መለወጥህ መቆማቸውን ስለሚናገር ይጠሉሃል || በአለም መንፈሳዊ ሰው መሆን || manyazewal eshetu

  Рет қаралды 69,445

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

2 жыл бұрын

በዚህ ቪዲዮ በሴሚናራችን ላይ የተነሱ ጥያቄዎችን መልሰናል።እስከመጨረሻው ተመልከቱ።ስለመንፈሳዊነት፤ ሰው ምን ይለኛል ብሎ ስለመጨነቅ፣ ስለራስን ማስተማር እና ሌሎችም እጅግ ጠቃሚ ሀሳቦች ተነስተውበታል።

Пікірлер: 167
@user-sl1uu2ut3d
@user-sl1uu2ut3d 2 жыл бұрын
ሙስሊም ስትል፡ ምን ኣይነት ኣክብሮት ስለ ሰዎች እንዳለህ ያስታውቃል። You deserve my respect🙏🇪🇷 ( i am christian) ። Keep teaching forever.
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚዓብሄር ይብዛልህ የራማዉ ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ጨምሮ ያበርታህ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ ለወጣቱ ዉድ ስጦታ ነህ መምህራችን
@user-mu4jh5dk9f
@user-mu4jh5dk9f 2 жыл бұрын
ማንያዘዋል እሸቱ ምርጥ ሰው ያንተን ቪዶዎች ማሳደዲ ላይነኝ ምክንያቱም በጣም ታሰፈልገኛለህ በሚገርም ሁኔታ ውሰጤን ለለውጥ ባዲሰ መንፈሰ አሳሰተህልኛል አመሰግናለሁ ኑርልኝ!!
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Amesegenalew
@mohammedhussen2219
@mohammedhussen2219 2 жыл бұрын
@@manyazewaleshetuቁጥረህን እደት ላግኝ ትንሽ እድታግዘኝ የምፈልገው ነገር ነበረኝ ማንበብ መለወጥፈልጋለሁ የእግሊዘኛ ነገር ግን ዜሮ ነው እና መፀሀፎቱን እደት ማገኘት እችላለሁ
@biruktawitkassa452
@biruktawitkassa452 2 жыл бұрын
እስኪ በማኔ አስተምእሮ እንደ እኔ ህይወቱን የቀየረ???
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
ሁሉ ነገር ለእኔ እስኪመስለኝ ሰማውህ thank you so Mach
@yostanayeshewa6332
@yostanayeshewa6332 2 жыл бұрын
በሂወቴ በማሳልፈችው ችግሮች ፈተናዎች እመረር ያስጠላኝ ነበር አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ የሂወት ወጣ ውረዶቼን ወደድኳቸው ለካ እግዚአብሔር ሰለሚወደኝ ጠንካራ ብልህ ሊያደርገኝ ሰለፈለገነው ብዬ ተመስገን አልኩ ቤተሰቦቼ ለምን በምኖረው ሂወት ይነቅፉኛል ለምን የሚል ብዙ ጥያቄ ነበረ በውስጤ ያለው🤔 የፍቅር ግንኙነቴን ለማቋረጥ ሁሉ አስብ ነበር አሁን ግን ሂወቴን አስተካክዬ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆንሁ ለማሳየት እየጣርኩነው እስከዛሬ ለካ ሂወት እየኖርኩነው መኖሪን አላውቅም ነበር ። እውነት እመቤቴ የልብህን መሻት ከሀጥያት በስተቀር ትፈፅምልህ አመሰግናለሁ 😍
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam Ай бұрын
ማንየ ትለያለህ እግዝአብሄር ይባርክህ❤❤❤
@user-ms7bd8hh9l
@user-ms7bd8hh9l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ከዝህም በላይ እውቀትን ይግልፀልህ።ግን ይቅርታ ወንፍምየ ትንሽ ርጋ እያልክ ብትልስተምርን ይብለጥ ደስ ይላል
@maseealteoobe3177
@maseealteoobe3177 2 жыл бұрын
ሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕ
@user-sk1mg8rw1f
@user-sk1mg8rw1f 2 жыл бұрын
ኧረ ውስጤ ነው ሲጮህ በጣም ደስ ይለኛል
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
ባዛኝቷ 🙇ምን እደምል አላቅም እስከዛሬ እዴት አላወኩህም ከተኛሁበት ነው የቀስቀስከኝ እውነት እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርስህ ልክ እደስብከት ነው ቁች ብዬ አፉን ከፍቸ የስማሁህ በርታ👍 *ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚስቃዮ ወገኖቻችን ድምጽ አስሙልን ለሚመለከተው አካል* !!!!
@betelhemtesfaye5000
@betelhemtesfaye5000 2 жыл бұрын
ትምህርትህ መንፈሳዊነት ስላልው በጣም ደስ ይለኛል መክንያቱም ከሁሉም ነገር ዋናው ነገር እሱ ስለሆነ
@meskilove4227
@meskilove4227 9 ай бұрын
ኡፍፍፍ 💔😭የኔ ቆንጆ እህት አይዞን በደረስብሽ ነገር በጣም ነው ያዘንኩት ሴው ነንና ፈተና እንፈተናለን በዚህ ምድር አይዞሽ የኒ ቅመም የምትወጂው የምታከብሪው አምላክ እግዚአብሔር በብዙ ነገር ብርክ ያድርግሽ እህቴዋ 😘
@dagiteklu5574
@dagiteklu5574 2 жыл бұрын
Keep it up ♥️♥️
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
I will thanks
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 жыл бұрын
yeeeeeee..........s! ግዜዉ ደረሰና.....አንተ ተወልደህ ደረስክልኝ። አለ ግዜ የተወለድኩ እስክመስል.... ብቻ መዳኒአለም የተመሰገነ ይሁን።
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
ሰው ግን ለምነው ቁምነገር የማይወድ ይህንየ ፕራክ ቢሆን ስትና ስት ሰው ባየው ነበር እስኪ ላይክ እያረግን እናበረታታው በአላህ
@merjantasso9652
@merjantasso9652 Жыл бұрын
Betam wollahy mirt lij
@accordingtofrye514
@accordingtofrye514 Жыл бұрын
@@merjantasso9652 qqq
@semiralulu4949
@semiralulu4949 Жыл бұрын
በጣም
@mahemahe7023
@mahemahe7023 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ይሂ ትዉልድ ይሂን ነዉ የሚያስፈልገዉ በርታ
@daniteka4489
@daniteka4489 7 ай бұрын
ማኔ ጀግንዬ ለኔም ድርሺልኝ ውስጤን አድስልኝ የዘመኑ መርጥ ሰው❤❤
@sahilekassaye4309
@sahilekassaye4309 2 жыл бұрын
You’re changing numerous lives brother…. Keep it up for the sake of our helpless country and it’s next generation.
@wowboom5674
@wowboom5674 2 жыл бұрын
U know what i like u more u put God first. Thanks for that.
@hanawendwesan5469
@hanawendwesan5469 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጥበብን ያብዛልህ
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
ጎበዝ ወንድሜ እዳተ አይነቱን ያብዛልን አበሣየ በርታልን የብዙ ሠው ህይወት ትቀይራለህ ጥበቡን ያብዛልህ
@saragirma3927
@saragirma3927 2 жыл бұрын
Brother, you are preaching the gospel. You are 💯 true. You nailed it. Seek your kingdom first
@braerbalo7992
@braerbalo7992 2 жыл бұрын
Jignawe❤❤❤
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Thank u
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ማኔ አንዳንዴ ሳይክ እግዚአብሔር የሚያናግርህ ይመስለኛል ለነገሩ እውቀትና ጥበብ ከፈጣሪ ነው በቃ የሰው ውስጥን ስለምታወራ ይታይካል እላለው ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤😘😘😘
@welotube463
@welotube463 2 жыл бұрын
ውድ የአማራ ልጆች ‼️‼️‼️ለወገኔ ድምጽ ልሆን ልወጣ ነው ገብታችሁ አበረታቱን እስከመቸ ነው የአማራ ህዝብ ሞት ስቃይ😭😭‼️ ፍትህ በሳውድ አርቢያ ታስረው ለሚገኙ ወገኖቸ😭😭😭😭💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
You absolutely right thank you🙏🏻😘👏💕
@destaarefainegmail.comaref28
@destaarefainegmail.comaref28 2 жыл бұрын
You are a genius thank you lord
@beingstrong3839
@beingstrong3839 2 жыл бұрын
ለሁሉም የሚመጥን ትምህርት ነው thank you ማኔ
@nejatn2704
@nejatn2704 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመስግናለን
@gine3347
@gine3347 2 жыл бұрын
Mane betam bzu negeren keyrhawal amesgnalehu egzabher ybarkh ate begenzeb yemaygegn yewst nesanetn newu eyesetehen yalehewu bertaln egzabher ሺ.amet yanurh bro🙏❤️😘
@danamichael6505
@danamichael6505 2 жыл бұрын
wow you are Amazing may God Bless You More & More
@adinosulanko7993
@adinosulanko7993 2 жыл бұрын
You absolutely right thank so much i really appreciate
@yonatnnigusia2774
@yonatnnigusia2774 2 жыл бұрын
እውነት አንተ ማለት እስማርት ስልክ ነህ ማኒ ግን ለሰው በጣም እጨነቃለሁ ግን ሰው ለኒ አይጨንቅም ለምንድን እንደሁን አላቅም
@user-sq9oo6zg5e
@user-sq9oo6zg5e 2 жыл бұрын
የኔ ድንቅ ስው እምወድህ
@eleniseyoum6962
@eleniseyoum6962 2 жыл бұрын
Very True Thank you Mane !!!
