አዋጭ ስራ :- የእንጀራ መጋገር እና ማከፋፈል || ለመጀመር የሚያስፈልገዉ ካፒታል || በወር ገቢ 25,000ብር

  Рет қаралды 93,960

Efoyeta

Efoyeta

2 жыл бұрын

Пікірлер: 200
@user-ds9bk9ix3d
@user-ds9bk9ix3d 2 жыл бұрын
ወንድሜ በመጀመሪያ የምታቀርበው የቢዝነስ መረጃ በጣም አሪፍ ነው በተለይ በስደት ላለን ተስፋ ነው ለዚህም ቅንነትህ እኔ በጣም ነው የማመሰግንህ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
እህቴዋ በቅንነተ እንደማመር
@mesitube5004
@mesitube5004 2 жыл бұрын
በጣም
@user-hv1ze8dq1b
@user-hv1ze8dq1b 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የአረብ ቤት ከመገረድ ሀገራቺን ላይ ለምን ድንጋ አንፈልጥም የሚገርም ምርጥ ሰራ ጠንክር ወንድሜ
@maryamomar2694
@maryamomar2694 2 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው መረጃ ከልብ አመሰግንሀለሁ ወንድም አለም ከስደት መልስ ኢሻ አላህ እንኳን በሀገር አደለም ተሰደንም ወገባችን እስከሚቀጠቀጥ እየሰራነው ዋናው እራሳችንን ማሳመነው ብቻ በሰላም ለሀገራችን ለመግባት ያብቃን
@user-ds9bk9ix3d
@user-ds9bk9ix3d 2 жыл бұрын
እኔ ወደ ሀገር ቤት ለመግባት ጥቂት ወራት ቀርቶኛል እንደሚታወቀው ብዙ ብር አይዬዝም ነገር ግን በለን በአቅማችን ስራ ለመስራት ለምንፈልግ መረጃህ ተስፋ ይሰጣል ስለዚህም ብዙ ተጠቅሜአለሁ ሁሌም በጉጉት ነው አዳዲስ መረጃ ሲለቀቅ ለመከታተል የምጠብቀው በርታ ለማለት እፈልጋለሁ።
@habtamunegbash1839
@habtamunegbash1839 2 жыл бұрын
በጣም ነው የኮራውብህ ከዚህ ቪድዮ ውጭ አይቼ አላውቅም በዝህ አስቀያሚ የሶሻል ሚድያ ዘመን እንዲህ አይነት ስራ ምታቀርቡትን ማበረታታት ግድ ይለናል ዋው በጣም ትልቅ ጥቆማ ነው በርታ በእርግጠኝነት ብዙ ስው ይጠቀምበታል እናመሰግናለን
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ሀብቴ ወደኔም ቤት ና አድ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርገኝ
@habtamunegbash1839
@habtamunegbash1839 2 жыл бұрын
@@Dryahyashow እሺ
@hayatyimam5728
@hayatyimam5728 2 жыл бұрын
ላንተ 1000ላይክ ቢሰጥ እኔ እሰጣለሁ ምርጥ ነህ!!!
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ሀዩ ደምሪኝ
@hayatyimam5728
@hayatyimam5728 2 жыл бұрын
@@Dryahyashow eshey mare
@ZeharaAsfaw
@ZeharaAsfaw 2 жыл бұрын
@@hayatyimam5728 ደምሪኝ የኔ ቅን
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እናጠቃሚ ነገር ሥለምታቀርብልን እናመሠግናለን በትንንሽ ገንዘብ የሚጀመሩ ቢዝነሶች ጥሩናቸው ከፊእያለ ይሄዳል
@ethiomert1114
@ethiomert1114 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን አላህ ያሳካልኝ ሰገባ ሸገርነዉ የምከፍተዉ ያሠብኩት 10ሽ በቀን ማከፋፈልነዉ 50ምጣድ 25ጋጋሪ 2ምጣድ ለአንድጋጋሪ 👌👌👌 ለአንቂ አንደበትክ አመሠግናለዉ ወንድም🙏
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማስገን ሰለምህ ይብዘልን ወንድማችን እነመስግነለን ወንድማችን በርታ በእውነት ❤🎉🎉
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb Жыл бұрын
እውነት የማይሰለች ገለፃ ነው ተባረክ ወንድሜ ዘመንህይባረክ!!
@meskimeski689
@meskimeski689 2 жыл бұрын
ምርጥ.ሀሳብ.ነው.ወድሜ.እናመሰግናለን
@martamekonen7455
@martamekonen7455 2 жыл бұрын
የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@hayattube5840
@hayattube5840 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@hawatadese7583
@hawatadese7583 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው 👌
@Samirwyi
@Samirwyi 2 жыл бұрын
Bexami des yemili mereja nawww thank you
@user-iz1de4jz2n
@user-iz1de4jz2n 2 жыл бұрын
ወድሜበጣምደሰየሚልአቅረቦትነው ቀጥልበት በርታ
@eimumuradyoutube9756
@eimumuradyoutube9756 2 жыл бұрын
ጥሩሀሣብእናመሠግናለንንን
@toyba6187
@toyba6187 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ወንድሜ አገላፅህ እናመሰግናለን
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-nujemu-
@user-nujemu- 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት 👍👍ሀሪፍ ስራ ነው
@adanichgebo6981
@adanichgebo6981 2 жыл бұрын
Waw betam dess yelal tebarek
@user-eo7zm5ov3j
@user-eo7zm5ov3j 2 жыл бұрын
ሀሳብህ ጥሩ ነዉ ግን እስከሚለምድ መከራ ነዉ የሚቀበልህ ሰዉ ያስፈልግሀል
@elsabettadesse8066
@elsabettadesse8066 2 жыл бұрын
ዋው !! ጎበዝ
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i 2 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ወደስን ተውጧል ደሳለኝ አልበቃም እንፈልጋለን በጣም እናመሰግናለን የመረጃ ለተሰጠኝ ዕድል ነበር ያክብርልኝ በጣም ቆንጆ ነው ያለው የኔ ምኞትና ሀሳብ በአንተ ሚያዝያ እታ ቁጫ ላክልን በጣም አሪፍ ነው እናመሰግንሃለን
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 2 жыл бұрын
ደስ ይላል አመሰግናለሁ እሺ
@jkljkl4970
@jkljkl4970 2 жыл бұрын
አተም ለሰጠከን ትምህርት እናመሰግናለን
@mulukaelias7955
@mulukaelias7955 2 жыл бұрын
በጣም እነመስግነለን
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 2 жыл бұрын
Thanks.
@hanacell7451
@hanacell7451 2 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው
@selamrezeneselina8322
@selamrezeneselina8322 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@user-yb7gh4xw4s
@user-yb7gh4xw4s 2 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ ብሮ
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወድሜ የሚያዋጣ ሥራ ነው ኢሻአላህ አገራችን ሠላም ትሁንልን። መብራት ነው ዋናው
@adeneyasue5304
@adeneyasue5304 Жыл бұрын
ዝግይቸ ባይህም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@marifatofik6075
@marifatofik6075 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tube2883
@tube2883 2 жыл бұрын
ትክክልነህወንዲም፣እኔም ግራይጋባኛል
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
Thank you
@jkljkl4970
@jkljkl4970 2 жыл бұрын
ውይ የምጋግረው ሴት ከልብ ሴት ነት በሶስት ዙር ነው ምጣዱን የምትሞላው አላህ ይጨምርልሽ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ጃኪ ደምርኝ
@jkljkl4970
@jkljkl4970 2 жыл бұрын
@@Dryahyashow ሰብ አርጌሽለሁ እህት
@senitube1471
@senitube1471 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ በረታልን ወድማችን
@madntahmed5835
@madntahmed5835 2 жыл бұрын
በኡዉነት ይህቻናል በጣም ጥሩ ተስፍ ሰቶኛል ከልብ እናመሰግናለን
@hhelenaniley1848
@hhelenaniley1848 2 жыл бұрын
harif new bereta 👍
@azebazeb7321
@azebazeb7321 Жыл бұрын
እ/ር ይባርክህ
@user-nt8kw2hg9e
@user-nt8kw2hg9e 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ እናመስግናለን አሪፍ. ስራ ነው እግዚአብሔር. አገ ራሳችንን ሰላም ያድርግልን
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
በጣም ነው ስለምክርክ የምናመሰግነው
@aminataminatahmede1901
@aminataminatahmede1901 2 жыл бұрын
አሪፍነውምክሩእናመሠግናለን
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 Жыл бұрын
Tebarek wedim betam melikam neger new yakafeliken
@bekibereketelias2773
@bekibereketelias2773 2 жыл бұрын
Wow wow betam desi yemil asab naw wonidimachin enamasaginalen
@Nesrw
@Nesrw 2 жыл бұрын
ይመችህ
@rahelayele2578
@rahelayele2578 2 жыл бұрын
Good idea
@user-iz4th7cs7j
@user-iz4th7cs7j 2 жыл бұрын
ጋጋሪዋመሸአላህ አላህያጠክርሺ
@meseretabet4307
@meseretabet4307 2 жыл бұрын
በእውነት ተባረክ ሀሪፍ ስራ ነው እኔ መስራት እፈልጋለሁ
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 Жыл бұрын
ስራው ያታክታል
@2Leyu
@2Leyu Жыл бұрын
አንድ ኩንታል ጤፍ ስንት እንጀራ ይወጣዋል ???
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 2 жыл бұрын
Woww
@mesitube5004
@mesitube5004 2 жыл бұрын
ወንድሜ አመሰግናለሁ እደውላለሁ
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 2 жыл бұрын
Misha allha goboza birata
@haymigodblessyouhaymi7435
@haymigodblessyouhaymi7435 Жыл бұрын
Tebarek yene wondm
@amatuallah2023
@amatuallah2023 2 жыл бұрын
well come bro ከልብ እናመሰግናለን
@meseretasefa4288
@meseretasefa4288 2 жыл бұрын
Betam Amsganalawu
@oj6c
@oj6c 2 жыл бұрын
Mashallah
@yube3674
@yube3674 2 жыл бұрын
አረፊ ስራ ነው እኔም አስቤው ነበር እንሸ አለህ
@euyoutuber8159
@euyoutuber8159 2 жыл бұрын
ጉበዘ በርታ
@user-hx7vt8mp7k
@user-hx7vt8mp7k 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-te1bl8uz3z
@user-te1bl8uz3z 2 жыл бұрын
አዲሰ ነኝ ቀጥልበቲ ውንድም😘
@asterdesta312
@asterdesta312 2 жыл бұрын
Wendima Betam Tirunewu
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
በአድ ነገር በፈጠራችሁ አምላክ አትደባልቁ በተረፈ ፈጣሪ ቸር ነው ሀቅ ከሠራን ከፍታ እጂ ውድቀት አይመጣብንም።
@sinboone9259
@sinboone9259 Жыл бұрын
👍👍
@safinalharthi6197
@safinalharthi6197 2 жыл бұрын
👍👍
@ufhrufur9667
@ufhrufur9667 Жыл бұрын
አብሮእሚሰራካላ እሰራለሁ
@hannahanna4511
@hannahanna4511 Жыл бұрын
👍
@susutube8062
@susutube8062 2 жыл бұрын
ዋው ጥሩ መረጃ ነው ወንድም 💞💞💞
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ሱሱ
@saraamohammed9002
@saraamohammed9002 2 жыл бұрын
innameseginalen
@user-dq9sd8ez9w
@user-dq9sd8ez9w Жыл бұрын
ተስፋ ሆከኝ እድመጣ ግን ቆጣሪ አልገባልኝም ከቤቴ ደሞ መካነሰላም መብራት ይጠፋል ቶቶሎ ተጀምሮ ይሄዳል መብራት
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 2 жыл бұрын
ምርጥ እና አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን
@haniameshe
@haniameshe 27 күн бұрын
Ena mesrat efelgalew ebakhe
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
አንድ ኩንታል ጤፍ ስንት እንጀራ ይወጣዋል ወንድሜ
@danielabebe2378
@danielabebe2378 4 ай бұрын
እባክህ እኔ መስራት የማስበው ነው አሁን ባለንበት የገበያ ሁኔታ ያዋጣል
@orthodoxtewahedo1517
@orthodoxtewahedo1517 Жыл бұрын
kotaris ee 2metade emiastnaged kotari normale bet lay ale ?
@SisaySultan
@SisaySultan Ай бұрын
ቦታ አለኝ ለመስራት ሀሳቡ ያለው ያናግረኝ
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 2 жыл бұрын
ተስፋይሰጣል በርታ
@user-lf6wk1qm9f
@user-lf6wk1qm9f Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እናመሰግናለነ
@freemulatu8274
@freemulatu8274 2 жыл бұрын
Arif new
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው በጣም አርፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን ከእንጄራ መከፋፈል እና ዳቦ ከማከፋፈል የትኛው ያዋጭ ነው ወንድሜ
@danishtube7488
@danishtube7488 2 жыл бұрын
ጥሩ ሃሳብ ነው ወንድም እኔ በቅርቡ ሀግሬ ልግባ ነው እሞክራለሁ ረዳት ካገኝሁ ስደት መሮኛል እናመሰግናለን
@mesitube5004
@mesitube5004 2 жыл бұрын
እኔም እያሰብኩ ነው እህቴ
@danishtube7488
@danishtube7488 2 жыл бұрын
@@mesitube5004 eshi abran enmokrsln mtahu kbetsh engda tkbey
@user-ns6hn5mz7m
@user-ns6hn5mz7m Жыл бұрын
አሁን የለክትሪክ መጠድ ስንት ነው
@user-gs6ri4qr9m
@user-gs6ri4qr9m 2 жыл бұрын
ክተማሱሁነዋግጠርየሆነዉስፍልግለን
@sabelaadugna9439
@sabelaadugna9439 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ሻበል አድ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርገኝ
@fatimahussen9150
@fatimahussen9150 2 жыл бұрын
man yirekeben eski agenagnen
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i 2 жыл бұрын
በተቻለ አው ስልክቁጥር አስቀምጣ ለን ወንድማችን
@zewdneshkassa1240
@zewdneshkassa1240 2 жыл бұрын
ስልክህን ብትነግረኝ እባክህ አብረው የሚሰሩ ሰዎች ባገኝ ደስ ይለኛል
@birkenshketema6353
@birkenshketema6353 2 жыл бұрын
Betam arfi new gin yembokabetes yenorale ??????
@kubatube1209
@kubatube1209 2 жыл бұрын
Wawwwwww Hello 🌹🌹🌹🌹❤❤❤👍
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 жыл бұрын
ወላሂ ቁሜም ተቀምጨ እባሥበው ስራ ነው ዋናው ግን ተረካቢ ማገኘት ነው
@helnitayemariyam6223
@helnitayemariyam6223 2 жыл бұрын
እኔም
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 жыл бұрын
@@helnitayemariyam6223 💋💋 እንሰራል ውደ ለሀገራችን ያብቃን
@helnitayemariyam6223
@helnitayemariyam6223 2 жыл бұрын
@@user-tt5ne9uv4s አሜን😘😘😘
@user-qn8dk1pr4y
@user-qn8dk1pr4y 2 жыл бұрын
በጥራት ትንሽ ትንሽ እሰራሽ ደንበኛ ማግኘት ይቻላል
@gabriellagab4236
@gabriellagab4236 Жыл бұрын
@@user-qn8dk1pr4y endet ?
@user-pi1wj9sx5m
@user-pi1wj9sx5m 2 жыл бұрын
እኔም ከሥደት መልሥ አሣቤ ነው ያሣካልሽ በሉኝ
@fatemaabdo1560
@fatemaabdo1560 2 жыл бұрын
ሰላም ስላም ለዝህ ቤት
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
አቀዋለው በጣም ትርፍ አለው ስደት ከመምጣቴ በፊት እሱን ነበር የምሰራው ስገባ ከእቅዴ ውስጥ ነው
@chernetfekadu6144
@chernetfekadu6144 2 жыл бұрын
aregsh berta wendme ahunma wedehuala yelem edewlalew
@hadiya2548
@hadiya2548 2 жыл бұрын
የት አገርነው ክፈለሀገር ከሆነ እፈልጋለሁ ወልደያ
@kaligirma177
@kaligirma177 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏😍😍
@kaadijaagihoo599
@kaadijaagihoo599 Жыл бұрын
enefaligAlowo
@user-hi5md1zg7g
@user-hi5md1zg7g 3 ай бұрын
100kg tef sint injera yikonal
@meseretgetachewaynalem4635
@meseretgetachewaynalem4635 2 жыл бұрын
ሰላም ለንግድ እንጀራ የሚሆነውን ምጣድ የት ማግኘት እችላለው ገበያ ላይ ያሉት ምጣዶች ሀይል ቆጣቢዎች አይደሉም ምጣዶች የማገኝባቸውን ቦታዎች ብትጠቁመኝ አመሠግናለው
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን የኢትዮጵያ መብራት ግራ ያጋባል ክክክክ
@adeneyasue5304
@adeneyasue5304 Жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጌሀለሁ
@sikosilo5192
@sikosilo5192 Жыл бұрын
ባልትናልስራነበር ፣በርበሬና፣ሸሮ፣ግን፣ኪሎወን፣እየመዘኩወ፣በላስቲይክ፣ማሸጊያ፣የለኝም፣የትነወእማገኘወ
በወር 50ሺ ብር ያተረፈኝ አዋጭ ስራ ተሞክሮዬን ሌካፍላችሁ
11:14
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
እንጀራ መጋገር ቢዝነስ
11:45
ሀሳብ / Hasab
Рет қаралды 23 М.
አዲስ  የ ኤሌክትሪክ ምጣድ  ገጠማ
21:00
Masero--Tube (ማሰሮ-ቲዩብ)
Рет қаралды 1 М.
በጣም አዋጭ የሆነ ቢዝነስ #ashruka #donkey #ebs
12:01
Merry Ethio Tube
Рет қаралды 1,9 М.
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 110 МЛН
小丑女太帅了 #小丑#shorts  #天使
0:46
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 10 МЛН
Люди были шокированы от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,6 МЛН