ወስኖ ራስን መለወጥ! ያንተ አመት ነው!

  Рет қаралды 189,860

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Жыл бұрын

ዛፍ ለመትከል ወሳኙ ጊዜ ከ 20 ዓመት በፊት ነበር፤ ከዛ ቀጥሎ ግን ወሳኙ ጊዜ አሁን ነው! በምንፈልገው ጉዳይ ራሳችንን ለመለወጥ ጊዜው አልረፈደም፤ መወሰን ከዛ ወደ ተግባር መግባት ብቻ ነው ከኛ የሚጠበቀው። ቆራጥ ሆነን መለወጥ ለምንፈልግ ሁሉ ቀላል የሆኑ መንገዶችን እናወራለን!
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
☎️ +251944314544
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 361
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia Жыл бұрын
ቤተሰቦች በቪዲዮው መጨረሻ ላይ የጠቀስነው መፅሀፍ በአማርኛም በእንግሊዝኛም ይገኛል። መልካም የለውጥ አመት ተመኘንላችሁ🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@melodymesfin7146
@melodymesfin7146 Жыл бұрын
ላናግርክ የምፈልገው ነገር አለ በምን ላግኝክ ቴሌግራም አልጠቀምም
@user-nu5fb8qy6x
@user-nu5fb8qy6x Жыл бұрын
የመፅሃፊ ርእስ ባማርኛ ኣለ ብእንግልሽ ብቻ ነኝ ያገኘዉት እባክህን መልስልኝ
@user-kw2sd5xw9v
@user-kw2sd5xw9v Жыл бұрын
በፍቅር አፌን ከፍቼ ነው የምሰማችሁ ክበሩልኝ 🥰🙏
@Alfa1M
@Alfa1M Жыл бұрын
"...አላህ በሕዝቦች ዘንድ ያለውን ጸጋ በነፍሶቻቸው ያለውን (ኹኔታ) እስከሚለውጡ ድረስ አይለውጥም፡፡" Qur'an(<a href="#" class="seekto" data-time="791">13:11</a>)
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ። አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ።
@nebunebuwelday5450
@nebunebuwelday5450 Жыл бұрын
ተባረኪ
@imhere9068
@imhere9068 Жыл бұрын
Amen
@alexfekadu542
@alexfekadu542 Жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት ለመላው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ 2015 ፈጣሪ የተራበ የሚጠግብበት የታሰረ የሚፈታበት የታመመ የሚድንበት ያጣ የሚያገኝበት ዘመን ያርግልን አሜን ፫ እንድናነበው የጋበዝከን መፅሀፍ በትርጉም ቢኖር መልካም ነበር
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emebetgebregiorgis2845
@emebetgebregiorgis2845 Жыл бұрын
Ale biloal wendme. Be Amarigna ena BE Englizegna ale biloal. Good luck brother🙏
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 Жыл бұрын
እሄ ልጅ ሚናገረውን ሰሰማ ልቤ ሞራሌ ሁሉ ይነሳሳል ባንተ ንግግር አንድ ነገሬን ቀይሪያለው በርታ እናመሰግናለን👍👍🙏❤️❤️
@nigatuawudma9098
@nigatuawudma9098 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ኢንስፓየሮች🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌻🌼
@user-kt3iv8mm1w
@user-kt3iv8mm1w Жыл бұрын
የሚገርም መልእክት ነው እናመሠግናለን 🙏🥰
@hayemanot5169
@hayemanot5169 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ስነዬ እናመሰግናለን
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
*_ድንቅ ምክርኮ ነው የምታስተምርን ትለያለህ ‼2015 እባክህ ልለምንህ ስላም ፍቅርን ይዝህ ነቶሎ እኛ ምንም አንፍልግም ስላም ካለ ሁሎም አለ🥺🥺‼🙏_*
@shomebaz8795
@shomebaz8795 Жыл бұрын
God is love sis No more love
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ስነወርቅ የስኬት የሰላም የፍቅር አዲስ አመት ይሁንልን አሜን በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን
@getiatunna3830
@getiatunna3830 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደራስን ወንድሜችን እግዚአብሔር ዘመናህን ያራዝምልን
@snaytesnayte4568
@snaytesnayte4568 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስየሚል ትምህር እኮን አደረሳቺሁ
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ወንድማችን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን
@henokachalu
@henokachalu Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ ያለህን እና የምታቀውን ሁሌም ለተደራሾችህ የምታቀርበው ከልብህ ነው፡፡ ማህረሰባችንን ለማስተማር እና ለመለወጥ ለምታደርገው ጥረት ደጋፊ ነኝ፡፡ለእኔም ትምህርት ሆነኀኛል የማቀውን እና የተረዳሁትን ለሌሎች እንዳካፍል አመሰግናለው መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ ለሁላችሁም
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን
@mahlet2954
@mahlet2954 Жыл бұрын
ስነ በርታ ጥሩ ሀሳብነው።እስኪ በስደት ላለነው ፍርሀት በሰው ሀገር ላስቀርን ቆርጠን ሀገራችን እዳገባ ስበብ እያበዛን ለቀርን ቆርጥ የምልበት ትምርት ፕሊስ ?
@gechgech5682
@gechgech5682 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ብዙ ብርቅዬ ልጆች አሉሽ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን🙏 እንኳን አደረሰህ ትለያለህ ወንድሜ🙋
@user-fu6vb5yd8o
@user-fu6vb5yd8o Жыл бұрын
Amen Amen Amen enken aber adersen lelajen yelewet zemen yerglen !!!!
@belaytube8613
@belaytube8613 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ወንድም እናመሰግናለን የኛ ወጣት
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ትልቅ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ስኔ በርታልን 🌻🌻🌻🌻
@azmianeley7855
@azmianeley7855 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ጥሩ ትምህርት ነው
@almazhail7392
@almazhail7392 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@ezanasamson1715
@ezanasamson1715 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ መልካም አዲስ አመት
@erimiasgebito9505
@erimiasgebito9505 Жыл бұрын
Thanks our brother
@ashenafiteshome1629
@ashenafiteshome1629 Жыл бұрын
best perfect no word inspire ethiopi
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን መልካም አዲሥ አመት ለሁላችንም የወሠነውን የምናሣካ ቆራጦች እንሁን 💪
@nejamenu1762
@nejamenu1762 Жыл бұрын
በጣም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው 🙏🙏🙏🙏🙏 አምሰግናለሁ
@dibbauae7240
@dibbauae7240 Жыл бұрын
Thank you Latem melkam Adis amet
@Omyasmin757
@Omyasmin757 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ወንድም
@NebiMengisteab-bt1dh
@NebiMengisteab-bt1dh 11 ай бұрын
ኣሜን ሰነወርቅ ለዉላችን የሠላም የጤና የስኬት የሠጠህን ትምህርት የመወሰን አመት ያድርግልን ገሕግዚሔቢሔር ጋር
@melalatube
@melalatube Жыл бұрын
Really i'm so glad to have such young and energetic life coach and motivational speaker in our country. I learn a lot and start to change my life. I recommend every body to follow and learn from it.
