No video

Wendi Mak / ወንዲ ማክ - Alehu / አለሁ - Ethiopian Music 2022(Official Video)

  Рет қаралды 1,427,113

Wendi Mak

Wendi Mak

Күн бұрын

Wendi Mak / ወንዲ ማክ - ወንዲ ማክ - Alehu / አለሁ - Ethiopian Music 2022(Official Video)
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited By Wendi Mak.
Copyright ©2022: Wendi Mak .
#alehu #wendimak #ethiopianmusic #አለሁ #ወንዲማክ #newethiopianmusic #amharic #addisababa #adama #diredawa #hawasa #mekele #bahirdar #gondar #arbaminch #jimma #dessie #semera #jijiga #hosaena #asosa #gambella #gurage #wolayita #asmara #eritrea

Пікірлер: 198
@Aseyademeke-ru6dt
@Aseyademeke-ru6dt 2 ай бұрын
ኢትዮጽያ ለዘላለም ለዘላለም ትኑር
@user-rw7sl9ik4z
@user-rw7sl9ik4z Жыл бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃ❤ሁልጊዜ ስሰማው ኢለመንታሪን ያስታውሰኛል❤❤❤
@user-hd5ym4eu8x
@user-hd5ym4eu8x Жыл бұрын
እሔን ዘፈን ስሰማ የትምህርት ቤት ጓደኞቼ ትዝ ይሉኛል ኤለመንተሪ ስንማር ነበር እምንሠማዉ 😢😢😢 ትዝታታ😌😌😌
@user-zp7gv7rb9m
@user-zp7gv7rb9m 11 ай бұрын
Pp❤❤❤❤❤
@ZemereBeKalu
@ZemereBeKalu 10 ай бұрын
ከኔ ጋር ይመሳሰላል
@IsraelMosazghiLebasiOrthodox
@IsraelMosazghiLebasiOrthodox 2 ай бұрын
Nice Song .
@IsraelMosazghiLebasiOrthodox
@IsraelMosazghiLebasiOrthodox 2 ай бұрын
I love this Song.
@batybletw2516
@batybletw2516 Жыл бұрын
ወዴ ሁሌ እናቴ ስትናፌቀኝ አብዝቼ የምሰማው ሙዚቃነው በጣም እወድሀለሁ ወዴ ውድ አርትሲቶቻችንን ፈጣሪ አብዝቶ ፈጣሪ ይጠብቅልን እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁ ያለፉት ወድሞቻችን ልብችን እየደማነው እነተ ስትዘፍኑ እጂ ሲኬታችሁን እጂ የምናየው የናተ ውድቀት አይታየንም ወዴ በዚህ አጋጣሚ በጣም ናፍቀህኛል እባክህ በአድስ ስራ ብቅበል በጣም ተናፍቀሀል 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓 በአለህበት ሰላምህ ይብዛለህ
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
Ayzoshe ehety, berchi eshi.
@ggsss8899
@ggsss8899 Жыл бұрын
ማር እኮ ነው
@Bethlehem777
@Bethlehem777 Жыл бұрын
እኔም እናቴን ነዉ የሚያስታዉሰኝ ይሄን ዘፈን እናቴ ትወደዋለች
@AmanualAman-b6l
@AmanualAman-b6l 11 күн бұрын
ወንዲማክ በጣም ነው ምወደው
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl Жыл бұрын
ኡፉፉፉ የአስመራ ልጆች እንዴት እንደምንወደው ነበር ❤😢😢
@user-vy7yk3bl2g
@user-vy7yk3bl2g 10 күн бұрын
ልጅቷን ስወዳት
@helengetachew9380
@helengetachew9380 Жыл бұрын
ወይኔ ይህን ሙዚቃ ተጋብዣለሁ😥 ግን በህፃንነቴነበር ከጋበዘኝልጅጋ በአካል አንተዋወቅም ያጎቴልጅ ትልቅነበረች እና እሧነበረች የምታግባባን አድ ቀን ደውሎ ይህንን ሙዚቃ ጋበዘኝ እደትልግለፅልሽ ሀሣቤን በዝርዝር..... አለኝ ምሥኪን እሥካሁን ከልጁጋ አልተገናኜንም 😥ግን ሥለማላውቀው ምንም አይመሥለኝም ግን ግብዣውን መቼም አረሣው❤
@user-cw4dw3xt8c
@user-cw4dw3xt8c Жыл бұрын
😢😢😢😢
@eskinderbirhanu8076
@eskinderbirhanu8076 Жыл бұрын
ይሄን የምታነቡት ሁሉ ፈጣሪ አቡዝቶ ይባርካችሁ ።
@mekes8541
@mekes8541 Жыл бұрын
abo tenefa, beyebotaw atadrken
@mif2994
@mif2994 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
አሜን
@mosasastu9083
@mosasastu9083 Жыл бұрын
Amen❤
@maryamorgo471
@maryamorgo471 Жыл бұрын
አሜን
@user-zx6pd5fv3p
@user-zx6pd5fv3p 5 ай бұрын
የምወደዉ ዘፈን ለምን አንደሆን ትዝታየ ይነሳቡኝል❤❤❤😢😢
@IsraelMosazghiLebasiOrthodox
@IsraelMosazghiLebasiOrthodox 2 ай бұрын
Good Memory.
@user-hk3tl1yh9w
@user-hk3tl1yh9w 6 ай бұрын
የዚህን ዘፈን ጉልበት ለማወቅ እኔን ማየት በቂ ነው ከሚባለው በላይ ነው የምወደው እንዳንዴማ እኔ የምዘፍነው ይመስለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahmaRa-yh6xo
@RahmaRa-yh6xo 26 күн бұрын
❤😂🎉😢😮😅😊
@RahmaRa-yh6xo
@RahmaRa-yh6xo 26 күн бұрын
‏‪1:31‬‏ ‏‪1:32‬‏
@user-nn1fp9xi1l
@user-nn1fp9xi1l Жыл бұрын
እዴት ልግለጲልህ ሀሳቤን በዝርዝር እሩቅ ስለሆነ ያለህበት አገር እርቁስልሆነ የኔዉድ ባል💋💋💋❤❤❤❤
@erahmet3795
@erahmet3795 16 күн бұрын
2008 ትዝታ ትምርትቤት ጎደኞቸን አሰታወሰኝ😢😢😢
@elyasmaganwumaganwu7444
@elyasmaganwumaganwu7444 Жыл бұрын
በፍቅር ውስጥ ልብን የሚኮረኩር ምርጥ ዘፈን ወንዲ ማኪ ለእኔ ምርጥ ነህ😘😘😘
@סוזןבסו
@סוזןבסו 22 күн бұрын
ያምራወዊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fz2vu4qp6x
@user-fz2vu4qp6x 10 ай бұрын
ይህን ሙዚቃ ስሰማ እያለቀስኩ ነው የምሰማው 😢❤❤❤
@user-hv4zi6qd4q
@user-hv4zi6qd4q 7 күн бұрын
ስደት አፈር ብላ💔😓
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
ውይይይ ትዝታዬ ዱባይ እያለሁ ነበር የማዳምጠው ከማዳም ቤት ❤
@user-mf5lu3bk6r
@user-mf5lu3bk6r 4 ай бұрын
Iam here at 2024 ❤God bless you wendi
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
ውይ የሄ ዘፈን ዱባይ ስደት ላይ ሆኜ ነበር የሰማሁት😥😥
@melseyirguu8777
@melseyirguu8777 Жыл бұрын
Ahunis yet nesh😢😢😢😢
@user-mb4eu6oq3y
@user-mb4eu6oq3y 11 ай бұрын
ሙዚቃወችህ 🤭❤️😘ወስጤ 🌹🌹🌹🌹🌹ናቸው ❤️❤️❤️❤️
@abdumuna716
@abdumuna716 Жыл бұрын
ይኤን ዘፈን ስሰማው ለኔ የተዘፈነ ነው ሚመስለኝ 😢......ናፍቆት ከባድ ነው በትዝታ አመታቶች አለፍ አረ አገናኘን ናፍቆት ሳይደፍን
@somasa3ed493
@somasa3ed493 Жыл бұрын
ياسلاااااااااام ابداع ابداع احيييك انا من السودان
@סוזןבסו
@סוזןבסו 22 күн бұрын
ያምራወዊ
@MuuxFhdbxjf
@MuuxFhdbxjf 4 ай бұрын
እሔን ዘፈን ከልቤ ነው የሚወደው 👌♥️
@kimnoel9873
@kimnoel9873 Жыл бұрын
I Remember to This Music Video on KZfaq. And that is a Great Song of Ethiopia. 🏀🐴🇪🇹⛱️📱💎🏞️🔊🎶🛻
@NatiAmin-oo8qz
@NatiAmin-oo8qz Ай бұрын
Wendi betam arif sira new berta
@isa-pv5ib
@isa-pv5ib Жыл бұрын
የመጀመሪያ ፍቅረኛየ ትዝታ ደፋኝ
@tizumariamlemma9196
@tizumariamlemma9196 Ай бұрын
nice song😊😊
@fionag3207
@fionag3207 Жыл бұрын
THANKS FOR PUTTING IT UP, COULDN'T FIND IT ANYWHERE UNTIL NOW. BEEN VIBING TO IT SINCE 2017.
@FAFIQALU
@FAFIQALU Жыл бұрын
ከምወዳቸው ዘፋኞች አንዱ ማኪ ነህ
@SadSad-wd2dl
@SadSad-wd2dl Ай бұрын
ስወድህ
@BekeleBekele-lc6yx
@BekeleBekele-lc6yx 3 ай бұрын
I nummeber this music listening me and my brather at work five times😢
@yikurawlale4006
@yikurawlale4006 Жыл бұрын
Wendi am the first 💪 you are my favorite ❤️❤️
@KsaKsa-xh9jb
@KsaKsa-xh9jb 3 ай бұрын
አይ ትዝታ በዚህ ሙዚቃ 😢😢😢😂😂😂❤❤❤
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
Wendi very talented and amazing voice 😍
@user-hf7gd8em9k
@user-hf7gd8em9k 8 ай бұрын
ውሴጤ ነህ ወንድማክ
@tsedekeabebe3841
@tsedekeabebe3841 Жыл бұрын
በቀን አሥር ጊዜ ነው የምሰማው ዘፈኖችህን
@Tezeta-bx6dg
@Tezeta-bx6dg 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Achamelesh54
@Achamelesh54 8 ай бұрын
Amazing Ethiopian beautiful song
@tezebet9417
@tezebet9417 Ай бұрын
እንዴትእንደምዉደው ይህንንሙዚቃ 🎉🎉🎉🎉
@Msrh33-uo4sm
@Msrh33-uo4sm Ай бұрын
Higd
@selamleethiopia5976
@selamleethiopia5976 Жыл бұрын
የኔ አንደኛ ወንዲ
@hanantheshe501
@hanantheshe501 Жыл бұрын
My favorite artists 🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️amazing music 🎶 🎵 ❤️ Shambaa rabaa
@lubabalubaba
@lubabalubaba 2 ай бұрын
የዚህ ሙዚቃ ትዝታ አለብኚ በልጁነት ባሌ ግንኮ ተለያይተን ነዉ የምንኖረዉ በቃ እራሴ እዘፍነዉ የሚመስለኚ አብዝቸ ለመስማቴ የተነሳ እንድመለየት መራራ የለም 😢😢😢😢
@ilhamkamil12
@ilhamkamil12 10 ай бұрын
አይ ስደት የመንን መንገድ ያስታውሰኛል
@wzkhalid4
@wzkhalid4 Жыл бұрын
yemr ende adis music new eyesemawt yalewt betam ayresse sra
@user-qo2uz6dy6u
@user-qo2uz6dy6u 6 ай бұрын
የወንዴ ማክ ነገር ይቀመጥ
@Frsjhjh222
@Frsjhjh222 Жыл бұрын
የሚገርም ስራ...👍👍
@kingbarahow2128
@kingbarahow2128 Жыл бұрын
I know this guy don’t like Somalis But I don’t care. I love Ethiopians Somali and the people’s in Ethiopia we share love ❤️
@user-st8yj6ug2d
@user-st8yj6ug2d Жыл бұрын
ሁሉንም ሙዚቃህን ስወድልህ
@xoxoaminandco
@xoxoaminandco 11 ай бұрын
Im aorry,, i love our people Subhanallah ❤ #eastafrican
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
ዋው ምረጥ ሰራ ነው በረታ
@devidlouis4719
@devidlouis4719 Жыл бұрын
Sewedew yehen music 😍
@seyoummoti9250
@seyoummoti9250 Жыл бұрын
shamba rambaa new wande... arif sera neber ahun arif
@סוזןבסו
@סוזןבסו 22 күн бұрын
ያምራወዊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ‏‪4:39‬‏
@haileelectronics
@haileelectronics 8 ай бұрын
yhn music ssema wedehuala new bhasab mmelesew ketornet befit yeneberew yadegnbet yetmarnbet deg gize thanks for for your amazing music godblessyou
@BOLEENTERTAINMENT
@BOLEENTERTAINMENT Жыл бұрын
One of My Favorite Music. Great job 🌟
@isa-pv5ib
@isa-pv5ib Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ይህን ሙዚቃ ሲሰማ የመጀመሪያ ፈቅረኛዉ ትዝየምትለዉ
@Alemayahu.ale.56Alemayeh-ov3hb
@Alemayahu.ale.56Alemayeh-ov3hb 11 ай бұрын
Wenid Mak king !
@betelihemmoges9266
@betelihemmoges9266 9 ай бұрын
የልጅነት የጥዋቴ የነበረ ሰው ነበር ለመጀመሪያ ልኮልኝ ያዳመጥኩት ሁሉም እንደቀልድ አለፈ
@user-vf4ul3id6i
@user-vf4ul3id6i Жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@mastewaleberehani8966
@mastewaleberehani8966 Жыл бұрын
❤👌❤🥰👍
@user-oh3qi8ph8q
@user-oh3qi8ph8q 5 ай бұрын
ለተቴክ ትዉልድድ ይን ስታነቦ ይህን ሙዜቃ ስሰማ እደሜከፍኝ ታቃለቹህ ግን በጰሎታቹህ አስቦኝ አፈር ነኝ እና ወደአፈር ትመለሳለህ ይባላል እወድችዋለዉ😢😢😢😢
@FafiiBushura
@FafiiBushura 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@norenore3391
@norenore3391 Жыл бұрын
❤❤የኔዉዲወዲምአላህይጠብቅህ
@MarieMarie-hy2fp
@MarieMarie-hy2fp 9 ай бұрын
ውንዲማክ ስውድሕ🌹❤🥰👍👍👍
@user-lj7lr2zx9h
@user-lj7lr2zx9h 9 ай бұрын
የኔ ስስት ሰዉድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GgGgg-se9bm
@GgGgg-se9bm 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤
@racheldemise
@racheldemise Жыл бұрын
In love with this song❤❤❤❤❤ one of his best ❤❤❤😍
@user-nz1qq4qo8q
@user-nz1qq4qo8q 3 ай бұрын
ኢዬንሙዝቃስሰማ የማለቅሰውስነገር😢😢
@rozamohmad2741
@rozamohmad2741 Жыл бұрын
ዋውይሄን አልበም ሰወደው ከምርጥ ድምፅ ጋር
@mhmhgd
@mhmhgd 2 ай бұрын
የመጀመሪያ. ባሌ. ማስታወሻ.ፍቅሬ❤❤❤❤❤❤❤
@lubabalubaba
@lubabalubaba 2 ай бұрын
እኔም ወላሂ 😢😢😢😢
@user-rk4bh2kb2t
@user-rk4bh2kb2t 7 ай бұрын
Wendamoch selamchu yabzale yan tanfkouchi 🥺
@EyasolalagoSamuel
@EyasolalagoSamuel Ай бұрын
All the best bro 😢😢😢😢😢😢
@user-zf9xv8qz6e
@user-zf9xv8qz6e 2 ай бұрын
ባሌ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SumanKumari-oo4up
@SumanKumari-oo4up 7 ай бұрын
ምንም ፍቅር ሳላውቅ ተጋብዠ ነበር😥💔💔💔💔💔💔💔
@DautEbrahim
@DautEbrahim 2 ай бұрын
ሀይ
@werwer9219
@werwer9219 4 ай бұрын
ወይኔ ልጁን ስወደው😢😢😢
@user-mc5hv6iz3i
@user-mc5hv6iz3i 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Pnice-j6h
@Pnice-j6h 13 күн бұрын
ወይ❤😢😢😢🎉😂🎉
@ChaltuHusen-wb4be
@ChaltuHusen-wb4be 2 ай бұрын
Mashala Nawe
@muezgere
@muezgere 5 ай бұрын
ሁሉንም ሙዚቃህን ስወድልህ❤❤❤
@samersaaa3577
@samersaaa3577 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Жыл бұрын
ይህ ዜማህ ወንዲ 😭😭😭😭😭😭😭
@user-un3pj8zu3i
@user-un3pj8zu3i Ай бұрын
❤❤❤
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
Ayzoshe ehety, berchi eshi .
@amanuelchanie1287
@amanuelchanie1287 7 ай бұрын
Wendiyewaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@user-wf5br3ce7q
@user-wf5br3ce7q 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hermelashimeles5557
@hermelashimeles5557 Жыл бұрын
አረ ወንዲዬ አልበምህስ እስከ ህዳር ብለህ አስደስተኸኝ እስከአሁን ግን ወፍ የለም please 😞😞😢
@Nati-sw3fc
@Nati-sw3fc Жыл бұрын
Yes We are waiting
@xpk5509
@xpk5509 10 ай бұрын
ስወድህ ❤❤❤❤
@user-fz4qg9hb5b
@user-fz4qg9hb5b Жыл бұрын
2007 ማስታዉሻ ወንዲ ማክ
@UfjfFtg
@UfjfFtg 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢
@josi.ye27
@josi.ye27 Жыл бұрын
Wendi mak 🤭🤙🤙🤩
@Mohammed-rw4lf
@Mohammed-rw4lf 5 ай бұрын
እኔአንደኛወንዲም❤❤❤❤
@abybitch8991
@abybitch8991 Жыл бұрын
የመጀመሪያ የምወደዉይህ ነዉካልበሞቹ
@HabibaAthybi-lh3rj
@HabibaAthybi-lh3rj 2 ай бұрын
❤😢
@user-kt9rx9mo4g
@user-kt9rx9mo4g Жыл бұрын
በርታወንድሜ
@tfdd6157
@tfdd6157 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢
@HabibaAthybi-lh3rj
@HabibaAthybi-lh3rj 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤
@rozimanyoutube5159
@rozimanyoutube5159 Жыл бұрын
Afakarku baka min lihunlk😢😢
@hayatweloyewa5692
@hayatweloyewa5692 6 ай бұрын
አይፍቅር ልቤነው ጠላቴ 💔እኛምተጋብዘን ነበር ግን እንዳስቀመጥኩት አልተገኘምጅ😂😂😂
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 159 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,7 МЛН
Wendi Mak - Sheb Arga | ሸብ አርጋ - [Official Video]
5:00
Wendi Mak - Eje Wedelay - Ethiopian Music  (Official Video)2021
4:19
BEST New Ethiopian Music 2014 Milly Wessy - Endatay Official Video
5:16
Aba Dama
5:44
Wendi Mak
Рет қаралды 558 М.
ephrem tamiru
3:03:58
Ethiohope
Рет қаралды 1,9 МЛН
bzuayew demise meleyet kfu eta lyrics ethiopian music
7:09
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 159 МЛН