምድር ላይ ያለችንን ጥቂት ጊዜ ከሁሉም ፍጡር ጋር በመተሳሰብና በፍቅር መኖር ነው አመሠግናለሁ💚👌🙏
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 5 ай бұрын
ምን አይነት አስገራሚና አሳዛኝ ታሪክ ነው።አሁን የምኖረው የፖላንድ ድንበር አካባቢ ምስራቅ ጀርመን ነው እንደዚህ አይነት ታሪኮች የነበሩት እኔ ከምኖርበት የቅርብ እርቀት አካባቢ እንደነበር ይሰማኛል። አንድ ሴትዬ ጥሩ አድርጋ ገልጻዋለች አሽዊትን የምናስታውሰው ዳግመኛ የማይደገም ከሆነ ብቻ ነው።
@matimantadesse2933
@matimantadesse2933 Жыл бұрын
ኦሽዎቲዝ ካምፕ ..የምንጊዜውም ምርጥ መፅሀፍ ይሄን መፅሀፍ ሳይጨርስ ያቆመ ሰው ጀግና ነው ለሽንት እንኳን አያቋርጥም 30ጊዜ ብታነቡት እንደ አዲስ ነው ተመስጣችው ምታነቡት አይገኝም እንጂ
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
ምርጡ ትዉልድ ናፈቀኝ🇸🇦ዘረኝነት ጥብ ናት ተዋት አሉ ነብዩ መሀመድ በጣም ይዘገንናል።የዚህ ሁሉ ህዝብ ሞት ሰበብ የሆነ መሪ እጌታዉ ዘንድ ቅጣቱ እደት ከፋ። እናት ልጅ😭😭
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 3 жыл бұрын
የሳውዲን ባንዲራ ማውለብለብ ምን አመጣው ትልቅ ስህተት ነው
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
@@osmanabdulaziz7395 እረ ጤነኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ ሳኡድ የዉዱ ነብይና የነዛ የምርጥ ሶሀቦች ሀገር ናት።እየመረረህ ዋጠዉ።ጅህልና ትልቅ በሽታ ነዉ።እዛኡድ ባንድራ ላይ የተፃፈዉን አብበሀዋል?ስምህ የሙስሊም ስለሚመስል ነዉ የጠየኩህ።ካልሆክ አይመለከትህም። 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦100%👌
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 3 жыл бұрын
@@fsy1999 ሳውዲ ማለት እስልምና ማለት አይደለም ሳውዲን ከእስልምና ጋር ማያያዝ ትልቅ ስህተት እና አለማወቅ ነው:: የሳውዲ ባንዲራ እስልምናን አይወክልም ሁሉም ሙስሊም በያለበት አገር የራሱ ባንዲራ ነው እርማው መከበሪያው የእኛም አርማችን መከበሪያችን የኢትዩጵያ ባንዲራ እንጅ ይሳውዲ አይደለም :: የራሱን ትቶ የሰው አርማ ክፍ የሚያደርግ ከሃዲ ሙናፊቅ ነው:: ታላቁ ነብይ ሙሀመድ እንዲህ ይላሉ ; አገርን መውደድ የእምነት አካል ነው :: አገር መውደድ ማለት ህዝቧን አርማዋን መሬቷን እሴቷን መውደድ ማክበር ማለት ነው :: ስለዚህ የሳውዲን ባንዳራ አውርደው የኢትዩጵያን ሰንደቅ ከፍ ያድርጉ 🇪🇹 :: ካስቀየምኮት አፉ ይበሉኝ ::
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
@@osmanabdulaziz7395 እስልምና ነዉ ማን አለህ?ዙሮባሀል ወዳጀ
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 3 жыл бұрын
@@fsy1999 ባንዲራውን ከእስልምና ጋር ባያያይዙት ኖሮማ አይለጥፉትም ነበር መቸም የአገሬ ባንዲራ ነው እንዳይሉ ሳውዲያዊ አይደሉም ሙስሊም ደግሞ ባለ ሰይፍ ላኢላሃኢለላህ ሙሀመድ ረሱሉላህ የለውም ባለ ሰይፉ የሳውዲ ብቻ ንው
@solomonabraha9208
@solomonabraha9208 Жыл бұрын
አቀራብ ወሳኝ ነው እሸቴ ትረካህ የሚስብ ከመሆኑ የተነሳ ታሪክን ለማወቅና ለመማር ለሚፈልጉ መልካም እጋጣሚ ነው ተባረክ ይብዛልህ።
@georgeokbazgi2287
@georgeokbazgi2287 5 ай бұрын
ይኸው እኔ ኣለሁልህ ኣይደል ታሪክን ትንሽ ትንሽ ኣውቃለሁ እላለሁ ግን እድሜ ለእሸቴ በእውቀት ሃብታም ሆንኩኝ። እድሜና ጤና ይስጠው!!!
@born2die939
@born2die939 4 жыл бұрын
😭😭😭 አንዳንድ የሰው ፍጡር ከሰይጣን የባሰ አረመኔ ነው
@michaelsamuel2521
@michaelsamuel2521 4 жыл бұрын
አረ ፕሮግራማችሁን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በጣም ደስ የሚል ታሪኮች ናቸው ምታሰሙን
@mekuyonas2003
@mekuyonas2003 4 жыл бұрын
Menu des yelale yasazenal engi
@michaelsamuel2521
@michaelsamuel2521 4 жыл бұрын
አባቱ ደስ የሚል ትሪኮች ናቸው የምታሰሙን ነው ያልኩት እንጂ ይሄማ ታሪክ በጣም ያሳዝናል ለኛ ለኢትዮጲያኖች ደሞ ዘረኝነት ደጃችንን እየቃኘው ላለነው መማሪያ ነው ደስ ያላል ያልኩት ስለ ሸገር ማቆያ ታሪኮች ነው በጣም ደስ ስለሚለኝ ያዳመጥኩትን ሁሉ ደግሜ ነው የማዳምጠው
@Alamar-vv4xb
@Alamar-vv4xb Жыл бұрын
We love shger
@---em5nb
@---em5nb Жыл бұрын
በሰው ልጅ ጭካኔ ምክንያት እግዚአብሄር ሰዉን በመፍጠሩ እጅግ በጣም ተፀፀተ፡፡
@danieladamu5820
@danieladamu5820 4 жыл бұрын
Esheta Assefa!! what a great mind blowing journalist!! May almighty God give him long live!! am proud having you as an Ethiopian world class mind Journalist!!! keep it up !! i salute Esheta Assefa!!
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 3 жыл бұрын
የሰው ልጅ ጭካኔ ጥግ የታየበት ግዜ ነበር የሚያሳዝነው በዚህም ዘመን በዚሁ በሃገራችን ሰዎች በአስከፊ ሁኔታ ይሰቃያሉ ይገደላሉ ተጠያቂነት ጭራሽ የሌለበት የኛ ዘመን ነው : እሸቴ እጅክ ድንቅ ተራኪ ነህ ምስጋና ክብር ለአንተም ለስራ ባልደረቦችህ ።
@mickymouse3148
@mickymouse3148 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ምርጥ ተንታኝ ኑርልን
@abdihoff6239
@abdihoff6239 4 жыл бұрын
«የኦሽዊትዝ ሚስጥር» የሚለውን መፅሀፍ አስታወስከኝ!
@hanaeshetu6519
@hanaeshetu6519 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እሱን መጽሐፍ ደግሜ ለታሪክ ቢኖረኝ ደስ ይለኛል የት አገኘው ይሆን
@yonasgizaw2687
@yonasgizaw2687 8 ай бұрын
​@@hanaeshetu6519 አዲስ አበባ ከሆን ወደ 4ኪሎ ወይም ፒያሳ ጊዮርጊስ ጋር ጎራ በይ እዛ የድሮ መፀሐፍት የሚሸጡ አሉ መሬት ላይ ዘርግተው በተረፈ ያላነበባቹት አንቡት በአንድ ቀን የሚያልቅ መፀሐፍ ነው
@yonasyonass8946
@yonasyonass8946 4 жыл бұрын
አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ትችላለህ በጣም
@robahero1987
@robahero1987 4 жыл бұрын
አሁንም እንደ አባቶቻችን ዘመን እያሉ የሚፎክሩትስ ጭፍጨፋ ለማድረግ በሀገራችን።
@danielabraha4228
@danielabraha4228 4 жыл бұрын
Best sheger FM. Thanks so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@babeybasha9281
@babeybasha9281 4 жыл бұрын
እሸቴ እንዴት ብየ እንደማመሠግንህ ቃላት የለኝም የአንተ አቀራረብ ከምንም በላይ ነው በርታ
@meso8093
@meso8093 4 жыл бұрын
I'm crying, on this sad story,
@yasintube4390
@yasintube4390 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ በጣም ድንቅ አቀራረብ አብዛኛዎቹን የመቆያ ፕሮግራሞች ተከታትያለው በጣም ነው እምወድህ።
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
ይገርማል አትሙች ያላት ነፍስ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
እሸቴ በእውነት ድንቅ ተንታኝ!!!❤️🙏😭🙏
@abrahamwolde8039
@abrahamwolde8039 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋን መስማት መፅሐፍ ማንበብ ነው። እናመሰግናለን። ሸገሮች የበፊቶቹንም ብትጭኑልን እባካችሁ 😘
@yasinabraha5522
@yasinabraha5522 2 жыл бұрын
እሸት እምበር እሸት ምርጥ የሰው ዘር ኑር እንዴው ያኑርህ ምርጥ ባለ ሞያ አንድ አንዴ ግዜ ቅር ብለንኜም እወዳሀለሁን በቃ ተባረክ ኑር።
@israelzewenjel6867
@israelzewenjel6867 4 жыл бұрын
የሚያምር ድንቅ ኣቀራረብ፡እሸቴ ልዩ ድምጽ ማራኪ ኣቀራረብና እውነት ታሪክ እንዴት ይገለጣል በደምብ ስጦታ ኣለህ።
@solmonalemu9030
@solmonalemu9030 4 жыл бұрын
እሽቴ በርታ ሁሌ አድምጥሃለሁ እጅግ በጣም አቀራረብህ ደስ ይላል!
@meskeremtaye3131
@meskeremtaye3131 2 жыл бұрын
የጃንሜዳ ው እሸቴ የጥንቱ በርታ የምታቀርበው ርዕስ ሁሌም አስተማሪ ነው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@noamabunech3674
@noamabunech3674 2 ай бұрын
አርጉም
@ephremmichael2970
@ephremmichael2970 4 жыл бұрын
አቤት አምላክ ሆይ
@sarahkadr2089
@sarahkadr2089 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራምነው እናመሰግኝ አለን❤
@amdebelongstojesusamde955
@amdebelongstojesusamde955 4 жыл бұрын
እሸቴ እናመሰግናለን ሁል ግዜ አስተማሪ እውነት ታቀርባልህ ግን በተለይ ኢትዮጵያውያን ይህን ሊማሩበት ይገባል ህገራችን በእደዚህ አይነት ጥላቻ ተሞልታለች እየተቀሰቀ ያለው ይሔ ነው
@faithmoore7486
@faithmoore7486 4 жыл бұрын
Yhen semto ye miastewil lib YISTEN: : My all time favorite Eshete Asefa Thank you very much.
@kassubaleker2817
@kassubaleker2817 Жыл бұрын
Already know the history but coz of your voice i listen it as if its my first time
@user-um6pj8nl6q
@user-um6pj8nl6q 4 жыл бұрын
አሹዬ አተኮ የተለህ ነው አተ በምታቀርብው ታሪክ ብዙ እውቅት ቀስሜለው አመስግናለው እሁን ደሞ ሀና ፍእራክ ታሪክ አቅርቡልን ባተ ድምጽ ያው ውሷምኮ የሂትርን ግእፍ ቀምሳለች እባካቹ እንጠብቃለን
@Alamar-vv4xb
@Alamar-vv4xb Жыл бұрын
Amazing history wow sheer thanks 🙏
@sosisosi5198
@sosisosi5198 4 жыл бұрын
Thank u mach respect
@meazi01
@meazi01 4 жыл бұрын
Thank you sheger
@getachewferede1869
@getachewferede1869 3 жыл бұрын
👏👏👏Thank u King
@noah2020
@noah2020 4 жыл бұрын
የግፍ ጥግ
@zmisganaw
@zmisganaw 4 жыл бұрын
One of the major history event in this world presented by a great journalist, i love the way Eshete describe what happened.
@getachewferede1869
@getachewferede1869 3 жыл бұрын
👏👏👏
@nardoseyabeyala1862
@nardoseyabeyala1862 4 жыл бұрын
God bless you the greatest eshete asefa
@amwest9473
@amwest9473 4 жыл бұрын
Eshete my favorite journalist
@yodittogo1374
@yodittogo1374 3 жыл бұрын
Bravo! good Job go head ,👏👏👏👏👏👏👏🙌
@gerumealemayehu1489
@gerumealemayehu1489 4 жыл бұрын
ጌታ ይጠብቀን
@DitaKedir-bl7hk
@DitaKedir-bl7hk 9 ай бұрын
Thank you u sheger berta
@ephremwolday4613
@ephremwolday4613 2 жыл бұрын
May GOD be with you my brother's and sister's rip
@melatbekalu4043
@melatbekalu4043 4 жыл бұрын
16:51 lay demesu ayisemam leteneshe dekika komoal betam leb yemineka tarik new😢😢😭
@habtomdebesay7229
@habtomdebesay7229 3 жыл бұрын
Uffff it's difficult history. I visit the ol camp it's like badd
@samiyes9945
@samiyes9945 4 жыл бұрын
My best journalist eshete asefa ewkethn ychemrlk
@AndualemgebreyisAndu
@AndualemgebreyisAndu Ай бұрын
ደጋግሜሰማሁት እሸቴ ግረምተራኪነህ አመሰግናለሁ ከዚመማር ግን አልቻልንም
@mikiasalemseged4539
@mikiasalemseged4539 3 жыл бұрын
nice new betam mekoya
@melakutaye6258
@melakutaye6258 3 жыл бұрын
ይገርማል
@abyaby4137
@abyaby4137 4 жыл бұрын
እሸቴ ድምፅ መረዋ
@ersomafeworki9600
@ersomafeworki9600 4 жыл бұрын
እሼቴ እናመሠግናለን
@DerejeTeklu-ip8hh
@DerejeTeklu-ip8hh 8 ай бұрын
ውጤታማ ማራኪ ፕሮግራም ምርጥ
@biniyamberhe8530
@biniyamberhe8530 4 күн бұрын
ትግራይም ላይ የተፈፀመው ጉድ በግዜው ዓለም ይዘግበዋል ብቻ እድሜ ከጤናጋር ይስጠን
@tesfayohanneshaile5500
@tesfayohanneshaile5500 3 жыл бұрын
በጣም የሚሰቀጥጥ የሚዘገንን የታሪክ ፍፃሜ
@yousseftube3088
@yousseftube3088 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እሸቴ
@yoyosinu
@yoyosinu 7 ай бұрын
እሸቴ ምርጥ ሰው
@etalatube8105
@etalatube8105 Жыл бұрын
Thank u.
@ayaneshume3593
@ayaneshume3593 Жыл бұрын
እሸቴ በጣም ነው የምናመሰንህ ፣ በዝህ ስዓት የዚህ ዓይነት ፕሮግራም ያስፈለገናል። ምክንያቱም በአገራችን በአሁኑ ሰዓት እየተካሄደ ያለው የመጀምሪያው የናዚ በጁዊሽ ላይ የመገለል ቅስቀሳ ያካሄደበትን ነው የሚመስለው። በጣም ብዙ በውነት ላይ የተመሰረት ፊልም ተመለክቻልሁ። እንዳሁኑ የኦሮሞ ክልል ዓይነት ሁኔታ ነው የሚመስለው። ጎረቤት የለም፣ ጓድኛ የለም፣ ዘመድ የለም፣ ምክንያቱም አንድኛ ሰዎቹ ናዚን ይፈራሉ፣ በሌላ በኩል ከናዚ የሚሰጣቸውን ሽልማት ለመቅበል ነው፣ በተቃራኒው የሚረዷችውም አሉ፣ ይደብቋቸውል ፣ ምግብ ያመጡላችውል። ሎጆቻቸውን ያስመልጦላቸውል። በመጭረሻ አውሮፓዎቹም እልቀረላቸውም ፣ ምክንያቱም ገዳይ አንዴ መግደል ከጀመረ ማቆሚያ የለውም፣ የረዱትንም ይገላል። ገዳይ ዘመድ የለውም ፣ ገዳይ ከሰይጣን ጋር ነው የተጋባው።
@jmo2663
@jmo2663 4 жыл бұрын
Good job
@belayzeleke1806
@belayzeleke1806 2 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ነው
@Kglighthandler
@Kglighthandler 8 ай бұрын
They have the right to defend themself from any attack
@mekassa7625
@mekassa7625 3 жыл бұрын
Thank you
@amaremekonnen2434
@amaremekonnen2434 9 ай бұрын
በአይሁዶች ላይ የተፈጸመባቸውን ሰቆቃ ሁሉ ረስተው እነሱም በፍልስጥኤሞች ላይ የሚያደርጉት የጭካኔና የኢስብአዊ ድርጊት በጣም ያሳዝናል::
@tgtg5979
@tgtg5979 3 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚኦ
@getahunjifara5943
@getahunjifara5943 4 ай бұрын
በመሀል የምታስገባቸውን ድምፆች በምስል እያሳየህ በትተርክልን ኘሪፍ ነበር ሁሌም ቅር የሚለኝ ነገር ነው
@user-gu5lw3hl4f
@user-gu5lw3hl4f 3 жыл бұрын
ውድ የሸገር መቆያ አዘጋጆች እጅግ የሚማርክ እና ታሪክ ለማሳወቅ የምታደርጉት ነገር እጅግ ደስ የሚል ነው ። አንድ ነገር ግን ማስተካከል የምትችሉት ነገር ካላችሁ ልነግራችሁ ወደድኩ ድምፅ አብዛሀኛውን ጊዜ ለ 1 ደቂቃ ያክል ይቆራረጣል ይሄን ማስተካከል ብትችሉ
@yohanneshailemichael3195
@yohanneshailemichael3195 2 жыл бұрын
እሸቴ እና መአዚ የእኛ ምርጦች
@alemtsehaydemisse652
@alemtsehaydemisse652 4 жыл бұрын
እግዞ እውነት ለማመን ይከብዳል ውው
@mitikebekato6147
@mitikebekato6147 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ማይደገምስ ምን ማረጋገጫ አለን እድሜ ለነጀዋር ሰው ተዘቅዝቆ ተሰቅሎ አየን ተገሎ ሬሳውን አስፓልት ለአስፓልት ሲጎትቱ አየን በሜንጫና ሚስማር በተመታበት እንጨት እረስንቱን አየን ግን ምን ይሻለናል በጣም ያስፈራል
@efremtsegai9504
@efremtsegai9504 4 жыл бұрын
Ye ethiopia hizb ygebawal anchin chemro malete new zerena nesh ye leba lij
@akimohu6134
@akimohu6134 4 жыл бұрын
ኣየን በኣማራ ሰው በድንጋይ ስወገር ህጻናት ታግተው ብከላሽን ስረሸኑ እና የጉሙዝ ህጻናት እና ሴቶች ሲገደሉን ስደፈሩን ብኣማራ ደብተራዎች
@nardoseyabeyala1862
@nardoseyabeyala1862 4 жыл бұрын
Amharay adgi yibsal Zim blesh atawri
@user-bo5qb2pq4n
@user-bo5qb2pq4n 9 ай бұрын
ልክ አሁን አማራላይ እንደሚደረገው ነር ይህን ነገር በታሪክ እንጅ በድሜየ አየዋለሁ በየ አላወቅም ነበር😥😥😥
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 4 жыл бұрын
ፍቅር በመከራም ብርሃን ነው
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 4 жыл бұрын
ጀርመነ ሀገር ነው ያለሁት ወላሂ በእድሜ ገፋ ያሉት በጣም ያስፈራሉ አንድ አንዶቹ ያንን ጭካኔ አይተው ያደጉት እኛ በሰላም ጊዜ መተን ከእንርሱ እኩል መሆናችን የሚያስከፋቸው ይመስለኛል ፖለቲካ ኮርስ አለ እንደተማርነው በብዛት ያኔ ተባባሪ የነበሩት አሁን ማውራት ይፈራሉ
@lovebobe7980
@lovebobe7980 11 ай бұрын
Sad rip 😢
@wondante
@wondante 4 жыл бұрын
Betam Yasazenal ☹️☹️☹️☹️
@ephremmichael2970
@ephremmichael2970 4 жыл бұрын
በፈጣሪ የተመረጡ ህዝቦች ናቸው ማንም አያጠፋቸውም የዚች ዓለም መጨረሻ በነሱ ይሆናል !!!
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 жыл бұрын
January 27 1945 GC በኛ ጥር 18 1937 ዓ.ም ነው።
@tesegaairborne9976
@tesegaairborne9976 2 жыл бұрын
እውነት ያለሁበትን ቦታ እስከምረሳ ድረስ በተመስጦ ያዳመጥኩት ታሪክ
@Emanuel1990
@Emanuel1990 6 ай бұрын
ይሁዳያን ፈጣሪ የተለየ ጭንቅላት አልሰጠነም ግን በተለያዩ ሀግሮች ለደረሰብን መገለል፡ መገደል፡ መናቅ፡ ጥንካራ ህዝቦች እንድንሆን አድርጎናል። ዕም እስራኤል ሓይ 🇮🇱
@maranathalove5155
@maranathalove5155 4 жыл бұрын
ይሄን የጥላቻ ንግግር ለ በቀለ ገርባ አስደምጡት ።
@gymAerobic
@gymAerobic 2 жыл бұрын
አመሰግናለው
@orovoice4242
@orovoice4242 Жыл бұрын
Dear Eshetu, your program is very interesting! Please do translations by yourself, those ladies assigned as translators made the narration so boring to hear. Not only in this video, but in all of your presentations. That is why we jump most parties without listening. They translate the history as if it was a fiction! Please think of this. Thanks!
@FNeway
@FNeway 3 жыл бұрын
'The final solution'
@user-ux2ez8oj5q
@user-ux2ez8oj5q 4 жыл бұрын
ናዚና በቀለ ገርባ ተመሳሰሉብኝ
@mulukenbahru1560
@mulukenbahru1560 3 жыл бұрын
አለቀስኩኝ ። ታሪኩን ያዳመጥኩት የአማራን ህዝብ ሰቆቃ በዓይኔ ህሊናዬ እያየው ያማል
@hawiyamir1086
@hawiyamir1086 2 жыл бұрын
በጣም
@bettytube2
@bettytube2 2 жыл бұрын
ዛሬም በተመሳሳይ መልኩ ኢትዮጵያ ውስጥ በማንነታቸው ብቻ በየማጎሪያው ውስጥ ታስረው የሚሰቃዬት የኢትዬጵያ ሕናቶች ይቁጠሩት
@teklemariamsurafel3268
@teklemariamsurafel3268 2 жыл бұрын
awure amarawoch malet min asaferesh or asiferash??? zerish silehone aferish?
@sintayehusibhatu2666
@sintayehusibhatu2666 3 жыл бұрын
አይሁድ ምን ባደረጉ ይሄን ሁላ ጉድ ሂትለር እንዳዘነበባቸው አይገባኝም።
@salhebsi6877
@salhebsi6877 2 жыл бұрын
መጥፎ ስለሆኑ ነዋ
@user-ko2cq3us1l
@user-ko2cq3us1l 26 күн бұрын
ኢየሱስ ከዚህ ሁሉ ሊያድናቸው መጥቶ ነበር
@lamlakmintesnot2977
@lamlakmintesnot2977 2 ай бұрын
የተረገመ ሃገር አና ህዝብ ከዚህ ምንም አይማርም
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 3 жыл бұрын
Kebad nw😭ay echi meder sent gud teshkmalach😭
@sisaygirma7654
@sisaygirma7654 4 жыл бұрын
😭😭😭😭 fetari ytebken
@mohammedhassan4440
@mohammedhassan4440 4 жыл бұрын
Please tell me per week in which day mekoya prorgram occasionally use to release a new video and also the total no of videos they release
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
😭🙏
@kedirtesfalem3938
@kedirtesfalem3938 4 жыл бұрын
Beretu teberatu
@saraahmed293
@saraahmed293 4 ай бұрын
ሽመልስ አብዲሳን እደናዚ ጨካኝ ሰው አድርጌ ነው የማየው
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 3 жыл бұрын
ከሰቆቃው ይልቅ ከፍቅር የመነጨው የእውነት ፍትህ አይቼበታለው! ጎልቶም ይታያል
@mollabogale7305
@mollabogale7305 Жыл бұрын
በዘመናችን በሀገራችን በሸኔ እየተፈፀመ ያለውም ነገር ታሪክ መዝግቦ የሚያስቀምጠው ጥቁር የሀገራችን ጠባሳ ነው የማይጠፋ ጠባሳ
@Afro-history
@Afro-history 11 ай бұрын
Fano ale enji araj y araj lij
@hussienmohammed3046
@hussienmohammed3046 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ።ግን ስለ ጋዳፊ ያቀረብከው የተሣሣተ ትርክት ነው አንዳንድ የተሣሣቱ ትርክቶች በሌላውም ላይ እምነት እንዳይኖረን ስለሚያደርጉ በትክክል የተጣራ ታሪክ አቅርቡ
@getachewferede1869
@getachewferede1869 3 жыл бұрын
ምን ተሳሳተ ሰምቸዋለሁ እኮ እስኪ አስታውሰኝ
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 6 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
0:19
Kate Brush
Рет қаралды 6 МЛН
Gummy Bears Are Chasing Me (Ai Edition) 🐻 #ai #chatgpt #aiart
0:11
1 or 2?🐄
0:12
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
0:15
Аришнев
Рет қаралды 1,5 МЛН