@asechagashaw6245
@asechagashaw6245 Жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት እናመሰግናለን ቤተሰቡ
@messihiruy6775
@messihiruy6775 Жыл бұрын
አንተ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ያለህን የምታውቀውን ነው የምታካፍለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መልካም አዲስ አመት
@samiramarw6055
@samiramarw6055 Жыл бұрын
እውነት በጣም እናመሰግናለንየመካም 😘🙏🙏🙏
@asmeyetetulij738
@asmeyetetulij738 Жыл бұрын
Thank you my friend I love it
@zerihuntariku1742
@zerihuntariku1742 Жыл бұрын
ገራሚ መልዕከት ነዉ እናመሰግናል,እንወድሃለን ስነወረቅ የስከት አመት ያረጥልንንንንንንንን
@sabasol6682
@sabasol6682 Жыл бұрын
በጣም የሚጠቅም ና የሚያነቃቃ ምክር ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Bete-Israel9009
@Bete-Israel9009 Жыл бұрын
Thanks!! Inspire Ethiopia
@hggu287
@hggu287 Жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ
@makadesmakades8091
@makadesmakades8091 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኛ አንደኛ እንኳን ደህና መጣህ❤👍🙏
@zakeversatile8482
@zakeversatile8482 Жыл бұрын
I am Ethiopian born and I can hear a little Amharic and you are very comfortable with me. Keep it up
@marritohussain1441
@marritohussain1441 Жыл бұрын
It's very good thanks
@addisgetachew7199
@addisgetachew7199 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@solomonhiwot9413
@solomonhiwot9413 Жыл бұрын
እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሰህ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንህ ወዳጄ
@meaza8754
@meaza8754 Жыл бұрын
Thank you so much 💞💞
@2m5t3r
@2m5t3r Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yenenehfasil1592
@yenenehfasil1592 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በተለይ የመጽሐፍ ጥቆማው ሌላም ጊዜ ብታደርግ ጥሩ ነው
@tegegntadesse9685
@tegegntadesse9685 Жыл бұрын
It is amazing lesson. Thank you my dear brother for your inspiring session.
@b-gamer2883
@b-gamer2883 Жыл бұрын
Always big love man
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m Жыл бұрын
Thank u
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 Жыл бұрын
Thanks a lot 🙏 💓
@woineshetteshome6356
@woineshetteshome6356 Жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው
@ffsadf9690
@ffsadf9690 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሙዚቃ ባይጨመርበት መልካም ነው ሁላችንንም ሁኔታ ያማከለ እደሆን
@mardiasiraj5923
@mardiasiraj5923 Жыл бұрын
Batam nw yemamasaginik Allah yemiwodahun Islimina yisxik Thank you
@Derikvlog9
@Derikvlog9 Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጣም ጥሩ ነው ዛሬ ያነሰከቻ ሀሳቦች በጣም ወሳኝ ናቸው አንዳንድ ግዜ እኛ ሰው ምክንያት እንፈልገለን አጥፍተን እንኮ ብሆን በዘ ሰው ከምነሰብ አወ አድርጋለሁ ሁለተኛ ያን ጥፈት ለለመድገም መሞከር አለብ ስለዚ ለሁሉም ነገር ሌለ ሰው ምክንያት አነደርግ በራሰች ህይወት እኛ እራሰችን ነን መወሰን ወይም ተጠያቂ መሆን ያለብን ማንም በህይወታችን ለምፈጠሩ ነገሮች ምክንያት መድረግ የለብንም አንተ ትለየህ እግዚአብሔር ይባርክ 😇
@weynituwendemu8973
@weynituwendemu8973 Жыл бұрын
thank you somach
@Difuprime
@Difuprime Жыл бұрын
thank you
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 Жыл бұрын
Thanks so much 🙏
@abelalebachew1059
@abelalebachew1059 Жыл бұрын
tnx sne
@lizb8850
@lizb8850 11 ай бұрын
Just ordered the book, thanks for the recommendation
@user-pj3ry1qk1h
@user-pj3ry1qk1h Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ መልካም ብአል ወገኖቼ
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 11 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባረክህ
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
እናመሰግን አለን ወድምየ🙏🙏🙏
@dagimbbekele1771
@dagimbbekele1771 Жыл бұрын
really wandime💪
@hulubersuhone1940
@hulubersuhone1940 Жыл бұрын
🌻🌻🌻ekan adersen Aderesachihu 🌻🌻🌻wedmachin enamesgenalen
@Wube373
@Wube373 2 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው 🙏
@selammaru1387
@selammaru1387 Жыл бұрын
እናመሠግናለን የኛ ምርጥ
@helentesfaye4146
@helentesfaye4146 Жыл бұрын
thanks bro 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfahunkinde358
@tesfahunkinde358 Жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት መጨረሻ ላይ የጠቀስkeው መፅሀፍ በአማርኛ mn ybalal
@zarazara3941
@zarazara3941 Жыл бұрын
Tabrkie mertie swe ❤️ ❤️
@Benevolenttt
@Benevolenttt Жыл бұрын
Your energy is everything 😊
@MmMm-bh1ey
@MmMm-bh1ey Жыл бұрын
እንኳን አብሮ.አደረሰን.Inspire Ethiopia
@user-ii5mx7bx9w
@user-ii5mx7bx9w Жыл бұрын
እመሰግናለወ መረጥሰወ ተባረክ
@newbornburji681
@newbornburji681 Жыл бұрын
Wow nicé life advice wish all the bast
@prayforethiopia7139
@prayforethiopia7139 Жыл бұрын
You are really perfectly good sherry idea
@mihiretabera-pl5yg
@mihiretabera-pl5yg 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው 🎉🎉🥰
@meazadeaza1025
@meazadeaza1025 Жыл бұрын
God bless bro !
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
በተመስጦ በጥንቃቄ ነው ያዳመጥኩህ እናመሰግናለን።
@orlyashata4976
@orlyashata4976 Жыл бұрын
,እሜን እሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናስመስግናለን ወንድም በርታ
@AzebShfera7042
@AzebShfera7042 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርታልኝ❤❤
@heranmulushewa3800
@heranmulushewa3800 Жыл бұрын
Seneye betam enamesegenalen yanesahew Hasab le addisu amet teru new 10q
@semenwerku9075
@semenwerku9075 Жыл бұрын
thenk you
@halimethussen6209
@halimethussen6209 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችንንን
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 Жыл бұрын
thank you brother
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn wodemachen amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🌻🤲
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 Жыл бұрын
Thanks
@yemiten
@yemiten Жыл бұрын
አዲሱ ዓመት 2🌼15 ዓ.ም የሰላምየፍቅር የአንድነት እና የመቻቻል ዘመን ይሁንልን 🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዐመት!! በጣም በጣም እናመሰግናለን ስነ ወርቅ ።
@user-kl3iu8lv1z
@user-kl3iu8lv1z Жыл бұрын
Egziabher ybarkh wondmie
@sarasara-rg3lb
@sarasara-rg3lb Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@dinaabrahamtekie
@dinaabrahamtekie Жыл бұрын
የመፅሐፉ ሰም ምን ይባላል በአማርኛ ሲቀጥል የምታቀርባቸው ትምህርት እና ምክር ባጣም በጣም የሚያንፁ ሰለሆኑ ከልብ አመሰግንሃለሁ እንዳንተ ዓይነት ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን ተባረክ ወንድሜ
@mitikewondimu4968
@mitikewondimu4968 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እጅግ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን 🌻🌻🌻🌼🌼🌼
@rabiyoutube7772
@rabiyoutube7772 Жыл бұрын
ወድማችን በርታ የኛ አደበት ጣፍጭ በጣም ነው የመሠጠኝ
@niftalemabraha3235
@niftalemabraha3235 Жыл бұрын
የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድህ ይጋባል አቅምህ እቅድ እዴት የሚለውን
@mammeumer4101
@mammeumer4101 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ትምህርትህ ሰውን በርግጥም ከተጠቀሙበት አሳምሮ ይቀይራል
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@samiramarw6055
@samiramarw6055 Жыл бұрын
ጀግናነክ እንውድካለን እናመሰግናለን😘🙏🙏
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
እንክዋን አብሮ አደረሰን ስነ ወርቅ አቤት አደበት ሁሉንም አሞልቶ የሰጠህ ስነ ወርቅ እውነት እዳተ ያለ ልጂ ስላላት ሀገራችን. ኩራት ይሰማናል. የኛ እንቁ
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 52 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 25 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 65 МЛН
በቀላሉ የሚለመዱ 11 አሪፍ ፀባዮች
18:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 141 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 474 М.
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 52 МЛН