ልዩ ህብስት የውሀ ዳቦ አሰራር / Ethiopia Food Special Hebset Bread Recipe

  Рет қаралды 109,369

Adanech Kitchen

Adanech Kitchen

Жыл бұрын

Пікірлер: 83
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Жыл бұрын
ሰላም በያላችውበት ውድ ተመልካቾቼ እንኳን በደና መጣችሁ! ሰብስክራይ አድርጋችሁ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ የደውል ምልክቷ በማጥቆር አዳዲስ የምለቃቸው ቪዲዮ እንዲደርሳችው ቤተሰብ ሁኑ ላይክ ኮመንት ሼር በማድረግ አበረታቱ ሰብስክራይ ላይክ ሼር ኮመንት እያርደረጋችው ለምታበረታቱኝ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለው።
@mifta7886
@mifta7886 11 ай бұрын
Yamral btam
@mifta7886
@mifta7886 11 ай бұрын
Yamrl berchi
@MihretDabaErensso
@MihretDabaErensso 10 ай бұрын
እጅሽን ይባርከው❤
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 11 ай бұрын
ለሆዳችን እንዲህ የምንለፋውን ያህል ለነፍሳችን እንዲህ ብንደክም ልናስውብ ከለር እና ውበት ያለው ስራ ብንስራ ጥሩ ነው
@user-fs1cy4sx9n
@user-fs1cy4sx9n 11 ай бұрын
በትክክል
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 11 ай бұрын
በጣም
@tsigekifle9115
@tsigekifle9115 10 ай бұрын
ሁሉም ስለራሱ ያውቃል ለነፍሷ ምን እየሰራች እንደሆነ የምታውቀውን አካፈለች ይሄንን ምክር መንፈሳዊ ቦታ ላይ ብንመክር ጥሩ ይመስለኛል ሁልሽም ለስጋሽ የሚሆን እና በምድር ላይ የሚያኖረንን እየሰራን ነው ግማሹ ሌባ ግማሹ ዝሙተኛ ጋማሹ አጭበርባሪ ግማሹ ነፍሰ ገዳይ ነው ስለዚህ እህታችንም ያላትን መንፈሳዊ ነው ብላ ፕሮግራም አልሰራችም ያላትን ሞያ በቅንነት አሳየች እንጂ ስለዚህ አጉል ፃድቅ ፃድቅ ባናወራ እና የምንሰጠውን አስተያየት ምን ላይ ማድረግ እንዳለብን ብናውቅ ከትችት ማመስገን ቢቀድም ባለሞያዋ እህቴ ተባረኪልኝ ይሄም እንደዚህ ለመስራት ባለሞያ ለመሆንም ፀጋ ያስፈልገዋል በርቺልን ተባረኪ እጅሽ ሀይምሮሽ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
@betyethio3650
@betyethio3650 3 ай бұрын
የቅናት ወሬ ነዉ . ጎበዝ ባለሙያ ናት
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 3 ай бұрын
Ewnet😢
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 11 ай бұрын
ሰርቼ እነግርሻለው ሲያዩት ያምራል❤
@andonenegtwo
@andonenegtwo 11 ай бұрын
አቀራረብሽ ደስ ይላል። በርቺ እህቴ። እናመሰግናለን።
@z7456
@z7456 Жыл бұрын
ጥቂት የህብስት ዳቦ video እይታለሁ so far you are the only one used the measurements. I like this video. I will definitely try this one.
@eijleeij
@eijleeij 10 ай бұрын
የኔቆንጆ እናመሠግናለን ከአቀራረብሽ ጋር ዋዉዉዉ
@user-ev7db8uo4i
@user-ev7db8uo4i 6 ай бұрын
በእውነት ባለሞያ ልዩ እኔንም ባለሞያ አረግሽኝ እጅ ይባረክ አንደኛ
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 11 ай бұрын
❤sweet idea thanks for sharing ses❤
@dst1684
@dst1684 10 ай бұрын
Good job 👏
@user-re5ob4ws6h
@user-re5ob4ws6h 11 ай бұрын
ጎበዝ ሲትናገሪ ረጋብለሽ ስለሆነ በቀላሉ ይገባል መሥራት ይቻላል እናመሰግናለን
@haroni2982
@haroni2982 11 ай бұрын
በርቺ በጣም አሪፍ ነዉ
@user-co3me6fo6w
@user-co3me6fo6w 10 ай бұрын
Wow. You made it ❤️❤️❤️❤️
@user-co6sc5ip2k
@user-co6sc5ip2k 2 ай бұрын
Waw.tabrki
@wosennegussie1982
@wosennegussie1982 11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ
@elsaantonioyosef3674
@elsaantonioyosef3674 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ጎበዝ
@elsaantonioyosef3674
@elsaantonioyosef3674 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ።
@kedestterefe697
@kedestterefe697 Жыл бұрын
ዋው እጅ ይባረክ አሪፍ ነው
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Жыл бұрын
አሜን 🙏 ኪዲዬ ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏
@maryaamaldihani9771
@maryaamaldihani9771 11 ай бұрын
የውነት በለሙያነሽ እጅሽ ይባረክ
@janathjanath1159
@janathjanath1159 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤wow 👌 👏 😍 adegna nshi
@mememo7988
@mememo7988 11 ай бұрын
Ijishi yibaraki❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 ай бұрын
እርፍነው በርቺ
@emebetbelay3772
@emebetbelay3772 3 ай бұрын
Smart
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
ሰላም አዲዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል በጣም ቆንጆ ህብሰት ነው የጋገርሸው ያሰጎመጃል ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ 🌸🌺🌸
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Жыл бұрын
ማሂዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏
@FasikkDakl
@FasikkDakl 17 күн бұрын
ዋው
@rahejean4212
@rahejean4212 3 ай бұрын
አድዬ ኬክነው የመስለው በርቼ ❤🎉
@teklayalembrhan1629
@teklayalembrhan1629 11 ай бұрын
Betame yameral!
@MasiTube-ed8ml
@MasiTube-ed8ml 11 ай бұрын
❤❤❤❤wow
@Sah-ss4qb
@Sah-ss4qb 3 ай бұрын
በጣምቆጆበርች
@seadasharfa5574
@seadasharfa5574 11 ай бұрын
Betammm yameral
@user-ez7tg2nm6j
@user-ez7tg2nm6j 11 ай бұрын
በጣም ያምራል መጋገሪያውን ከያት እንደገዛሽው ብትጠቁሚኝ
@Senait-dv5zx
@Senait-dv5zx 3 ай бұрын
Gobez ❤
@almazalmazm5169
@almazalmazm5169 Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏❤😍
@frehiwotgurmu5373
@frehiwotgurmu5373 3 ай бұрын
Asu’ya thank you❤❤❤❤
@hiritiyohannes7306
@hiritiyohannes7306 11 ай бұрын
ዋዋኣ
@menensenbete685
@menensenbete685 11 ай бұрын
ሰላምበጣምጥሩእብስትነውተባረኪ
@TarikuaAngelo
@TarikuaAngelo 3 ай бұрын
Wwwwwww❤ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@tegestegesteges5233
@tegestegesteges5233 10 ай бұрын
❤❤👍🏻👍🏻
@jeromehatake745
@jeromehatake745 11 ай бұрын
👍
@tanatana2175
@tanatana2175 5 ай бұрын
ካካዋ ምንድነው ለማነኘውም እጅሽ ይባረክ
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u 4 ай бұрын
የቸኮሌት ዱቂት ለኬክ የሚሆነዉ
@user-fp8dr7ll5t
@user-fp8dr7ll5t 11 ай бұрын
❤❤❤
@zinatrashad-px9ym
@zinatrashad-px9ym Жыл бұрын
ጎበዝ
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 11 ай бұрын
🙏❤
@MarshatNegashe
@MarshatNegashe 3 ай бұрын
ሐዋሳ ም ይገኛል ካክዋ
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 10 ай бұрын
100%👍
@msnesus1857
@msnesus1857 Жыл бұрын
❤❤❤👍
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 11 ай бұрын
🙏❤😍
@saadaa6222
@saadaa6222 Жыл бұрын
👍✅
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 11 ай бұрын
🙏😍
@kedestterefe697
@kedestterefe697 Жыл бұрын
Yes you the 1st💯👌
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen Жыл бұрын
Thank you so much 🙏 ❤ 🌷
@maereg7308
@maereg7308 11 ай бұрын
Ya Tigray home made bread/ hebestey
@AbayeWogare
@AbayeWogare 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@TsehayDeneke-xz6uj
@TsehayDeneke-xz6uj Жыл бұрын
Dmxsh ayismam
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 11 ай бұрын
🙏❤😍
@mekdestesfaye2849
@mekdestesfaye2849 11 ай бұрын
3:38
@mekdestesfaye2849
@mekdestesfaye2849 11 ай бұрын
3:38 3:38 3:38
@maereg7308
@maereg7308 11 ай бұрын
Tigrayan home made bread
@almazalmazm5169
@almazalmazm5169 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 11 ай бұрын
🙏❤😍
@halweyahalweya
@halweyahalweya 11 ай бұрын
ግዴተ በወሀ መሆን አለበት
@abebamedia2366
@abebamedia2366 10 ай бұрын
Beferenm yecalale
@user-tl8tv6fi8x
@user-tl8tv6fi8x 4 ай бұрын
ካክዋ አድሰ አበባ ይገኛል
@EdenMata-uz3gq
@EdenMata-uz3gq 3 ай бұрын
Awo shewa superarket ale
@Kiya-mc7tb6yc8y
@Kiya-mc7tb6yc8y 3 ай бұрын
በየሱፐርማርኬቱ አለ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 11 ай бұрын
ድምፅሽ አይሰማም? እናመስግናለን!
@rabiyarabiya7958
@rabiyarabiya7958 11 ай бұрын
አይሰምም ድንጋይ
@TigistLegesse-ck6ey
@TigistLegesse-ck6ey 11 ай бұрын
እጅሽ ሳይን ይደብራል
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 47 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 33 МЛН
የውሀ እና ድፎ ዳቦ አዘገጃጀት
13:03
የኔ እንቁ yene enku
Рет қаралды 187 М.
ህንብሽ ብኦቭን & ሞግጎ
14:41
Ruth Cooking and Decor
Рет қаралды 11 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 52 М.
የበዓል ህብስት Hibsit Ethiopian steamed bread
10:21
Addis Kitchen
Рет қаралды 596 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 47 МЛН