@ashenafitaye4699
@ashenafitaye4699 2 жыл бұрын
I am really impressed, Mane. You are really, really, really impressive. Just rise and shine. Wow!
@user-fy2om5rk9b
@user-fy2om5rk9b 2 жыл бұрын
Thank you so mach
@gloriascott5089
@gloriascott5089 2 жыл бұрын
wow amazing ማኑ💓🙏
@brookbaraki6487
@brookbaraki6487 2 жыл бұрын
Blessed bro 🥰🥰🥰 may God bless you with more knowledge
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 2 жыл бұрын
Thank you man
@tadelechfikera869
@tadelechfikera869 2 жыл бұрын
ወሳኝ ትምህርት እናመሰግናለን
@hdhdjndndn2806
@hdhdjndndn2806 2 жыл бұрын
ንግግርህ እንዳያልቅ እፈራለው የምታወጣው ቃል አነድባንድ ነው የማዳምጠው ፈጣሪ ይጨምርልህ😍
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@genetasinake3244
@genetasinake3244 2 жыл бұрын
Bexam Dinq nek wedime
@abdulhaysherefdin8624
@abdulhaysherefdin8624 2 жыл бұрын
Tnx betam tekyerealw
@tsegeredatesfaye544
@tsegeredatesfaye544 2 жыл бұрын
Thank you mane🙏
@betilove2436
@betilove2436 2 жыл бұрын
በጣም አደነኩህ ግን እንዴት ይቻላል ዘመንህ ይባረክ
@user-qm1pe2rs3m
@user-qm1pe2rs3m Жыл бұрын
Thank you
@mosebmedianetwork1485
@mosebmedianetwork1485 2 жыл бұрын
betam arif new
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 2 жыл бұрын
Ante yetbarke legne❤️❤️❤️❤️❤️
@haregwoineasfaw47
@haregwoineasfaw47 2 жыл бұрын
Waw amazing
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 Жыл бұрын
ወንድሜ የምትለው መንፈሳዊ ለውጥ በአንድ ሴሜናር የሚገኝ አይደለም ነገር ግን አንተ የምትለው እውነትህን ነው መጨመሪያ ፅዱቅንና መንግስቱን ፈልጉ የሚለውን ለመተግበር ግዜና ተከታታይ ትምህርት ይፈልጋል። እውነቱን ማስተማሩ በጣም ጠቃሚ ነው ነገር ግን ልጆቹ ከማዳመጥ የበለጠ ለውጥ እንዲያመጡ ከአለማዊ ሕይወት ጋር እንዴት ማዛመድ እንዳለብን አስተምረን። "መስሚያዬ ጥጥ ነው ማለትህ ካለህ ዕውቀት በላይ ተጠቅመህበታል" በርታ
@kebronbirhanu4967
@kebronbirhanu4967 2 жыл бұрын
Bro zare demo arif new mane des yelal gobez neh adenekuk kemer 😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏✋✋🤩♥️♥️♥️♥️♥️🤩❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@semina8117
@semina8117 2 жыл бұрын
Wawww betam dnk anegager new berta bro. Ande ken rasen awke lagegnh afelgalehugn w ende egzieabher fkad🙏❤️
@melkamuakeba8153
@melkamuakeba8153 2 жыл бұрын
Thanks mane
@amarereda1947
@amarereda1947 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ Boorr
@teumayimen5881
@teumayimen5881 2 жыл бұрын
ማን ያዘዋል ግን የት ነበርክ እስከዛሬ ምርጥ የአመቱ ምክር
@setra..3763
@setra..3763 2 жыл бұрын
አመሠግናለዉ ማኔ
@aberhamberhanu5663
@aberhamberhanu5663 2 жыл бұрын
Good job Bro!
@lailaseid7874
@lailaseid7874 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@MA-zf3re
@MA-zf3re 2 жыл бұрын
GENIUS !
@habtie1708
@habtie1708 2 жыл бұрын
Arif new but atchiw dimtsih legero tiru adelem
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Thanks
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 2 жыл бұрын
Many mert sew Egezabher hulem selmtskdem betam new emkberhi bemngdhi hulu Egezabher kefythi yhunlhi hule new video emtbkew Enamsgnalen 🙏🙏🙏
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Amesegenalew
@kas123
@kas123 Жыл бұрын
keep it up bro
@user-we1gu4zg2i
@user-we1gu4zg2i 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት የሚሰቃዩ ወንድሞቻችን ሴቶቻችን🙏🙏🙏
@monasteryoflaketanabyzekir3801
@monasteryoflaketanabyzekir3801 2 жыл бұрын
manie 1 day westie yaluten teyakiewech a.a metechie endemeteyekehe eregetegna negn btam konjo meleket yalew program new tnx manie
@frebra688
@frebra688 2 жыл бұрын
If known you before I came to Europe I never came I will stay in my country Ethiopia
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 жыл бұрын
እኔ በፈት የዋህ ዝብየ ገዘብአያያዝ አላቅምነበር አባቴ በጣምጎበዝነው ለማንምብርአትላኪ እኔኮንእራሱው ያችንብርአምስት አልፍልግምይለኘል እኔ ግን እየደበኩው ለወድሜ ለህቴ እልክነበር እሱውግን አርሶአደርነው ማርም ፍየልም አለው ምርጥከሚባሉውት አርዶደርነው ቤቴንስስራኮ ፍየልእየሽጠ ማርእየሽጠ ቶሎእዳልቅልሽብየነውእያለ ለኔሳይነግርኝ ያስጨርስልኝነው ከዛ ግን ስነግርው ልኬለነሱውስለው እነሱው ቤት ልጅ ሚስት አላቸው አች መተሽኑሮ አያምርሽምደ ሲለኝ እዳድስ ባነንኩውነ ይሄን ሳዳምጥ ይበልጥ ጠካራሆንኩው አሁን ላይ ሁለት ቤት አድባዶ መሪትአለኝ ይሄሁሉው ባባቴ ጥንካራነው እነ ልገባነው ሀገሪ
@Duuuuo
@Duuuuo 2 жыл бұрын
selamh ybeza wendme
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእንድም በሌላ ይናገራል ተብሎ የተፃፈው ለእንደዚ ነው 🙏 ንግግርክ ከውስጤ ጋር ኮኔክት ነው ያረገው እያለቀስኩ ነው የሰማውክ እንድ ምመኚልክ ምኞት ቢኖር በሂወትክ ዘመን ሁሉ የ እግዚአብሔር ህልውናው መገኘቱ እብሮክ ይሁን ይሰማክ ይሁንልክ 🙏😇❤️
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Amen ende kalesh yederegelegn
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
@@manyazewaleshetu እሜን ማኔ እግዚአብሔር ያርግልክ እይምሮ , ልብህን ይባርክልክ ኑርልን 🙏
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 2 жыл бұрын
ማንያዘዋል እሸቱ የኢትዮጵያ ብርሀን።
@solution365
@solution365 2 жыл бұрын
Our Hero
@Habe-Tube-
@Habe-Tube- 21 күн бұрын
jegna
@tewachewdessie9108
@tewachewdessie9108 2 жыл бұрын
you are so funny. you are one of the light of the world
@mekdesgobeze3777
@mekdesgobeze3777 2 жыл бұрын
thanks bro
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
My pleasure
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wanshywenshit8496
@wanshywenshit8496 2 жыл бұрын
ዊውደሲል
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
ማንዬ እኔ እራሱ የሆነ ሰአት ገብቼልክ ነበር በኤፍቢ ሃሃ ነገር ግን ሳላውቅህ ነበር ሳውቅህ አከበርኩህ መምህሬም ሆንክልኝ Tanke you.
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal 2 жыл бұрын
Manyazewla motivational speech mitakerbew ejig Arif ena marakim new. Anid neger comment largih biye new silemitekmih. Lemisale every speech record argeh takerbaleh. Honom more attractive endihon bemisil eyasdegefk like presentation and adtional video yante presentation lay eyasdegefk bitakerb more attractive yihonal. Menesha endihonih biye new.
@samimoharefat4849
@samimoharefat4849 2 жыл бұрын
Yet nw programu yet nw ye ehudu plsss mana
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Bole Alem cinima
@user-zx8mo2fz1f
@user-zx8mo2fz1f 2 жыл бұрын
My best
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Thank u so much
@eyobtesfahun8786
@eyobtesfahun8786 2 жыл бұрын
When you talk slow but evrthing you Good you are nessary this genration
@fatumiseid5140
@fatumiseid5140 2 жыл бұрын
Anti seli msekilu yasitikiwe maberareya bi mitafe keduse yat merafe niw yaliw ?marigagite selimefilege niw pls
@zohaibmohammed9316
@zohaibmohammed9316 2 жыл бұрын
Jigna
@abebesolomon6519
@abebesolomon6519 2 жыл бұрын
Wow
@user-uz5wv7jf7k
@user-uz5wv7jf7k 2 жыл бұрын
👍👍👍
@madetube4356
@madetube4356 2 жыл бұрын
😍👏👏🙏
@asnakehdulla7026
@asnakehdulla7026 2 жыл бұрын
Manyawal yezemenachin mirti sew bartalin
@lozanatube9538
@lozanatube9538 2 жыл бұрын
more videoch dimts yansachewal,,,more voice manesu hasabhn eyagolaw aydelm bro icrease volume
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 2 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 жыл бұрын
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸💜🙏
@user-uk3qh2ez3u
@user-uk3qh2ez3u 2 жыл бұрын
ቴንኪው ብሮ የምወድህ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 2 жыл бұрын
Amesegenalew
@yirgalemmammo6856
@yirgalemmammo6856 2 жыл бұрын
Mane anbesaw endet endemadametek tawkalh????gobez
@blackman3470
@blackman3470 2 жыл бұрын
ፍትህ በሰውድ አረብያ ላሉት ወኖቻችን እንፀልይላቸው ፈጣሪ በኪነጥበቡ ያውጣቸው
@user-hq9rh9ig7s
@user-hq9rh9ig7s 2 жыл бұрын
👉👉👉ስለራሳችን የማውራት ባህል አለመለማመዳችን በጣም ይጎዳናል 😏 አንድጊዜ አንዱ በጣም ስራ ይፈልግና እኔ አለቃዬን ለምኜ ለማስገባት አስማምቼ ለ ኢንተርቪ ይጠራና እስቲ ስለራስህ ንገረን ሲሉት እሷ ስለኔ ትንገራችሁ ብሎ እርፍ ። በዛ ምክንያት ስራውን አልሰጡትም ። ይህ የሆነው ስዊድን አገር ውስጥ በውጭው አለም ደግሞ እራስን መግለጵ መቻል በጣም ወሳኝ ነገር ነው እና ይህን በልጆች ላይ መስራት በጣም ወሳኝ ነው👈👈👈
@asmaomar4820
@asmaomar4820 2 жыл бұрын
ልክ ልኬን ነው የነገርከኝ ደግ አረከኝ
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@merjantasso9652
@merjantasso9652 Жыл бұрын
Manyeeee
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
ድምፅህ ዝቅ ሲል ስጨምር ከፍ ሲል ስቀንስ እንዴት ላዳምጥ ማዳመጥ እንዲመቸን እባክህን ድምፅህን ከፍና ዝቅ አታድርገው አንድ አይነት አድርገው ወይ ከፍ አድርገው ወይ ዝቅ አድርገው
@brook_gamee
@brook_gamee 2 жыл бұрын
His minds😲😲
@user-cf2xj8gl9d
@user-cf2xj8gl9d 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍🌹
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 23 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 78 МЛН
ከኢየሱስ መማር  #Day One (1)  አገልጋይ የአብስራ ውብነው
44:40
Hawassa Menaheria SDA Church Youtube Channel
Рет қаралды 508
ሩታ የህመሟ ሚስጥር ታወቀ.የማይታመን ነገር🙈❤️💕
16:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 22 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН