No video

ኧረ አሁንስ በዛ

  Рет қаралды 1,409

Ethio Birhan Media

Ethio Birhan Media

4 ай бұрын

ኧረ አሁንስ በዛ#ቡና አይጠጣም ክልክል ነው#አባ ገብረ ኪዳን #ethio#entertainment#seifuonebs#አብርሽ#drama#ethiopianmusic#best

Пікірлер: 23
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 4 ай бұрын
ቡና ምርጥየ ነው ❤አባባል ነው
@maritaGatachweGatachwe-cb9ei
@maritaGatachweGatachwe-cb9ei 4 ай бұрын
አመትባል ቢመጣ አለ ቡና አያያምርም ብሬ ገትር አትበል
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 4 ай бұрын
እውነት ነው ብሬ ቡና አይጠጣም። የኔ ቤተስቦች ሁላቸውም ቡና አይጠጡም ለምሳሌ የወንቅእሽት ቅዱስ ገብርኤል የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የቅድስት አርሴማ በብዙ ስምቻለው ቡና አይጠጣም ስምቻለው መሲ ሱስ ከሌለሽ ታድያ ለምን አተውም ለባልሽ አትመስሊም ምን አካራከረሽ ደስም አይልም ቡና እኔ እንካን ልጠጣ ሲቆላ አልወደውም
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 4 ай бұрын
ቡና ሚጠጣው ይጠጣል ብሎ ያስተምራል ማይጠጣ ው ደግሞ አይጠጣም ይላል ስለዚህ ባይጠጣል ቢቀርስ
@user-lw9un2yv5u
@user-lw9un2yv5u 4 ай бұрын
መፃፍ ቅዱስ ላይ ብና አትጠጡ አይልም
@mekdistube
@mekdistube 4 ай бұрын
ብዙ አባቶንች ተናግረዋል ይጠጣል በይ መሲ ስመጣ ቡና አፋይልኝ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 4 ай бұрын
ቱ አይጠጣም መጀመሪ ቦና ከየት ሀገር እንደገባ ብታውቄ በደቄቃ ይዘጋል
@mekdistube
@mekdistube 4 ай бұрын
@@user-ff5cv1zj5g መጽሐፍ ቅዱስ አጠጡ አላለም ስለዚህ ማን አለሽ ቡና እንደማይጠጣ
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 4 ай бұрын
እር ግትር አትበል ቡና መጠጣት ምንም ችግር የለውም መሲ ትክክል ናት ነጻነትዋን ስጣት 😂😂😂
@haweFekerReem
@haweFekerReem 4 ай бұрын
መሲ ዛሬ ውበቱን ደፍቶብሻል እንዲህ ፏ ብለሽ ብቅ በይ ሙሽሪት 🤣 ቡናየን አልተውም አልሽ ጠጭልኝ ☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 4 ай бұрын
ሀሚተኛ ሰዉ ቡና ጠጣ አልጠጣሞ ሀምተኛ ሀምተኛ ነዉ ብርሽ በሁነ ባልሁነ አትከሪከር ሰዉ በንጹ ከተጣ ችግር አለዉ ብዬ አላሰብም
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 4 ай бұрын
ዋዋዋዋዋ ምድነዉ ዉበት የለቀቀባችሁ ግን ቦና መጣት ምንም ችግር የለዉም አምልኮ አይሁን እጂ
@user-rr5bc5hn1j
@user-rr5bc5hn1j 4 ай бұрын
ረብሬአረጋጋውይህአምልኮነውጅቡናችግርየለም
@yeneMB
@yeneMB 4 ай бұрын
Mesi teyewu..atitechi
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 4 ай бұрын
ምነው ብሬ አሁንስ በዛ ተዋት ትጠጣበት።
@ethiobirhanmedia
@ethiobirhanmedia 4 ай бұрын
ሚሚየ ብቻዋን መጠጣት ሲከብዳት ካልጠጣህ ብላ ታስጨንቀኛለች ለዛ ነው ተይው ያልኳት ደግሞም ጥሩ አይደለም
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 4 ай бұрын
@@ethiobirhanmedia ብሬክስ እና ጠጣ ማነው ጥሩ አይደለም ያለው እንደውም ለጤና ቡና በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት ሰርች አድርግ ብሬ🙏
@ethiobirhanmedia
@ethiobirhanmedia 4 ай бұрын
እኔ አልወድም ሚሚየ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 4 ай бұрын
@@user-fo3xt2wo8t ቱ የትኛው መፃፍ የቡና ጥቅሞች ያሉት እህ ቦና የት እንደገባ ብታቄው በደቄቃ ነበር ሚዘጋሽ እህ
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 4 ай бұрын
አንች ሰገጤ ማሀይም ጉግል አርጊ እና ቡና ለጤና የሚሰጠውን ጥቅም ተረጅ እኔን ከመናገርሽ በፊት ነገሩ ጎግል ማድረግ አትችይም ማሀይም ግማታም አህያ😡😃😃😃
@user-jz7ed1rz9o
@user-jz7ed1rz9o 4 ай бұрын
Ante demo atabzawe megmrya selemnthi ewke endze aynte sebkte yelme atsate lemne sebebe tabzalhi mebtuwa new
@yeneMB
@yeneMB 4 ай бұрын
Mesi teyewu..atitechi
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 55 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
የወንድሟን ሚስት የምታሰቃየው ሴት 2
46:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 145 М.
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН