"ኢህአፓ የሻገተ ፓርቲ አይደለም" የኢህአፓ ዋና ፀሀፊ ደስታ ጥላሁን - ክፍል 1 |ነፃ ሐሳብ

  Рет қаралды 78,552

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

14 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
"ኢህአፓ የሻገተ ፓርቲ አይደለም" የኢህአፓ ዋና ፀሀፊ ደስታ ጥላሁን - ክፍል 1
#Addiswalta #Ethiopia #News
Addis Walta Instagram: addiswalta?...
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZfaq Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 850
@samsonassefa8298
@samsonassefa8298 11 күн бұрын
እኔ የኢህአፓ ደጋፊ አይደለሁም ሆኖም ልጅቱ በጣም የማሳመን ብቃት ያላት ሆና አግንቻታለው። የሚያሳዝነው ነገር ግን ብዙ ሰዎች ትኩረታቸው ውይይቱ ላይ ሳይሆን የልጅቷ መልክ ላይ ነው ይሄ ደሞ ምን ያህል ወደኋላ እንደቀረን የሚያሳይ ነው። ፓርቲውን አለመደገፍ መብት ነው የፓርቲዋን አላማ በስነስርአት በደንብ ግልፅ አርጋ በ confidence የምትናገርን ልጅ በማይገባ ቃላቶች ማንቋሸሽ ግን በምንም መለኪያ ትክክል አይደለም። ኢትዮጵያ ውስጥ አንዱ እንደዚህ የሚያባላን ምክንያት በመከባበር መነጋገር አለመቻላችን ነው። Personally I have a big respect for the Guest.
@Bio650
@Bio650 11 күн бұрын
ብልግና ፓርቲ የፈለፈላቸውና የሚከፍላቸው ስራ አጥ ክሬዚዎች ሌላ ምን እንዲያወሩ እንጠብቃለን
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 11 күн бұрын
​@@Bio650አረ ቀንና ሌሊት የናንተ ሚዲያዎች ፖለቲካ ትተው ስለመንግስት ባለስልጣናት መልክ ዘር ሐይማኖትና ብሔር ሲያወሩ እየዋሉ ወዴት ወዴት ወዴት። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ቀሽምነትን ማሳያነው ብትል ያምራል። እስኪ ተቃዋሚዎችን እያቸው በሰው መልክ ሲከራከሩ ነው የሚውሉት
@Bio650
@Bio650 11 күн бұрын
@@zewdneshzegeye9259 ዋነኛውማ ተሳዳቢ የ7ኛ ክፍሉ ወደል መሀይሙ በሻሻው ሲሆን በቀጣይ ተሳዳቢው ምርኮኛውና ቁሬ ለማኙ ጁላ ነው
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 10 күн бұрын
@@Bio650 አይይ ለነገሩ አንተ የምታወቀውን ነህ። በቃ የፃፍከው ፅሁፍ ማንነትህን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ስለዚህ ከአነት የሚጠበቀው ይህንኑ መሰል መሆን ነው። በርታ ጀግናነህ የአንተ አይነቱ .....
@yohannesmulugeta3744
@yohannesmulugeta3744 10 күн бұрын
​@@Bio650ባዮሎጂካሊ ድድብና አለብህ ካላመንክ አጎትህን ጠይቅ‼️የመከንክ
@mesfinmekonnen1552
@mesfinmekonnen1552 11 күн бұрын
ብዙ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ቃለ መጠይቅ አዳምጫለሁ በጣም በሳል ለተጠየቀችው በቂ መልስ የሰጠች በሳልና የተረጋጋች ወጣት ፖለቲከኛ ናት በርቺ :: ስሜነህ ግን ወረድክብኝ (ውሻ በበላበት ይጮኅል)
@addisbogale9683
@addisbogale9683 10 күн бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ ዛሬ አፈራረሰችው 😂😊
@teddybag6612
@teddybag6612 10 күн бұрын
በወ/ሪ ደስታ ጥላሁን በእውቀት እና በማስረጃ ነው የተሸነፍክው አቶ ስሜነህ።
@Solo--Solo
@Solo--Solo 9 күн бұрын
አቶ ደስታ በሚል ይታረም 🙏 የምን ማስረጃ??? ገልብጠው አይሰሙ ጋሽ ቴዲ 🙏
@samuelmengesha6691
@samuelmengesha6691 4 күн бұрын
መሸነፍን ምን አመጣው ?
@teddybag6612
@teddybag6612 3 күн бұрын
@@samuelmengesha6691 ለቀረበላት ጥያቄ መልሶቻ በቂ ሆኖ ስላገኘሁት ነው፡፡
@Mule-rz9dh
@Mule-rz9dh 11 күн бұрын
ማርያምን ጀግና ነሽ! በርቺ ወደፊት ለሀገር ተስፋ ነሽ!!
@rasayifat5726
@rasayifat5726 11 күн бұрын
የ ኢሕአፓን ታረክ ስለማታውቅ ነው።
@Mule-rz9dh
@Mule-rz9dh 10 күн бұрын
@@rasayifat5726 ትክክል ነህ(ሽ) ስለ ኢሕአፓ በከፊል አንብቤአለሁ! እኔ ያደነኩት ፐርሰናሊ ልጅቱን ነው። በገባት ልክ ሞጋች ናት!!
@dmx3674
@dmx3674 10 күн бұрын
ወደፊት ቁጭ ብሎ ፣ደሙን ፣አጥንቱን ሳይከሰክስ ባወራ ስልጣን አይገኝም ። ኢሀፓ ከሞተ ቆይቷል ፣ ይህቺን ገርዳሜ ገንዘብ ከፍለዋት እንጂ ኢሀፓ የለም ፣ ወደፊት ኢትዮጵያ ስልጣን ላይ መምጣት የሚፈልግ ፣ ከፋኖ ጋር ተደምሮ ይዋጋ ። ኢሀፓ አንድ ስራዊት የሌለው ፣3-4 የማይሞሉ ሽማግሌዎች የሚያሽከረክሩት ዱኩማን የባንዳ ስብስብ ነው። አማራ ታግሎ ፣ ሞቶ ስልጣኑን ለማንም ባንዳ ከዚህ ብሃላ አይሰጥም ። እንደኛ ለሞተ ፣ ለታገለ ጋር አብረን እስራለን ።አለቀ
@teka1528
@teka1528 10 күн бұрын
TSEFEGNA, WOYS NEFTEGNA! ADANECH. WOYS ABIY! KEBT, KOMATA! BEGENOCIDE YETEYEKAL!
@teka1528
@teka1528 10 күн бұрын
​@@rasayifat5726DEDEB eprp min tarek alew! Lenexhan mot teteyake new
@samidawit-jc5tn
@samidawit-jc5tn 11 күн бұрын
ጋዜጠኛው አልቻለሽም በርቺ የማስረዳት ብቃት አለሽ
@Solo--Solo
@Solo--Solo 11 күн бұрын
እዋይ 🙆🤣🤣🤣
@wechecha
@wechecha 11 күн бұрын
እየፎገራችሁዋት ... ነው
@HGg-eb7hy
@HGg-eb7hy 10 күн бұрын
በለው በለው አልቻለሽም ነው ያልከው ጋዜጠኛውን አታቀውም ማለትነዋ
@milionephrem489
@milionephrem489 8 күн бұрын
ማ የሚሉት ወይዘሪት ጎረምሳ ነው ደሞ ይሄ? 😂😂😂😂😂 ዘንድሮ የማይመጣብን ጉድ የለም 😅😅😅😅😅
@solomonworkneh5778
@solomonworkneh5778 11 күн бұрын
ተጠያቂ እንደዚህ ሲመልስ ያስደስታል።አሉባልተኛ ጋዜጠኛን ልኩን ማሳየት ያስፈልጋል።ያለ እውቀት ስልጣን በያዙ ሰዎች የለመደውን እንቶ ፈንቶ ወሬ በዕውቀት የሞገተች ጀግኒት በርቺ።
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 11 күн бұрын
ክክክክ ምነው ጀግና ልኩን አሳየ ስትሉት ነበር ነው እናንተ ሰፈር ሲመጣ አመማችሁ።
@teka1528
@teka1528 10 күн бұрын
BEGENOCIDE METYEK YALEBET PARTY NEW!
@Solo--Solo
@Solo--Solo 9 күн бұрын
🤣🤣🤣😂🤣😂🤣🤣🤣🤣😂🤣 ኧረ ፍልጦች በሳቅ ጨረሳችሁን እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@rasayifat5726
@rasayifat5726 9 күн бұрын
ኢሕአፓ ብሎ አዋቂ... ድንቄም
@ShifeYeha-ck9ye
@ShifeYeha-ck9ye 9 күн бұрын
ኢሕአፓ የሸተተ የገማ ጥንብ ቡድን መሆኑን በየቤቱ ያውቀዋል።ሥልጣን እንደራባችሁ ከምትኖሩ ተነሱና ሥሩ
@AbebeAlebachew-xc2ls
@AbebeAlebachew-xc2ls 11 күн бұрын
ባያፍርስ መድረኩን በመስጠትህና ይህችን የመሰለች ልጅ ለሕዝብ በማስተዋወቅህ አመሰግንሃለሁ።
@Solo--Solo
@Solo--Solo 9 күн бұрын
ሴት ነው እንዴ 🙆🤯 አይ የኒየ ነገር አዪዪዪ🙆🥴
@milionephrem489
@milionephrem489 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ይች ደሞ ማ የሚሏት ኮተታም ነች? 😂😂😂😂😂
@user-sg9ms7yy4p
@user-sg9ms7yy4p 3 күн бұрын
ኮተት ኮተታም ካላት ኮተታም ያሰኛት ኮተት ነው።
@AnimawKasa-bv4yb
@AnimawKasa-bv4yb 16 сағат бұрын
@@Solo--Solo ቁም ነገር እየተወራ በማያገባው ገብቶ የሚዘባርቅ ሰው በጣም ነው የምጠላው!!
@tesfayeayalew9152
@tesfayeayalew9152 11 күн бұрын
Wowwwwww... What a confidence!!! She is wonderful woman !!!!!
@Solo--Solo
@Solo--Solo 9 күн бұрын
Confidence doesn't mean bleating like a goat when asked questions that hit home. The way the dude was pivoting, i'll say he is a good politician, he is አደናግራቸው ፅጌ in the making 👏👏👏 BTW She is a he 🙆🤦
@ZemeBuna
@ZemeBuna 11 күн бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ ግን ደንቆሮ እየሆነ ነው ምንድነው ቢያንስ እንኳን ለማዳመጥ ሞክር
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 10 күн бұрын
ደንቆሮ አይባልምምምምም
@teka1528
@teka1528 10 күн бұрын
ENSESA NEH! DROS KETSEFEGNA, NEFTEGNA , KESEDEB WUCH ATAWUKUM!
@Solo--Solo
@Solo--Solo 9 күн бұрын
Just justኡን ሲጠይቀው ደነቆረብሽ ገለቴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-gt2ux3qc5m
@user-gt2ux3qc5m 9 күн бұрын
​@@teka1528ወንድሜ ነፍጣኛ ማለት ምርጥ ኢትዮጲያዊ አገር ወዳድ ነው ወደድክም ጠላክም
@Mydotcom
@Mydotcom 7 күн бұрын
የሴትዮዋ ቡችላ ነህ እንዴ ? 🐶🐶🐶
@getachewyimer-uc8dt
@getachewyimer-uc8dt 11 күн бұрын
"I'm proud of you, Sister."
@Solo--Solo
@Solo--Solo 11 күн бұрын
Cause? 🧐
@rasayifat5726
@rasayifat5726 11 күн бұрын
ስለማታቃቸው ነዋ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 11 күн бұрын
አባቶቿ የፈረንጅ ርዕዮተዓለምን ለማራመድ ተገዝተው አንድ Generation ማስጨረሳቸውን ታውቃለህ?
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 10 күн бұрын
አሁንም የቀጠለነው እልቂቱማ መቼቆመ😢😢😢😢
@esayasegirma5754
@esayasegirma5754 8 күн бұрын
ኢህአፓ መሆን ያስፈልጋል🎉ብዬ እንዳምን ያሳሰብሽኝ ብቃት ያላት ሴት ነሽ, pls keep going ! Thanks !
@sintayehukidane2605
@sintayehukidane2605 12 күн бұрын
ትልቁ የብልጽግና ካድሬ ሊጥ መሆኑ ታዬ, የካድሬ ነገር የሚጠይቀዉ ጠፋበት የልጅቷ ትትግስትና እዉቅት በጣም ደስ የሚል ነዉ
@Solo--Solo
@Solo--Solo 11 күн бұрын
የህግደፍ ቡችላ እባክህ አትቃዥ፣ በደንብ አዳምጥ 👍😁
@Samitrghh
@Samitrghh 11 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😢🎉😂❤
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i 10 күн бұрын
⁠@@Samitrghh እውነታው ይኽው ነው! አትነሳም ወይ !
@teka1528
@teka1528 10 күн бұрын
​@@SamitrghhYEMEMOTEW, SERA YEMAYWED , LEMENAN SERA, YADEREGE, TSEFEGNA, NEFTEGNA NEW! ANTE ANDU , BEZERFYA MEN̈OR YELEMEDE BANDA BICHA NEW! SEDEB, techet, yetsefegna new! Weregna, worada!
@user-gs2qf8co5l
@user-gs2qf8co5l 10 күн бұрын
This is what looks like when modern and scientific politician meet with ordinary understanding of politics! What a passionate, gifted and knowledgeable woman! 😊😊
@Solo--Solo
@Solo--Solo 9 күн бұрын
Modern and scientific??? 🙆🤣🤣🤣
@hankufun8463
@hankufun8463 9 күн бұрын
አንዳንዴ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ሳይ ተስፋ አደርጋለሁ
@abdulmohammed8845
@abdulmohammed8845 9 күн бұрын
She is well educated, and knowledgeable about Social Democracy, Bravo Sister
@eliasalemseged3553
@eliasalemseged3553 11 күн бұрын
ሰሜነህ ባይፈርስ ለሚባል 'ጋዜጠኛ' የምትበዛበት ይመስለኛል።ለባይፈርስ ይቺ ሴት ከዚህ በፊት እንደጠየቃቸው ውሽልሽሎች መስላዋለች።ከስንት ጊዜ በኋላ ጎበዝ ሴት ፖለቲከኛ አዳመጥኩኝ 0:32 ።አቶ ባይፈርስ! በጣም ብዙ ሺ ሰዎች ሕይወታቸውን የገበሩበትን ድርጅት የሻገተ የሚለውን ስም ተጠቅመህ ርዕሰ ማድረግህ ነውር የምታውቅ ከሆነ ነውር ነው።ከጎበዝክ ኦነግን የሻገተ ብለህ ዘግብ።በቁምህ ሰደቃህን ትበላለህ!
