ወስደዉ የሆነ ነገር ቢያደርጉኝስ? ባለታሪክ ሸዋዬ ሙላቴ ...

  Рет қаралды 29,250

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

6 ай бұрын

የቤት ሰራተኛነቴን አስረሱኝ:::
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
• በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የህፃን... የዘማሪት ፍቅርተ "የምህረት ልጅ"የተሰኘውን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Пікірлер: 57
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 6 ай бұрын
እኔም አንችም እሱም እሷም ብዙ የምናወራው ነበረን ያውም በእንባ የተደበቀ ችግርና ታሪክ ህይወት እንድህ ናት በቃ 😢
@aswmekonen3859
@aswmekonen3859 6 ай бұрын
ስቱን አልፌ የዛሬዋን ፀሀይ አይቻለሁ ተመስገን ባልፀና እድሜዬ
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 6 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ😂😂😂
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i 6 ай бұрын
አርጓት ምን አይጎዳን አረኩሽ ደስይበልሽ😂😂😂
@seadltube2433
@seadltube2433 6 ай бұрын
አደርኩሽ ሰብ አድርጊኝ🎉
@mesertkifle233
@mesertkifle233 6 ай бұрын
አረኩሽ ገጨሁሽ ይኧው
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 6 ай бұрын
ጡሊ😂
@user-Weynua
@user-Weynua 6 ай бұрын
ገጨሁሽ ስልሽ😂😂😅😅
@EmuArfat
@EmuArfat 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አሁንስ የሀገራችን ሰላም ነው የናፈቀኝ 💔😭
@EmuNasser
@EmuNasser 6 ай бұрын
በጣምየኔውድ
@user-wn5ps3lo4c
@user-wn5ps3lo4c 6 ай бұрын
ለሁሉም እግዚአብሔር አለ በርቺ ይህም ቀን ያልፋል እና እንደታራክ ይወራል እህቴ በርቺ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@romangina5121
@romangina5121 6 ай бұрын
ገኔዬ እኮን አደረሰሸ ለጥምቀትበአል ከመላው ቤተሰቦችሸሸሸሸ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 6 ай бұрын
የሀገራችን አሰሪወች መች ይሆን ሰራተኛን እንደራሳችሁ የምታዩት ሁሉም ማለቴ አይደለም ግን በሰው ሀገር ተከብረን ከነሱ እኩል በልተን ለብሰን እየኖርን በሀገራችን መሰቃየት ያማል መዳሜ ሽ አመት ኑሪልኝ የምር አረቦች አዛኝ ናቸው
@gogogogo742
@gogogogo742 5 ай бұрын
ገኒ ተገርማ በስማም😂😂😂😂 የኔ ናት
@SenaitAbraham-sh1lq
@SenaitAbraham-sh1lq 5 ай бұрын
Genetye yeneie eht shkorina endiet endemwedsh Egziabher ybarksh DnglMariam kanchi thun yenie kmem
@yordanos3444
@yordanos3444 6 ай бұрын
አይ የሰው ልጂ መከራ
@dasashdas4308
@dasashdas4308 6 ай бұрын
ፈጣሪ የጠብቅርሽ
@meccam2106
@meccam2106 5 ай бұрын
ገንየ ቀሚስሽ በጣም አምሮኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-Weynua
@user-Weynua 6 ай бұрын
የሀገሬ ልጅ ባላዉቀዉም ቤተሰቦቻችን የሽሮ እህል ቂቤ ምናምን ለመግዛት ይወጣሉ።
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 6 ай бұрын
እህቶቺ የፈለገዉ ይምጣ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰዉ ቤት ተቀጥራችሁ ከምትሰሩ ሱማሌ ወይም ሱዳን ሂዱ። እንደ እኛ አይነቶቹ የቤት እመቤቶች የሚጨክን በአለም ላይ የለም።
@youtube1745
@youtube1745 6 ай бұрын
እረ አይናልም ሱዳን የራሳቸው ስደት ላይ ናቸው አይደለም እኛንለ ለመቀጠር ደግሞ የስዳን ሰወች ስራቸው እጅግ ከባድ ናቸው እኔ ሳውዲአረቢያ ነኝ ግን እምሰራባቸው ሱዳኔ ናቸው መዳሜ ጡሩ ናት ባሏ እና የባሏ እኅቶች አሉ ግን እሚያወሩት ስለኔ ደሞዝ ነው እኔኮ ሌቱም ቀኑም የእነሱን ቆሻሻ ስጋፈጥነው ውዬ የማድረው ግን ቁጭ ብለው ደሞዟ ቡዙ ነው ውድ ነው ወደ ሱዳን ሲመነዘር ይህን ያህል ይሆናል ነው ነው እሚሉት ግን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእግዚአብሔር ቸርነት አለሁ ወንድሜ ሙቶብኝ ሊያስረዱኝ ወደ እረፍት ቦታ ሲወስዱኝ ከዛ ልመለስ ስደውላቸው ደሞዝሽ ውድ ነው ቀንሽ ብለው አስቀነሱኝ ምክንያቱም ስለከፋኝ ሴትዮቱም ጡሩ ስለሆነች ቀንሸ ሃዘኔን ብጋፈጥ ብዬ ይህው አለሁ ከእነሱ ጋር እና በአሁኑ ስዓት ጸሎት ማድረግ ነው እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል😢
@romangina5121
@romangina5121 6 ай бұрын
እደዜ የምታረጎ ወዶች የጃቹን ይሰጣቹ የሴትልጅ ህልም የምታጨልሙ አይለፍላቹቹቹቹቹ😢😢
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 6 ай бұрын
የኔ እናት ያማል😢😢
@t.gultgist.gultgis2781
@t.gultgist.gultgis2781 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ መዳሞች ግን ክፉ ናቹህ አፈር ብሉ
@tigisttesmamma6023
@tigisttesmamma6023 6 ай бұрын
Geni tsegurishin asadigi
@solomontessema9176
@solomontessema9176 6 ай бұрын
Hi gani enkune basalame matashe
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 6 ай бұрын
ገኔዬ የኔልዬው
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 6 ай бұрын
ግን ምን ኣይነት ቺግር ነው ኣየ የሴት ነገር ምን ኣይነት ጭካነ ነው ሴት ልጂ እናት እህት ነሽ።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 6 ай бұрын
ሰላም 🇪🇹 ለህዝቦቻ
@solomontessema9176
@solomontessema9176 6 ай бұрын
Endaghie agree yabete asrena engera ente ba alme laye chekagie yalme
@user-ei4jf4tl6f
@user-ei4jf4tl6f 6 ай бұрын
ሁለተኛ😂😂😂
@meritmerit7774
@meritmerit7774 6 ай бұрын
Wiy.minew.fitan.beshefenulat.lewedfita.xru.adelem😢
@Abayshow
@Abayshow 6 ай бұрын
ቤተሰብ እንሁን እንደማመር💙💎💙💙💙
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 6 ай бұрын
ግን ብዙ ሰዎች በተለይ ሴቶች በሴቶች ላይ ይጨክናሉ።
@fthi3585
@fthi3585 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 6 ай бұрын
Thanks
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 6 ай бұрын
Thank you so much.
@narditube4378
@narditube4378 6 ай бұрын
ሶስተኛ
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 6 ай бұрын
ምን ሞኝ ይመስል ልጅቷ የተናገረችውን እየደገመሽ ትጠይቂያታለሽ። ልጅቷ የምታወራው ቀጥታ ነው። አንቺ ራስሽ መረጋጋት ያስፈልግሻል!!!
@KalkidanTamene-bf2ut
@KalkidanTamene-bf2ut 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 6 ай бұрын
የአንዳንዷ ሴት ጥንካሬ ይገርመኛል
@seadltube2433
@seadltube2433 6 ай бұрын
እንደማመር ቅመሞችየ❤
@tube5188
@tube5188 6 ай бұрын
ነይ ውድዋ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@seadltube2433
@seadltube2433 6 ай бұрын
@@tube5188 እሽ
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 5 ай бұрын
እሺ እንዴማመር❤
@user-wv7cl2bf6f
@user-wv7cl2bf6f 6 ай бұрын
ከዛች ውሸታም በኃላ ማንን እንመን ያቺ ትእግስት የምትባለው በቃ ወሬያቸውን ሁሉ አላምንም አንገቷላይ መስቀል አንጠልጥላ ቀርባ በነጋታው ሰለምኩ አለች እኔ ከመስለሟ ጋር አይደለም ችግሬ ከውሸቷ ጋር ነው
@user-iw3wl4ip9t
@user-iw3wl4ip9t 6 ай бұрын
ምን ብላ ዋሸች
@user-wv7cl2bf6f
@user-wv7cl2bf6f 6 ай бұрын
@@user-iw3wl4ip9t ዩቲዩቧን ገብተሸ እይው
@user-wv7cl2bf6f
@user-wv7cl2bf6f 5 ай бұрын
@@user-iw3wl4ip9ttsebele negn bela bmagesetu sheada yazeku alech yehae bhultum emnet mneged nw
@user-tr1ut6uw4h
@user-tr1ut6uw4h 6 ай бұрын
የገኒ በተሰቦች እስኪ እኔንም ደምሩኝ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ ስዉዳችሁ በተለይ የመዳም ቅመሞች ❤❤❤❤
@seadltube2433
@seadltube2433 6 ай бұрын
ነይ እንደማመር እኔም አድስ ጀማሪ ነኝ
@tube5188
@tube5188 6 ай бұрын
ደምሬሻለሁ ውዴ ደምሪኝ
@user-tr1ut6uw4h
@user-tr1ut6uw4h 6 ай бұрын
​@@tube5188ደምሪሻለሁ
@user-lu5zg7is1c
@user-lu5zg7is1c 6 ай бұрын
Demreshalehu ❤❤
@user-tr1ut6uw4h
@user-tr1ut6uw4h 6 ай бұрын
@@user-lu5zg7is1c አመስግናለሁ
@FoodRecipesHabesha
@FoodRecipesHabesha 6 ай бұрын
Beteseb enhun: @Mesob Ethiopian tube ❤❤❤
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 47 М.
እንዳላጣት እሰጋ ነበር።አርቲስት ሄኖክ መውደድ...
32:49
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 115 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН