10 አዋጭ ቢዝነስ መስሪያ ማሽኖችን ከቻይና

  Рет қаралды 7,642

Addis Eyita

Addis Eyita

Ай бұрын

10 ማምረቻ ማሽኖች
አዲስ እይታ ቢዝነስ አማካሪ በቻይና ሀገር ከሚገኙ የማሽን አምራች ድርጅቶች ጋር የተለያዩ ማምረቻ ማሽኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ስምምነት ተፈራረመ።
በሀገራችን ቢሰራባቸው አዋጭ የሆኑ 20 ቢዝነሶችን ሊጀመርባቸው የሚያስችሉ ዘመናዊ ማምረቻ ማሽኖችን ከቻይና የማሽን አምራች ተቋማት በቀጥታ ለማስመጣት የተፈራረመው አዲስ እይታ በሀገራችን ላለፉት 10 ዓመታት ተግባራዊ ቢዝነስን በማማከር ከፍተኛ ልምድ ያዳበረ ተቋም ነው። በተለይም በአሁኑ ወቅት በሀገራችን አምራች ዜጋን ለማፍራት በሚደረገው እንቅስቃሴ ውስጥ ጉልህ ድርሻን ለማበርከትና በተግባራዊ ቢዝነስ ተሰማርተው እራሳቸውንም ሆነ ሀገርን የሚጠቅሙ ባለ ፀጎችን ለማፍራት እየተጋ ይገኛል።
በኢትዮጵያ ቢዝነስ ቢጀመርባቸው ውጤታማ የሚያደርጉ ማምረቻ ማሽኖችን በገበያ ጥናት በመለየት ስምምነቱን የፈፀመው አዲስ እይታ በአነስተኛ፣ በመካከለኛና በከፍተኛ ካፒታል ቢዝነስ ለሚጀምሩ መልካም ዕድልን ለመፍጠር ችሏል።
በስምምነቱ የተካተቱት ማሽኖችም፦
1.ሚስማር ማምረቻ ማሽን
2.የተለያዩ ገመዶች ማምረቻ ማሽን
3.ጀሪካን ማምረቻ ማሽን
4.የአኩሪአተር ወተት ማምረቻ ማሽን
5.የወረቀት ውጤቶች ማምረቻ ማሽን
6.ሩፍታይልስ ቆርቆሮ ማምረቻ ማሽን
7.የጥሬ ቡና መፈልፈያ ማሽን
8.የፕላስቲክ ቲዩብ pvc pipe ማምረቻ ማሽን
9.ምንጣፍ መስሪያ ማሽን
10.የፕላስተር ማምረቻ ማሽን
11.የዘይት ማምረቻ ማሽን
12.የእንሰሳት መኖ ማምረቻ ማሽን
13.የእንቁላል ትሪ ማምረቻ ማሽን
14.አልሙኒየም ቴክ አዌይ መስሪያ ማሽን
15.የማሸጊያ packaging ማሽን
16.ሳሙና ማምረቻ ማሽን
17.የሶፍት ማምረቻ ማሽን
18.የወረቀት use& through ኩባያዎች ማምረቻ ማሽን
19.የማዳበሪያ fertilizer ማምረቻ ማሽን
20.የእቃ ማጠቢያ ሽቦ ማምረቻ ማሽን
አዲስ እይታ ማምረቻ ማሽኖቹን በተመጣጣኝ ወጋ ከማቅረብም ባሻገር የባንክ ብድር በማመቻት አምራች ትውልድን ለማበረታታት እየሰራ ይገኛል።
አዲስ እይታ ቢዝነስ አማካሪ የቢዝነስ ስልጠና በመስጠት፣ የገበያ ጥናት በማድረግና በተግባርም በተለያዩ የቢዝነስ ዘርፎች ወደ ስራ በማስገባት ይታወቃል።
አዲስ እይታ ቢዝነስ አማካሪ
ወደ ስኬት አብረውን ይጓዙ!
📍አድራሻ:-ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.227
📞 0978212121 / 0901842121
በሁሉም አማራጮች ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ
Website: addiseyta.com
KZfaq: / @addiseyita693
Facebook: profile.php?...
Twitter: / addiseyita
Telegram: t.me/addiseyita
Tiktok: / addiseyita
Instagram: / addis_eyita

Пікірлер: 15
@ur_leul
@ur_leul Ай бұрын
The intro song was good and vibey would've been better if u've made it shorter and the clips more quicker with more edits
@alemtamene3411
@alemtamene3411 Ай бұрын
ምንድነው ካቀረባችሁ አይቀር በደንብ ግልፅ አርጎ ማቅረብ ምንድነው ይሄ እንቁልልጬ አስመሰላችሁት
@buchateddy2014
@buchateddy2014 Ай бұрын
አጃክስ ማሽን ነበረኝ በቂ ስልጠና የሚሰጠኝ አጣው
@mameabdurezak5700
@mameabdurezak5700 Ай бұрын
ዋናው ቻይና ሄዶ ከማሽን ጋር ፎቶ መነሳት ሳይሆን!!! ቀለል ባለ ትርፍ በፕሮክራሲ ኮተት በወጣ መልኩ የተሻለ ጥሩ መስተንግዶ ከታማኝነት ጋር መስጠት ትችላላቹ ነው ጥያቄው???? አንድ ማሽን ፈላጊ ወደ ናንተ ቢመጣ በታማኝነት በተመጣጣኝ ትርፍ ታስተናግዳላቹ ወይ!!
@MH-zo2mz
@MH-zo2mz Ай бұрын
Jerikan mamret seraw.bota men yahel yasfelgal.capitals
@helenemso32
@helenemso32 Ай бұрын
arif nw ewenetem addis eyita good job keep going
@eletawitube398
@eletawitube398 Ай бұрын
it would have been better if you guys mention the price
@roobaajiru7516
@roobaajiru7516 Ай бұрын
Yee ensisat Mano mamrecha mashin it's capital and area it takes
@KebedeBishaw
@KebedeBishaw Ай бұрын
Please post approximate price
@user-oz7iv1oi2t
@user-oz7iv1oi2t Ай бұрын
Meno makenebaberiya mesrate efelegalew sent yasfelegegnal
@user-dk8lu9rz7r
@user-dk8lu9rz7r Ай бұрын
ደረቅ ሳሙና ማሸን ሰንት ነው መግዛት አፈልጋለሁ
@WahidaNebil
@WahidaNebil Ай бұрын
እንዴት ማግኘት እችላለሁ
@Times343
@Times343 Ай бұрын
zefenu beshiq new
@zebra8028
@zebra8028 Ай бұрын
😂😂
@MisrakGessesse-gv8sm
@MisrakGessesse-gv8sm Ай бұрын
ወሬ ብቻ
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 65 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 48 МЛН
ያልተበላባቸው 5 ትርፋማ ቢዝነሶች
23:58
Yonas Moh
Рет қаралды 53 М.
ፕላስቲክን መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል
12:21
Addis Eyita
Рет қаралды 7 М.
Эй Рамазан # DamirAgroDizel
0:17
DamirAgroDizel
Рет қаралды 1,5 МЛН
Почему НИКА решила уехать из дома?
0:46
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,2 МЛН
Обморожение Пальцев Альпиниста
0:18
Илья Калин
Рет қаралды 1,5 МЛН