ዋናው ፍቅር አይደለም :- የፍቅር ግንኙነት እና የጋብቻ አማካሪ ከ አብነት አዩ ጋር የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 182,877

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

9 ай бұрын

እንኳን ደህና መጡ ይህ ከኖርኩት ሚዲያ ነው
ሰዋዊ የህይወት ተሞክሮችን የምንካፈልበት ተወዳጅ ሚዲያ ነው
ብዙዎች በሚመለከቱት በዚህ ሚዲያ ላይ ምርት እና አገልግሎትዎን እንዲሁም ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0912744769
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
#ethiopia #ebs #donketube #seifuonebs #bboytomy33 #marakiweg

Пікірлер: 556
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 9 ай бұрын
Thanks for having me Brother🙌🏽
@ethiopian_podcast
@ethiopian_podcast 9 ай бұрын
We had a great time thank you for coming 🙏
@Nejat197
@Nejat197 9 ай бұрын
𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 አብነት ለድንቅ ሀሳብህ
@kalkidan1213
@kalkidan1213 9 ай бұрын
Tnx bro I Like You Idea
@user-bb3wq2rq2w
@user-bb3wq2rq2w 9 ай бұрын
ሰላም አብነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተምሬበታለሁ ግን አንድ ነገር አለ አንተን በግል አግቼህ አንተን ማውራት እፈልጋለሁ በጣም አስፈላጊ የሆነ እንድታማክረኝ የምፈልገው ጉዳይ አለ እና በምንድነው ላገኝህ የምችለው
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 9 ай бұрын
sami & Abi yetewedadachihu nachihu wuddddd kene meliktachihu nurulign girum mikr new❤❤❤❤❤❤
@Hayile2
@Hayile2 9 ай бұрын
ከረፈደ ብዙ ተምሬአለሁ ግን ህይወት ይቀጥላል 💔
@Danivilogs24
@Danivilogs24 9 ай бұрын
መኖር ብዙ ያሳያል
@fikirm2162
@fikirm2162 9 ай бұрын
It’s k a better life will come in ur life. Eshe good thing u took a lesson
@kiyatube6970
@kiyatube6970 9 ай бұрын
Me too
@selamshiferaw5600
@selamshiferaw5600 8 ай бұрын
Me too😢
@seadifkr12342
@seadifkr12342 8 ай бұрын
me too😢😢💔
@user-sc7to4qr3z
@user-sc7to4qr3z 8 ай бұрын
አብነት በጣም የሚገርም እይታ ነው ያለህ በጣም ትክክል ነህ።በጣም ደስ ይላል።እግዚአብሔር ያበርታህ።ለዚ ዘመን ልጆች በጣም ወሳኝ ትምርት ነው።እናመሰግናለን።በርቱልን።
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 9 ай бұрын
በጣም የሜገርም ገዜ ምነዉ በ1990 ዎቹ ወሰጥ ብቅ ብትል የአኔ ሕይወት አይመሰቃቀልም ነበር ዛሬ በሰደት አድሜ አይቀጣም ነበር ደሰ የሜለዉ ለትዉልዱ በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነው በረታ ወንድሜ ፈጣሪ የረደሀ
@tsigeamare5504
@tsigeamare5504 9 ай бұрын
እኔም 💔💔😥
@user-ho5pd1xm6d
@user-ho5pd1xm6d 8 ай бұрын
ayezwachu.mamaya.ewte.yeqetelale
@salemss3836
@salemss3836 6 ай бұрын
ሳህ ትክክል ግን ከረፈደ ሆነ ምኑንም ሳናውቅ እንጋባና ትዳራችን ምስቅልቅሉ ይወጣል በዘጠናወቹ እንድህ አይነት ምክር ብናገኝ
@salemss3836
@salemss3836 6 ай бұрын
አሁን ማወቃችን ለእኛ ብዙም ባይረዳ ግን ለልጆቻችን ምንነታችንን እንገነዘባለን የቤተሰብ ጫናአንፈጥርባቸውምአብሽሪየኛንምአላህያስተካክልልንትዳርንሳንኖረውአንዳንሞትአላህይርዳን
@mekdes8492
@mekdes8492 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ጊዜ እና ውይይት ነበር እናመሰግናለን በጣም ኑሩልን🙏🙏
@fafyfafy2417
@fafyfafy2417 8 ай бұрын
እንደ እናተ የተማረ ወንድ ልጅ ቢበዛ ና ቢኖር አንድም ሴት ልጅ አልቅሳ ተከድታ አትኖርም ነበር ግን በጣም በጣም ዘግይቼ ነቃሁ😢😢😢😢
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 6 ай бұрын
በእውነት እኔም እያልኩ ነበር
@user-zc1fk1bs8i
@user-zc1fk1bs8i 9 ай бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው የማከብራችሁ ግንኙነትን በተመለከተ የማይበትን መንገድ እንዳስተካክል የምር አድርጋችሁሀል
@taricakne1
@taricakne1 9 ай бұрын
እርጋታቹ እራሱ ምልክት አለሁ ይመቻችሁ👍👍
@zainab-sg8rv
@zainab-sg8rv 8 ай бұрын
ሁለቱም ደስ የሚል ትምህርት ሰጠውናል እናመሠግናለን
@Esdrostube
@Esdrostube 8 ай бұрын
ዋው ከልቤ ነው ምልህ በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት እናም በጣም ተምሬታለሁ በርቱ እንደዚ አይነት ትምህርቶች ለትውልዱ ያስፈልጋል ባይ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 9 ай бұрын
ዋው የዛሬው ይለያል ትልቅ ትምርት ነው በርቱልኝ የሁለታቹም ፕሮግራም ሁሌም ነው ምከታተላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 8 ай бұрын
በጣም ተምሬበት አለሁ እግዚአብሔር ከዚህ የበለተ እውቀት ይግለጥልህ❤❤❤❤❤
@martaassefa2435
@martaassefa2435 8 ай бұрын
በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ትለያላችሁ እንደዚ አይነት ቅን ልቦና ያላቸውን መካሪዎች ያብዛልን
@classicphone5908
@classicphone5908 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍😍😍😍🙏🙏🙏
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 6 ай бұрын
እኔም🎉🎉
@mahletmekuria1839
@mahletmekuria1839 8 ай бұрын
This guy knows what he talks. He addressed all issues in relationships. The journalist also asked amazing questions. May God bless you both
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ሴቶችየ እንማር ለመጭው ትውልድ እንኳ ይትረፍ የረፈደብን ረፍዶብናል 😢😢
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 8 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር ሀያሉ አሏህ ምስጋና ይገባዉ ቤቴን በብረሀን ላደመቀልኝ ጌታየ አሏህ መጨረሻየንም ያሳምርልኝ
@WorkeWuha-vf3do
@WorkeWuha-vf3do 9 ай бұрын
ምን ብየ እንደምጀምር አላወቀም ግን በጣም አመሰግናለሁ ወላሂ እኔ ለመኖር ፍቅር ብቻ በቂ ይመሥለኝ ነበር ለገንዘብ ያንንያክል ቦታ የለኝም ነበር ወላሂ በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-zr2zu5fy5c
@user-zr2zu5fy5c 9 ай бұрын
እኔም አምን ነበር
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 9 ай бұрын
እኔደሞ ዋናው ገንዘብ ነው ብየነው የማምነው
@user-ts9bf7iy9e
@user-ts9bf7iy9e 7 ай бұрын
እኔም ለገንዘብ ቦታ ዬለኝም ነበር ዋናው ማተማማን ማዋደድ ማከበባር ከለን ሀብት በረሱ ጊዜ ይመጣል የምል አማለካከት ነበር የነበራኝ
@zzmm1105
@zzmm1105 9 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ሁለታቹንም የዚ ዘመንወጣት መሆኔን እንድወደዉ እያረጋቹኝ ነዉ ♥ በርታ
@user-rr5cg6km8m
@user-rr5cg6km8m 9 ай бұрын
በጣም ደሰምሊ ሀሰብ ነው ፠ እድለኛ ነኝ ቀድሜ በለማግበቴ፠ ብዙ ነገርን እየታመርኩ ነኝ አማሰግናለሁ፠፠
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 9 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እስከዛሬ ያላአየሁትን ነገር። አሳይታዩቹኛል 🙏🙏🙏 በርቱ 🥰🥰👍👍
@tube-hj2dz
@tube-hj2dz 8 ай бұрын
የመጀመርያ ግዜ እስከመጨረሻው ተመስጨ የሰማሁት ኢንተርቪው❤
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 9 ай бұрын
ቆንጆ ሀሳብ ነው በርቱ በዛው ልምድ ይሆናል ያልከው ተመቸኝ ያለሆበት ሰለሆነ🎉🎉🎉 እናመሰግናለን ለመሰጡን ትምህርት
@arabcell7557
@arabcell7557 9 ай бұрын
እኔ በጣም እወደዋለሁ ግን በእሱ እርግጠኛ መሆን አልቻልኩም እሱ ችለ ይላል የምር በጣም ደክሞኛል 😥😥
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 9 ай бұрын
ላችካለ አንች ዝግ ብለሽ ሹለኪ
@bereketfitwi338
@bereketfitwi338 9 ай бұрын
MN lay new chla yemlew, asteway huni. negative qalat eyametash chnqlatsh atmlw **mn lay new chla yemlsh, keza demo reason matnat alebsh, *kemeche jemro new, * mnalbat anchi enda tohoni chgru atari * ewnet bzu memeramer alebsh mknyatu kefesese fesese new negeru. lemechwnm chgru enday ketelsh. yewndmnet new😊
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 9 ай бұрын
በጥበብ ፍቅር አሲዘሽ ልቀቂው እደኔ እማይሆንሽ ከሆነ
@user-vj9tc4rt5i
@user-vj9tc4rt5i 9 ай бұрын
ምናልባት በስራ ቢዚ ሆኖ ከሆነ ተረጅው ግን ያለምክንያት ከሆነ ልብሽን ጠብቂ እዴኔ እህቴ ዋወ ውይይቱ ግን 1 ኛ ብየዋለሁ ተመስጨ አዳመጥኩት ገና ዛሬ ምርጥ ምክር ሰማው ❤😊
@user-vj9tc4rt5i
@user-vj9tc4rt5i 9 ай бұрын
ምናልባት በስራ ቢዚ ሆኖ ከሆነ ተረጅው ግን ያለምክንያት ከሆነ ልብሽን ጠብቂ እዴኔ እህቴ ዋወ ውይይቱ ግን 1 ኛ ብየዋለሁ ተመስጨ አዳመጥኩት ገና ዛሬ ምርጥ ምክር ሰማው ❤😊
@melkamsewtube9477
@melkamsewtube9477 8 ай бұрын
በስማም የማስረዳት ችሎታ አሰላለጽ በጣም ትምህርት ወስጄበታለው አመሰግናለው!!!❤
@ruthberehanu7701
@ruthberehanu7701 9 ай бұрын
አስተማሪ የሆነ ውይይት ነው Thank you!
@selamawithabtamu3662
@selamawithabtamu3662 8 ай бұрын
አስተማሪ ውይይት ነበር ከልብ ነው የምናመሰግነው!!! እንደ አስተያየት ሃሳቦችክ ላይ ሴትን ልጅ ጠባቂ የማድረግ ነገር ይታያል ተቀባይ ብቻ የማድረግ ነገር ጎልት ይታያለ ለምን ወንድ ብቻ ገንዘብ ምስራት አለበት ተብሎ ይታሰባል ይህ አስተሳሰብ ሴትን ይሰብራል ይጎትታል ይህን በደንብ ብታየው ❤❤❤ ሌላው የሚገርም እይታ ነው ያላችሁ ባላችሁ ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ በንግግር ማማን በመውያየት ማመን መለማመድ አለብን እንደማህበረሰብ ፡፡ ክብረት ይስጥልን ኑሩልን❤❤❤
@user-pg9ou7lt6s
@user-pg9ou7lt6s 8 ай бұрын
ደሥ የሚል ቆንጆ ምክር ነው ለኔ በሚያሰፈልገኝ ሰአት ነው ይሄን ምክር ያገኝሑት አሑንም አረፈደብኝም🤗😍😍በርቱልን
@kerima2945
@kerima2945 9 ай бұрын
ግሩም የሆነ ንግግር ተባረኩ ደስ የሚል ትምህርት 🤍
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 8 ай бұрын
በጣም እጅግ አሪፍ ነው በትዳርም በፍቅርም ውስጥ የተሳሳተ ነገር ከአለ በውይይት መፍታት እንደምቻል ተረድቻለሁ እጅግ ለትውልድ የሚጠቅም ትምህርት እና ሀሳብ እያመጣችሁ ነው በረቱ!✅❤👏
@user-nb7cf4zz5o
@user-nb7cf4zz5o 8 ай бұрын
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ደረስ ሰማው የምር በጣም ደስ የሚል ምክር ነበር እናመሰግናለን ኑሩልን
@bitudiredire5165
@bitudiredire5165 7 ай бұрын
ተባረኩ ወድሞቼ በጣም ተመስጨ በህጋታ ነዉ የሰማሁት 🙏
@jihgyh9645
@jihgyh9645 8 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል በብዙ ነገር እራሴን እንድጥይቅ እና እንድረዳ ያደረገኝ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቱልን ምርጦች
@NUnknown-zc1pe
@NUnknown-zc1pe 8 ай бұрын
ደሰ የሚል ዉይይት ነዉ ብዙ ትምህርት ወሰጀበታለሁ ሁለታችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤
@rediete.habebeharegewion1083
@rediete.habebeharegewion1083 8 ай бұрын
አንድ የሚወድቅ ነገር የሌለበት በጣም ገሪሚ podcast keep it up የውስጤን ነው ያወራቹት
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 9 ай бұрын
ደስ የሚል ውይይት ብዙ ተምሬበታለሁ tanks brother❤❤
@user-pu7du2kr8o
@user-pu7du2kr8o 9 ай бұрын
ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው በዚህ ከጥል በርታ ወንድሜ
@ayshakire7463
@ayshakire7463 8 ай бұрын
ወላሂ በጣም ደስ የሚል ምክረነዉ ያስተላለፋቹት ብዙ ተምራለሁ አመሰግናለሁ ተባረኩ ❤🌹
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ እህቶች በጣም እናሳዝናለን በጣም ብዙ ባሎች ሚስታቸውን ትተው ከቡርጭቆ( መጠጥ) ጋር ተጋብተዋል .
@Kidist19
@Kidist19 9 ай бұрын
አስተማሪ ነው እናመሰግናለን 🙏 እናንተ ብቻ ትክክለኛ ሰው ሁኑ የምትፈልጉትን ነገር ስፈልጋችሁ ታገኛላችሁ ልባችሁ እርፍ የምል ፍቅር ይስጣችሁ
@MiLa-cy4lj
@MiLa-cy4lj 9 ай бұрын
አሜን
@Dfgjj-de6rg
@Dfgjj-de6rg 8 ай бұрын
​@@MiLa-cy4lj😊😊😊😊
@Dfgjj-de6rg
@Dfgjj-de6rg 8 ай бұрын
😊
@Nejat104
@Nejat104 9 ай бұрын
የመጀመርያዬ እስከ መጨረሻ ተከታተልኩ የሚገርም ውይይት አላህ ይጠብቃቹ
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 8 ай бұрын
ደስ የሚል ዉይይት ነዉ በርቱ ብዙዎችችንን እንማርበታለን
@qassmoo7391
@qassmoo7391 8 ай бұрын
ወለሂ ተመችቶኛል 😲😲😲😲😲ዋው እናመሰግናለን ቀጥሉበት ❤❤❤
@ccvcf7964
@ccvcf7964 9 ай бұрын
በጣም ደስ የምል ሃሳብ ነው በርቱ የተሻለ ነገር እንፈጥራል
@temrAhmed-uz9fz
@temrAhmed-uz9fz 5 ай бұрын
እደትነው የሱን መገኛ እምናገኝው ማሻአላህ አሁ ሲጣፍጥ በደብ የወቅቱን የፍቅር ግንኙነት ገልፅታል 😢😊
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 9 ай бұрын
ማሽአላህ በጣም ደስ የሚል ምክርነው እኔገና አላገባሁም ጥሩ ትምህርት ይሆነኛል ብየ አስባለሁ እናመሰግናለን
@ziyadaibrahimhassen37
@ziyadaibrahimhassen37 4 ай бұрын
ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል ውይይት ነው ብዙ ትምህርት ወስጄበታለሁ ተባረኩ።❤
@romanadera941
@romanadera941 8 ай бұрын
ደስ የሚል ውይይት ነው ብዙ ትምህርት ወስጄበታለው
@user-Weynua
@user-Weynua 8 ай бұрын
ብዙ በተማርሁ ቁጥር ፍቅርም ሆነ ትዳር ለመጀመር ያለብኝ ፍርሀት በጣም እየጨመረ ነዉ
@user-eq2vg4qt6w
@user-eq2vg4qt6w 7 ай бұрын
የሁላችን ሁኔታ ነው ኡነት በጣም ያስፈራል
@user-in4iy7jh8z
@user-in4iy7jh8z 9 ай бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@emulayliatube
@emulayliatube 9 ай бұрын
ግንሁላችንም ችግርተኛችነን ኡፍፍፍ ስደት ያደከመኝ አሶ የትዳር ደባል ያስጠላል
@selamasefa4761
@selamasefa4761 9 ай бұрын
❤በጣም ነው ምንወዳችሁ ግን ብዙ እትቆዩ ቢያንስ በሳምንት አንዴ 😢 ብቅ በሉ 😘
@nejbiyakemal5122
@nejbiyakemal5122 8 ай бұрын
ዋውውው የኔ ወድም የሚገርም ምክርነው ፈጠሪ አገራችን ሰላም ያርግል እናተንም ይጠብቅል አሚንንንን❤❤❤❤
@kalkidan8037
@kalkidan8037 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ቆንጆ ትምህርት ነው እኔ ብዙ ተምሬለሁ ደግሞም ገና እማርባችኃለው❤
@hope998
@hope998 9 ай бұрын
እሚርም ቆንጆ መልዕክት ያለው ቆይታ ነበር ያረጋችሁት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@user-iy9ov7ps5z
@user-iy9ov7ps5z 9 ай бұрын
ምክራችሁ በጣም ደስ ይላል ተመችቶኛል በርቱ❤❤
@user-zl1fh6un3n
@user-zl1fh6un3n 8 ай бұрын
ትልቅ መልዕክት ነው እናመሰግናለን❤🙏
@user-pr6oh4go5r
@user-pr6oh4go5r 8 ай бұрын
ዋው ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ ምርጥ መልእክት አለው ተመስጬ ነው የተከታተልኳችሁ ❤
@user-dv8fg3bg5j
@user-dv8fg3bg5j 8 ай бұрын
ዋው ቆይታችሁ በጣም የሚመስጥ ደስ የሚል እራሴን ያየሁበትና የተማርኩበት ቪድዮ ሆኖ አግኝቼዋለሁ❤
@IbrahHuss-xv1nf
@IbrahHuss-xv1nf 8 ай бұрын
Thank you በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነዉ ያነሳቹት በተለይ አሁን ላይ ወንዶች ትዳርን ማይፈልጉት በፍቅር ላይ እያሉ በሚያገኙት ነገር ነዉ so❤❤❤❤❤❤ አዎ ለዛ ነዉ ብቻ አሪፍ ነገር ነግራቹናል እንጠቀምበታልን እናመሰግናለን
@zd7199
@zd7199 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ውይይት ነው እናመሰግናለን 🙏
@lubabaomar7916
@lubabaomar7916 8 ай бұрын
በጣም ወሳኝ እና አስፈላጊ ትምህርትነዉ እናመሠግናለን ዉዲ የሆኑልጆች ዋውውውው❤❤❤❤❤❤
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 9 ай бұрын
ሁለት ምርጦች ፀጋውን ያብዛላችሁ 😊 እረ ጠፍታችኋል ???
@betelihemgarda5878
@betelihemgarda5878 9 ай бұрын
I watch this video after long day work , interesting. I love it the way he explain things,
@jorjhaman33joyejesus13
@jorjhaman33joyejesus13 9 ай бұрын
በዚህ ሰሀት ለብዙ ሰወች መፍትሔ ናችዉ በርቱ ።
@omrmobile2678
@omrmobile2678 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ትምርት ነው
@WrggffWfgfdd
@WrggffWfgfdd 8 ай бұрын
ከረፈደም ቢሆን ብዙ ተምሬያለሁ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@user-ee5ws1xo7b
@user-ee5ws1xo7b 6 ай бұрын
ልክ ብለሀል በጅምሩ የማያምን የትኛውም ማስረጃ አያሳምነውም እድሜ መግደል እጂ
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 6 ай бұрын
እናመሠግናለን በጣም አስፈላጊውን ትምህርት ነው ያስተማራችሁን ።ሁሉም ነገር ከረፈደ ነው የሚገባቸው ተሳስተን ነው ችት ያደረግነው የሚሉ ሰዎች ተሳስተን ነው በጭራሽ አያስማማኝም ያቀዱት ነው ድሮውኑ
@feruzahashim8768
@feruzahashim8768 8 ай бұрын
Thank you both you guys are the very shining example of this generation🤩🤩🤩🤩👍👍👍👍👍👍
@buzinesh9207
@buzinesh9207 9 ай бұрын
ጎበዝ ወንድማችን በረታልኝ❤❤
@otebeoo875
@otebeoo875 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት አዘል ነው እናመስግናለን
@frezerabush1606
@frezerabush1606 8 ай бұрын
Wow thank you its Great advice and lesson❤
@bedriyabedriya5959
@bedriyabedriya5959 9 ай бұрын
አብነት በጣም ነው የማደንቀው ❤
@hawamohammed8515
@hawamohammed8515 9 ай бұрын
እውነት በጣም ሀሪፍ ነው ጠንክሩ❤❤❤
@hdhdjndndn2806
@hdhdjndndn2806 9 ай бұрын
አቢ ምርጥ መካሪ ነው 50ደቂቃው ቶሎ ነው ያለቀው ክፍል ሁለት ቀጥሉበት❤
@user-di4ur7sh1w
@user-di4ur7sh1w 9 ай бұрын
የሚገርም ትምርህት ተባረኩ
@user-rq2fx3wn6d
@user-rq2fx3wn6d 8 ай бұрын
ዋው ሚገርም ምክር ነው እናመሰግናለን ወድማችን
@HayatHayat-gv4lb
@HayatHayat-gv4lb 7 ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ ዋውው አገላለፀ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mp1me1vc4v
@user-mp1me1vc4v 9 ай бұрын
በጣም ትልቅ መልእክት ነው ብዙተምርያለው❤❤🙏🙏 ግን አረባገር ላለን ምን ትላለህ
@user-gn2fm6gr3c
@user-gn2fm6gr3c 9 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ በርቱ🙏🙏🙏
@AminaAwal-op2gq
@AminaAwal-op2gq 9 ай бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
@user-gk3iv5ko7w
@user-gk3iv5ko7w 9 ай бұрын
እናመሰግናለን👏👏
@user-kq2ll5tl3v
@user-kq2ll5tl3v 8 ай бұрын
ከረፈደ ሆነ እንጂ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ምክር ነው ተባረኩ
@elsafetme3465
@elsafetme3465 7 ай бұрын
ደስ አሚል ትምሕርት ነዉ አዉነት ነው በተለይ ስደት ሁለቱም በአርዳታ ቆይተዉ ወደ ተሻለ ሲደርሱ ወንድ ይቀየራል ምክንያቱም የተሻለች ሴት ያአያአል ሲት ድሐ ማግባት የለባትም ፍቅር ብቻ አይሆንም አስማማለው ተባረክ
@almi437
@almi437 8 ай бұрын
ትክክል እናመሰግናለን
@zerituzed8531
@zerituzed8531 8 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላለ ተባረኩ
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 4 ай бұрын
ነገሮችን የምታይበት መንገድ ደስ ይላል ለወጣቱ ጠቃሚ ምክር ነው
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c 9 ай бұрын
ኣንተ አምታቅርባቸው ሰዎች ደሰ ሲሉ ረጋ ያሉ ናቸው ፍቅር ኣይደለም፡አውነት ነው ወንድማችን አናመሰግናለለን ለማወቅ ሰው ለመረዳት መዳመጥ ኣለብህ።።።።።።።።።።።።።።
@helengebrehiwot4526
@helengebrehiwot4526 4 ай бұрын
Amazing advice. God bless you both ❤❤❤
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 8 ай бұрын
ወንድምቻችን የዛሬዉ ፕሮግራማችሁ ይለያል እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን 😍
@salmasalma1258
@salmasalma1258 8 ай бұрын
ብዙ ነገሮች ተማረኩ ተባርኩ
@Aylom-qs1me
@Aylom-qs1me 8 ай бұрын
እንግልሽ ኣታብዙለት እኛም ንማርበት በኣማርኛ ብሆን ተመራጥ ነወ
@sadamohmmed9907
@sadamohmmed9907 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤ተባረክ ወንድሜ🎉
@rotimigenetglana
@rotimigenetglana 8 ай бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤🙏😍😍😍😘😘😘Thanks
@user-gu5xr5to5u
@user-gu5xr5to5u 8 ай бұрын
ሚገርም ትምርት ነዉ የምር❤
@user-kp9rc3zo7v
@user-kp9rc3zo7v 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሳይረፍድ ነው የደረስክልኝ ❤❤❤❤😍😍😍
@senaytyifru6229
@senaytyifru6229 8 ай бұрын
እኔ በጣም ተምሪበታለሁ የዛሪው ይለያል የኛንም ሆነ የወንዶችን በግልጽ ነው ያብራራችሁልን አመስግናለሁ ቢዘገይም ህይወት ይቀጥላንና ተምሪአለሁ❤❤❤❤❤😊
@obadesalamo-nj8jy
@obadesalamo-nj8jy 8 ай бұрын
በትክክል ምርጥ ትምርህት 👌🙏
@neima2690
@neima2690 9 ай бұрын
የዚህ ፕሮግራም በጣም መጥፎ ጎኑ ማለቁነው😢😢😢
@user-zp6fz9nc3m
@user-zp6fz9nc3m 7 ай бұрын
Abenat I listen every speech and you so special. Thank you.
@user-rs4by4lu8q
@user-rs4by4lu8q 5 ай бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው ❤
አስመሳይ የትዳር አጋሮች|Melhk Tube|መልሕቅ ቲዩብ
16:32
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 118 М.
ሚስጥር ላወጣ ነው ሴቶች ይቅርታ 🙏
56:32
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 369 М.
ነፍስህን ሽጥልን አለኝ
1:50:10
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 20 М.
ቆይታ ከሔኖክ ጋቢሳ(ዶ/ር) ጋር!
2:11:51
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 37 М.
ከአሸናፊ ጋር የነበረን የአንደበት ወግ::
1:46:11
20 июля 2024 г.
0:58
Моби Салон
Рет қаралды 2,9 МЛН
RINTANGAN AIR #waterpark #summer #waterslide #fun #gadgets
0:19
ABANG FAAREZ
Рет қаралды 21 МЛН
CAA Conversion kit at ZAHAL 🎯
0:14
Zahal Youtube
Рет қаралды 42 МЛН
Жду в тг: @kedrovaalyona
0:59
Кедрова Алёна
Рет қаралды 2,6 МЛН
БЕСТРАШНЫЙ ШКОЛЬНИК НА ВЕЛОСИПЕДЕ #shorts
0:11
I lost my kitten on the street😭 #cat #cats
0:32
Prince Tom
Рет қаралды 153 МЛН