@Solo--Solo
@Solo--Solo 11 күн бұрын
የረባ ነገር ሳያወሩ መንተክተክ የዋዛ አይደለም የሚያስብል ከሆነ፣ አዎ ደስታ የዋዛ አይደለም 👌😬
@yohannesmulugeta3744
@yohannesmulugeta3744 10 күн бұрын
አንተ ራስህ ሻግተህ የለም እንዴ ⁉️
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 10 күн бұрын
እንደዩቱበሮች😂ዕይታለማግኘት ከሆነቃሉንየተጠቀመበት😢ትክክልአይደለም
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 10 күн бұрын
ስሜነህ ዛሬ ልክ ልክህን የሚነግርህን አግኝተሀል እስቲ ዝም ብለህ ስሜ
@YirsawYihune
@YirsawYihune 11 күн бұрын
ነብር ነሽ ጀግናነሽ በርችልን እህታችን።
@Solo--Solo
@Solo--Solo 9 күн бұрын
🤦🤣🤣🤣
@milionephrem489
@milionephrem489 8 күн бұрын
ሃበሻ በቃ ሾርት ሚሞሪ ሆኖ ቀረ? ቢረሳ ቢረሳ በኢህአፓ ነጭ ሽብር ያለቁትን ንፁሃን እንዴት ልንረሳቸው ይቻለናል😢😢😢 ኢህአፓ የሻገተ የበሰበሰ የገማ የከረፋ ፓርቲ ነው። ኢትዮጵያ ሀገራችን ዛሬ ላይ ለደረሰችበት ችግር ዋና ተጠያቂ ነው። ኢህአፓ የኢትዮጵያ የዕድገት ጠላት ነው። ከኑማ?
@sabri5460
@sabri5460 11 күн бұрын
I LIKE YOU BUDDY!! ወንድ ነሽ!( በድሮ አገላለጽ!) ንገሪልኝ ያን ውታፍ ነቃይ አዝማሪን!! የጋዜጠኝነት QUALITY አይጎድለዉም(በደረቁ!) ምን ያረጋል! አድርባይ ዐይኑን ጨፍኖ የነፍሰገዳዩ የሰውበላው የአውሬው አራጁ ኮለነል አገልጋይ ሆኖ ቁጭ!!! ስብእና የለሽ አቃጣሪ ወራዳ ሆኖ አረፈው!!! ጠንካራ ታጋይ ነሽ!! WE LOVE YOU YOUNG LADY!!ወ/ሮ ወ/ሪት ደስታ!!! GOOD LUCK!! ይመችሽ!!
@AndeEthiopiaTikdem
@AndeEthiopiaTikdem 11 күн бұрын
Proud of you, girl! He may not understand what you’re talking about, or he might be intentionally avoiding understanding. This clearly shows that our political culture is not based on political principles but rather on barbaric tendencies. Keep fighting!
@FikremariyamAyele
@FikremariyamAyele 7 күн бұрын
ጀግና ብዬሻለሁ ከዚህ በላይ ሌላ ቃላት አንቺን ለመግለፅ ቃላት አጣሁ
@user-ur2hc4gx9e
@user-ur2hc4gx9e 7 күн бұрын
Wow!Guad Desta, you made my day. You are the best model of young Ethiopian politicians.
@user-ht2zq7xt5t
@user-ht2zq7xt5t 11 күн бұрын
ደስታ በእውነት ነው የምልሽ እጅግ የሚደንቅ የፓለቲካ ብቃት አንደበተ ርቱዕነት እና ተስፋን አይቼላሁ ዕውቀትሽ ራሱ ይገርማል ይሄ ድንክ ጋዜጠኛ ግን ጎሽ ጎሽ ተብሎ መስመር ስቷል ጥያቄ ከጠየቅክ በኃላ መልሱን አድምጥ ፍርዱን ለተመልካች ወይም ለሕዝብ ስጥ
@Solo--Solo
@Solo--Solo 11 күн бұрын
ቃርያ ጥፊ 🙋😁 ፖለቲካ ዕውቀት?! አንደበተ ርቱዕ?! ይሃ ፆታው ግር ያለው ወጠጤ 'ዕውቀቱ' አስደመመሽ 🙆🤣 ስንት brain cell ነው የቀረው ግን የቀነጨረው ዐዕምሮህ???
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 5 күн бұрын
ሰሜነህ ባይፈርሰ ዛሬ ጀግና ፓለቲከኛ ገጥማሀለች ፍርሰርሰህ ነው የምታወጣህ ። ቀጥቅጠሸ በዝረራ ጣይልኝ ።
@wewe5688
@wewe5688 11 күн бұрын
በጣም ጎቦዝ ፖለትከኛ ነሽ አልቻለሽም እዳትናገር ልዘጋሽ ቢሞክርም አልቻለሽም እና አይዞሽ ብርቺ አንድ ጊዜ የኢትዮጵያ መሪ ትሆንያለሽ
@yohannesmulugeta3744
@yohannesmulugeta3744 10 күн бұрын
እራስን መምራት በመጠኑም ቢሆን ያስፈልጋል ወደ አገር መምራት ከማሰብ በፊት‼️
@senaymehretab6143
@senaymehretab6143 10 күн бұрын
ምን ሽግር አለው የብሻሻ ልጀ በዘፈቀደ እየመረ ነው በውሸት
@Solo--Solo
@Solo--Solo 9 күн бұрын
ዊዊው, ዞሮብሀል! ደስታን ዳቦ ቤት አልከውም እንኳ ኢትዮጵያን ሊመራ፣ ቅዠታም!
@AbebeErena
@AbebeErena 9 күн бұрын
በጣም ትክክለኛ አገላለጽ ነው አሁን በተጨባጭ ያለው ይኼ ነው ። ....የጥቅት ሃብታሞች ፣ ባለ ስልጣኖች ፣ ካድሬዎች.... ዲያስፖራዎች ፣ ነጋዴዎች እና ደላሎች economic monopoly ምክንያት ሌላው አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ በኑሮ ውድነት ይሰቃያል። በሀገሪቱ ያለውን ማንኛውንም ሃብት እኩል ተጠቃሚ አይደለም .......
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 9 күн бұрын
ጋዜጤኛው እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ አትበል እድል ስጥ ለእንግዶችህ
@Solo--Solo
@Solo--Solo 9 күн бұрын
በምንህ ነው ምታዳምጠው??? ጥያቄ እንዲጠይቅ እንካኳንኮ እድል አልሰጠውም፣ ዝምብሎ ይንተከተካል ደስታ
@TADESDR3
@TADESDR3 11 күн бұрын
She is great
@milionephrem489
@milionephrem489 8 күн бұрын
ሃበሻ በቃ ሾርት ሚሞሪ ሆኖ ቀረ? ቢረሳ ቢረሳ በኢህአፓ ነጭ ሽብር ያለቁትን ንፁሃን እንዴት ልንረሳቸው ይቻለናል😢😢😢 ኢህአፓ የሻገተ የበሰበሰ የገማ የከረፋ ፓርቲ ነው። ኢትዮጵያ ሀገራችን ዛሬ ላይ ለደረሰችበት ችግር ዋና ተጠያቂ ነው። ኢህአፓ የኢትዮጵያ የዕድገት ጠላት ነው። ከኑማ?
@africanwomen916
@africanwomen916 11 күн бұрын
አዳምጥ፡እያደናበርት ለማሳሳት አትሞክር፡፡ ኢሕአፓ አንድ ነው፡፡ ዛሬም ነገም ይኖራል፡፡ ሰላማዊም ታግሏል፡ ትጥቅንም ሞክሮ ብዙዎችን አጥቷን ፡ኢሕአፓ፡ ኢትዮጵያዊ ፓርቲ ነው፡፡ሆኖም ይቀጥላል፡፡
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 9 күн бұрын
It's a 19th-century ideology and could not be applied in the 21st century. It's the cause of thousands of Ethiopians' deaths.
@selammerga1960
@selammerga1960 10 күн бұрын
ዝም ብለህ ስማ ! ያለ እውቀት በደረቁ አትሟገት ስሜነህ ! እራስህን አስገመትክ !!
@sadaabdurhaman3418
@sadaabdurhaman3418 11 күн бұрын
ጎበዝ በሮችዋ
@Solo--Solo
@Solo--Solo 9 күн бұрын
🤦🤣🤣🤣
@sintmulu4522
@sintmulu4522 9 күн бұрын
ይህቺን ጎበዝ አልማድንቅ አይቻልም ጅግና ስላወኳት ደስ ብሎኛል
@kaletsidktesera8205
@kaletsidktesera8205 11 күн бұрын
smart and jemtil women tank u
@Solo--Solo
@Solo--Solo 9 күн бұрын
Jemtil? 🙆🤣 gentle 😁 women??? What do u mean??there were only two men talking! 🤦
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 11 күн бұрын
ውብ፣ የተማረች፣ ጥሩ ተናጋሪ ሴት።
@user-rs1si5hr5g
@user-rs1si5hr5g 12 күн бұрын
ነፃ ሃሳብ የሚል መልዕክት ከፊት ለፊትህ አስቀምጠህ ሃሳብ ባትገድብና ስትሞግትም በእውቀት ላይ የተመሰረተ ቢሆን:: የፕሮግራሙ ዓላማ 'ማፈጠጥ' 'ማጨናነቅ' ሳይሆን መረጃ መለዋወጥ ቢሆን ምንም አይነት ሃሳብ ቢመጣ.....አድማጩ ይፍረድ::
@dagigame2605
@dagigame2605 Күн бұрын
This interview demonstrates we have cable and well educated in society. Give a chance to lead this kind of personnel are the ones who take us to the promised land. She wasn't much for the interviewer. Job well done. Bravo Zulu ❤❤❤
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 12 күн бұрын
ደስታ ጥላሁን በርቺ ! ይህን ግብዝ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ዕውቀት አልቫ ግለሰብ ትምህርት ስጪልኝ። በርቺ ! በርቺ !!! ዓርማዩን ስለ አነሰሽልኝ አመሰግንሽአለሁ።
@Shakazulu-ee9mf
@Shakazulu-ee9mf 12 күн бұрын
denkoro neh komo ker tu ! silitane wede huala yihedal dedeb !!!! maferia nachu !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 11 күн бұрын
ስድብን ምንአመጣው ስራውንእየሠራነው ጋዜጠኛው😢ያለዕውቀትማ ወንበሩንያገኛል??ተውእንጂ ወንድሜ
@yohannesmulugeta3744
@yohannesmulugeta3744 10 күн бұрын
አይ ስም‼️ ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ‼️
@Bio650
@Bio650 10 күн бұрын
@@yohannesmulugeta3744 አንተ ደደብ የታባክ ተወተፍክ
@Bio650
@Bio650 10 күн бұрын
@@Shakazulu-ee9mf ጋላ ስለሆንኩ ነው ወደኋላ የምሄደው ዛፍ አምላኪ
@getahunbelay8651
@getahunbelay8651 10 күн бұрын
ለደሰታ ጥላሁ የአኢሕአፖ 3ኛው ጉባኤ የተካሄደው የዛሬ 23 ዓመት ነው እንጅ 45 ዓመት አይድለምእና ብዙ ማለት ይቻል ነበር ነገር ግን አሁንም አሳፋሪ ትርክትን ትምህርት ማሰተማር አሰፈላጊ ሰለለደመሰለኘምና ማፈሪዎች ብሎ ማለፍ ነው
@gedionsirugeta152
@gedionsirugeta152 8 күн бұрын
Just put evidence Don't talk with out evidence
@AwelKiyar
@AwelKiyar 10 күн бұрын
አድናቂዋ ነኝ
@user-jq8lb1sw2s
@user-jq8lb1sw2s 10 күн бұрын
ሽመልስ አብዲሳና ደስታ ጥላሁንን ለሚቀጥለው አቅርብና እንዴት እንደሚመልስ ብታሳየን ብዬ ሀሳብ አቀርባለሁ። ትንሽ አስደስቱን።
@eastsoldierson
@eastsoldierson 7 күн бұрын
She is sharp, brilliant and brave!❤
@KallidMussa
@KallidMussa 9 күн бұрын
ኢሀፓ የኢትዮጲያ አስኳሉ ትዉልድ መስዋትነት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያሳየን በእዉቀት የሚያሞኑ በኢትዮጲያ አንድነት የማይደራደር ትዉልድ❤❤❤❤
@Selmawet564
@Selmawet564 11 күн бұрын
ኢሀፖ ማለት ድሮ ከደርግ ጋር ሚገዳደሉት ናቸው?
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 5 күн бұрын
I believe you will be a strong politician in the future
@NegusaTase
@NegusaTase 9 күн бұрын
በመጀመሪያ አንድ ኢህአፓነው ይህ የመርሻ የውሴፍ የብልፅግና ክንፍ ነው ሀሁኖም ግን ኢህአፓ ተገዳይ ጋ አይደራደርም መሬትላይ ለረዥም ጊዜ በአፈሙዝም በሁሉም ነገር እየተዋደቀ ያለው ኢህአፓ እንጅ ቤቱን እየገነባ ሳይደማ ሳይ ቆስል ኢህአፓን ስም መጠቀም ያስጠይቃል ሁኖምግን ኢህአፓን ለምታወግዙ ሁሉ የደርግ ገዳይ ኢሰፓ መሆናችሁን እንረዳለን የነመላኩ ተፈራ ዝርያወች የመንግቱ ሀይለማሪያም ዝርያ አስፈፃሚ ዝርይወች ቢያወግዙ አይገርምም ሁኖም ግን ደርግም ሆነ ኢህደግ ብልፅግና በፈፀሙት ወንጀል መጠየቃቸው አይቀርም።
@aregaayalew215
@aregaayalew215 4 күн бұрын
በእውነት ሳላደንቅሽ አላልፍም በእውቀት የምትናገር ሁና አግኝቻታለሁ ስሜነህ ደግመህ ጋብዛት ምናልባት የሚሰማ ካለ ሌላው ትንሽ ድርቅ ያለና ለዛ የሌለው አጠያየቅ ሆንክብኝ ።
@MesfinGirma-py4sn
@MesfinGirma-py4sn 10 күн бұрын
She is very articulate, confident, and convincing! Mr. Bayeferse couldn't keep up.
@derejebekele4147
@derejebekele4147 11 күн бұрын
በእውነቱ ድንቅ ነሽ በርቺ ወኔሽ ችሎታሽ ለብዙ ሴቶች ፩፬ ሚሊየን ምን ? ጥገኛ (ተህዋሲያን)
@abelmenna4181
@abelmenna4181 11 күн бұрын
ኢህአፓ እንደ ሀገር ለደረስንበት ውድቀት ቁጥር 1 ተጠያቂ ነው
@abdumalikgoraw5482
@abdumalikgoraw5482 11 күн бұрын
በልጣሀለች broo
@HaregeweynZerihun
@HaregeweynZerihun 3 күн бұрын
የመጨረሻ የሚገርም ጋዜጠኛ እኔ ደሞ አሪፈ ጋዜጠኛ እና የተሻለ ብየ የማስበወ ጋዜጤኛ ነበር ዛሬ ተጋለጠ እስከዛሬ እንዲህ እራሱን የሚያጋልጥበት ተጠያቂ አግኝቶ አያወቅም ተላላኪ ነወ የሚመስለወ
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 3 күн бұрын
❤የተማረ ይግደለኝ ይባል የል🤔 ደስታ ጥላሁን እውቀት አቅም አለሽ ትችያለሽ፣ አድናቂሽ ከሰሜን ኤርትራ🇪🇷 ደስታ የኤርትራ መሪ ብትሆኚ ብየ ተመኘሁኝ🙏 ስሜነህም ጎበዝ እውቀት ያለው ጋዜጠኛ ነው በርታ አድናቂህ ነኝ👍
@selammerga1960
@selammerga1960 10 күн бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ ! በፊት ጎበዝ የምርመራ ጋዜጠኛ ትመስለኝ ነበር ሙሉ በሙሉ ከቤተልሄም ታፈሰ መኮረጅህ እንደተጠበቀ ሆኖ !! ነገር ግን እግር በእግር ተከታትዬ ስመለከትህ ግን ብዙ ኘሮግራሞችን የተለየ ጥቅማጥቅምህን ባገናዘበ ሁኔታ መሆኑን የምትሰራው ተደርሶበታል !! የቀረውን ወደፊት እናየዋለን !!
@Newmenged
@Newmenged 9 күн бұрын
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ.... ቤተልሄም ታፈሰን ማነው ጋዜጠኛ ያረጋት??? ፖለቲካዊ የፈቀደለት ሁሉ ሚዲያ ስለከፈተ ጋዜጠኛ 😂😂😂
@user-xt8jy8ts1c
@user-xt8jy8ts1c 11 күн бұрын
አብዮታዊነት እኮ አንድን ሃሳብ ለመግለፅ በጥቅም ላይ የዋለ ቃል ነው። አቶ ስሜነህ አብዮታዊነት ብለህ የተረጎምከውን ትርጉም የሚያዋላ የፓርቲ አካሄድ እኮ በየእለቱ በአገራችን ላለፉት 45 አመታት ስናይ ኖረናል። ለውጥ እና የሁሉን እኩልነት የማሟላትና የማሳካት አቅም ያለው አመለካከት ይዞ የተከሰተ እራሱን ከግዜው ጋር ያስማማ ፓርቲ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። እድል ብንሰጠው ያዋጣናል እላለሁ። ሰሚ ካለ ማለት ነው።
@fekertam
@fekertam 6 күн бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ
@azifisseha6028
@azifisseha6028 2 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ!! ቀጥይበት። አሁን ያለውን ጠ/ሚ ትቦንሺዋለሽ
@user-jx5gz6yq1f
@user-jx5gz6yq1f 11 күн бұрын
ኢሃፓ የምሁርስብስብ ነው ፖሎቲካን አንደ ኢህፓ የሚትነትን ሌላ ድርጅት እላየሁም በዘመኔ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 11 күн бұрын
ኢሕአፓ ፖለቲካ መተንተን ላይ ብቻ ተወስኖ እንዲኖር ይመከራል።
@Zare325
@Zare325 10 күн бұрын
የደንቆሮ ለማለት ነው ወጠጤዎቹ ስንቱን አስበሉት ከጃዊሳው ጋር ተመሳሳይ ናቸው
@rasayifat5726
@rasayifat5726 10 күн бұрын
@@Zare325 ከወያኔ ከቀን ጅቡ ጋርም አንድ ናቸው
@karozimathestar929
@karozimathestar929 10 күн бұрын
@@rasayifat5726ከ ህፃናት ፖርቲ(PP-ፖፖ) ሁለቱ 100 እጥፍ ይሻላሉ እንደ ገለልተኛ ሆኜ ስገነዘብ።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 10 күн бұрын
@@karozimathestar929 ኢሕአፓ ያስጨረሰቻችው ሕጻናት ተማሪዎች ምንያህል እንደነበሩ ቤት ይቁጠረው።
@abeladdis7112
@abeladdis7112 7 күн бұрын
I an not in to politics but this lady is Lit 👏👏👏
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv 9 күн бұрын
የምትናገረው ነገር በጣም እውነት ነው ግን ልጅቷ በጣም በሳል እውቀት ያላት ልጅ ናት እና ከዚህ ከበሰበሰ ኢሃፓ የተበለ ፓርቲጋ ከምትሆን ከፋኖጋ ትግሉን ተቀላቅላ በብዙ ነገር ትግሉን ብትረዳ ይሻላት ነበር።
@ayenalemkifle5970
@ayenalemkifle5970 12 күн бұрын
ኢትዬጲያ አሁን ላለችበት ሁኔታ ያደረሳት ኢሐፓ ነው። በአጉል ትቢት ተወጥሮና የሥልጣን ጥመኛ ሆኖ ወጣቶችን ከአስጨረሰ በኋላ አገሪቱን ለወያኔ ሰጥቶ ከአገር የወጣ ድርጅት ሲሆን በሰው መግደል ወንጀል ተፈላጊ ነው። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ለፍርድ ይቀርባሉ።
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 10 күн бұрын
Eshi blitsegnase kenesu yebasu eliket eyfetsem new mne tiyalsh weyse yeblitsegna adnaki nesh
@TheBex2007
@TheBex2007 12 күн бұрын
ቻሌጅ ስታደርገው ብዙ ያወራል:: ቃለ መጠይቅ ለመጠየቅ ሳይሆን ለማዋረድ ይመጣል ልጅቷ ግን የዋዛ አይደለችም:: ነፈዝ ቢጤ ነህ::
@milionephrem489
@milionephrem489 8 күн бұрын
ነፈዞቹ ተከተሉት ይህን ሴትአገረድ 😂😂😂😂😂 ሃበሻ በቃ ሾርት ሚሞሪ ሆኖ ቀረ? ቢረሳ ቢረሳ በኢህአፓ ነጭ ሽብር ያለቁትን ንፁሃን እንዴት ልንረሳቸው ይቻለናል😢😢😢 ኢህአፓ የሻገተ የበሰበሰ የገማ የከረፋ ፓርቲ ነው። ኢትዮጵያ ሀገራችን ዛሬ ላይ ለደረሰችበት ችግር ዋና ተጠያቂ ነው። ኢህአፓ የኢትዮጵያ የዕድገት ጠላት ነው። ከኑማ?
@zshow984
@zshow984 9 күн бұрын
ግሩም እርጋታ ፣ ብቃትና በራስ መተማመን ያላት ጀግኒት እንስት እስከ ዛሬ የት ነበርሽ? ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል። እስከ ዛሬ ካየዃቸው ከወደድኳቸውና ከማደንቃቸው የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ከልደቱ ከክርስቲያን ተርታ የምመድብሽ ልዩና ምርጥ ነሽ።
@user-hw8dv8yw3d
@user-hw8dv8yw3d 10 күн бұрын
ኢህአፖ progressive party የሚያደርጉት wisdom,integrety and humanity ያላቸው አባላቱ በርካታ ሲሆኑ ኢህአፓ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፓርቲ ነው፣
@teka1528
@teka1528 10 күн бұрын
AHYA NEH! KOMOKER, KOMATA! BELELAW SAYSAKA SEKER BEZHE METACHU! 4KILO YELEM! EPRP! ANRESAM! MERT MEHURAN GEDELACHU! GENOCIDE.
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p 11 күн бұрын
ጀግና ነሽ ፈጣሪ ከናዚው አብይ ይጠብቅሽ ጋዜጠኛ ስሜነህም ጎበዝ ነህ
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 10 күн бұрын
እውነትህንነው ባለፈውም አሥደንግጣዋለች!!
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 10 күн бұрын
ካንተ የባሰ ዘረኛና ጎጠኛ ኖሮ ናዚ ምን እነደሆነ ታውቃለህ ? አብይማ ጌታህ ነው አንጥፎ ነው የሚቅምብህ .
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p 10 күн бұрын
@@unitityisstrenght6578 የአብይ ገረዶች እና ቂጥ አጣቢወች ብዙ ትጮሀላችው እሱ ወደ ሲዎል ሲጣል አብረህ ትገባለህ አተ ግማታም
@Solo--Solo
@Solo--Solo 9 күн бұрын
@@seifutilahun1204 በጣም 🤭🤣🤣🤣
@Solo--Solo
@Solo--Solo 9 күн бұрын
አልመጣም ቀረሁኝ አሉሽ ገዳም መሻጊዎቹ የፋኖ ዥልጦች??? አብቹ ዛሬ ንጉሥ ነው 🇪🇹✌️
@ayenachewtsige9801
@ayenachewtsige9801 6 күн бұрын
ለምንድን የጠየቃትን በአግባቡ እድትመልስለት የማይታገሳት ስሜነህ ግን ምን ሆኖ ነው ልጅቷ ግን አንደኛ ናት Bravo
@askjember3525
@askjember3525 12 күн бұрын
እኔ ኢሐፓ ትክክለኝ ፓርቲ ነዉ። የተዋጋነዉ ለምን ቤባል ፣ዘር፣ ኃይማኖት የለዉም። ወጣቱ በያ ግዜ የተዋጋነዉ አባቶቻቻን ነዉ ።ኢሐፓ በደርግ ፣በመኢሶን ተነጠቀ?? መሬት ላራሹ የማን ጥያቄ ነዉ??? ሌላዉ ድሐ ተበደለ ፍርድ ጉደለ ድሐ ተበደለ ነዉ ጥያቄዉ ክርስቴን፣ ሙሰሌም ኦሮሞ፣ አማራ፣ ጉርጋጌ፣ ወዘተረፈ እኔ ሁለቱም እኔ ተመቹቶኛ ነበር። ግን የንጉሱ ስራት ለእኔ በጣም ጥሩ ነዉ።የተዋጋሂት ፍትህ ፣ ጉደለ ድሐ ተበደለ ነዉ ። ትግሉ የደርግ፣ወያኔ፣ሻብይ፣ ጀበሐ በሚስጥር ሰሩ ??? ኦነግ ሰራ ተሰራ???ጅባሐ አዊቃለሁ ሻብያ አዊቄለሁ?.?.? ኢሐፓ ሁሉም ቤህረሰብ ዉጤቴ ነዉ።አንድ አድርጎ የመራ መሪ ፓርቴ ነዉ። ግን የአሁኑ ይበጅ እዉንት እንንናግር💚💛❤✋☁
@TheBex2007
@TheBex2007 12 күн бұрын
የመሬት ላራሹ ጥያቄ ኢህአፓ ከመመስረቱ በፊት የነበር ጥያቄ ነው:: በአፄው ጊዜ ኢህአፓ ነበረ እንዳትለኝ እንጂ::
@manehantewoldemariam6101
@manehantewoldemariam6101 11 күн бұрын
የቀድሞው ኢህአፖ ከሆነ ለቀደመ ወንጀሉ እና ለአውዳሚ ጥፋቱ ተጠያቂነቱንም መውሰድ አለበት
@Joy-op2qh
@Joy-op2qh 11 күн бұрын
አሁን የምየው ግፍ የኢህአፓ መሪ የነበረው መንግስቱ ሀይለማርያም በንጉስ ሃይለ ስሴ ላይ በድፍረት በፈፀመው ግፍ ምክንያት ይመስለናል:: መንግስቱ ሀይለማሮያም በስመ ሶሻሊዝም የኢትዮጵያን ህዝብ ንብረት መሳሪያ ቤት ወርሶ ወርሶ የኢትዮጵያን ህዝብ አራቁቶ ብዙ የግፍ ግድያ የተፈፀመበት ዘመን ነበር:: ግፍ መጥፎ ነው::
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 11 күн бұрын
የኢህአፓ መሪ የነበረዉ መንግስቱ ሀይለማርያም ነዉ ያልከዉ እርግጠኛ ነህ(ሽ) እረ የምናዉቀዉን እንፃፍ ::
@mulukeneshetu4528
@mulukeneshetu4528 9 күн бұрын
ለመሆኑ መንግስቱ ኃይለ ማርያም የኢህአፓ መሪ ነበሩ እንዴ? 😂😂
@YoYo-xl8hf
@YoYo-xl8hf 4 күн бұрын
ጀግና ሴት ልጅ ነሽ ኢትዮጽያ ውስጥ የሀገሪቶን ሀብት የሚጠቀመው እና የሚበላው ሀገሪቶን የሚመራውን መንግስት የተጠጋና ያጎበደደ ነው ይሄ ነገር ካልቀረ ሁልጊዜ ያለው ጥላቻ መቼም አይጠፋም
@sinetaywemolla7361
@sinetaywemolla7361 5 күн бұрын
እንዴት አይነት ጀግና ነሽ አልቻለም ለዛሬ እኔ ግን የሚገርመኝ እራሱ ጠይቆ መልስ ለመስጠት ጊዜ አልሰጣት አለ እኮ
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 12 күн бұрын
የሴቶች ማህበር ሳይሆን የፖለቲካ ፓርቲ ነው ኢህአፖ ምነው ፆታዋ ላይ ተንጫጫችሁ መቸም ከእውቀት ነፃ የሆነ ሁሉ አላስፈላጊ እንከን ይፈልጋል ጋዜጤኛው እሱ በፈለገው ልክ የማይሄዱለትን ለማሸማቀቅ የሚያደርገው ጥረት ካሁን በፊትም በሌሎችም ላይ የተደጋገመ ነው ደስታ ጀግናነሽ በርች!
@yasinabraha5522
@yasinabraha5522 11 күн бұрын
እረ በጣም እጨነቃለሁ ነገ ከተሳካላት/ለት የኢትዮጵያ መሪ ልትሆን ወይም ሊሆን ነው አራያ መሪ ማለት ነው አስበው ለልጅህ
@Solo--Solo
@Solo--Solo 11 күн бұрын
ደሞ ፆታ የቀየረ ፍናፍንት የገማ ፖቶሊካችንን የባሰ ያሰንፍጥ? ብለን ስጋት ስቅዞ ይዞን ነው እኮ እናቱ 😫
@endaleabrie4458
@endaleabrie4458 6 күн бұрын
ደስታ በጣም ጎበዝ ነሺ ጋዜጠኛው እውነተኝነት ይጎድለዋል።ባለፉት ጊዜ ጉበዝ ይመስል ነበር።
@KazaBlanka-js3op
@KazaBlanka-js3op 9 күн бұрын
ጥያቄውን ለእሶ ብቻ አርገው አሉ ብሎ ጥያቄ አለ ሲጀመር መጠየቅ ድፍረት አደለም በእውቀት እና በማስተዋል ሲሆን አሪፍ ነው ዋልጌ መሆን ቀላል ነው በርቺ እህቴ በእውቀት ሲመለስ እንዴት ደስ ሲል ትንሽ ሰከን በል ብራዘር
@teddycherenet5036
@teddycherenet5036 9 күн бұрын
ጀግኒት ጀግኒት ጀግኒት
@birukmitiku7431
@birukmitiku7431 11 күн бұрын
Woww Shining like 🌟 descent Girl...
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 11 күн бұрын
የሞተ ፓርቲ ወዴት ነው ፕሮግረስ የሚያደርገው ? ወደ ሲኦል ?
@ehitegebre1955
@ehitegebre1955 11 күн бұрын
ሞት አንተላይ ስለሆነ ለውጥ ልትይ አትችልም::
@yphanneslechebo6450
@yphanneslechebo6450 12 күн бұрын
Eprp is always take you to a deadly way
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 10 күн бұрын
ስሜነህ ለማማሳሳት አትሞክር ጀግናችንን
@user-nb6xp2wm2j
@user-nb6xp2wm2j 10 күн бұрын
ለእኔ ውስጠ ቆንጆ ፣ ውብ ፣ የሴት ዘውድ ፣ ትዕግሥተኛና ሀሳብሽን ማስረጽ የምትችዪ በደረስሽበት ዕውቀት ልክ የምትመላለሺ ፣ ጥሩ አሳቢ ነሽ ። ሆኖም በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ሰው ምን ጥሩ ቢወጥን እግዚአብሔርን ብሎም ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ስለማያስቀድም ሰይጣን ነጥቆት የክፉውን ዕቅድ አስፈጻሚ ይሆናል ። ሰው የራሱ ጌታ ሆኖ አያውቅም ፣ ያሰበውንም መልካም ዕቅድ አስፈጻሚ ሆኖ አያውቅም ። እሺ ካለ ለእግዚአብሔር ይገዛል ፣ አለዚያ የሰይጣን ፣ የጨለማው መንግሥት አገልጋይ ይሆናል ። ሶሻሊዝምም እኮ በሀሳብ ደረጃ ወርቅ ነው ፣ ሲተገበር ግን የሰሜን ኮሪያን የመሪዎች dynasty ፈጥሮ ዞሮ ወደአወረድነው ንጉሣዊ ሥርዓትና እንቶፈንቶ ይመልሰናል ። ስለዚህ ሕዝባችን ቆም ብሎ እግዚአብሔር ምን ይላል ብሎ በንስሐ ደሙን ወደ አፈሰሰልን ኢየሱስ ፊቱን በንስሐ ቢመልስ ምድራችንን እግዚአብሔር ያስባታል ፣ እርሱ ይችላል ፣ እኛ ጦር ሳናነሳ እርሱ ይዋጋልናል ፣ እሾህና አሜኬላውን ያጠፋዋል ። ከልጅነት እስከ ሽምግልና ባናወራውም ታግለን ነበር ፣ በኢትዮጵያ አብዮት እንደጉድ የምንወዳቸውን ጓደኞቻችንንና ዘመዶቻችንን አጥተናል ፣ እግዚአብሔርን ችላ ብለን በራሳችን መንገድ ሄደን ብዙ ተጎድተናል ፣ ሕዝባችን እንዲያልፍለት ብዙ መስዋዕትነት ከፍለን ከስረናል ፣ 'ለእያንዳንዱ እንደ ስራው ከእያንዳንዱ እንደችሎታው' ብለን ወደ ኮሚኒዝም 'ለእያንዳንዱ እንደ ፍላጎቱ' ብለን አቅደን ፣ ኮሚኒስት ሆነን ሞክረን ሀሳብ ብቻ ሆኖብን ከስረን ኢትዮጵያ ወደ እንጦርጦስ ስትወርድ ተመልካች ሆነናል ፣ ምድሪቷ ስንት ደም ጠጥታለች ፣ አሁንም እየጠጣች ነው ፣ እየቆዘምን ወደ መቃብር መውረጃችን ደረሰ ፣ አይ ክስረት ! የአለም ቁንጮ እናደርጋታለን ብለን ጭራነትም ሊበዛብን ነው ፣ እግዚአብሔር ይቺን ምድር ካልሰራት ማናችንም አንችልም ብለን ንስሐ እንግባ ፣ አለዚያ የምናተርፈው በምድር ስቃይ በላይም የዘላለም እሳት ነውና እባካችሁ ከራሳችን እንውጣ ፣ ወደ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ፣ ወደ ልጁም ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እንመለስ ፣ እርሱ ምድራችንን ይሠራታል ፣ እርሱ የሚሠራው ደግሞ ድንቅቅቅቅ ነው ፣ አሜን ።
@asmebro3949
@asmebro3949 11 күн бұрын
She is right, if the wealth of economy is distributed equally and the social democracy ideology can work practically.
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 10 күн бұрын
ስሜነህ እንደስምህ ሆነህ የተገኘህ ነህ ነጭ ነጫን የምትጠይቅ ከቻልክ ጠቅላይ ሚኒስትሩን እና ከንቲባ አዳነችንም ጠይቀህ የመጨረሻ ልክህን አሳየን።በተረፍ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ።ያንተ አይነቱን እውነተኛ ጋዜጠኛ ያብዝልን።
@kimbinara8621
@kimbinara8621 10 күн бұрын
ወረድክ በመላው ኢትዮጵያ ካለች አይበቃም
@user-qd2sb6jf4u
@user-qd2sb6jf4u 10 күн бұрын
ልጅቷ ጎበዝ ናት እሱ ግን ያለችሎታው ይንቀዠቀዣል😂
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 10 күн бұрын
የኛ ሃገር ፓለቲከኛች ድርቅና ስለሆነ ችግራቸው ስሜነህ አትሸነፍልህ😢ም
@Kindihun78
@Kindihun78 10 күн бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ😂😂ዛሬ ስምህ ፈረሰ 😂😂 ጀግና ሴት በርች እኔም ኢህአፖ ሁኛለሁ ብቃት ከሙያ ጋር ሲሆን Next 2
@teka1528
@teka1528 10 күн бұрын
LELOCH YENEFTEGNA PARTY EYTENTEBÀTEBU ALEKU ESWA TEMOKER! EPRP lefexemaw wengel min gezem tetyake new! MAYEM, KOMATA sebseb!
@balchaanwar6308
@balchaanwar6308 9 күн бұрын
ስሜነህ አንድ ጋዜጠኛ ጠያቂ ብቻ ሳይሆን አዳማጭ መሆን አለበት።ለመሞገት ማዳመጥ አለብህ እንጂ ዝንብሎ ምጉት ብቻ ቁምነገር አያስጨብጠንም።
@teamredx1pro952
@teamredx1pro952 7 күн бұрын
Am not politician but i admire her power of reasoning, thus pls, use her factual political knowledge rather than offence. Please...please lisson her.
@alemubelay3124
@alemubelay3124 11 күн бұрын
"በሕዝብ ልብ ውስጥ ያለ ፓርቲ"አላለችም? ሕዝብን ያስለቀሰ ወጣቱን ያስፈጀ ፓርቲ ወንድም ወንድሙን በጀብደኝነት እንዲገድል ያደረገ ፓርቲ ነው እውነቱ።
@nike7267
@nike7267 9 күн бұрын
ስህተት የተሰራበት ነው ብለሀለች አሁን አስተካክሎ የመጣ ነው ብላለች በደንብ እያዳመጥከህ
@daddubai8470
@daddubai8470 12 күн бұрын
ፎርጅቱ ኢሕአፓ ነው የበፊቱ ኢሕአፓ ሕበረብሔራዊ እና የደሃ ፓርቲ ሁሉን ሃይማኖት በእኩል አይን የሚያይ ፓርቲ ነበር።የአሁኑ ግን ብሔርተኛ እና ወደ አንድ ሃይማኖት ያደላ ብሔርተኛ ፓርቲ ነው።ሰለዚህ ነው ፎርጅዱ ፓርቲ ያሉኩበት ምክንያት።ነባር የፓርቲ አባል ብላ ስማቸወን የጠቀሰቻቸው ነባር አባላት አቋማቸወን ለውጠው ወደ ብሔራቸው የገቡ ካልሆነ በስተቀር በዱሮ ሕዝባዊ አመለካከታቸውን አያመለክትም።በነሱ ቃላት የስንቱ ወጣት ሕይወት እንደተቀጠፈ ሊገነዘቡ ይገባል።እነሱ ዛሬ ፎቅ በመሥራት የግል ኑሮአቸወን እያጣጣሙ በሕይወት አሉ በተሳሳተ የከተማ ውስጥ የትጥቅ ትግል ብሎ ወጣቶችን ያስጨረሱ መሆናቸወን ማስታወስ መልካም ነው።ከሁሉም ብሔር እና ሃይማኖት ተከታይ ነው ያለቀው ወጣት አሁን የያዛቹት አቋም ወላዋይነታቹን ነው የሚያመለክተው
@gechgmas27
@gechgmas27 3 күн бұрын
የደርግ ርዝራዥ ባለስልጣን ሳትሆን አይቀርም ምነው አስለፈለፈህ ?
@alemsegedweldyes7731
@alemsegedweldyes7731 6 күн бұрын
ጥየቄ ከጠየቅህ በህዋላ መልሱ እስኪመለስልህ አዳምጥ ሁለተኛ የምታውቀከሆነ አትጠይቅ ሰለዚህ እኛ አድማጮቾ አንድናዳምጥ እድል ስጠን እኔ ብቻ ነኝ የማወቅ አትበል ክርከር የምተደርግ ከሆነ ጥላቻ እንዳለህ ያሳያል ።
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 12 күн бұрын
ሳትጀምረው የፈርሰ ሀገር ፕሮግራም ምንይጠበቃል ስትሀምርነው ያበላሸህው ኢትዮጽያ ከመፍረስ አትድንም እንዳትፈርስ ያደረገውን አማራ ሆዳሞቹን ይዞ የምትድን ከሆነጥሩ
@Solo--Solo
@Solo--Solo 12 күн бұрын
"10ሺህ አልሞላንም ግን 14ሚልየን አልልህም???" ምን እያለን ነው የኢሀአፓው ሰውዬ? ዪት? 🙄 ምን ጉድ ነው ጎበዝ???
@user-ht2zq7xt5t
@user-ht2zq7xt5t 11 күн бұрын
ብልፅግና 14000000 ደጋፊ አለኝ አለ ገባህ ቃሪያ ጥፊ ይባላል
@Solo--Solo
@Solo--Solo 11 күн бұрын
@@user-ht2zq7xt5t ouch! 🌶️🥵 ተንትነሽ ልብሽ ወልቋል🤣🤣🤣
@user-ht2zq7xt5t
@user-ht2zq7xt5t 11 күн бұрын
​ባክህ ተነፋ ውሻ
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 11 күн бұрын
ደግሞ አፍ አለሽና አሽሙር ትናገሪያለሽ። ነገሩ የተበላሸው ከጥፋቱ መማር ለማይችል ሥርዓት አልበኛና ድርጅት ተወካይ ነኝ ባይ መድረክ መስጠት ተገቢ አይደለም ።
@Solo--Solo
@Solo--Solo 10 күн бұрын
@@user-ht2zq7xt5t ቃርያ ጥፊ🙋😁 አይዞኝ ገለቴ 🤣🤣🤣
@abiymekonnen386
@abiymekonnen386 2 күн бұрын
Love listening her stuff
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 12 күн бұрын
እንዴ??ኢ ህ አ ፓን በየምትመራዉ የኢህአዴግ ትዉልድ???
@BekeleGuta-pu2mj
@BekeleGuta-pu2mj 9 күн бұрын
ውይይታችሁ ነፃ የሀሳብ መለዋወጥ ሲለሆነ ብትደማመጡ መልካም ነው ፥ ቃላት ባትሻሙ ለማለት ነው ፤ አመሰግናለሁ ።
@user-wb6wd5ts7v
@user-wb6wd5ts7v 10 күн бұрын
ህዝብን ከፋፍሎ በደረጃ ለመግዛት ያመቻቸ ድርጅት ነው
@t.b4065
@t.b4065 10 күн бұрын
ሰሜነህ እንደዚህ ፖለቲከኛ ሴት ማቅረብህ ኣመሰግንኣለሁ ደግመህ ብትግብዛት ጥሩ ነበር
@Sami-xf8db
@Sami-xf8db 4 күн бұрын
Honestly, this young lady needs time to be a mature politician. If she is the party's general secretary, this shows how weak the party is.
@Bio650
@Bio650 9 күн бұрын
ስሜነህ ጎበዝ ጎበዝ ስትባል ወጥ ረገጥክ ጠይቀህ መልስ አታሰጨርስም
@fitsumworkineh5217
@fitsumworkineh5217 10 күн бұрын
She is genius 👏
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 28 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 12 МЛН
EMS ድርድሩ ከማን ጋር ነው July 2024 July 2024
18:15
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 8 М.
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 28 МЛН